15 የምግብ አይነቶች ከ6 ወር ጀምሮ ላሉ ህጻናት | Best baby foods for 6 month old |Ethiopian food |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 เม.ย. 2022
  • እነዚህ ምግቦች ለህጻናት በጣም ጠቃሚ ናቸው ብዬ አምናለሁ። ነገርግን ለአንዱ ህጻን የተስማማው ለሌላው ላይስማማ ስለሚችል ለ3 ቀን በተከታታይ 1 አይነት ምግብ እያበላን ልጆቻችን ላይ ያሉትን ለውጦች (allergic reaction)በደንብ ማስተዋል አለብን።
    #babyfirstfoods #baby #puree #tips
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 13

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ የህፅናት ምግብ አሰራር ነዉ እናመስግናለን ቢተሰብ ❤❤🎉

  • @senaitmikre3898
    @senaitmikre3898 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ የባለሙያልጅ ባለሙያ ነዉ

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Le 6 were lij min yahel new memgbew?

  • @foodiekitch
    @foodiekitch 3 หลายเดือนก่อน

    Nice one!

  • @NAHOMTADESSE-sq8rp
    @NAHOMTADESSE-sq8rp 5 หลายเดือนก่อน

    Amen ega yebarek

  • @user-jv1pq1cm3o
    @user-jv1pq1cm3o ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ayyuugudeta8739
    @ayyuugudeta8739 4 หลายเดือนก่อน

    Enjory ebeselal wey

  • @mekdifanalema5642
    @mekdifanalema5642 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤betam Arif gobezoch

  • @fevenabdeta
    @fevenabdeta 5 หลายเดือนก่อน

    Beslo malet fra fri y eslal ende

    • @LittleEthioEats
      @LittleEthioEats  5 หลายเดือนก่อน

      ጠንካራ ፍራፍሬዎች፣ ለምሳሌ እንደ አፕል፣ መብሰል አለባቸው ማኘክ ላልጀመሩ ህጻናት። በትንሽ ውሃ አፕሉን ቆራርጦ ለትንሽ ደቂቃ ማብሰል (steam) ማድረግ ነው። ለመፍጨትም ይመቻል። ይሄ አስታያየት ግን እኔ ለልጆቼ ከማረገው ነው እንጂ professional nutritionist አይደለሁም ውዴ።

  • @user-eu4oz4yt6g
    @user-eu4oz4yt6g 9 หลายเดือนก่อน

    15 dayes