ትዳር ላይ ከመወስለት የባሰ ነገር ይደረጋል |#31 Vintage Podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ሙአዝና የሺ ስለወቅታዊ ጉዳዮች ተጨዋውተዋል። የጋሽ መሀሙድ አህመድ የቅድሞ ባለቤት ኢንተርቪው፣ ባለቤቴ ቢወሰልት ይቅርታ አደርግልተላሁ ስላለችው ኤልዳና፣ ስለዳግማዊት ፀሀዬ አዲስ የሙዚቃ አልበም ፣ እንዲሁም ስለዘጠኝ ሞትና ሌሎች አዳዲስ ዜናዎች አውርተዋል። እንደምትወዱተ ተስፋ እናደርጋለን።

ความคิดเห็น • 15