የእናቴ የበርበሬ ድልህ አሠራር / berbere /ye Berber/ dlh / aserar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 9 หลายเดือนก่อน +1

    እጆችሽ ይባረኩ ጎበዝ ነሽ በጣም የምራል እህቴ 🙏

  • @addis1-xd1kz
    @addis1-xd1kz 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ አገላለፅሽ እራሱ ምርጥ ነው

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ ድልህ የምወደዉ አመሰግናለሁ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እናቴም እንደዚህ አድርጋ ነው የምትሰራው በጣም ነው የሚጣፍጠው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🙏

  • @mesi2112
    @mesi2112 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው ቅኔ የእውነት ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የድሮ ያያቶቻችን ሙያ ነው አሁን ላይ ድልህ የሚያዘጋጅ አይኖርም 👌👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏😘😘

  • @meseretbelachew5353
    @meseretbelachew5353 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @KokobeHabtamu
    @KokobeHabtamu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow btam balmoyaneshe enamsgnalen barche

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 4 วันที่ผ่านมา

    እኔም ከእናቴ ጋር የምሰራዉን ሙያ ነዉ የአየሁት በጣም ቀለ ል አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽዉ

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ጎበዝ ትስለም የደይኪ

  • @WirchaK
    @WirchaK ปีที่แล้ว +1

    You are very skillful. Your mother proud of you. ThankYou

  • @ااال-ص3ق
    @ااال-ص3ق ปีที่แล้ว +3

    ዋውበርችሀያቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው በጣም እናመሰግናለን በረቺልን❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጂሺ ይባረክ የሁሉንም አይቻለሁ አልተመቸኝም የአንችን ግን ተመችቶኛል ከእናቴ አስራር ጋር አንዳይነት ስለሆነ የሚለየው እሷ ቂቤ ነው የምትጠቀመው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ🥰

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከአይንያውጣሽ ማሻአላህ ሲውት ራሱ ሲምር ምግብሽ ሁሉ ያምራል እህት አለም ❤❤❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  8 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ

  • @eritrea576
    @eritrea576 11 หลายเดือนก่อน +1

    Good job. God bless you

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 หลายเดือนก่อน

    ዘይት ይቀረዋል እንጂ አሪፍ ነው👌

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 22 วันที่ผ่านมา

    Baxam Arif naw

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ ปีที่แล้ว

    ዋው በርች ሀያቴ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 ปีที่แล้ว

    የባለሙያ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @gggu5782
    @gggu5782 ปีที่แล้ว

    አጣጣምኩት ላኪልኝእርጉዝነኝ ደሞ እይይይይ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️

  • @gggu5782
    @gggu5782 ปีที่แล้ว

    መሸአላህጎበዝነሽበርች በጅእንደቁሰውነበር😂 የዛሬንአይበለውናየገጠርሰው አሁንግንበማሽንሆነየሚደቆሰው

  • @MershaTerefe
    @MershaTerefe ปีที่แล้ว +1

    Exellent

  • @MakedaBirhanu
    @MakedaBirhanu 8 หลายเดือนก่อน

    Keltefe yale 🎉

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 หลายเดือนก่อน

    ሰናፍጭ አይጨመርም?

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 ปีที่แล้ว +1

    ቅመሙን በእማርኛ ንገርን

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝነሽ በርች

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ዉጭ አገር ያለን ሰዎች በርበሬ ማለት ዳይመንድ ነዉ😂😂😂በተለይ አዉሰትራሊያ እየጣሉብን ተቸገርን ከኮቪድ ወዲህ ምንም እቃ አያሰገቡም ጠበቅ አድርገዉታል እንኳን ለድልህ ለወጥም የለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Selukko
    @Selukko 6 หลายเดือนก่อน

    berberew metenu mn yahl nw?

  • @TigistGirma-r7z
    @TigistGirma-r7z 4 หลายเดือนก่อน

    ,fege west market yehale wey

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 หลายเดือนก่อน

    Kezkaza bota newu. Ymihunewu ema

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  หลายเดือนก่อน

      አዎ ቀዝቃዛ ቦታ ነው የሚሆነው ። ፍሪጅ ባይኖርም እንኳ ሙቀት የሌለበት ቦታ ማስቀመጥ ይቻላል።

  • @KonjitMekuriya
    @KonjitMekuriya 3 หลายเดือนก่อน

    Kibe aychemrim ?ene yemawkewu bekibe silwos newu.

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 หลายเดือนก่อน

      እንደፍላጐት ነው ። ግን ለውጥ መስሪያ ስለሆነ ለፆምም ለፍስክም እንዲሆን ብዬ ነው እኔ ዘይት ያደረኩት ። አመሰግናለሁ🙏

  • @tadilatube
    @tadilatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @AlemTolecha
    @AlemTolecha ปีที่แล้ว

    እህቴ በናትሽ ካወቅሽ ልጠይቅሽ በርበሬ አዘጋጅቼ በጣም ያቃጥላል የድልህ አሰራርሽን አይቼ ሰራሁና ስጠቀምበት አሁንም ያቃጥላል ሌላ አማራጭ ካወቅሽ ደግሞ ትንሽ እንኳን እይደለም ፈረሱላ ነው እባክሽ እርጅኝ

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 ปีที่แล้ว

    በቀዝቃዛ ውሃ ማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว +1

      አይቻልም። ውሀው በጣም መፍለቅለቅ አለበት ካልሆነ ግን ይበላሻል ።

    • @khankpk8346
      @khankpk8346 ปีที่แล้ว

      @@kinemedia4844 አመሰግናለሁ💕

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru 7 หลายเดือนก่อน

    ፊሪጂ መቀመጥ ይችላል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይቻላል።

  • @hirutdebissa1901
    @hirutdebissa1901 ปีที่แล้ว

    ፍሪጅ ነው ውጭ ነው የምናስቀምጠው ?🙏

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว +1

      ፍሪጅ ውስጥ ቢሆን ለብዙ ጊዜ ይቀመጣል እርጥበት በሌለው ደርቅ ማንኪያ እየቆነጠሩ መጠቀም :: ፍሪጅ ከሌለ ደግሞ ሙቀት የሌለበት ቦታ ማስቀመጥ ። አመሰግናለሁ

    • @zinashzinash9796
      @zinashzinash9796 ปีที่แล้ว

      5:0

  • @EsterHadasa-f4u
    @EsterHadasa-f4u ปีที่แล้ว

    למה את מערבבת עם מים חמים וגם מבשלת? כי אני רואה את זה פעם ראשונה

  • @betelihemkelile546
    @betelihemkelile546 ปีที่แล้ว

    Lemiyaqatel berbere yihonal ende?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ግን የሚያቃጥል በርበሬ ማለት አልገባኝም :እኔ ኢትዮጰያ ዉስጥ ነው ያለሁት እናም ለማንኛውም የበርበሬ አይነት ይሆናል

    • @betelihemkelile546
      @betelihemkelile546 ปีที่แล้ว

      Berbere asefeche betam yaqatelal qimem alasansekum ende Delhi bazegajew maqatelu ayiqensem

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว +2

      አዎ ይቀንሳል ።በጣም አሪፍ ነው የሚሆነው ::

    • @betelihemkelile546
      @betelihemkelile546 ปีที่แล้ว

      @@kinemedia4844 amsegnalhu ehte

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ ነሽ ዉድዋ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว

    ሞያ ይብቃ ይከተት👌

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว

      ለምን ይብቃ ? አልተመቸሽም

    • @Razan-vlog-k1d
      @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว

      @@kinemedia4844 ኧረ አድናቆት ነው
      የወሎ ሰው ሲያደንቅሽ ሙያ ባንች ይብቃ ይከተት ይልሻል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ 🙏

  • @BirhanuMuanenda-we3xc
    @BirhanuMuanenda-we3xc 2 หลายเดือนก่อน

    ፍሪጅ አይገባም