ለህፃናት የብሮኮሊ ጥቅሞች || Benefits of Broccoli for Babies || የጤና ቃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มี.ค. 2022
  • ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia: ለህፃናት የብሮኮሊ ጥቅሞች || Benefits of Broccoli for Babies || የጤና ቃል || seyfu on ebss የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ።
    በቴሌ ግራም ይጻፉልን
    Follow me!
    TH-cam: bit.ly/3cfDmPR
    Facebook: / yetenakalhd
    Twitter: / yetenakal
    Telegram: t.me/Yetena_kal
    ኢንፎርሜሽን ለማግኘት
    t.me/Yetena_kal
    ==============================================================================
    ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች
    =============================================================================

    bit.ly/3qIOFs4
    bit.ly/3nlBECU
    bit.ly/3wT4HR6
    bit.ly/3nlcF2z
    bit.ly/32bWP2d
    bit.ly/3Fgyia8
    bit.ly/3qILn88
    bit.ly/3DtSeWU

ความคิดเห็น • 10

  • @user-mb1ub1dn4e
    @user-mb1ub1dn4e 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናም ልጀ 6 ጨርሳ ወደ7 ሂዳለች ምን ምን ልመግባት

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? የተመጣጠቡ ምግቦችን እየፈጨሽ መስጠት ትችያለሽ ቡላ አጥሚት ቀጠን ያለ ገንፎ...።

  • @rehikajemal2982
    @rehikajemal2982 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር ልጄ 6ወሩ ነው ብሠጠው ችግር ይኖረዋል

  • @hiwi7662
    @hiwi7662 2 ปีที่แล้ว

    አረ ዶክተር እርዴኝ ከወለድኩ7ቀኔነው እናም ጡቴ በጣም በጣም ከብጧል ልጀም ልጠባው አልቻለችም እና ውስጡ እደድጋይ ሆኖብኛል ምን ሌድርግ ህክምናም ሄጀ ነበረ ግን ምንም ፋይዳ የለው በሞቀ ውሀ እያጠብሽ እለቢው አሉኝ አለብኩት ግን ምንም ለውጥ የለው ልጀን ማጥባት እፈልግ ነበረ አልቻልኩም ደሞ ጫፉ ወደ ውስጥ የገባ ነው አልያዝ አላት

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ለሰስ ባለ ውሃ እና በፎጣ እሽው ይወጣል አይዞሽ!

  • @Fady-xu8zj
    @Fady-xu8zj 2 ปีที่แล้ว

    የጤና ቃል 5 ወሩን ጨርሷል ልጀ አሁን መመገብ እችላለሁ ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? አዎ ጀምሪለት!

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 ปีที่แล้ว

      ላሁኑ ግን ቀለል ያለ ቢሆን ለምሳሌ አጥሚት ቡላ የተፈጩ ምግቦች ...

    • @Fady-xu8zj
      @Fady-xu8zj 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የጤና ቃል