G and B Ministry Family Choir Full Song/የቤተሰብ ዝማሬ ሙሉ መዝሙሮች/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 109

  • @SabaMilkyhs
    @SabaMilkyhs 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለመዝሙሩ ከልጅነቴ ጀምሮ ሰሰማው ያደኩት መዝሙር ነው እግዚአብሔር ቤተሰብን ይባርክ ስለ ለቀቃችሁልን እናመሰግናለን

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 9 หลายเดือนก่อน +10

    አነዚህን ዝማሬዎች ሰምቶ እግዚአብሔርን አለማመስገን አይቻልም ተባረኩ.......

  • @demekezewde4008
    @demekezewde4008 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስን በተቀበልኩበት በ79 ዓመተምህረት ድሬዳዋ በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በኩል 3 ካሴቶችን የዚህን የቤተሰብ መዝሙር ገዝቼ አዳምጥ ነበር። ካሴቶቹን እዛው ድሬ ጓደኛዬ ጋ አስቀምጬ በ80 ዓ.ም. ወደ ወሊሶ ከመጣሁ በኋላ አላገኘሁም ። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አግኝቼው ሳዳምጠው ሕይወቴ ታደሰ። የተባረከና በጌታ የተወደደ ቤተሰብ ናቸው። ስለነርሱ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 9 หลายเดือนก่อน +4

    በልጅነቴ እነዚህን መዝሙሮች ደጋግሜ እሰማቸው ነበር። በትዝታ ወደ ኋላ ሄድኩኝ። ጌታ ይባርካችው። የምትወደዱ ቤተሰቦች።

  • @bethelhemyifru6829
    @bethelhemyifru6829 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንንንን ምንም ቃል የምገልፅበት የለም ክብር ሀሉ ለአምላካችን ለአባታችን ይሁን !! የተባረካችሁ ለበረከት ሀኑ አሁንም ለሰዉ ሀሉ ለብርታት ለመዳን እግዛብሄርን ለማወቅ ያርጋችሁ ❤❤❤

  • @SanMakYeti
    @SanMakYeti 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩልኘ እጅግ በጣም እወዳቹሀለሁ ልጅ ሆኜ ነው የማቀው በካሴት ሰፈልገው ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ በሌላም ዝማሬ ይባርካቹ ፀልይላቹሀለሁ ብሩክ ሁኑልኘ

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 5 หลายเดือนก่อน

    A family who are blessing to my generation of believers in the 80s when the Ethiopian Evangelical churches were under severe persecution. The songs lift up my spirit every time I listen to them. Lots of Love and respect to you guys!

  • @mengistualemu5495
    @mengistualemu5495 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን!! ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። የሕይወት ዝማሬ ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
    ብዙዎች በአገልግሎታችሁ ይባረካሉ የመዳንም ሕይወት በረከትን እናገኛለን እንባረካለን እንጽናናለን ተባረኩ።

  • @b.w.2099
    @b.w.2099 9 หลายเดือนก่อน +2

    Oh wow! This brought a lot of childhood memories. We used to song most of this songs at Catholic church. እናቅርብ ምስጋና; ጌታ ያላለው አይሆንም; እንደ ማርያም ልሁን etc..love to see Tiye Tiruye. ለዘላለም ተባርካቹ ቅሩ 🙏🏾🙌🏾🙏🏾🙌🏾

  • @show8133
    @show8133 29 วันที่ผ่านมา

    የልጂነት ዘመኔ መዝሙር በትዝታ ነጎድኩኝ ምን አይነት ደግ ዘመን ነበር

  • @BirhanuHuriso
    @BirhanuHuriso 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤what amazing singers all when I was younger before 37years ago i knew that all songs

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤
    ጥሩአማ ትምህርት ይሁንላችሁ በተለይ እዚህ ዘመኑ ላይ በመላው አለም ያላችሁ እህቶች የባህል ልብስ ለብሶ የመዝሙር ጸጋ አለን በማለት በየመድረክ ላይ በመቆም የሌላን መዘምራን መዝሙር መዘመር ብቻ ሳይሆን ቢያንስ ከአንድ አመት እስከ ሁለት አመት እርቀት በሃላ የእራስን መዝሙር ጸልየንም በጸጋ ፍሪአማነታችንን ልንአውቅም ልንአሳይ ይገባናል ብዬ ከልብ የሆነ የፍቅር ሃሳቤን እተዋለሁ ተባረኩልኝ በእጥፉ ወገኖች።
    ❤❤❤

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 9 หลายเดือนก่อน +1

      መዝሙር: እኮ ከላይ የሚሠጥ ፡ የፀጋ ሥጦታ ነው : አይደለም ሁለት አንድ፡ ኣመት : በመቆየ ት : የሚሠጥ፡😊...የ ሐገር : ልብሡ... No problem 🙏

    • @buroukteklemichael5186
      @buroukteklemichael5186 9 หลายเดือนก่อน

      @@romangebru5846
      እኔም ይህ ሃሳብን የምጋራው ከላይ የጸጋ ስጦታውን ከተቀበልነው በፍሬአማነት እናሳይ ባይ ነኝ ከመድረክ አርበኝነት በመውጣት

  • @yisihakmasore9724
    @yisihakmasore9724 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን!! አሜን!! አሜን!!!
    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን:: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ:: በረከቶቻችን ናችሁ::

  • @aknahus
    @aknahus 9 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ! ብዝት ብላችሁ ተባረኩ:: ለከትሞ ከልጅ ልጆቻችሁ ጋራ መድረኩን ሞልታችሁ እንድናያችሁ የጌታ ፍቃድ ይከናወን::ክብሩን ለእርሱ ሰጥታችሁታልና እርሱ ደግሞ ዘለዓለማዊ ያድርጋችሁ:: አሜን!!!

  • @kassechmekuriya3243
    @kassechmekuriya3243 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ጌታ የባረካችሁ ቤተሠቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ይህ ሁሉ ድል መቼም በቀላሉ አልመጣም የረዳችሁ ይባረክ እልልልልልልል!!!!!!!❤❤❤

  • @LyuNeh
    @LyuNeh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጊዜው ትንሽ ረቅ ብሏል 1980ዎቹ በልጅነቴ በኳየር ገባሁ ታዲያ በጣም የሚንወደውና ሁሌም ከካሴት እየጻፍን የሚንዘምረው ይህን የቤተሰብ መዝሙሮች ናቸው

  • @seblegashaw3448
    @seblegashaw3448 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ መዝሙር አይደለም ስብከት የማይጠገብ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 9 หลายเดือนก่อน

    የምትደንቅ የእግዚአብሔርን እጅ በዚህ ቤተሰብ አይተናል:: ለዘልአለም ተባረኩ!!

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 9 หลายเดือนก่อน +2

    በምድር ከዝ ይምበልጥ በረክት ምን አለ
    ዘለላም የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ

  • @azebtewolde822
    @azebtewolde822 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you all familys wonderful worship again and again God bless you ❤❤❤

  • @senait2218
    @senait2218 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተባረኩ ❤😊 እንዲህ በአንድነት እግዚአብሔርን ማመስገን ያለ ብዙ ዋጋ እንዳልሆነ ያስታውቃል።

  • @amaretezera316
    @amaretezera316 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you!! A unique family who lived and served the church of our God in my generation. We’re very much blessed by your testimony!!
    Your reward is evident in His presence, but I hope His church will also recognize and bless you in a special way!!!
    God bless you dear family!!!! Much love!!!

  • @gashawbelay9657
    @gashawbelay9657 9 หลายเดือนก่อน

    You are blessed royal priests and singers. Great examples of family love and unity. Praise the Lord who helped you to overcome all barriers of unity and love.

  • @tigistmatheos2874
    @tigistmatheos2874 6 หลายเดือนก่อน

    what a blessing is to sing for God as a family.

  • @GezahagnErebo
    @GezahagnErebo 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!
    ለዘልአለም ተባረኩ!!
    "አላወራም ለሰው ምስጥሬን ጉድለቴን/ጉዴን ሽፍን አርጎ..." የሚልን መዝሙር እንዳገኝ እርዱኝ!! በቅድሚያ ተባረኩልኝ!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ አሜን💖💖💖

  • @abrahamtsige7874
    @abrahamtsige7874 5 หลายเดือนก่อน

    What a Lucky Family!!!!! May God bless you even More !!

  • @maa.mariam1362
    @maa.mariam1362 9 หลายเดือนก่อน

    Mamina, you are so blessed to have all your kids praising God with you.
    Love from Eritrea.

  • @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
    @ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ። እውነትም የአምላክ ቸርነቱና ምህረቱ አያልቅም። ይመስገንጌታችን!!

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 9 หลายเดือนก่อน

    May God bless you guys for posting this whole recording again……….it took me back to my first days of walk with the Lord. These are very special songs ….! Praise the Lord…….He entrusted you with such gifts so you could be a blessing to so many…… It brought a lot of joy to me when you made this video a few years ago, and I felt the same way when I saw it today. ❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 9 หลายเดือนก่อน

    Amen, Amen, Amen 🙏
    Truly, a blessing and a testament to God’s faithfulness and goodness 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for posting. All-time favorite songs. Many blessings!!!!

  • @urgeayele6400
    @urgeayele6400 17 วันที่ผ่านมา

    My God blessings this family ....Ameen...

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 8 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን መዝሙሮች እየሰማሁ በልጅነት እድሜዬ ስንት ቀን ከታመምኩበት እንደተፈወስኩ አስታውሳለሁ። እግዚአብሔር በዝማሬ ውስጥም ስለሚሰራው ተአምራት በደንብ አይቼበታለሁ። የጸጋው ባለቤትና ሰጭ ይመስገን። በዚህ መልክ ደግሞ ሳያችሁ ሁልጊዜ እደሰታለሁ።

  • @Thobi587
    @Thobi587 9 หลายเดือนก่อน

    ABREN ENAMESGIN ENIKREB SANFERA , WOW MY FAVORITE SONG !!! GOD BLESS YOU ALL!!!!!!!!

  • @azebtewolde822
    @azebtewolde822 8 หลายเดือนก่อน

    Wow the best God bless you familys wonderful worship again and again God blessed ❤❤❤❤

  • @meem3233
    @meem3233 9 หลายเดือนก่อน

    Blessed all family, when I hear this insatiable family songs I will step back and remember how it has been in the Lord's house all my life.

  • @sabamekonnen6070
    @sabamekonnen6070 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረኩ እጅግ እወዳችኋለሁ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 9 หลายเดือนก่อน

    "Amen."!!🙌💓✅️
    God bless you all abundantly.
    Amazing family worship.
    More grace for all.

  • @ayantutadesse1620
    @ayantutadesse1620 9 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil zimare new betam hitsan hogne suday school hogne esemawum lijineten asitawosegn be Inba new yesemahut rejim edimena tena yisitachiwu❤❤❤❤ yetadele new anten yizo yemicheris yealemin gizo🎉🎉🎉🎉

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 9 หลายเดือนก่อน

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን ይብዛ ጥያቄያችን አክብራቹ የተወደውን የአንድነት መዝሙራቹን ስላቀረባቹልን ተባረኩ እንውዳችሁአለን እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 9 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen Geta yibarkachu btamm new mtamrut bza. lay menfs kedus ale knant gar❤❤🎉

  • @immanuel342
    @immanuel342 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ማብዛትን ያውቃል እግዚአብሔርን የሚፈሩትን የሚለውን በእናንተ ቤተ ሰብ አየው ማለት ይቻላል፡፡እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @efrempetros8622
    @efrempetros8622 8 หลายเดือนก่อน

    ዘይጽገብ መዝሙር ንእስነተይ ፥ብዙሕ ዝክሪን ናፍቖትን ... ። ኣምላኽ ይባርኹም

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 9 หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን! ለምልሙ❤❤❤❤

  • @seblekebede1789
    @seblekebede1789 9 หลายเดือนก่อน

    Amen .God bless your family.

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 8 หลายเดือนก่อน

    ስንቴ እንደፈለኩ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @rahelashenafi5791
    @rahelashenafi5791 9 หลายเดือนก่อน

    Amlake endebaletegenetu meten bekeristos eyesus yemiasfelegachHun hulu yemulabachHu !!!!!!!!!!! Ewdachuhalehu Shalom

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 9 หลายเดือนก่อน

    May God bless you all beautiful family.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @melatmelese7185
    @melatmelese7185 4 หลายเดือนก่อน

    Please @G&B post your old albums, i used to hear them when i was growing up, your 1st and 2nd albums.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you more and more!

  • @SelamawitDenbi
    @SelamawitDenbi 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርካችሁ እኛም ተባርከናል።

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 9 หลายเดือนก่อน

    Tebareku
    Blessed family ❤❤❤

  • @getac2259
    @getac2259 9 หลายเดือนก่อน

    God bless this family

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 9 หลายเดือนก่อน

    ❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 burukan family 🕊🕊🕊

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹሁ በብዙ ።አመሰግናለሁ።🎉🎉🎉

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 9 หลายเดือนก่อน

    🙏❤️🙏Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll Egziabher ybarek ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁእናንተ የክርስቶስ አምባሳደሮች

  • @asefaguta3578
    @asefaguta3578 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናችሁ ይባረክ የማይጠገብ ዝማሬ ነው

  • @astertesfamariam89
    @astertesfamariam89 9 หลายเดือนก่อน

    What a talented and blessed beautiful family ❤❤❤

  • @mitikenegeseasfaw5137
    @mitikenegeseasfaw5137 9 หลายเดือนก่อน

    ያፀናችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ።

  • @kulenikitessa9010
    @kulenikitessa9010 9 หลายเดือนก่อน

    Lovely ! God bless you and your generations!

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 9 หลายเดือนก่อน

    Zemen yemayishirachew mezmuroch!!!!! tebareku tsega yibzalachu!!!!!!!

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 9 หลายเดือนก่อน

    እሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤️❤️❤️❤️

  • @AlbaZarello
    @AlbaZarello 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen

  • @yemisrachabay2766
    @yemisrachabay2766 8 หลายเดือนก่อน

    May God belss all❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 9 หลายเดือนก่อน

    Wow wow Amennne zemanchu lezllame yibrkachu God blesse you All tame 🌷🙋🙆‍♂️💯💕🎉👋🎂🎶🎧👍😍🥰🙋‍♀️💞🌹🇿🇦🙏🎊❤️🙌✋🙋‍♂️💖👏✌️🎤

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታን ነፍሴ ባርክችው!❤️🙏🏽

  • @yemisrachabay2766
    @yemisrachabay2766 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you and GBU

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 9 หลายเดือนก่อน

    AMENNNNNN HALELUYA 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen ❤❤❤❤

  • @margareatemesrobe7362
    @margareatemesrobe7362 9 หลายเดือนก่อน

    Zemenachihu yilemilim.Amen

  • @kidistteklemichael4081
    @kidistteklemichael4081 9 หลายเดือนก่อน

    Blessed Family

  • @tamytamy2180
    @tamytamy2180 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Egzahaber Stegawu Yibizalachu ❤❤

  • @EphrmeTesma
    @EphrmeTesma 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ:ይባርካችሁ

  • @hiwotzemenay7925
    @hiwotzemenay7925 9 หลายเดือนก่อน

    Wow, amazing song! God bless you 🙌

  • @tsiontesfaye9758
    @tsiontesfaye9758 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you!

  • @MeratuSedamo
    @MeratuSedamo 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @menenalemayehu7689
    @menenalemayehu7689 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን……

  • @rahelgemmeda2324
    @rahelgemmeda2324 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you❤

  • @tss6396
    @tss6396 9 หลายเดือนก่อน

    Blessings from a blessed family!

  • @fanabaire2247
    @fanabaire2247 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 9 หลายเดือนก่อน

    በእድሜ እና በጤና
    ተባረኩ

  • @kidistteklemichael4081
    @kidistteklemichael4081 9 หลายเดือนก่อน

    Tebarekhu

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarku

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabarekeuuu ❤❤❤

  • @mengistualemu5495
    @mengistualemu5495 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን!!

  • @HannaaZawudu
    @HannaaZawudu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyegebre5321
    @afomiyegebre5321 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @graceasfaw8011
    @graceasfaw8011 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበል ተባረኩ

  • @tatekkassa54
    @tatekkassa54 9 หลายเดือนก่อน

    🙏 🙏 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 หลายเดือนก่อน

    Haleluyaaaaaa 🤝🏽 ❤❤❤

  • @tewedajgebreselassie4818
    @tewedajgebreselassie4818 9 หลายเดือนก่อน

    Can we find the book your mom wrote on Amazon. I heard the interview & love to read her book.

  • @tizitadangaro5695
    @tizitadangaro5695 9 หลายเดือนก่อน

    Elilililili ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelpaulos1866
    @samuelpaulos1866 9 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you