ደግሞ በዘመናት || የኅብርት ዝማሬ || 6ኛ ዓመት ክብረ በዓል || Degmo Bezemenat || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 124

  • @tsegabyonas8204
    @tsegabyonas8204 8 หลายเดือนก่อน +5

    በእናንተ እየሰራ ያለው እግዚአብሔር ይክበር አሜን

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew ปีที่แล้ว +5

    አቤት ስታምሩ ሰማያዊ ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 4 ปีที่แล้ว +35

    ☝ሳይኖር ቀርቶ አይደለም ጠላት የማሰው ጉድጓድ
    አንተ መርተኸን ነው በእሳት ባጠርከው መንገድ
    ስንወጣ ስንገባ ስምህ ሆኖልን ከለላ
    ደንነታችን ነህ የሂወታችን ዋስትና
    ሃሌ ሉያ🙌

    • @mekkaguintamo5538
      @mekkaguintamo5538 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እልልልልልልልልልእልልልልልልልል

  • @zinashkebede5958
    @zinashkebede5958 4 ปีที่แล้ว +25

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል! የጠፋውን ይኽን ምስኪን ሕዝብ ወደእውነቱ የሚጠሩ እንደእናንተ ያሉ ታማኝ አገልጋዮችን በምድራችን ገና እጅግ ያበዛል፣ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለዓለም እስከዘለዓም ለእግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይሁንለት፤ አሜን

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 10 หลายเดือนก่อน +1

    በክርስቶስ ወገኖቼ ስወዳችሁ ተባረኩ ተከናወኑ❤❤❤!!!

  • @PenielGospelMinistry7801
    @PenielGospelMinistry7801 3 ปีที่แล้ว +8

    ምን ልበላችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤
    መዝሙሩ ያለፋቹበትን ፍንትዉ አድርጎ ይተርካል
    ባለርስት ናችሁ ከጎናችሁ ነን ደግሞ

  • @Moges_zedingl
    @Moges_zedingl 4 ปีที่แล้ว +15

    ጥኡም ዝማሬ ተባረኩ!!

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 4 ปีที่แล้ว +15

    አባ ስለሁሉም ነገር ተመስገን🙌🙌🙌

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን❤🙏

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 ปีที่แล้ว +20

    መንፈሰ ያለበት ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በምንም ነገር አትያዙ ዳርቻችሁን ያስፋዉ ።

    • @asefehgebriel5147
      @asefehgebriel5147 2 ปีที่แล้ว +2

      ተባረኩ። ከክፉ መናፍስት ሥራና ከዲያብሎስ እቅድ በክቡር የኢየሱስ ደም ተጋረዱ።

    • @AtnafSeged
      @AtnafSeged 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሄር ይባርካችሁ መንፈስ ቅዱስ ሁለንተናችሁ ይቖጣጠር።

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ነዉ የዘመኑ በለ ታራ እናንተ ናቹ።
    እስራትን የመትፈሩ
    ስድብን የማትበገሩ
    ነቀፋን የማትፋሩ
    መከራን የምትቀበሉ
    እናንተ ናቹ በለ ታራዎች።

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 ปีที่แล้ว +1

      Bisedebum legetachewu nw wagachewu kesemay nw

  • @itsok5409
    @itsok5409 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻amen!!

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቅጥር ሰርታህልን ስጠብቃን ታግታህ
    ስጠብቃን ታግታህ
    እንደ አይንህ ብሌን እንዲያዉ ተጠንቅቀህ
    እንዲያዉ ተጠንቅቀህ
    ስራችንን ሁሉ እየከወክልን እየከወክልን
    ዛሬ ላይ ደርሰናል ጌታ ቀድማህልን አባ ቀድማህልን

  • @legesealemtsehay3505
    @legesealemtsehay3505 ปีที่แล้ว +1

    ጥኡም ዝማሬ ተባረኩ!!
    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele
    elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelle
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +6

    የመባረክ ሚስጥሩ ማመስገን መሆኑን በደምብ ገብቷችኋል በርቱ እንኳን አደረሳችሁ

  • @mala4122
    @mala4122 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የኢየሱስ 😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🧡🧡💕💕💕💞💞💞💞❣️❣️💜💜💜💜

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ አገልግሎታቹሁ ቤተሠቦቻቹሁ ይባርክ

  • @melatwoldeyohanes421
    @melatwoldeyohanes421 4 ปีที่แล้ว +7

    እዎ የእግዚአብሔር እጅ ሰርቷል በእናንተ 🙏🙏🙏

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናቹ ይባረክ ወንድሜ ሀዋዝ እና ህብረቱ ሁሉ ፀጋው ይብዛላቹ በጣም ነፍስን የሚያርስ ነው

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ፍቅሮች በረከቶቼ😍😍😍😍😍

  • @mesayitesome8015
    @mesayitesome8015 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን በጥፍ ተባረኩ

  • @betelhemgetachew2073
    @betelhemgetachew2073 4 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልል

  • @hanatesfaye3479
    @hanatesfaye3479 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልልል

  • @firewsemmaselato
    @firewsemmaselato 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አንተ ብቻ ተመስገን ተባረክ አሁንም ከፊታችን አንተ ቅደም

  • @TemesgenBirhanu-l6z
    @TemesgenBirhanu-l6z 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን የእውነት አሜን ደንነታችን እሱ ብቻ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @MaryAsefa-z9n
    @MaryAsefa-z9n 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 4 ปีที่แล้ว +6

    ተወዳጆች ተባረኩልኝ

  • @natanlovelove5201
    @natanlovelove5201 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 4 ปีที่แล้ว +4

    amen amen 😍😍😍

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 5 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuffee maqà yesusiin maqà yesusiin ebbifamaa darbaa demaa homtii sinin qabbin 🎉🎉🎉🎉🙏🙏📖🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @fayfay510
    @fayfay510 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen..Geta yebarekachu.

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን ያድናል እየሱሰ ክርስቶስ ለዘላለም እግዚአብሔር ጽጋላይ ጽጋ ያብዛላችው 📖🛐✔🙏🙌💞

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ እንወዳቹሀለን

  • @hiruttekle7450
    @hiruttekle7450 4 ปีที่แล้ว +3

    Elelelelelelelelele Tebareklign

  • @AbeselomTarekegn-vh9wv
    @AbeselomTarekegn-vh9wv ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ !

  • @firewsemmaselato
    @firewsemmaselato 4 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hattadxb6709
    @hattadxb6709 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen
    Ellllllllllllllllllllllllllllle

  • @ghijklmnop6646
    @ghijklmnop6646 2 ปีที่แล้ว +1

    ameni amen ameni ameni ameni🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋😘

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️

  • @kalkidanbeza8808
    @kalkidanbeza8808 4 ปีที่แล้ว +6

    Geta yibarkachihu

  • @Zara-dg7up
    @Zara-dg7up 4 ปีที่แล้ว +12

    Amen I love all of you thank you very much I’m blessed by your programs even though I’m far from my country. I’m always watching your programs and helped me to be strong in my faith. 💝💝💝💝💝🥰

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 4 ปีที่แล้ว +10

    We celebrate 50 years and more !!!! May God bless you
    Tebarekulen . Ye geta tebeka yebeletal..... tebareku.....😍

  • @Nafii7024
    @Nafii7024 8 หลายเดือนก่อน +1

    Protestant neny amazing new yemir tebarekuu❤❤

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ዛመነቹን አብዝቶ ይበርክ

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 2 ปีที่แล้ว +1

    egiziyabiher zemenachun yibarik. eniquan ye liju yekiristos fit beralachu. bewededen berisu ke ashenafiowoch enibelitalen haleluya kiristosin eyalachu zemenachihu yilek. betam hiwot yemineka zimzre nw. ahunim yamenachihut erisu yimiracchu.

  • @ማዕረግአስተዋይ
    @ማዕረግአስተዋይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እጀግ በጣም ሚወደድ

  • @mezemirwrufael5038
    @mezemirwrufael5038 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም መዝሙር፤ ተባረኩ።

  • @abelwondwossen2840
    @abelwondwossen2840 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen!!!

  • @FitsumEngida-l3b
    @FitsumEngida-l3b 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ፣ጌታ፣ይባርካቹ❤

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 4 ปีที่แล้ว +2

    Abet wubetachu endet endemtaskenu kegeta moges yetenesa!!!!!!

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekiligne 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dirarghebreslassie3535
    @dirarghebreslassie3535 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek gieta

  • @SimretBelachewu
    @SimretBelachewu ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @danaldanal6121
    @danaldanal6121 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Gete yebarkachu

  • @workenish.batamarifnawhabi505
    @workenish.batamarifnawhabi505 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ድንቅ መዝሙር ነው እግዝአብሔር ይበሪከቺው እሰይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንን

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል እንዴት ነፍስን ይበራካል

  • @kenaakoo8670
    @kenaakoo8670 11 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ አዲስአበባ ያለዉን ቸርቻቹን ንገሩኝ

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami8197 4 ปีที่แล้ว +2

    Ufffff zemenachu yibarek yezerachut yibarek lemilimu silenanite hulem Egziabherin ameseginewalew 🙏😍😍😍😍

    • @ghenettesfalem269
      @ghenettesfalem269 4 ปีที่แล้ว

      Egizabiher.yibarkachu.amen.amen.geta.kenategar.yhuni

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen elllelllllllelllellel kibern misgan amlkona wudase lante yhun tabrku tsghun yabzalchu wodachalo

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 4 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @almazhaliu4748
    @almazhaliu4748 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh Eyesus geta zemenachun yibarke in Jesus name ☝️☝️ yemiyades yemilwet zimara new sel enat geta kibirun ywesed

  • @bernabasbekele6098
    @bernabasbekele6098 3 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጆች ሆይ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yebarikachew ❣️😍

  • @MuluyeGurmu
    @MuluyeGurmu 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ በርቱ የዜማው እቃ አነዳይቀየሩ

  • @htsanatmskirstos2601
    @htsanatmskirstos2601 4 ปีที่แล้ว +4

    Tsegaw ybzalachihu.. yeabatie ljoch

  • @EyasuFikre
    @EyasuFikre 2 หลายเดือนก่อน

    Ine ka Oromia kilil ka inanta ga neny geta yibarkachuu Tebaraku ❤❤❤❤

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ዝማሬ

  • @rubyethiopia362
    @rubyethiopia362 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Amee Ameen Amee 🤲🤲🤲

  • @demoze6453
    @demoze6453 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen!!!!! Tebrkuu

  • @fanualegezu423
    @fanualegezu423 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 4 ปีที่แล้ว +4

    💔💔🙏🙏

  • @solo_bmk
    @solo_bmk 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @xxxxlcellbachuusaboka7419
    @xxxxlcellbachuusaboka7419 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ellleeellleeelllee Ellleeellleeelllee Ellleeellleeelllee 🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤🎤🎤👏🎤🎤qali maliktii isamalen

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 4 ปีที่แล้ว +5

    Praise the LORD.we will unite ones again LORD willing.

  • @mekedesgezahegn9539
    @mekedesgezahegn9539 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ግን ማሲንቆ የምትጫወቱት ለምን አትዘምሩም

  • @galmatesema1600
    @galmatesema1600 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @Ethiop1998A
    @Ethiop1998A 4 ปีที่แล้ว +3

    GOD BLESS YOU ALL

  • @tagonago9353
    @tagonago9353 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameen ameen ameen yegete lijoch iiiiiiiiiillllllllllllll tsegaa yibizalachu yee orthodox imnet teketatay huluu ameen ameen ameen

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d หลายเดือนก่อน

    Aman Ewnt nwe gthy smk ykds Ewntg ibta❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @elerohe
    @elerohe 4 ปีที่แล้ว +2

    Eeesssyyyeeee tebaerkuuu tsgew yebezalchuu ❤️🙏

  • @FIREWBAHIRUBERGENE
    @FIREWBAHIRUBERGENE 4 ปีที่แล้ว +5

    #❤1

  • @bikebayu3743
    @bikebayu3743 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow leyu yehone hayle yalew mezmur new.sletesatefkubet betam edlegna negn.10q God.

  • @belaybrhanubrhanu
    @belaybrhanubrhanu 8 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤🎉

  • @christiantube8067
    @christiantube8067 2 ปีที่แล้ว +1

    wow geta yebarkachu 🙏

  • @aloniabyemaysafr579
    @aloniabyemaysafr579 4 ปีที่แล้ว +4

    How they are blessed, our almighty God bless them

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 หลายเดือนก่อน

    swedachu tebarku ❤❤❤

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 4 ปีที่แล้ว +3

    👐👐👐👐👐👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abiygizaw672
    @abiygizaw672 4 ปีที่แล้ว +1

    Endet memeret new Getan bicha mamlek!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetwondimu747
    @genetwondimu747 4 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you all

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 ปีที่แล้ว

    Berk belu
    Temesgen

  • @yeshitlagetanhe6587
    @yeshitlagetanhe6587 4 ปีที่แล้ว +2

    Blessed song heavenly father bless u ,in my life i have never seen Kalawdi choirs ,our heavenly father bless u again and again over and over.All servant of kalawdies Our great God reward u for what you have done.Asseged i love you i have seen our heavenly father work through u.i raise my hand to bless you along with my family

  • @tesfaysionsimon
    @tesfaysionsimon 10 หลายเดือนก่อน

    sile mezimuru gilite igezer yimesigen

  • @EmmanuelNahom
    @EmmanuelNahom ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድጄአችሁ ሞትኩኝ! ብሰማችሁ ብሰማችሁ አትሰለቹኝም

  • @suzan18281
    @suzan18281 4 ปีที่แล้ว +3

    kegtm gar adrgut wendmochie

  • @makdakifle2736
    @makdakifle2736 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen! Yezemenu baletera bemihretu yaderegen melkamnetun yabezalen talak amlakachin egziabher yemesgen.

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 4 ปีที่แล้ว +1

    Yetebarkachu❤️🙏🏻🙏🏻🇪🇹

  • @girmagumataw934
    @girmagumataw934 3 ปีที่แล้ว +1

    substantive and touching