ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ አዲስ ዝማሬ/ Muluken Kebede አረሳውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2020
  • ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ አዲስ ዝማሬ/ Muluken Kebede አረሳውም

ความคิดเห็น • 365

  • @atsedegetu7333
    @atsedegetu7333 3 ปีที่แล้ว +123

    ዋውውውው ቃላት ያጥረኛል ለሙልቀን ድምፅ በቀን ውስጥ ያንተን መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልችልም ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ዛሪ ነው ቻላንክን ያየውት ደስ ብሎኛል በርታ በቤተክርስቲያን ፅና ልክ እንደ ዘማሪ ቴድሮስ

  • @arsuselama5698
    @arsuselama5698 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ዎንዱማችን ሙሉቀን (ከኤርትራዊ ዎንድምህ)
    እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ
    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር እልልልል

    • @Kabe-jt1xq
      @Kabe-jt1xq 25 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen wedimachin zimare melakit yasemalin yeewnet tesmito mayixegeb mezimurochi tegahun yabizalk❤❤❤❤

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 ปีที่แล้ว +7

    ብሰማው ብሰማው አማይሰለች መንፈስን እሚያድስ በኡነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @user-hd6rf5so4m
    @user-hd6rf5so4m 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልሕ ወንድማችኅ ሙሉቀን እፍፍፍ መዝሙሮችህ ሁሉ በጣም በጣም ነው ደስ የሚሉን አንተን የረዳ ጌታ እኔንም ይርዳኝ

    • @mulukenkebede9965
      @mulukenkebede9965  3 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም ወዳጄ

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mulukenkebede9965 ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንድሜ ሙሉቀን መብራት ሀይል መገናኛ አካባቢ ያለው ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር አብ መቸ ነው መተህ የምታገለግለው አተ ማለት ምርጥ የግዚአብሔር ስጦታ መዝሙሮችህ ሁሉ ተሰምተው የማይጠገቡ ነቸው ሕይወቴን የቀየሩ እኔጃ ምን ብየ እደምነግርህ አላቅም ከፈጣሪ በትች አንተ ለሕይወቴ ብርሃን ሆነህኛል በብዙ ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ።

    • @mulukenkebede9965
      @mulukenkebede9965  3 ปีที่แล้ว +4

      @@user-hd6rf5so4m አሜን እህቴ በጣም እጂግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-vj8ng4wk1l
    @user-vj8ng4wk1l 4 ปีที่แล้ว +34

    አሜን አሜን አሜን የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጠህልኝ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

    • @mulukenkebede9965
      @mulukenkebede9965  3 ปีที่แล้ว +9

      እሺ ተባረኪ

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 3 ปีที่แล้ว +8

      @@mulukenkebede9965 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን:: ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ:: አስተያየት:- መዝሙሮችህን ስትለቅን ግጥሞቹንም ስክሪን ላይ አብረህ ብትፅፍልን መልካም ነው::

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s 3 ปีที่แล้ว +13

    በስደት ሲከፋኝ የእማምላክን ስም ስጠራ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ እፅናናለው

    • @Ass-tl6pe
      @Ass-tl6pe 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ እኔም እዳቺ ነኝ

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t 4 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ድህና መጣልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️❤️❤️

  • @huswehuswe9605
    @huswehuswe9605 3 ปีที่แล้ว +3

    Egziabihar yimesgen selamh yibiza wodimachin bertalen zimara melaektn yasemalen amen bebatu yatnah

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 ปีที่แล้ว +24

    ማሪያምን ሙዚቃ ቢሆን እስካሁን የት በደረሰ ነበር የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ኧረ ንቁ

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani8160 4 ปีที่แล้ว +15

    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንን
    ዝማሬ ያሰማልን ውንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋ ያብዘልህ በቤቱ ያኖርህ

  • @kaneetewahidoo9740
    @kaneetewahidoo9740 4 ปีที่แล้ว +10

    Ameen Ameen Ameen waaqayyoo goftaan sagalee jireenya sii haa dhagesisuu Ebifamii 🙏🙏🙏💒

    • @eyutad
      @eyutad 3 ปีที่แล้ว

      Ameen hunda keenyaaf

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜንንንንን ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሙልዬ ለቻላንህ አደስ ግቢ ነኝ ከልጂ ቢኒ ቲዮብ ነው የመጣሁት

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 3 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የተዋህዶ ልጀች like አደረጉ እናበረታታ 💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤

  • @ayelechteketelayelechteket8476
    @ayelechteketelayelechteket8476 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
    በእውነት መዝሙሮችህ ስሰማ በጣ እረጋጋለሁ
    እመብረሀን ባለህበት ትጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-tm1pb2gg5l
    @user-tm1pb2gg5l 29 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእኽቲ የስመዓልና እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ የብዝሓልካ ሰሚዐ ዘይመንዋ ተመስገን

  • @eicoss2235
    @eicoss2235 4 ปีที่แล้ว +10

    በቅድሚያ ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡
    ግን ለምን ብዙ ተመልካች የለም ማርያምን ማስተዋወቅ አለብን ሁላችንም፡፡
    ወንድሜ ሙሉቀንም ይህን እስተያየት የምትመለከተው ከሆነ
    የዩትዩብ ስያሜህን
    ሙሉቀን ብቻ እትበለው እንደኔ
    ዘማሪ ሙሉቀን -አልረሳውም ያንን እለት በለው ምክነያቱም አንተ መሆንህን እዲያውቁ እና ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎትህን እንዲ ከታተሉ፡፡
    ግን አሁንም በማህበራዊ ሚዲያ በተለይ በፌስ ቡክ ላይ በደንብ አስተዋውቅ ለወዳጆችህም አጋራቸው ትልልቅ ተከታይ ያላቸው ኦርቶዶክሳዊ ፔጆች ስላሉ፡፡ እኔ ግን በስራህ ሁሉ ደስ ይለኛል፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡አሜን፡፡

    • @ase8005
      @ase8005 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሳብሽ/ህ ደስ ይላል አዎ ብያንስ እኛ እናስተዋውቅለት እኔ ዛሬ ለብ እህት ወንድሞቼ ሼር አርጌላቸዋለሁ ሰብስክራይብ አድርጉት በማርያም እያልኩ ሼር እናደርግለት በጣም ምወደዉ ያገሬ ከጅማ የተገኘ እንቁ ዘማሪ በርታልን ብዙ ጸጋ አለህ አምላክ ካንተ ጋ ይሁን የናታችን የኪዳነ ምህረት እረዳታዋ አይለይህ

  • @sarasinkuu6540
    @sarasinkuu6540 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen elelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 zemari melakten yasemalen

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ጎበዝ ነህ

  • @kaneetewahidoo9740
    @kaneetewahidoo9740 4 ปีที่แล้ว +3

    ELELELELELELELELELELELE
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ELELELELELELELELELELELE
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ELELELELELELELELELELELE
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ELELELELELELELELELELELE
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ELELELELELELELELELELELE
    💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤🙏💒

  • @selamethiopia9860
    @selamethiopia9860 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 3 ปีที่แล้ว +2

    AMEEN AMEEN AMEEN
    Elelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelel

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 4 ปีที่แล้ว +3

    Kalehiwet yasemalik

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልል ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት
    በርታ ወንድም ሙሉቀን በጣም ጎበዝ ዘማሪ ነህ

  • @user-fh3uv8es1y
    @user-fh3uv8es1y 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንደምወድህ በርታልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-wk1yx1cu9k
    @user-wk1yx1cu9k 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚለመልም የመላእክት ዝማሬ ያስማልን ወንድማችን በርታልን

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l 3 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነው ከቢኒ ቤት ያገኘው ኡፍፍፍ በፅናኛዬ እኮ ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ov7mf6sd1w
    @user-ov7mf6sd1w 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውያን ያብዛልህ ከዚህም በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንሕ ወንድም አለም

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ሙሉቀን ጸጋ በጸጋላይ ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yenetube4927
    @yenetube4927 3 ปีที่แล้ว +3

    AMEN AMEN WAQAYOO GOOFTAN SAGALE JIRENYA sin haa dhagesisu ⛪💠✅❤❤

  • @user-bv8vw6rs6h
    @user-bv8vw6rs6h 3 ปีที่แล้ว +5

    አጥንትን የሚያልመልም ዝማሬ ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ያንተንና የዘማሪ ቴዎድሮስን ሳልስማ መዋል አልችልም ሁላችሁንም ያብዛልን በእድምላ በጤና ይጠብቅልን የውድ የተዋህዶ ዘማሪዎቻችን(መምህሮቻችን)

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 ปีที่แล้ว +1

    ቃል አጣሁ ድንቅ ነዉ መዝሙር ነዉ ቃሌ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዜመንህን ይባርክልህ ወንድማችን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @astukafeker9717
    @astukafeker9717 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዚማሬ መላአክት ያሰማል እኳን ደህና መጣልን ወንዲማችን

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen zemare melakte yasemaln

  • @user-op9di8pp6k
    @user-op9di8pp6k 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelele elelelelelelele zemare malekat yesamelan wandimach ❤❤
    Jabbadhuu obbolleessa keenyaa farfaranna kee nama tasgabessaa waqqayyoo mana isa kessati sii haa qusatuu ⛪📖📖📖👏👏👏

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜንንን(3)🤲🤲🤲 እልልልልል(3)👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማላን እንቁ የምንወድህ 💝 ወንድማችን🙏✝️💒🌿🍃 ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛሊህ እመቤቴ ትጠብቅህ🤲🍃 ኣገራችንም ሰላም ያርግልን 🤲✝️❤🙏

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ሙልዬ መዝሙሮችህን ሁሉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልአካት ያሰማልን,ወንደማችን ,, 💝💝🙏🙏🙏

  • @esheteyemaryamlij3410
    @esheteyemaryamlij3410 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zemare melakiten yasmalen tegawen yabzalek chaynalken bmageyta des beloyale bertalen wendmachin

  • @yneme8584
    @yneme8584 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 zenare melaekitin yasemaln

  • @user-nm7me1er8t
    @user-nm7me1er8t 4 ปีที่แล้ว +4

    Elllllllllll👏👏👏👏
    zmare melaekt yasemaln amen

  • @masi9324
    @masi9324 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙሌ ፀጋውን ያብዛልክ። አሜን አሜን አሜን

  • @yesilasebariyaneny6589
    @yesilasebariyaneny6589 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜ
    🙏🙏🙏

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፍፃመህን ያሳምርልህ ያፅናህ በዉነት አገልግሎትህን ይባርክልህ እመ አምላክ ሁላችንም ትባርከን አሜን በርታ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💒💒👏👏👏 👏👏👏 👏👏👏

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ የኛ እቁ በርታ ሙሌ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ👏👏👏👏

  • @tubeRohobot
    @tubeRohobot 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ ኩሩ የተዋህዶ ልጅ ያብዛልን ፈጣር ኡፍፍፍፍ ዝማሬዎችህ ብሰማ ብሰማ ፍጹም አልጠግብም ኡፍፍፍፍፍፍ
    ወንድም በቤቱ ያጽናህ

  • @user-no8xg2cj3w
    @user-no8xg2cj3w 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ⛪⛪⛪💛💛💛❤❤❤❤💜💜💜💜💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙

  • @moniecole759
    @moniecole759 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ

  • @ju7867
    @ju7867 4 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን መዳንያለም ይባርከው

  • @feleqechdejene1736
    @feleqechdejene1736 4 ปีที่แล้ว +3

    zemarey melekit yasemalen
    elelelelelelelelelelelelel
    elelelelelelelelelele 👏👏👏((
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💒💒💒💒💒💒💒💒
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @memelove351
    @memelove351 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen zamar melekame yemesegene 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭

  • @RockStar-kb8xt
    @RockStar-kb8xt 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
    ሁሉም መዝሙርክ ደስነው የሚለው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ ጓበዝ በርታ ጠንካራ የተዋህዶዎ ልጅ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙልዬ ምርጥ ዘማሪያችን መዝሙሮችህ ለኔ ሂወት ለዉጣ ዉረዴ ብዙ ፈተናዎቼ የዘመርኩት ይመሥለኛል ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @lamrotemendaye3438
    @lamrotemendaye3438 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melykten yasmalen mulye. Tebrklgni wedime

  • @hanayedenegellij5776
    @hanayedenegellij5776 2 ปีที่แล้ว

    ሙለቀን የምወድክ የማከብርክ ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mahelettesegaye4759
    @mahelettesegaye4759 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚያብኤር እድሜን ይስጥልኝ የተዋዶ ልጆች እየሞትንም እንበዛለንበዛለን እና እሱ ዛሬም ምስጋናው በምድር ይብዛ።ቃል እይወትን ያሰማልን ተስፍ ምናደርጋትን ሰማህት እየሩሳሌምን ያውርስልን ሁሌም የምወድህ ወንድሜ ነህ።

  • @zahrasalman1162
    @zahrasalman1162 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiyote yasemelin wandemachin

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot1882 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክቲ ያሰምልን የተዋህዶ እንቁ ዉንድማችን ተባረኽልኝ

  • @user-lp9nl2ul6h
    @user-lp9nl2ul6h 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-lp9nl2ul6h
    @user-lp9nl2ul6h 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል መዝሙር ነዉ

  • @eyuabi6714
    @eyuabi6714 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Sarasara-ol3bh
    @Sarasara-ol3bh 3 ปีที่แล้ว

    Eleleleleleleelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏Zimare melakten yasemalen Amen Amen Amen yanten Mezmuroch siwed ♥️

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወድማችን ሙሉቀን በቤት ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ💒💚💛💝

  • @nadasakr8254
    @nadasakr8254 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድማችን አጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልንን🙌🙌🙌🙌

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን ዲያቆን ሙሉቀን

  • @chaltuchaltu3179
    @chaltuchaltu3179 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Qalwt yasamalinii

  • @bhhhggaa9653
    @bhhhggaa9653 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን
    አሜንዘማሬ መላህት ይሰማልን ወንድማችን

  • @arsematariku8959
    @arsematariku8959 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልእልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልእልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልእልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልል👏👏👏💐💐💐🌺🌺🌺🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏 አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድሜ ዲያቆን ሙሉቀን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤አጥንት የምያለምልም ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🎤 ስወድህህህህ❤❤❤❤

  • @riamamadi6151
    @riamamadi6151 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemari malakitn yasemalin tegewun yabizalik amen

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክትያሰማልን

  • @makidkiki5648
    @makidkiki5648 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 2 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም የዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-tb9el3wr3c
    @user-tb9el3wr3c 3 ปีที่แล้ว +1

    የዘማሬመላእክትያሠማልንእሥከመጨረሻውቤቱያጽናኽ

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemebete lig Kirstos Eyesus yibarken 🙏🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @bnp319
    @bnp319 ปีที่แล้ว

    Waw fetary tegawn yabzaleh wendmae beam emyamer demt new fetary yagelgelot zemnken yarezmlen Tebark

  • @fafzeethiopiayoutube1106
    @fafzeethiopiayoutube1106 3 ปีที่แล้ว +1

    ግርም ድቅ ነው በቤቱ ያፅናህ ወድማችን በርታ

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @sisruhama6101
    @sisruhama6101 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜንንንን፫ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-mk4wg1xx2d
    @user-mk4wg1xx2d 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ሃዋርያት ፀጋ ነብያት ያድልልን ፈጣሪ ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @helenayehallu8032
    @helenayehallu8032 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉ ቀን በጣም እንወድሀለን

  • @mekdesyajimelej9864
    @mekdesyajimelej9864 3 ปีที่แล้ว +1

    Ellllllllllle esya zemara maliykiten yasemalin mula edem ena tana yesteki 🙏🙏🙏

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤ዝምማሪ መላክት ያሠማልን

  • @tegistytegisty5951
    @tegistytegisty5951 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋሕዶ ፍሬ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያ አቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ ወድም ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ሰላምህን ታብዛልህ

  • @user-vp7ei2ye4p
    @user-vp7ei2ye4p 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s 3 ปีที่แล้ว +1

    ✞ እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ⛪⛪🌻🌻❤🙏❤

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ።
    ልጅ ቢኒ Tube ላይ ስትናገር ሰምቼ መጣሁ እንዳለህ አላውቅም ነበር በርታ ወንድማችን።

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e 3 ปีที่แล้ว +5

    ❤"ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ክብርና ምስጋና ለአዳኛችን ❤ለእየሱስ❤ይሁን❤❤❤

  • @user-tw5gq9oi6r
    @user-tw5gq9oi6r 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ♥️👏

  • @fekede8220
    @fekede8220 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fx3vk7qk2g
    @user-fx3vk7qk2g 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen