ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ "የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው" Muluken Kebede አረሳውም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @ስንክሳር
    @ስንክሳር 2 ปีที่แล้ว +13

    #የወደደኝ ጌታ
    የወደደኝ ጌታ ምንአድርጌለት ነው
    ብዘምርለትም ያንስበታል ይኸው
    ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝከኝ
    ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ አሻገርከኝ
    #በኢያሪኮ ግርግም ስለምን ቁጭ ብዬ
    ብርሀን እጅግ ናፍቆኝ ከሰው ተገልዬ
    የብርሀን ጌታ ወደ እኔ መጣና
    ዓይኔን አበራልኝ በእጁ ዳሰሰና
    #ለብዙ ዘመናት በአልጋ ላይ ተኝቼ
    የሚረዳኝ አጣሁ ጠሉኝ ዘመዶቼ
    የኔ ጌታ አምላኬ ወደእኔ መጣና
    አልጋህን ተሸከም አለኝ ፈወሰና
    #12 ዓመት ደም እየፈሰሰኝ
    ምራቅ እየተፉ ሁሉም ሲያንቋሽሹኝ
    የጌታዬ ልብሱን ጫፉን ብዳስሰው
    ሀይሌም ከእሱ ወጣ ደሜም ቀጥ አረገው
    #ሰካራም ዘማዊ ወንበዴ ነበርኩኝ
    የአመጸኞች መሪ ደምን ያፈሰስኩኝ
    ዛሬ ግን ታሪኬን ጌታ ቀይሮታል
    ለሀያሉ ጌታ ምስጋና ይገባል

  • @SaraSara-oq4hz
    @SaraSara-oq4hz 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ዎድማቺን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @riyas8588
    @riyas8588 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሪመላይክት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +2

    🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤🌺🎤ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +10

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ZozoZozo-cc3jn
    @ZozoZozo-cc3jn 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen zemare melahekit yasemalin wondimachin 💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹yewodedegn geta min adrgeleti new ellllllllllll elllllllllllll 💘💘🍒🍒

  • @እናቴሂወቴትህትናዬ
    @እናቴሂወቴትህትናዬ 2 ปีที่แล้ว +6

    አርሳውም ያንን እለት
    ብዙ የማርሳው የስዴት መከራ
    ስቃይ የሂወት ፍተና አለኝ
    እናቴ ማርያም ትጠብቀን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    እኔ ያተን መዝሙሮች ሳይ አርሳውም
    ይቀድመኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ግን ለምን ይሆን የምታሳዝነኝ

    • @ilovemommom3040
      @ilovemommom3040 2 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት እኔ ከአንቸጋ ገጠመኛችን ይመሳሰላል እኔ ያሳዝንኛል እናት የለለዉልጅ ይመስለኛልእ

  • @zinuyeshawalij4561
    @zinuyeshawalij4561 2 ปีที่แล้ว

    🎤Elllllleeeellllllllleeee 👏👏👏Eseeeeeeey orthodox yarkegni Amlak Amesginalhu amen amen amen zemari melekt yaseman wedimachin tebarek 🥰🥰🥰

  • @sarasulore4920
    @sarasulore4920 2 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚለም መዝሙር አሜን፫ዝማሬ መልእክት የስማልን እልልልልልልልልልል 👏👏💐💐💐🌾💐👏 እልልልልልልልልልል

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 2 ปีที่แล้ว

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው?ይህ የኔ የሁሌ ጊዜ ጥያቄዬ ነው።የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው፣ብዘምርለትም ያንስበታል ይኸም፣ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያደስከኝ ሰባራውን ድልድይ ሰብረክ ያሻጠርከኝ ውይይይይ ስንቴዬ አዴመጥኩት ይኸን መዝሙር እሰይ የኔ ጌታዬና አምላኬ መደሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያው እንዲህ የወደድከኝ ምን አድርጌልህ ይሆን ምንም የኔ ጌታ ሥለሁሉም ነገር በነገር ሁሉ የተመሠገንህ ይሁን፣ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ጌታዬ✝️🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ዘማሪ ሙሉ ቀን የእውነት ጌታ አምላክ መደሀኒ አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️ገና እንዘምራለን እልልልልልልልልልልልልል ገና እንዘምራለን ክብር ለፈጠረን ቅድስት ሥላሴ ይሁን፣ለጌታችን እናት ለእመቤታችንም ክብርና ምስጋና ይድረሳት የእኔ እናት🙏✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስስ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏

  • @haniwondimu6443
    @haniwondimu6443 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን❤❤❤

  • @alkallove5522
    @alkallove5522 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Ellllllllelllllllllll Ellllllllelllllllllll Amen Amen Amen zimare melkaten yasemalen 👏 👏 🙏

  • @ahaduyebuhorowa9225
    @ahaduyebuhorowa9225 2 ปีที่แล้ว +5

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው😭
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @weynshetderbew5058
    @weynshetderbew5058 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል🤗👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 ปีที่แล้ว +1

    ዕልልልልልልለ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🏽❤🥰

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelel👏👏👏zemare melaekt yasemaln edme ena tena yestiln
    Amen

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 2 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን🙏🙏🙏የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል ይኸው

    • @Marim-v8l
      @Marim-v8l 8 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ብብት ያጽናልን እልልልልልልልልልል

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @konjitayane5252
    @konjitayane5252 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen ameen Ameen 👏👏👏👏👏💚💛❤️I elelele ellllll elEleleeeeeellleeeeeeell elEleleeeeeellleeeeeeell

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 2 ปีที่แล้ว

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Zemare malekite yasemalen ye Agaligilota Zemanekan yebarekalek wanidema 🤲

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tigistyale670
    @tigistyale670 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል

  • @mantama3028
    @mantama3028 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊❤👏🕊❤👏🕊❤👏🕊❤👏🕊❤👏🕊❤👏🕊❤👏❤👏በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ 💐

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😘😘😘

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል

  • @ሳራወለተገብርኤል
    @ሳራወለተገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Zemari meliskin yesemailin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🥰😍🙏🙏🙏

  • @tamecgen.ameleke.banteyeta9620
    @tamecgen.ameleke.banteyeta9620 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmere meleakt yasemelen memehrachn mulu kebade idme xene yisxilene

  • @Birahn
    @Birahn 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 ปีที่แล้ว

    የዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ

  • @chaltuufaker5684
    @chaltuufaker5684 2 ปีที่แล้ว

    Zemare melaket yesameln wendimchin 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🤲⛪🇨🇬🤲🤲🤲🤲🕯️

  • @mulookmuloo4951
    @mulookmuloo4951 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ ውድማችን

  • @hiwefanos5074
    @hiwefanos5074 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌻🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rty3075
    @rty3075 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ
    @ይሁንለበጎነው-ዐ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መለአክን ያሰማልን ወንድማችን

  • @endalkachewmokonen362
    @endalkachewmokonen362 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ኦጎይታብመንገድኻምርሓኒብ
    @ኦጎይታብመንገድኻምርሓኒብ 2 ปีที่แล้ว

    Ellllll Ellllllll Elllllllll zemar mlaekt yesmalna xega yebzih Egziabehr Amlak

  • @ZewdneshMogese-ni5kk
    @ZewdneshMogese-ni5kk ปีที่แล้ว

    አሜን (3)እግዚያብሔር ይመስገን

  • @Shalom19
    @Shalom19 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙልዬ ተባረክ ውዴ

  • @fekirtetadasse1429
    @fekirtetadasse1429 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Elelele Elelele Elelele zemare melyktin yasenalin wendimachin egzabiheri amlki stegawuni yabizali

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤""ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ውድ ወንድሜ ❤እግዚአብሔር❤ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛ እድሜ ጤና ሰቶ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን♥

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያኑሪልኝ❤❤

  • @zadsuyum8522
    @zadsuyum8522 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሠምልን ወንድምችን

  • @temesgenaraga5994
    @temesgenaraga5994 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክን ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በጣም እምንወድህና እምናከብርህ

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ትግሥትወሎየዋ
    @ትግሥትወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ ማርያምን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ
    @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሁላችኀም ይሁኀልኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ዝማሬ መላእክትኀ ያሰማልኀ ሙልዬ በረታልኀኀ እድሜ በጤና ያቆይልኀ አምላከችኀ

  • @lidyagermay4516
    @lidyagermay4516 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን

  • @lamlamlamlam6203
    @lamlamlamlam6203 2 ปีที่แล้ว

    Amin amin amin 🙏🙏🙏zimaramilahikiten yasemalin 🙏🙏🙏🙏

  • @ሜላትሜላት-ፐ1ወ
    @ሜላትሜላት-ፐ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላከተን ያሰማለንግ 🙏🙏🙏♥️♥️

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ወንድማችን ዳቆን ዘማሪ ሙሉቀን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በርታልን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ መዝሙሮችህን ❤️

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን !!!!!

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asmalashbirhane1763
    @asmalashbirhane1763 2 ปีที่แล้ว

    Semichew semichew malxegibaw mezmur mule zemaren melaktin yasemalen

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 4 หลายเดือนก่อน

    ይውደደኝ ጌታ ምንአድርጌለትነው እልልልልልልልልልልልልል

  • @Tube-hu1iy
    @Tube-hu1iy 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @RTRayan-b2o
    @RTRayan-b2o 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል 🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @butrkanwolabutrkanwolabutr8935
    @butrkanwolabutrkanwolabutr8935 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል 👏🌹👏🌹❤️👏🌻👏🌻👏🌻👏 አሜን አሜን 💕💯💯💯❤️💯 እልልልልልልልልልልል እልልልልልል ❣️💯👏👏🌹

  • @Mohammed2023-ui3oc
    @Mohammed2023-ui3oc ปีที่แล้ว

    amen zimare melaakt yasmaln elllllllllllllllllllllllllllll❤❤amen ❤❤❤

  • @እግዝአብሄርፍቅርነው
    @እግዝአብሄርፍቅርነው 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል የእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐❤❤❤😘😘😘😘🌺🌺🌺🌺

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ገና እዘምራለን አጥትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝሬ ያሰማልን በቤቱም ያፅናልን

  • @dxbdx81BERHANESH
    @dxbdx81BERHANESH 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልል

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen👏👏👏👏

  • @KiyaMilkDirirsa
    @KiyaMilkDirirsa 11 หลายเดือนก่อน

    Ililililililil zimare malekt yesamalin

  • @yosephhaile1781
    @yosephhaile1781 2 ปีที่แล้ว

    Zemare melakt yasmnle

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sarasaraa679
    @sarasaraa679 2 ปีที่แล้ว

    Wndmachin zimara milaktin yasmalin ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ዝማሬ ነው እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @gebeyawtebeje8492
    @gebeyawtebeje8492 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏

  • @bertokanlegssa5767
    @bertokanlegssa5767 2 ปีที่แล้ว

    Zemare melkt yasemaln mole ❤❤❤❤❤Egezhabr ymesegen

  • @SaraSara-wj4tc
    @SaraSara-wj4tc ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ዘመንህ የለመለም ፍፃሜህ ያማረ የሰመረ ይሁን ያሳዳገህ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏💖❤💜💜

  • @buranib3040
    @buranib3040 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️💖🙏❤️

  • @tigitigi6364
    @tigitigi6364 4 หลายเดือนก่อน

    ዓምአ 🥰🥰🥰🥰

  • @chaltuufaker5684
    @chaltuufaker5684 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @Fikesenbet
    @Fikesenbet ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @MmKk-bt5tx
    @MmKk-bt5tx 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እልፍነሽዶልጫ
    @እልፍነሽዶልጫ หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MegdesM-ul1dj
    @MegdesM-ul1dj 10 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙋🙋🙌🙌🙌❤❤

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልልልልልል

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Zemaramaleykit neyasemamalen 👏