- 80
- 279 711
Netsanet Podcast
United States
เข้าร่วมเมื่อ 15 ก.ย. 2023
This is the Netsanet podcast where we talk about western problems in an Ethiopian context to see where is takes us. We have now come to youtube so stay tuned for the following episodes that we will be releasing from now on every week.
የ season 2 finale | ነጻነት ፖድካስት | NETSANET PODCAST S02 EP 22
እንኳን ወደ ነፃነት ፖድካስት ምዕራፍ ፪ ማጠቃለያ ክፍል በሰላም መጣችሁ! የምትወዷቸው አዘጋጆች ጽዮን እና ጽላተ ፣ በሳቅ፣ በፈገግታ እና በችግር ተከቦ የነበረውን ምዕራፍ ወደኋላ ተመልክተው ተጨዋዉተዋል። በዚህ ልዩ ክፍል ውስጥ ብዙ ትውስታዎችን እና እንግዶችን አንስተዋል፣ ከዚያም ተከታታዮቻቸው ከሳምንት ሳምንት አብረዋቸው ስለነበሩ አመስግነዋል።
አዘጋጆቹ፣ አስደናቂ እንግዶቻቸውን ሲያነሱ ፣ ሰይፈን አንስተው፣ ስለ ብቃቱ እንዲሁም ስለነበረው አቅም አንስተው ተወያይተዋል። በቀጣይ ክፍሎች እንደሚመጣ ተናግረውም፣ አድማጭ ተመልካቾቻቸው በጉጉት እንዲጠብቁት አሳስበዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞም እንደልቤ አውዳቸውን ያቆሙበትን ትክክለኛ ምክንያት አጋርተዋል።
እናንተ አድናቂዎቻቸው በተደጋጋሚ የምትጠይቋቸውን ለምን ጉራማይሌ ቋንቋ ታወራላችሁ የሚለውን ጥያቄያችሁን በዚህ የምዕራፉ ማጠናቀቂያ ላይ ምላሽ ሰጥተዋል። ብዙ ሰዎችን ለማካተት እንደሚሞክሩም በአፅንዖት አስረድተዋል።
የፖድካስቱ አዘጋጆችም ከምዕራፍ ፪ ውስጥ የሚወዷቸውን ክፍሎች አንስተው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል። ይሄ የምዕራፍ ማጠናቀቂያ፣ መዝጊያ ብቻ ሳይሆን የእናንተ ታማኝ ተከታታዮቻቸው ምስጋና ማቅረቢያ ነው። የፖድካስቱ አዘጋጆች ስለበራቸው ቆይታ ያወሩበትን እና የምዕራፍ ፫ ማብሰሪያ የሆነውን ክፍል ክትትል!
Welcome to the Season 2 Finale of the Netsanet Podcast! Join your favorite hosts, Tsiyon and Tsilate, as they reflect on a season filled with intrigue, challenges, and laughs. In this special episode, they share memorable moments and insights, celebrating the dynamic conversations that kept fans engaged week after week.
The hosts give a shoutout to the incredible Seife, a former guest known for his energetic and thought-provoking dialogue. They tease his exciting return in future episodes, ensuring that listeners can anticipate more engaging discussions. This nostalgic trip down memory lane also highlights why they decided to stop the beloved "Endelbe" segment, providing a glimpse into their creative process.
Fans have often questioned why the podcast combines both Amharic and English, and in this finale, Tsiyon and Tsilate explain their bilingual approach. They emphasize the importance of inclusivity and connection with a diverse audience, all while keeping the conversation lively and fun.
As they reminisce about their favorite episodes from Season 2, Tsiyon and Tsilate celebrate the fan interactions that made it all worthwhile. This season finale isn’t just a conclusion but a heartfelt tribute to their loyal listeners. Join them as they reflect on the journey and gear up for even more excitement in Season 3!
Teraki
terakiapp.page.link/bECb
Instagram
netsanetpodcast
X
NetsanetPodcast
TikTok
tiktok.com/@netsanetpodcast
🎵🎶Music Credit:
Telegram: t.me/NERLIV
Instagram: nerlivmusic
TH-cam: tinyurl.com/nerlivketero
@Netsanet_Podcast Become a Teraki subscriber today to get exclusive content! @terakiapp
Thanks for being a part of our podcast family, and we can't wait to share this episode with you!
#NetsanetPodcast #Season2Finale #TsiyonAndTsilate #PodcastReflection #FunnyPodcast #DynamicConversations #BilingualPodcast #Amharic #English #Seife #PodcastCommunity #CulturalConnection #BehindTheScenes #PodcastMemories #AudienceFeedback #PodcastHosts #Inclusion #Entertainment #GoodVibes #FutureEpisodes #ListenNow

มุมมอง: 1 628
วีดีโอ
ከወር በፊት | ነጻነት ፖድካስት | NETSANET PODCAST S02EP21
มุมมอง 2.2K2 หลายเดือนก่อน
በዚህ የነፃነት ፖድካስት አውድ የፖድካስቱ አዘጋጆች ፅላተ እና ፅዮን ማህበራዊ ሚድያዎች በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ያላቸውን ተፅዕ አንስተዋል፤ በተለይም አፅንዖት ያደረጉት የፍቅር ግንኙነት መመስረቻ መተግበሪያዎች እና እንደ ሊንክደን ያሉ መተግበሪያዎች ፍቅርን ለመፈለግ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እየዋሉ መሆኑን ተጨዋውተዋል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣው የፍቅር ግንኙነት ሁኔታ፤ በኢትዮጵያውያን ሴቶች ላይ እያደረሰ ስላለው ተፅዕ እና ጫናም አንስተዋል፡፡ አዘጋጆቹም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ባህል ላይ ጫና እያደረሱ መሆኑን እና ዲጂታል አጠቃቀም ላይ ገደብ ማስቀመጥ ያስፈልጋል የሚለውን አስረድተዋል፡፡ ሌላው ያነሱት ጉዳይ ደ...
የጁጂትሱ 50,000 ብር challenge | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02EP20
มุมมอง 1.5K2 หลายเดือนก่อน
በዚህ የነፃነት ፖድካስት ቁምነገር አውድ ላይ የፖድካስቱ አዘጋጆች ፅላተ እና ፅዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ጥቂት የጂጅትሱ አትሌቶች አንዱ የሆነውን ጆኒን ጋብዘውታል፡፡ ጆኒ ጂጁትሱን በመውደድ በመለማመድ እና ሙያዊ አትሌት በመሆን መካከል ያለውን ልዩነት ሲያብራራ፤ ስፖርቱ የሚፈልገውን ፅናት እና ቆራጥነት አጫውቶናል፡፡ ጆኒ ጂጁትሱ የሚያስገኛቸውን አካላዊ እና አዕምሯዊ ጥቅሞችንም ጠቅሶልናል፡፡ ይሄ ስፖርት በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ እየታወቀ እና እየጠነከረ ስለመምጣጡ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የጁጂትሱ አትሌቶች አንዱ ስለመሆኑ፤ ለአድመጭ ተመልካቾች አብራርቷል፡፡ ይሄ ጭውውትም ኢትዮጵያውን የጂጁትሱ አትሌቶች እየገጠማቸው ስለለው...
ልጆቻችንን አንዴት እንጠብቅ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02EP19
มุมมอง 3.2K3 หลายเดือนก่อน
ልጆቻችንን አንዴት እንጠብቅ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02EP19
የንቅሳት ህመም እና ንፅህና | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02EP18
มุมมอง 1.4K3 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የነፃነት ፖድካስት የቁምነገር አውድ ላይ፤ የፖድካስቱ አዘጋጅ ፅዮን እና ታዋቂው የንቅሳት ባለሙያ አማኑኤል ተስፋዬ በድጋሚ ተገናኝተዋል፡፡ አማኑኤል ንቅሳት መስራት ላይ ፍላጎት እያደረበት የመጣው ፕሪዝን ብሬክ የተሰኘውን ፊልም ካየ በኋላ እንደሆነ እና፤ ለመጀመሪያ ጊዜም ንቅሳት የሰራው ራሱ ላይ 11ኛ ክፍል ተማሪ እያለ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ ጥበቡን እና ችሎታውን በማሳደግ መልኩ እና የንቅሳት ባለሙያ ሆ በመቀጠል ዙሪያ ብዙ እንቅፋቶች እንደገጠሙት ተናግሯል፡፡ ንቅሳት ሀይማኖታዊ ሰይጣናዊ ይዘትንም ሊወክሉ ይችላሉ ብሎ እንደሚያስብ እና በባህል እና በልምድ ዙሪያም የተለያዩ አረዳዶች መኖራቸውን ለማስረዳት ሞክሯል፡፡...
የቲሸርት ዲዛይን ቢዝነስ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02EP18
มุมมอง 6713 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የነፃነት ፖድካስት እንደልቤ አውድ ላይ የፖድካስቱ አዘጋጅ ፅዮን አማን ታቱ በመባል ከሚታወቀው አማኑኤል ተስፋዬ ጋር ቃለመጠይቅ አድርጋለች፡፡ አማኑኤል የንቅሳት ባለሙያ እና ፋሽን ዲዛይነር ነው፤ በፖድካስቱም ላይ አርክቴክቸር መማሩን ጨምሮ ኢምፔሪያል ክሎዚንግ የተሰኘውን የልብስ ሽያጭ ንግዱን አስተዋውቆናል፡፡ በታሪኩ ውስጥም ስራ ፈጠራ እና የንግድ ተነሳሽነት፤ ከልዩ የፋሽን እይታው ጋር አብረው ይስተዋላሉ፡፡ አማኑኤል ኢምፔሪያል ክሎዚንግ እንዴት ከኢምፔሪያል ታቱ እንደተነሳ ተናግሯል፡፡ በልብስ ንግዱ ውስጥም ከ50 በላይ ዲዛይኖች በተለያዩ አይነት ሳይዞች ለተለያዩ ደንበኞች እንደሚቀርቡ ተናግሯል፡፡ የልብሱን የተለ...
ሲንግል እናትነት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02EP17
มุมมอง 3.3K3 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የነፃነት ፖድካስት ቁምነገር አውድ፤ የፖድካስቱ አዘጋጆች ፅላተ እና ፅዮን፤ በድምፅ ብቻ ከምትሰሟት ሌላ አዘጋጅ ጋር ሆነው ሲንግል ማም ወይም ልጆችን ለብቻቸው የሚያሳድጉ እናቶች ላይ ያውጠነጠነ ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይታቸውን የጀመሩት ብቻቸውን ልጃቸቸውን የሚያሳድጉ እናቶች የሚገጥማቸውን የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ፈተና በመጥቀስ ነው፡፡ ከዚያም ለውይይታቸው መነሻ እንዲሆን፤ የባለሪና ሃናን ታሪክ አንስተዋል፤ ይህቺ ሴት የቢሊየነር ቤተሰብ ልጅ የሆነ ሰውን አግብታ እሱ መኖር ወደሚፈልግበት የእርሻ ስፍራ ሄዳ እየኖረች ትገኛለች፡፡ በ30ዎቹ እድሜ ውስጥ ያለችው ሀና የ8 ልጆች እናት ስትሆን ባለቤቱ ብዙ ጊዜ ለልደቷ ...
የ አዲስ አበባ ሁኔታዎች | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02EP17
มุมมอง 3K3 หลายเดือนก่อน
በዚህ የነፃነት ፖድካስት እንደልቤ አውድ ላይ፤ አዘጋጆቹ ፅዮን እና ፅላተ አዲስ አበባ ውስጥ በቅርቡ የተፈጠሩ ሁኔታዎችን አንስተው ተጨዋውተዋል፡፡ ፅላተ የመና ወረደ ኢፒ ዝግጅት ላይ እና የቲ ፌስት ላይ መሳተፏን ተናግራ፤ የተለያዩ የሻይ ብራንዶችን፤ ኬር፤ ጋሪቾን እና ሌላ ኬንያዊ ብራንድን ማወቋን አጋርታለች፡፡ ፅላተ ጋሪቾ በጣም ብዙ አይነት ያላቸውን የሻይ አይነቶች ከቸኮሌት እና አበባ ጣዕም እስከ ፍራፍሬ እና የፍራፍሬ ድብልቅ ጣዕሞች ድረስ እንዳላቸው እና ዋጋቸው ተመጣጣኝ ቢሆንም የተወሰነ እንደሚወደድ ተናግራለች፡፡ ኬር ብራንድ ለጤና ጠቃሚ መሆኑንም ጠቅሳለች፡፡ ፅዮን የተለያዩ ምግብ ቤቶችን እንደጎበኘች እና በጣም ...
የሲቪል ኢንጂነር ኑሮ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02EP16
มุมมอง 2.2K3 หลายเดือนก่อน
በዚህ የነፃነት ፖድካስት ቁምነገር አውድ ላይ፤ የፖድካስቱ አዘጋጆች ፅዮን እና ፅላተ አንድ ልዩ እንግዳ አቅርበውላችኋል፤ እንግዳቸውም ናትናኤል አየለ ወይም ናቲ ነው፡፡ ናትናኤል፤ በሙያው የሲቪል መሀንዲስ ሲሆን፤ ለእንጨት ስራ ትልቅ ፍቅር ያለው እና ሁለቱን ዘርፎች እንዴት አንድ ጋር ማስኬድ እንደሚቻል እየሞከረ ያለ ሰው ነው፡፡ በውይይታቸው ውስጥም ናትናኤል፤ ሲቪል መሀንዲስ ሆ ሲሰራ የነበረውን ልምድ እና እንዴት እንጨት ስራ ላይ ፍላጎት እንዳደረበት ተናግሯል፡፡ የስራውን እና የፈጠራ ፍላጎቱን ማመጣጠኑም ምን ያክል ከባድ እንደሆነ እና ምን እንዳስገኘለትም አጋርቶናል፡፡ የፖድካስቱ አዘጋጆች እና እንግዳቸው ናትናኤል ስለ...
የስእል ቢዝነስ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E16
มุมมอง 9103 หลายเดือนก่อน
በዚህ የነፃነት ፖድካስት እንደልቤ ክፍል ላይ፤ የፖድካስቱ አዘጋጆች ፅላተ እና ፅን በድጋሚ አብረው ተመልሰዋል፤ ፅዮንም ከእረፍቷ ተመልሳለች፡፡ ፅዮንም የእናንተን የት ጠፋች ጥያቄ፤ እረፍት ላይ እንደነበረች በመናገር መልሳለች፡፡ የዛሬው ጭውውታቸው ትኩረት የሚያደርገው በጥበብ አለም ላይ ሲሆን፤ በተለይም ትኩረት አድርገው የተነጋገሩት ሂልተን ሆቴል ተዘጋጅቶ ስለነበረው ጉዞ ኤቨንት ሲሆን፤ የዝግጅቱ አላማም የነበረው የሰውን ልጅ እድገት ከልጅነት እስከ እውቀት በጥበብ ማሳየት ነበር፡፡ ኤግዚቢሽኑም አምስት አርቲስቶች የተሳተፉበት ሲሆን፤ እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት የጥበብ ስራዎቻቸውን ይዘው ቀርበዋል፡፡ የፖድካስቱ አዘጋጆችም ...
አጉል እምነቶች ( superstition ) | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST EP 15
มุมมอง 1.3K3 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የነፃነት ፖድካስት እንደልቤ አውድ ላይ ፤አዘጋጆቹ ፅላተ እና ሮቤል ከእንግዳቸው ዘርታዬ ጋር ተገኝተዋል፤ የዛሬው የመነጋገሪያ እርእሳቸውም ስለ አጉል እምነት ነው፡፡ ሮቤል የመወያያ ርዕሱን በማስተዋወቅ ጀምሯል፤ አጉል እምነት ማለትም በሆነ የተለምዶ ወይም የግል እምነት ውስጥ የማይሰመስል ነገርን ማመን እና በዚያ መመራት ማለት ነው፡፡ ፅላተ እና ዘርታዬ ከዚህ ጋር ተያይዞ ያላቸውን ልምድ እና አጋጣሚ ለእናንተ ለተመልካቾቻቸውም አጋርተዋል፡፡ እናንተም የየራሳችሁን ታሪክ እና ልምድ እንድታጋሩ ተጋብዛችኋል፡፡ በዚህ አጉል እምነት አለም ውስጥ ያሉትን ሁኔታዎች በአዝናኝ መልኩ ትረዷቸዋላችሁ፤ የሰው ልጆች ህይወት ላይ ያ...
Spoken Word እና ግጥም | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E15
มุมมอง 1.4K4 หลายเดือนก่อน
በዛሬው የነፃነት ፖድካስት እንደልቤ ክፍል ላይ፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ሮቤል፤ ታዋቂውን ገጣሚ፤ የስፖክን ዎርድ አቅራቢ፤ ኤምሲ፣ ኮፒ ራይተር እና ጎስት ራይተር ዘርታዬን ወደ ስቱድዮ ጋብዘውታል፡፡ ዘርታዬም የስፖክን ዎርድን እና የግጥምን ልዩነት ለመግለፅ እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ቃኝቷቸዋል፡፡ ዘርታዬ ግጥም ሲጥም ላይ የነበረውን ልምድ እና የስፖክን ዎርድ ማቅረቡን ተመለክቶ አንዳንድ ነገሮችን አጋርቷችኋል፡፡ የሚናገራቸው ታሪኮች እና ማብራሪያዎች በሙሉ አድማጭ ተመልካቾች ስፖክን ዎርድን እንዲረዱ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ የግጥምን እና የስፖክን ወርድን ልዩነት ከባለሙያው አንደበት የምንሰማበትን እና የምንረዳበትን ይሄንን ክፍል ...
ጉራማይሌ ( GuraMayle ) | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST EP 14
มุมมอง 2.8K4 หลายเดือนก่อน
ዛሬም በሌላ ነፃነት ፖድካስት ክፍል ተገናኝተነል እንኳን ደህና መጣችሁ! በዛሬው የቁምነገር አውድ፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ሮቤል ከእንግሊዘኛ ፖድካስት አቅራቢው ዳግም ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ በዚህ የፖድካስት ክፍልም አሁን ላይ እንግሊዘኛ እና አማርኛን የማደባለቅ ልምድ ስላለ አንዱን ቋንቋ ብቻ ማውራት ምን ያክል እንደሚከብድ አንስተው ተነጋግረዋል፡፡ ዳግም እንግሊዘኛን እና አማርኛን እያደባለቀ ማውራት የጀመረው ከልጅነቱ ጀምሮ እንደሆነ ሲናገር፤ ፅላተ ደግሞ እንግሊዘኛ ለማውራት ስትሞክር አማርኛ ሳታውቀው እንደምትቀላቅል ተናግራለች፡፡ ለዚህ የቋንቋው ጉራማይሌ መሆን መጠየቅ ያለባቸው የሙዚቃ ኢንደስትሪ ባለሙያዎች ናቸው ወይስ...
Rophnan in Atlanta | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E14
มุมมอง 5K4 หลายเดือนก่อน
እንኳን ወደ ነፃነት ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እንደልቤ አውድ፤ ዳግም እና ፅላተ በቅርቡ ክሪስ ብራውን እና ኢትዮጲያዊው አርቲስት ሮፍናን ስለተገኙበት ዝግጅት አንስተው በዝርዝር ተጨዋውተዋል፡፡ ክሪስ ብራውን በዝግጅቱ ላይ ከመገኘት ውጪ ምንም ሙዚቃ ባያቀርብም የብዙዎችን ፍላጎት ግን የጠበቀ ነበር ተብሎ ይታሰባል፡፡ በተጨማሪም ሰዎች በዝግጅቶች ላይ ከተገኙ በኋላ ፎቶ እና ቪድዮ በመቅረፅ ዋናውን የሚያዝናናውን ክፍል ያጡታል የሚል ሃሳብም ተነስቷል፡፡ ይሄ ልምድም በቀጥታ የሚተላለፉ ዝግጅቶች እና መሰባሰቦች ላይ ያለንን እይታ እየቀየረው ነው፡፡ በተጨማሪም፤ በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ በቅርቡ አልበሙን ጨርሶ ኮንሰር...
personal Brand ( ሰዎች ስለ እኔ ምን ያስባሉ? ) | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E13
มุมมอง 1.3K4 หลายเดือนก่อน
ዛሬ በነፃነት ፖድካስት ቁምነገር አውድ ላይ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ጊዜያዊው አዘጋጃችን ሮቤል ናቸው፡፡ የዛሬው አጀንዳቸው የነበረውም ፐርሰናል ብራንዲንግ ነበር፡፡ ሮቤል ብራንዲንግ ላይ ያለውን ልምድ፤ ስለ ብራንዲንግ ስልጠና ሲሰጥ እና ሲያስተምር ከነበረበት ጊዜ ጋር አዋህዶ አጫውቶናል፡፡ ሮቤል ሀይማኖታዊ፤ ፖለቲካዊ እና ግላዊ ብራንዲንጎችን ጠቅሶ ሌሎችም በርካታ የብራንዲንግ አይነቶች እንዳሉ ተናግሯል፡፡ የፖድካስቱ አዘጋጆችም ፐርሰናል ብራንዲንግ ምንድን ነው የሚለውን ሲተረጉሙ፤ ሰዎች ስለ እናንተ ምን ያስባሉ፤ ወይም ሰዎች ስለ እናንተ ምን እንዲያስቡ ትፈልጋላችሁ የሚሉትን ጥያቄዎች የምትመልሱበት ነው ይላሉ፡፡ በተጨማሪም፤...
የአሸናፊዎች ምሽት | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E13
มุมมอง 1K4 หลายเดือนก่อน
የአሸናፊዎች ምሽት | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E13
ራስን መሆን ሂደት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E12
มุมมอง 1.7K4 หลายเดือนก่อน
ራስን መሆን ሂደት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E12
R.a.s.s እና "social" | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E12
มุมมอง 1.9K4 หลายเดือนก่อน
R.a.s.s እና "social" | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E12
ያለፈው ሂወት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E11
มุมมอง 2K4 หลายเดือนก่อน
ያለፈው ሂወት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E11
ፈጣን ቀጠሮ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E11
มุมมอง 3.5K4 หลายเดือนก่อน
ፈጣን ቀጠሮ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E11
ወንዶች እና የአዕምሮ ጤንነት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E10
มุมมอง 3.3K5 หลายเดือนก่อน
ወንዶች እና የአዕምሮ ጤንነት | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E10
የኛ ምርጥ 10 | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E10
มุมมอง 2.4K5 หลายเดือนก่อน
የኛ ምርጥ 10 | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E10
የፍቅረኛ ዋጋ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E09
มุมมอง 5K5 หลายเดือนก่อน
የፍቅረኛ ዋጋ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E09
የኢትዮጵያ ዘፈን ኢንዱስትሪ| ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E09
มุมมอง 3.8K5 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ ዘፈን ኢንዱስትሪ| ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E09
የጭፈራ ቤቶች መቀዝቀዝ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E08
มุมมอง 2.8K5 หลายเดือนก่อน
የጭፈራ ቤቶች መቀዝቀዝ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E08
ፋሽን ሾው በአዲስ አበባ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E08
มุมมอง 5175 หลายเดือนก่อน
ፋሽን ሾው በአዲስ አበባ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E08
የመለያየት አይነቶች | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E07
มุมมอง 1.9K5 หลายเดือนก่อน
የመለያየት አይነቶች | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E07
የበዓል ክስተቶች | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E07
มุมมอง 1.3K5 หลายเดือนก่อน
የበዓል ክስተቶች | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E07
የግንኙነት አይነቶች | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E06
มุมมอง 2.5K6 หลายเดือนก่อน
የግንኙነት አይነቶች | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E06
ሌብነት በ ኢትዮጵያ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E06
มุมมอง 2K6 หลายเดือนก่อน
ሌብነት በ ኢትዮጵያ | ነጻነት ፖድካስት | እንደልቤ | NETSANET PODCAST S02E06
Hey Tselat and Tsion, hope you guys are doing great....አረ ረሳቹት ፖድካስቱን። እየጠበቅን ነው።
ፌሚኒስት ነን የሚሉ ሃበሾች ግን እንዳለ እንግሊዝኛ ተናጋሪ የሆኑት ነገር ለምንድነው? የተማሩበት የውጪ ት/ት ተማሪዎች ተፅዕኖ? የሚሰሩበት የውጭ ድርጅት ጓደኞች ተፅዕኖ? ያነበቡት መፅሃፍ? የሚከተሉት ህይወት ዘይቤ?
የኣማርኛ መርሃግብር ነው። 50% ኢንግሊሽ 50% ኣማርኛ አረ ኣንድ ቋንቋ ተናገሩ፡ ኢንግሊሽ የእውቀትም የእድገትም ምልክት ኣይደለም፡ ኣንድ የኢንግሊሽ መምህር ጀርመናዊ ወይ እስራኤላዊ የራሱ ቋንቋ ሲናገር በፍጹም ኢንግሊሽ ኣይቀላቅልም፡ ትንሽ ለህዝባቹ ክብር ቢኖራቹ ጥሩ ነው።. እኔ ኣማርኛም ኢንግሊሽም እችላለው፡ ልሰማ ስከፍተው 50\50 ሆኖብኝ ቀላቅየ ከምሰማ ብየ ተውኩት።
tefachu guys 3820 sub
Enante letewut adelem a, tefachu eko
Out of topic but you girl got🔥 hair styles. Thanks for inviting zer malo. Do you guys share this on spotify aswell.
I like your podcast,I really like you both,esp,tsi ummmmmpaaa❤
This shouldn't be the program to show your English? I thought you all are ethiopian? You speak Amharic or leave us alone.
Agbu wuledu, nothing new under the sun, stay grounded. The Westerners can't be examples. they have already lost it, confused beyond major actually.
Why Are You Gay
Heavy on ሂሳብ አይከብድም 😂 i always felt like douchebag for saying this because most people won't agree with me but thank you for saying out loud your take
Why do I know that Tsions’s mom was involved in naming the podcast, and why do I know that Tsilate’s mom passed away recently? It’s not because I’m stalking you, I promise I’m not 😃I just feel like it’s because you bring us along on your life journey so authentically that it’s hard not to be fully invested. Despite the criticism and challenges, you both stay true to who you are, and that moment at the end, where you weren’t afraid to be emotional and vulnerable, really shows your courage. You’re so genuine, and the potential is limitless. There’s so much more to explore, and I’m here for it, supporting you all the way through your journey… 🎉🎉🎉
Y'all are amazing, keep up the good work
I am your fan 🎉and like your freedom Please avoid chewing gum for the respect of the viewers and is unprofessional
you guys deserve millions of subscribers , keep going if nothing else you're bringing like minded people together , a community is forming .
You guys are doing great am always excited to watch your show. And for the next season it will be better if you add a subtitles in English and amharic that might make it easier for the audience. Love you both .
You guys were great, i hope you will return with hotter topics , i love both of you so much ❤❤❤❤
Enkuan des alachihu …. Keep going
I actually learn a lot from you. You guys are getting better
Tsi is back 🫠
Its been great listening to you guys. And i found this episode very special as you guys shared more on your personal journey's. Thank you for sharing
what is the fine line between feminism and misandry? This is because most people begin by being right and extrapolate it far and be wrong.
Hi girlie's, I’ve noticed there haven’t been any recent posts, and I just wanted to check in. I hope everything is going well and that you’re not feeling discouraged by the number of views. I’m one of your loyal followers and always look forward to your content, so please know that your work is appreciated.
ፕሮግራሙን የምትሰሩት ለኢትዮጵያዊያን ከሆነ ለምንድን ነው በእንግሊዝኛ ምታወሩት ለምንስ ነው የተበልካቾችን አስተያየት ማትቀበሉት
You guys should talk about why we don't actually speak English too [in a different episode, of course🙎🏽♀] People complain about us using English, but in reality, we are struggling out there when we need it 🤕
❤❤❤❤❤ tsi
ሰላም፦ ፅላተ እና ፂዬን፦ በጣም ደስ ትላላችሁ! I am watching your podcast from Los Angeles. I love both of your intellects! Keep up the good work and stay blessed!
In regards to swimming . Yes they put chlorine in the water for the sake of sanitation but that''s just the first step swimming pools have automated filter systems that constantly clean the water even as you are in it . And where I usually like to go to swim (Hilton) they have bi weekly checkups and once a week drainage and refill , And I remember once when i was younger that you couldn't go inside the swimming pool without showering cause the automated filtration system had been broken . But to your point there are times where i have gotten sick for swimming at the wrong place .
What I learn from this video there are people informed about many things but also have no clue about some simple things. How Tsi informed about LinkedIn is amazing.
I wish I was part of that party.. . Love you guys... Interesting episode as usual ❤❤❤
Tsi❤❤
Although I admire that you brought these topics into the platform, some statements and examples are misplaced. I also think that the platform is not balanced, the viewpoints are only coming from a female perspective.
Keep up
It was an interesting discussion to be raised in our country especially i.e emotional instability leads sexual assault feminism ideology must be developed to make women protective from abuse which leads decrease sexual assault 😊
❤
Small number of views but good interview.
I always want the best and success for you my son
I submitted a blue belt on my first day :) and am just a "hobbiest" as you labeled us. I hope you continue to practice BJJ for a little longer than what you did before coming on another podcast.
Must've been a hobbiest blue belt 😅
But jokes aside, some of my favorite training partners are Hobbiests as well. Doesn't make you any less of grappler. Some Hobbiests are dedicated, and some progress slow. It depends on their individual journey.
Go challenge him for the 50k then.
@@JohnnydoesjiujitsuHaha
@roydagi965 Am not challenging him, just pointing out some couch-jitsu black belts might pull a rubber guard submission. 😊
🔥🔥🔥
🔥🔥🔥
Let's go Johnny 🔥🔥
Your grandchildren will be proud of you guys
I love this podcast, every single episode I've watched has been informative and fun ❤. I'm so proud that we have such open minded, brilliant, beautiful ladies, in Ethiopia. I hope i can be a guest some day. Cheers🎉
Abiye I'm so proud of you ❤
th-cam.com/video/66AWjKhH_5Q/w-d-xo.html
th-cam.com/video/66AWjKhH_5Q/w-d-xo.html
th-cam.com/video/66AWjKhH_5Q/w-d-xo.html
she is me exactly me . are you sagitatiour? way you talk energy Betelhem . I am Betelhem too . same except finichit
You guys nailed this episode. Very educational! I don’t know if a lot of you can access it but there is this one kids book that I love reading for my kids. “Body boundaries make me stronger” by Elisabeth Cole.
justice for ethiopian women