አርቴፊሻል ቦይ-ፍሬንድ | ነጻነት ፖድካስት| ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E01

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @HbtemariamGebreyohannes
    @HbtemariamGebreyohannes 6 หลายเดือนก่อน +8

    ከእናንተ በጣም የተለየ አመለካከት እና እምነት ነው ያለኝ.. የተለየ ሀሳብ አመለካከት ይዛችሁ መምጣታችሁ ሀሪፍ ደስ ደስ😊😊

  • @bezagetachew9100
    @bezagetachew9100 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ምለው ወይ እንግሊዘኛው ወይም አማረኛውን ተጠቀሙ ለማነው ይሄ ሾ እናተን ለሚመስል ብቻ ነው

  • @SaydzadoYusuf
    @SaydzadoYusuf หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራሙን የምትሰሩት ለኢትዮጵያዊያን ከሆነ ለምንድን ነው በእንግሊዝኛ ምታወሩት ለምንስ ነው የተበልካቾችን አስተያየት ማትቀበሉት

  • @anbachewmekonnen6646
    @anbachewmekonnen6646 5 หลายเดือนก่อน

    የኢንግሊዝኛ ፕሮግራም እየሰራችሁ ከሆነ ወይ በኢንግልሽ ብቻ አውሩ ። ስለምንም ነገር አውሩ ብቻ አንድ ቋንቋ ይኑራችሁ። አማርኛ ተለማመዱ ወደሚዲያ ከመምጣታችሁ በፊት። ልጆቻችን ከዚህ ምን ንማሩ ?

  • @hermimela
    @hermimela 5 หลายเดือนก่อน +1

    I wounder how our ansestors would think about where we have reached as as a society.

  • @stevenjoshoa5394
    @stevenjoshoa5394 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing questions...I really enjoyed the discussion. Keep up the great work!!!!

  • @LulaaDahrann
    @LulaaDahrann 6 หลายเดือนก่อน +2

    Keep going 💪. Nice and different idea..and it's going to help us to see things differently

  • @brktytasaw9248
    @brktytasaw9248 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing episode, speaking of great episodes...🤔, when Is our cousin going to be a guest on the podcast?

  • @Afro_22
    @Afro_22 6 หลายเดือนก่อน +2

    Programu 👏newu gin miyadamitachu iko 🇪🇹 ina why in English????

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 6 หลายเดือนก่อน +2

    Tislate, you don't need to google to get answers why people get married. Traditionally people got married to create a family unit, but over the years people have been getting married for different reason one of them being finance.

  • @extrapur2986
    @extrapur2986 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dan gpt is crazy flirty, it could be good for men they can now learn charm and banter

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው ምንድን ነው ፍላጎታችሁ? የት ነው የምትኖሩት? ለመሆኑ ከኢትዮጵያ ነው የበቀላችሁት? AI Boyfriend ነው ያላችሁት
    የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ ታዳጊ ወጣት ልጆችን ወዴት ነው ጎትታችሁ ለመፈጥፈጥ እየታገላችሁ ያላችሁት
    ምንድን ነው አላማችሁ ማነው የላካችሁ? እግዚአብሔራዊ ያልሆነ የምዕራብያውያንን አጋንንታዊ ሀሳብ ገዝታችሁ በጉራማይሌ ቋንቋ ለዚህ ምስኪን ወገኔ ምን አድርግ ነው የምትሉት ወይስ እናንተ ስለፎረሸባችሁ mileage ስለመረሸ ወይም ባል ማግኘት ስለማትችሉ ሌላውን መበከል አለባችሁ? ስነስርዓት ይኑራችሁ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂 ምን አበሳጨህ ሆ😂😂

    • @estifanosfmariam1927
      @estifanosfmariam1927 6 หลายเดือนก่อน +4

      You sound so scared you'll be replaced 😂😂😂

    • @SamEndale
      @SamEndale 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much🙏

    • @Zerituye
      @Zerituye 6 หลายเดือนก่อน

      Welcome to the future 😂

    • @አስጉዡው
      @አስጉዡው 6 หลายเดือนก่อน

      ከኢትዮጵያ የበቀለ አዲስ ነገር ማወቅ መስማት የለበትም? እነሱ የነገሩህ አደግን ሰለጠንን የሚሉት ሀገሮች Ai boyfriend ፈጥረዋል የሚለው ለአብዛኞቻችን የማናውቀውን አሳወቁን። በቃ አንተን ምኑ ነው ያበሳጨህ?

  • @anbachewmekonnen6646
    @anbachewmekonnen6646 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ እንግሊዝኛውን ወይ አማርኛውን ምሰጡ። ሰው ተምታታበት እኮ።

  • @barkotnegash8595
    @barkotnegash8595 6 หลายเดือนก่อน

    this is such an interesting topic, but AI buddy is programed to be the perfect mate. isn't it like "tell her she's pretty " kinda thing? meaning it's not self-initiated. and may be even the programmer doesn't think so. I don't want to fight with a robot saying "i don't think you think I am pretty."

    • @Netsanet_Podcast
      @Netsanet_Podcast  6 หลายเดือนก่อน

      This is an interesting take

    • @sonata8866
      @sonata8866 5 หลายเดือนก่อน

      thank you i was screaming the whole episode

  • @meandmysoul23
    @meandmysoul23 6 หลายเดือนก่อน +1

    you have to watch a movie called her it related with your topic

  • @natyzike5726
    @natyzike5726 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሰለቸኝ እና ሊገባኝ ያልቻለው ጉዳይ ለአማርኛ ተናጋሪ ፕሮግራም ሰርቶ እንግሊዝኛ ተናጋሪ ለመምሰል የሚጣጣሩት ነገር ነው ።አደብ ግዙ ወይ ሙሉውን ፕሮግራም በምትሞክሩት ቋንቋ አርጉት የሚዲያ ስነምግባር ይግባቹ ።

  • @Zerituye
    @Zerituye 6 หลายเดือนก่อน

    Never thought of AI boyfriend 😂 so surprised I never heard of it either 😊

  • @hermimela
    @hermimela 5 หลายเดือนก่อน

    If not marriage then defently cats .. maybe cats then marrage

  • @blackboy3461
    @blackboy3461 6 หลายเดือนก่อน

    what!!!!!! people are getting married to have kids.