Yetena Kal Hd
Yetena Kal Hd
  • 476
  • 4 584 967
የጉበት በሽታ እና እርግዝና |የጤና ቃል| Liver Disease & Pregnancy: What You Need to Know About Hepatitis B
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ #ethiopiaየጉበት በሽታ እና እርግዝና |የጤና ቃል| Liver Disease & Pregnancy: What You Need to Know About Hepatitis Bየጤና ቃል የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ።
Follow me!
TH-cam: bit.ly/3cfDmPR
Facebook: YetenakalHD
Twitter: yetenakal
Telegram: t.me/Yetena_kal
ኢንፎርሜሽን ለማግኘት
t.me/Yetena_kal
==============================================================================
ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች
==============================================================================

bit.ly/3qIOFs4
bit.ly/3nlBECU
bit.ly/3wT4HR6
bit.ly/3nlcF2z
bit.ly/32bWP2d
bit.ly/3Fgyia8
bit.ly/3qILn88
bit.ly/3DtSeWU
มุมมอง: 74

วีดีโอ

የሴት ብልት ማሳከክ Vulvar itching የጤና ቃል
มุมมอง 4967 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia: በየሴት ብልት ማሳከክ Vulvar itching የጤና ቃልየተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/3nlcF2z bit.ly/32bWP2d bit.ly/3Fgyi...
ጡት የሚያጠቡ እናቶች ላይ የሚከሰቱት የጡት ላይ ህመሞች| የጤና ቃል | Breast Pain in Breastfeeding Moms: Causes & Solutions
มุมมอง 14914 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች ይህ ቪዲዮ ጡት የሚያጠቡ እናቶች ላይ የሚከሰቱት የጡት ላይ ህመሞች| የጤና ቃል | Breast Pain in Breastfeeding Moms: Causes & Solutions ስለ የጡት ካንሰር ማወቅ ያለብዎትን ሁሉንም ነገር ይመለከታል ፣ እንደ የጡት ቅርፅ ለውጥ እና ያልተለመደ የጡት ጫፍ መፍሰስ ፣ የአደጋ መንስኤዎችን እና እንደ እርጅና እና የቤተሰብ ታሪክ ያሉ ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶችን ከመገንዘብ ጀምሮ የተለመዱ ምልክቶችን ከማወቅ ጀምሮ እንዲሁም ስለ የጡት ካንሰር መስፋፋት እና ለውጦች ካጋጠመዎት የህክምና እርዳታ ስለማግኘት አስፈላጊነት እንነጋገራለን። ይህ ቪዲዮ ለመረጃ አ...
ልጆች አይምሯቸው ፈጣን እና ብሩህ እንዲሆን የጤና ቃል
มุมมอง 19721 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:ህጻናት ክብደታቸው ጥሩ የሚባለው ስንት ሲደርስ ነው? || በአመት ስንት ኪሎ መጨመር አለባቸው? || የጤና ቃል የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/...
ጊዜው ያለፈ እርግዝና | የጤና ቃል| Understanding Post-term Pregnancy: Risks & Solutions
มุมมอง 241วันที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች ጊዜው ያለፈ እርግዝና | የጤና ቃል| Understanding Post-term Pregnancy: Risks & Solutions በዚህ ቪዲዮስለ ድህረ-ጊዜ እርግዝና ወሳኝ እውነታዎችን በቅርብ ቪዲዮችን ያግኙ! ከአርባ ሳምንታት በላይ ማለፍ ምን ማለት እንደሆነ፣ ለእናቲቱም ሆነ ለሕፃኑ ተጓዳኝ ስጋቶች፣ እና ከጤና እንክብካቤ አቅራቢዎች ጋር የቅርብ ክትትል እና የመግባባት አስፈላጊነትን ይረዱ። ለምን ከ5-10% የሚሆኑት እርግዝናዎች ከተለመደው የጊዜ ገደብ በላይ እንደሚራዘሙ እና በእነዚህ የተራዘሙ እርግዝናዎች ላይ ተጽእ ሊያሳድሩ የሚችሉ ምክንያቶችን ይወቁ። ከአማካይ በላይ የሆኑ ሕፃ...
ከወሊድ በኋላ ግንኙነት ማድረግ (መጀመር) ያለብን መቼ ነው? የጤና ቃል
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:ከወሊድ በኋላ ግንኙነት ማድረግ መጀመር ያለብን መቼ ነው? | The number of times you need to have sex to get pregnant የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። Edited by : @ካሴት - Cassette በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟...
ከማህጸን ውጭ እርግዝና የጤና ቃል Ectopic pregnancy
มุมมอง 16314 วันที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:ከማህጸን ውጭ እርግዝና የጤና ቃል Ectopic pregnancy የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/3nlcF2z bit.ly/32bWP2d bit.ly/3...
የወር አበባ መቅረት ቀን አሳልፎ መምጣት Amenorrhea የጤና ቃል
มุมมอง 25321 วันที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:የወር አበባ መቅረት ቀን አሳልፎ መምጣት Amenorrhea የጤና ቃልየተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/3nlcF2z bit.ly/32bWP2d bit.l...
ከወለድሽ በኋላ የመከፋት የድብርት ስሜት ተሰማሽ? የጤና ቃል Understanding Postpartum Pain & Depression
มุมมอง 32728 วันที่ผ่านมา
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች ከወለድሽ በኋላ የመከፋት የድብርት ስሜት ተሰማሽ? የጤና ቃል Understanding Postpartum Pain & Depression በዚህ ቪዲዮ #ethiopia አዲስ ሕይወት ወደ ዓለም ማምጣት አስደሳች ክስተት ነው፣ ነገር ግን ከወሊድ በኋላ ህመም እና ድብርት ብዙ አዲስ እናቶችን ሊጎዳ ይችላል። ከህጻን ብሉዝ እስከ ከወሊድ በኋላ ድብርት እና ሳይኮሲስ የመሳሰሉ ከባድ ሁኔታዎች እነዚህን ልምዶች መረዳት ወሳኝ ነው። ይህ ቪዲዮ መገለልን ይሰብራል እና በድህረ ወሊድ ፈተናዎች ላይ ብርሃን ይፈጥራል፣ ለአራስ እናቶች ድጋፍ እና መረጃ ይሰጣል። በሆርሞን ለውጥ የሚመራ የሕፃን ብሉዝ አ...
የወንዶች የወሲብ ድክመቶች መንስኤ | የጤና ቃል| Male Wesib problems
มุมมอง 501หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia: ከወሊድ በኋላ ያለ ወሲብ ለአዲስ እናቶች / አባቶች || የጤና ቃል || Sex After Birth Postpartum Intimacy for New Moms/Dadsየተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3...
ልጄ ምንም ክብደት አይጨምርም ጡቴ ስላልበቃው ፎርሙላ ጀመርኩኝ!
มุมมอง 288หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia:ህጻናት ክብደታቸው ጥሩ የሚባለው ስንት ሲደርስ ነው? || በአመት ስንት ኪሎ መጨመር አለባቸው? || የጤና ቃል የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly/3wT4HR6 bit.ly/...
ህፃናት መች ነው ጥርስ ማብቀል ያለባቸው ? የጤና ቃል| When should babies start teething?
มุมมอง 303หลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ#Ethiopia: ህፃናት መች ነው ጥርስ ማብቀል ያለባቸው ? የጤና ቃል| When should babies start teething?| seyfu on ebss የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ። በቴሌ ግራም ይጻፉልን Follow me! TH-cam: bit.ly/3cfDmPR Facebook: YetenakalHD Twitter: yetenakal Telegram: t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት t.me/Yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች ፟ bit.ly/3qIOFs4 bit.ly/3nlBECU bit.ly...
የህጻናት ኩላሊት ዉሃ የመቋጠርና የማበጥ ችግር|የጤና ቃልThe problem of water retention and swelling of children kidneys
มุมมอง 211หลายเดือนก่อน
የህጻናት ኩላሊት ዉሃ የመቋጠርና የማበጥ ችግር|የጤና ቃልThe problem of water retention and swelling of children kidneys
የህፃናት የጭንቅላት ውስጥ ኢንፌክሽን || meningitis in children || የጤና ቃል
มุมมอง 169หลายเดือนก่อน
የህፃናት የጭንቅላት ውስጥ ኢንፌክሽን || meningitis in children || የጤና ቃል
የወር አበባ ህመም ያምሻል? ይሄው መፍትሄ | የጤና ቃል | Understanding PMS: Symptoms, Causes, and Relief
มุมมอง 146หลายเดือนก่อน
የወር አበባ ህመም ያምሻል? ይሄው መፍትሄ | የጤና ቃል | Understanding PMS: Symptoms, Causes, and Relief
በምጥ ለመውለድ ላሰባችሁ እናቶች ይሄው መፍትሄ || የጤና ቃል || Staying Fit & Safe: Exercise Tips for Expectant Mothers
มุมมอง 6262 หลายเดือนก่อน
በምጥ ለመውለድ ላሰባችሁ እናቶች ይሄው መፍትሄ || የጤና ቃል || Staying Fit & Safe: Exercise Tips for Expectant Mothers
ከማርገዝሽ በፊት የባልሽን እና የራስሽን የደም አይነት ማወቅ አለብሺ!
มุมมอง 3552 หลายเดือนก่อน
ከማርገዝሽ በፊት የባልሽን እና የራስሽን የደም አይነት ማወቅ አለብሺ!
ከአንድ አመት በታች ልጅ ላላችሁ ወላጆች ለናንተ ነው | የጤና ቃል | Baby Care 101: Essential Tips
มุมมอง 6232 หลายเดือนก่อน
ከአንድ አመት በታች ልጅ ላላችሁ ወላጆች ለናንተ ነው | የጤና ቃል | Baby Care 101: Essential Tips
ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና #pregnancy || የጤና ቃል || Ectopic pregnancy
มุมมอง 2132 หลายเดือนก่อน
ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና #pregnancy || የጤና ቃል || Ectopic pregnancy
በእርግዝና ወቅት ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ አደገኛ ምልክቶች Danger signs of pregnancy የጤና ቃል
มุมมอง 6432 หลายเดือนก่อน
በእርግዝና ወቅት ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ አደገኛ ምልክቶች Danger signs of pregnancy የጤና ቃል
በኦፕሬሽን (CS) የወለደች እናት ቀጣይ ልጆቿን በምጥ መውለድ የምትችለው መቼ ነው?Can You Have a Natural Birth After a C-Section?
มุมมอง 5852 หลายเดือนก่อน
በኦፕሬሽን (CS) የወለደች እናት ቀጣይ ልጆቿን በምጥ መውለድ የምትችለው መቼ ነው?Can You Have a Natural Birth After a C-Section?
በእርግዝና ወቅት ጾታዊ ግንኙነት እስከመቼ ይፈቀዳል? የጤና ቃል | Tsotawi Gingnuet Eske Sint Wer Yfekedal?
มุมมอง 6522 หลายเดือนก่อน
በእርግዝና ወቅት ጾታዊ ግንኙነት እስከመቼ ይፈቀዳል? የጤና ቃል | Tsotawi Gingnuet Eske Sint Wer Yfekedal?
የማህፀን ግድግዳ መጣበቅ |የጤና ቃል| Unveiling Asherman's Syndrome: The Hidden Cause of Infertility
มุมมอง 2532 หลายเดือนก่อน
የማህፀን ግድግዳ መጣበቅ |የጤና ቃል| Unveiling Asherman's Syndrome: The Hidden Cause of Infertility
በአፍንጫ የሚገባ የምግብ ቱቦ ምን ያህል ጊዜ ነው መቆየት ያለበት? || How long should a Nasogastric Tube last?
มุมมอง 1283 หลายเดือนก่อน
በአፍንጫ የሚገባ የምግብ ቱቦ ምን ያህል ጊዜ ነው መቆየት ያለበት? || How long should a Nasogastric Tube last?
በእርግዝና ወቅት በፍጹም መወሰድ የሌለባቸው መድሃኒቶች || የጤና ቃል || Pregnancy and Medication: What's Safe?
มุมมอง 3783 หลายเดือนก่อน
በእርግዝና ወቅት በፍጹም መወሰድ የሌለባቸው መድሃኒቶች || የጤና ቃል || Pregnancy and Medication: What's Safe?
የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ? የጤና ቃል|| Baby Strollers: Boon or Bane?
มุมมอง 4233 หลายเดือนก่อน
የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ? የጤና ቃል|| Baby Strollers: Boon or Bane?
ህጻናት በቀን ስንት ጊዜ ካካ ማድረግ አለባቸው? || የጤና ቃል || The Poop Guide: How Often Should Kids Go?
มุมมอง 7843 หลายเดือนก่อน
ህጻናት በቀን ስንት ጊዜ ካካ ማድረግ አለባቸው? || የጤና ቃል || The Poop Guide: How Often Should Kids Go?
የማህጸን ዕጢ || የጤና ቃል || Uterine Fibroids፡ The Silent Tumors
มุมมอง 3444 หลายเดือนก่อน
የማህጸን ዕጢ || የጤና ቃል || Uterine Fibroids፡ The Silent Tumors
በእርግዝና ወቅት ፓፓያ እና አናናስ መብላት... የጤና ቃል| Papaya & Pineapple- Safe Pregnancy Super
มุมมอง 5304 หลายเดือนก่อน
በእርግዝና ወቅት ፓፓያ እና አናናስ መብላት... የጤና ቃል| Papaya & Pineapple- Safe Pregnancy Super
የፅንስ ሞት || የጤና ቃል || Exploring Fetal Disappearance: Causes and Risks
มุมมอง 3514 หลายเดือนก่อน
የፅንስ ሞት || የጤና ቃል || Exploring Fetal Disappearance: Causes and Risks

ความคิดเห็น

  • @haymanotyilma761
    @haymanotyilma761 35 นาทีที่ผ่านมา

    eyanebebek new ende metenegeren dr. meselehegn nbr🤣

  • @fatumalema8375
    @fatumalema8375 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ ጥያቄ አለኝ የ6 ወር ወንድ ልጅ አለኝ እና ብልቱ ሁለት ወር ካለፈው ቡሀላ ወደ ውስጥ ይገባል ግን ለመሽናት አይቸገርም ህመም እራሱ የለውም ግን ቆዳውን ስነካካው ከውስ ይወጣል ይሄ ነገር እንዴት ነው ችግር ይፈጥራል? ምንድነውስ ምክንያቱ የሚያመጣውን ችግር ለመረዳት ነበር በጣም አመሰግናለሁ ለትምህርትህ

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር የኔ ልጀ ሳኡድ ነበር የተወለደቺው አሁን ወደ ኢትዮጵያ ሂዳለይ ከሄደቺ ገና 2ወር አልሆናትም ሁለተየ ተከትባለይ አሉኝ

    • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
      @AhhshdhSggshsg-xu7xq 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና መልስልኝ ሳኡድ እያለይ ሁለተየ አሰከትቤታለሁ እድሜዋ 7ወርነው ኢትዮጵያ ከሄደቺ ገና 2ወር ሳይሆናት እደት ሁለት ክትባት ትከተባለቺ በአላህ መልስልኝ ጨቆኛል

  • @Maya_614
    @Maya_614 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ከተወለዱች ሶስት ወር ሆኗታል ነገር ግን ስትወለድ 3,5ነበረች አሁን 5,5ናት ምን ይሻላል

  • @AxmawitAxi
    @AxmawitAxi 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህፃናት ኣጥበን ነው ማስከተብ ያለብን ወይስ ከተከተቡ ቡሃላ እንጠባቸው የትኛው ይሻላል

  • @user-bi3xk7qw3x
    @user-bi3xk7qw3x วันที่ผ่านมา

  • @user-bi3xk7qw3x
    @user-bi3xk7qw3x วันที่ผ่านมา

    ስላም ዱክተር በናትህ ጥያቂየን መልስልኝ ጭንቅ ውሥጥ ነኝ ካስወርድኩ በ8ቀን ሀኪም ቤት ችክ ሳደርግ በጣም ትንሺ ነገር አለ አሉኝ ደግሜ ስሞክር ደም ብቻ ትንሺ ፈስሥኝ ያ ማለት ወርዱልኛል ወይስ ይቀራል እንደት ማወቅ እችላለሁ በናትክህ መልስልኝ😢😢

  • @RahelTeshome-q3e
    @RahelTeshome-q3e วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤

  • @user-lp2ib2os2m
    @user-lp2ib2os2m วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እባክህን መልስልኝ ልጄ ከተወለደ ጀምሮ ቅንጭላቱ ላይ የሆነ እብጠት አለው አይጨምርም አይቀንስም 15 ቀን ይሆነዋል ከተወለደ እብጠቱ ትልቅ የሚባል አይደለም

  • @DhhvFjhfg-xu7mt
    @DhhvFjhfg-xu7mt วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር መርፌተወገቼ ወዲያውኑ ግንኙነት አረኩ ከዚያዐበወሩ ፔሬዴ መጣ በሁለተኛው ወር ቀረ እርግዝና ይፈጠራል እባክህን

  • @EmabetkonjoEmabet
    @EmabetkonjoEmabet วันที่ผ่านมา

    yerubo mezegat agatemognal yemitemakeragn neger kale ebakeh

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z 2 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ ፔሬዴ የመጣው jun ሀያ ስምንት ነበር ከዚያ በሇላ ቀረብኝ ቸክ ሳደርግ እርግዝና ተፈጥሯል አልሃምዱሊላህ አሁንላይ ህክምና ማድረግ አልችልም በጣም የሰውነቴ ሙቀት እየጨመረ ተቸገርኩ ፋርማሲ ሄጀ አማክሬው የሰጠኝ ማስታገሻ Fevadol ነው. እና ልውሰደው ችግር የለውም ? መልሥልኝ እጠብቅሃለሁ . ህክምና ለማድረግ በስደት ነኝ ስራየ ተበላሽቶብኝ እቤት ስለተጠቀምኩ ለህክምና በቂ ገንዘብ የለኝምና ነው.

  • @SarahSara_1993ra-pz1gg
    @SarahSara_1993ra-pz1gg 2 วันที่ผ่านมา

    ሳላም ዶክተር ፔሬደ ሳይመጣ በ25 ግኑኝነት አርጋለው እናም የ72 ሳአቱ መዳንት ውስድኩ ግን ነጭፈሳሽ አለኝ ምድነው

  • @MagieBishaw
    @MagieBishaw 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንተ ዶ/ር እኔ ደሞ መከላከያዉ አስወጥቼዉአለሁ ነገር ግን የወር አበባዬ ይመጣል ችግሩ ፓንቴ ላይ ሁሌም ደም አለ እሰከ 20 ቀን ሊሆን ይችላል ግን በትንሹ ነዉ ጠብ ጠብ ነዉ እባክህ ዶክተር ምን ይሻላል?

  • @user-dg8ep8uz2u
    @user-dg8ep8uz2u 2 วันที่ผ่านมา

    e.r ymesgen🙏🙏🙏

  • @sisaytamene1741
    @sisaytamene1741 2 วันที่ผ่านมา

    Selam doktr bltan btam ysakekgnl ymxotat semat alw kmhatn west becha ymemsl fesashe alw men ladrg

  • @user-ll6th7jc1h
    @user-ll6th7jc1h 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ እደዚህነው

  • @yewbdarzena4564
    @yewbdarzena4564 2 วันที่ผ่านมา

    ልጄ 4 ወሯ ነዉ የለም ወተት ነዉ የምጠጣዉ አና ምላሷ ለይ ነጭ ነገር አለዉ መሐል ለይ ለብቻዉ ችግር አለዉ ወይ ዶክ

  • @TigiAsmamaw
    @TigiAsmamaw 2 วันที่ผ่านมา

    40 samnte newe kebade yewegeb hmem alebgn meche newe yemweldewe

  • @emukiya5232
    @emukiya5232 2 วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን ❤ ዶ/ር የኔ ጥያቄ እባክህ እንዳየከው መልስልኝ ልጄ 3weru ነውካካው ቢጫ ሆኖ ንፍጥ ሚመስል ነገር አለው ይህ ምንድን ሊሆን ይችላል ምንስ ላድርግ 🙏🙏

  • @user-er4lg6we9u
    @user-er4lg6we9u 3 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ዶክተር ብልቴን በጣም ነው የሚያሣክከኝ ያቃጥለኛል እና ቆዳዬ የመቆጣት የማበጥ ባህሪ አለው ምን ማድረግ ይሻለኛል ዶክተር መልሥ እጠብቃለው

  • @GreenPeppekhadja
    @GreenPeppekhadja 3 วันที่ผ่านมา

    Amesegnalehu

  • @user-zx6he4rp3r
    @user-zx6he4rp3r 3 วันที่ผ่านมา

    ፅንስ ማስወረድ እፈልጋለው ምን ልጠቀም

  • @MikiyasAndinet
    @MikiyasAndinet 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ስላም ነው አንድ ነገር ልጠይቅ ነበር ዶክተር እኔየ4ወር እርጉዝ ነኝ ፅንሱ ብዙም አይንቀሳቀስም ለምንድነው

  • @user-pu2eg5we5p
    @user-pu2eg5we5p 3 วันที่ผ่านมา

    Dr አማኑኤልን ነው ኮፒ ያደረገው

  • @user-zo5zt6qu8u
    @user-zo5zt6qu8u 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you much

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ከወለድኩ አራባምስት ቀኔ ነው እና ግንኙነት ባረግ አረግዛለው እባክህ መልስልኝ ፔሬድ ግን ከወለድኩ በዋላ አልመጣም

  • @antenayehu599
    @antenayehu599 3 วันที่ผ่านมา

    Dr ባለቤቴ የመጀመራያ እርግዝና አልተሳካም እሱም ፎሊ አለወስደቸ እና 6 ኛ ወስ ላይ fail አረግ እናም dr አሁንም በለቤቴ 1ወር15 ቀን ሲሆናት ነው folic የወስደችው አሁን 5ኛ ወር ላይ ናት ሙሉ ምርመራ አርጋ ሁሉም ነገር ጡሩ ነው ነገር ግን dr folic ከማርገዟ አለመውስዷ አሳስቦኛል።

  • @antenayehu599
    @antenayehu599 3 วันที่ผ่านมา

    Supplamantry food khakim tiza wuchi mwused chiger alew

  • @MatiysFikiru
    @MatiysFikiru 4 วันที่ผ่านมา

    Selam ya10 kaen sens endat naw yemwrdw ebakikin doketr melslgn

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj วันที่ผ่านมา

      😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁአለ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 4 วันที่ผ่านมา

    tanxs dr🎉🎉

  • @Amharawit188
    @Amharawit188 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር የመጀመሪያ ልጄ ኦብሬሽን ነኝ ሁለተኛ ልጄን ልወልድ ቀኔ ነው እና የምጥ መርፌ መጠቀም ችግር ያመጣልዴ

  • @BirkieTafese
    @BirkieTafese 4 วันที่ผ่านมา

    ከተወለደች 20 ቀኗ ነው በቀን 1 or 2 ጊዜ ሳታስታውክ አትውልም ምን ላድርግ ዶክተር ሀኪም ልውሰዳት እንዴ?

  • @user-ok6xz2kg6e
    @user-ok6xz2kg6e 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እኔ የ 3ዓመት ነው ያስቀበርኩት ግን በጣም ከሳው

  • @rahelAlemu-ie4qy
    @rahelAlemu-ie4qy 5 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DawitAbiy-nx4fg
    @DawitAbiy-nx4fg 5 วันที่ผ่านมา

    ሳይፈለግ ለሚወጣ ፈሳሽ ስራልን ከሴት ጋር ስትቀመጥ ይቆማል ከሞቆም ባለፈ ዝልግልግ ፈሳሽ ይወጣል በዛ ዙሪያ ስራልን

  • @DhhvFjhfg-xu7mt
    @DhhvFjhfg-xu7mt 5 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር መርፌ ተወግተው ወዲያው ግንኙነት አርገው በተወጋችበት በወሩ ፔሬድ መጣ በሁለተኛው ወር ቀረ እርግዝናና ይፈጠራል እንዲ እባክህን እንድመልስልኝ

  • @HfjjfifJfjfjkkgkf
    @HfjjfifJfjfjkkgkf 5 วันที่ผ่านมา

    መፈቲሄዉ

  • @nimonino5103
    @nimonino5103 5 วันที่ผ่านมา

    አመሠግናለሁ

  • @MartaTerefe-dj1hk
    @MartaTerefe-dj1hk 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ደኩተር የወር አባየ 5ወር ሆኖታል እናም ጡቴን ያመኛል ምንላድርግ

  • @MartaTerefe-dj1hk
    @MartaTerefe-dj1hk 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ደኩተር የወር አባየ 5ወር ሆኖታል እናም ጡቴን ያመኛል ምንላድርግ

  • @SemiraTemam-e2n
    @SemiraTemam-e2n 6 วันที่ผ่านมา

    Selam dr ene bemezenagat and tuten bicha neew matebaw 1 tute derkwal ena ye 2 wer aras negn ahun dyekebedegn meta sewnetem andu betam teleke 1 derete lay new ena endegna lematbat feleku be electric malebiya eyejemerku new min tmekregnaleh amesegnaldw

  • @samrawitniguse8744
    @samrawitniguse8744 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2 ወር ናት እንደ ጉንፋን ድምፃ ዝግት ያደርጋታል ጉሮሮዋ ዉስጥ አክታ አለ እና ልታወጣው አልቻለችም ምን ላድርግላት?

  • @user-hx5qt6wc9u
    @user-hx5qt6wc9u 6 วันที่ผ่านมา

    እህቴ. አሶርዳነበር አሁኝ ግን ደም አላቆምም አለ ምን ማረግ ይሻላል በአላህ. መልስልኝ😭😭😭😭

  • @TegeseteMelese
    @TegeseteMelese 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ልጄ አሁን 11ወር ሆኖታል krayons የሚል ባዝሊን እየተጠቀምኩለት ነበር ግን እየባሰው መቶል ምን ላድርግ ዶክተር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal 6 วันที่ผ่านมา

      ቀይረሽሞክሪለት

  • @JerryFasil
    @JerryFasil 7 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር። ልጄ 14 አመቱ ነው ላስገርዘው አስባለው ማንንም ችግር አይፈጥርበትም ምን ተማክረው ኛለህ ጨንቆኝ ነው

  • @HaniAmde
    @HaniAmde 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤fetari yemsegene 8 were nw

  • @hananhamid1771
    @hananhamid1771 7 วันที่ผ่านมา

    እኔም አንድ ወር ሞልቶኛል ከ እምብርቴ እስትሬት እና በዳር በኩል አልገጥም ብሎኛል ማድረቂያ ምን ልጠቀም

  • @EmuHappy
    @EmuHappy 7 วันที่ผ่านมา

    Enmasginale

  • @MuniraHusan-zg5pb
    @MuniraHusan-zg5pb 7 วันที่ผ่านมา

    dokter ljen 2 wer bcha new ktbat yewesedechu ahun 3 ameta new mnden mareg echelalew

    • @MuniraHusan-zg5pb
      @MuniraHusan-zg5pb 7 วันที่ผ่านมา

      3 ameta newe skawn ktbat alwesedechm