He is singing ' I have got you after testing you with a lot of agony and hardship, you are my childhood dream, I love you today and tomorrow. I am all yours believe me no matter what. Your love is a strength for me to live. I have never thought about life without you. You have raised my spirit when it was low by being with me.'
Seems the Amharic version of ed sheeran's "perfect" song... the lyrics, melody, voice, arrangement(as always micky jano, best in the business), everything about this song is extraordinary. 👏 Thankyou. Next stop the album pls
In the middle of so much troubles and sufferings, I’ve found you and I love you! I have put you through so much and tested you, and I love you! You are my first love, my world. My childhood dream. I was waiting for a woman like you throughout my life. Your behavior and beauty exist in harmony. I got my wishes and my heart is at ease. I’m human and not whole. Lacked so many things. I was hoping to find someone to make me whole, to fill my heart in love. Love related us in so many ways. It professed us to be ONE So nothing will ever separate us. No crack in my heart to be found. Wind won’t even come in. I don’t think about life without you as I wouldn’t know it. Your heart bought me, Your love is superior, And I love you for the rest of my life. I love you today and tomorrow! I’m yours! Your love is the reason for me to find strength and to live for! In the middle of so much troubles and sufferings, I’ve found you and I love you! I have put you through so much and tested you, and and I love you! You have wisdom about you, Can tolerate anything And how is that even possible to acquire such wisdom? No matter how bad it can get this life, You provide me solace to withstand the struggle when I see your eyes When time had broken me, you amended me by living through the unforgettable times. I will never leave you for a minute Even if I’m not getting what I want I promise my words are my witness Unable to finish my thoughts to Describe my feelings, Tears comes easily when I talk about you In the land of my heart, That I call a country, you are the ruler I love you today and tomorrow! I’m yours! Your love is the reason for me to find strength and to live for!
I literally don't know Amharic nor understand it but this is a master piece,,the vocal and the act showcase love.Indeed love has no language ❤️🤗 Love from Kenya& south Sudan
He went through so much in life but he found her in the middle of all the hardships he was facing. He put her through so much as well but he loved her today, tomorrow and forever I’ll be yours. The most powerful line is ‘When time had done me broken, he says, you amended me.’
It's really really amazing work, I don't know why, I heard it more than 10 times and I was crying all ten times, very, very amazing and beautiful work. The lyrics and melody is amazing, Thank you Esube 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 Hanaዬ & Addisዬ thank you so much 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቃላት ስሜትን ለመግለፅ አቅም ሲያጡ ዛሬ ገና አየሁ! እጅግ በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ! በሳል የሆነው ግጥም እና የታሸ ድምፅ ነው! በዚህ ጨለማ ሰዓት ሙዚቃና ፍቅር ባይኖሩ ምን ይውጠን ነበር?! ስኬት ከጥበብ ጋር ጨምሮ ይስጥክ! አቦ ሰላምክ ብዝት ይበል
የዓመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ብዬዋለው ❤ ❤❤
The best music I love it. You’re awesome.❤
ya man the one single
ለራሴ ጋበዝኩት ይሄን ሙዚቃ እራስን መውደድ ነው መጀመሪያ ውዶች❤❤❤❤❤
በብዙ ስቃይ ፈተና መሀል አግኝቼሻለሁ እወድሻለሁ ይህን ዘፈን ለራሴ ነው😢 ይህችን ልዩን በብዙ መከራ መሀል ያገኘሁዋት
የሚገርም ዘፈን ይገልፀሻል ብሎ ጋበዘኝ ጌታን ስሰማዉ አይሰለቸኝም 🎉❤
የዘንድሮ ሙዚቃዎች ግን ለእኛ ለሲንግሎች አይሆንም 😢😂😂😂❤❤❤👍👍👍🥰
Kkk legna yemihon ye hager bicha new 😂😂😂😂
ክክክክ😂😂
Yemiredan atan eko 😅
@@mahderey😅😅😅 esum hod yasbsal
Kkkkkkkkk
የዜማው ጥልቀት
- የግጥሙ ብስለት
- የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
- የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት
- የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤❤❤
oooooooo ምርት አገላለጽ
First
Yetegeba new
Ashkabach
What a muzic
ግጥም እና ዜማ እሱባለው የምትገርም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይስጥክ ቆንጆ ስራ ለቆንጆ ዘፋኝ ስላበረከትክልን
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው የተጋበዝኩ ቀን ደጋግሜ ሰማሁት እናም እኔ ራሴ መልሼ ለራሴ ጋበዝኩት በስደት በብዙ ፈተና መሀል ያገኘሁሽ ጠንካራዋ እራሴ እወድሻለው
ከ50 ጊዜ በላይ እየደጋገምኩ እያዳመጥኩት ነው ልብ ሰብሮ የሚገባ ምርጥ ዘፈን
adiis nuriliin
ከ አዲስ የምንጠብቀው ሙዚቃ እራሱ
አዘፋፈን ግጥም ዜማ ክሊፕ 100%🔥🔥🔥🔥እሚገርም ድምፅ 👏👏👏
ክሊፑ ግን ትንሽ ደከም ያለ ነው
😢😢😢😢😢
ዋው ደስ ሲሉ
ደሞ ሀኒቾ ከነባ ጋር ብትተውነው ይበልጡን ውበት ይሰጠው ነበር
ይሄ ዘፈን ለሁለቱም ይገባል❤❤❤❤❤
Betkkl 🥰
አዲስ ስለ ነባ እና ሀና ምን አገባው እሷንም አርቲስት ሴት ስለሆነች ነው እንጂ ለነሱ ብሎ ነው እንዴ ሚለፋው ልጁ
ምንም ይሁን ምን ጥሩ ነው።
ከ10ጊዜ በላይ እየደጋገምኩ እያዳመጥኩት ነው ልብ ሰብሮ የሚገባ ምርጥ ዘፈን በዚ ሳምንት የሚዘፈኑ ዘፈኖች ብር ብለን ወደ አገር አንድንገባ የሚያደርጉ ናቸው የዚህ ሳምንት ምርጦቼ አዲስ እና ሀኒ እና ሀና ግርማ 👌👌❤❤
Yene 100 aymolam blesh nw😅
A.
heni man nat demo
6min × 10 =1hr 😅
@@MairegAnera6min×100= full 6day 💀 asekshina
ይህን ኮመት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤ሀሳባቹን ይሙላላቹ ❤❤ የታመሙትን ይማርልን❤❤ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያርግልን❤❤❤አሜን እያላቹ
Amen
❤❤amen😍😍😍
@@HanaItalk ,አመሰግናለው
Amen
Amen ehete/wendeme
ውብ ስርቅርቅ ድምጽ📯📯
ድንቅ የፍቅር ቃላት😍😍
ልብ ውስጥ የሚገባ ድምጽ
ልዩ ትወና ምርጥ አርቲስት❤❤
ሀኒቾዬ በጣም ነው ምወድሽ
አዲስ ልዩ ስራ ነው።
ውብሰርቅርቅድሞጽ ድኀቅየርቅርቃላት😅😅 ልብውሰጥየሚገባድሞጽ❤❤❤ ልዩትወናሞርጥእርታሰት❤❤
@@Mari-sw8pc 😂😂lemn saksh?
ለሀኒኞ ይገባታል ዘፈኑ የኔ ፍቅር ሴት ነሽ እኮ ከልብሽ ነባ ታድሎ❤❤❤
إثيوبيا أرض الجمال والفن | فيديو كليب جميل ورائع | تقبلو تحياتي من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹
🥰🥰🥰txs🙏
😍😍😍
@@meseretrefera2664
Habibi ❤❤❤
@@redaitgetachew335
❤❤❤❤
@@redaitgetachew335 gbnnn
ይህ ዘፈን ለፍቅረኛ የተዘፈነ ቢሆንም። ለእኔ ግን ለልጅነቴ ጓዴ ፣ ለእህቴ ፣ ጊዜ ለማይቀይራት፣ ለቅድስት ሙላቱ ይሁንልኝ። Thank you Addisu for the beautiful song.❤❤❤
ጎበዝ
I appreciate you you really like your friend❤❤❤❤
ይሄ ዘፈን ወቶ ከአንድ አመት በኃላ ሰማውት ..በህይወት የለውም ነበር ይሄን የመሰለ ጣፋጭ ግጥም እና ዜማ ሳላጣጥም ።
ይሄ ዘፍን
ብዙ ተዋደን
ብዙ ተፈቅርን
እየተዋደድን ለተለያየነው
እስካሁንም ለምንዋደደው
ላንቺ ይሁንልኝ 💔
የእሱባለው ደግነት፣ የ አዲስና ድምፅ ፣የሀና ትወና በጣም ያምራል በጣም ያምራል በርቱ !!!❤🎉
Echin lij tewanay setlwat new eko betam migermge
@@rutelias1093😂yegl Kim alebesh
@@Hayautiiiiiii😂
single መሆኔን ሙዚቃው ሢያልቅ ትዝ አለኝ...ለካሥ በምናብ ነው ፍቅረኛ ያለኝ
ከብዙ ስቃይ ...በኋላ 😢😢😢❤❤❤ ይሄ ዘፈን አይደለም የምር ፍቅርን ብለው ብዙ መስዋትነት የሚከፍሉ ሰዎች ምሳሌ ነው ።
ፍቅር ጠፍቷል ለሚሉ ይድረስ
Exactly❤
ቀን የሰበረኝ ለታ አደረገሽኝ ቀና አይረሴን ጊዜን አብረሽኝ ሆንሽና አፈቅርሻለሁ ሩትዬ❤❤❤❤❤
انا سوداني احب الاغاني الإثيوبية منذا صغري نفسي أزورها ولو مره وحده
ሌሎች ሞዴሎች ቢሆነ አያምርም ግን ዘፈኑ ለራስዋ ለሀንዬ የተዘፈነ ነው የሚመስለው ምክኒያቱም እውነተኛ ሴት ናት የእውነት እናት የእውነት ሚስት በጣም ነው የምወዳት 😘😘😘
❤❤በትክክል
እንዳውም ሙዚቃውን ያወረደቺው እሷ ናት።
@@rutelias1093 ማለት
Yegelsatal❤❤
@@rutelias1093እንዴት የግድ ቂሽ ቂምቢር ያለች ሴት መሆን አለባት ክሊፕ ለመስራት?
''ቀን የሰበረኝ ለታ አደረግሽኝ ቀና'' 4:30 So heart warming part😢❤
yes really what i have felt
ምርጥ ስራ ነው ዋው ተመስገን ከሜካብ የፀዳ ፊት አየን ሀኒ ቆንጆ
የኔ አባት አመሰግናለው ተጋብዠ ነው የሰማውት የኔ ልዩ ዮሲ እኔም እወድሃለው ❤
እሄንን ዘፈን መታሰቢያ ነቱ ለ ዉድ ባሌ የልጆቼ አባት ይሁንልኝ ዛሬም ነገም በመዉደዴነዉ ብዙ ነገራቶች ተፈጥሮ ብንለያይም እስካሁን ዉስጣችን አንድ ሁኖ ተራርቀንምም አብረን የሆንነዉ አሁን ግን የምችለዉን መስዋትነት ከፍዬ አብረን እናረጃለን እሱ የፈጠረን ካለ
ልክ ብለሻል ነብሴ እኔም አስከዘመኔ መጨረሻ ሁሌም አፈቅርሻለሁ !!! ሁሌም ። አመሰግናለሁ ነብሴ በጣም!
ዋው እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
የእሱባለው ግጥም እና ዜማ ሁሌም ያስደንቀኛል ❤❤❤
I'm from Sierra Leone 🇸🇱 Freetown loving 🇪🇹 music. Especially this song its touches my heart when I learnt about the meaning I stand amazed here.
የእሱባለው ግጥምና ዜማ ሁሌም ነው የሚያስደምምኝ እውነት ሀኒቾ ሙዚቃው በደንብ ይገባሻል የኔ ደርባባ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ
አሪፍ ነው ቀጥይበት ከዚ የተሻለ እንጠብቃለን
በጣም ተወዳጅና❤❤❤❤❤❤ ተሰምቶ የማይጠገብ ኧረ ቃላት የለኝም
the best music አዲስዬ😊❤
ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድላት የንፁሃንን ደም የሚያፈሱትን ሰይጣኖች ነቅሎ ከአገራችን ያውጣልን😭😭🙏
AMEN 1000000000000000000X
ዛሬ ከተለቀቁት ዘፈኖች ሚደርስበት የለም 😮😮 1ኛ Addis 👏👏
አዲስ ከብዙ ጊዜ መጥፋትህ ይህ አይምሮን የሚያሳርፍ ስራ ልሰጠን ነው ድንቅ ስራ ይመችህ ብሮ❤❤❤
- የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
- የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ምናልባት አንድ ቀን ይሄንን ጣፋጭ የሆነ ሙዚቃ የምጋብዛት የኔ የምለትን❤ አገኝ ይሆናል እስከዛዉ ባለሺበት ተጋበዢልኝ😂🥰😅🥰
ይህ ዘፈን መቶ ጊዜ አዳምጫዋለው በስደት ላይ ያፈቀርኩት ሳየው ለምደናበረው ለስንታየሁ ማስታወሻ ይሁንልኝ ❤❤❤ ትንክዬ
ዘፈኑ ጀምሮ እሰኪያልቅ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ውስጥን የሚነካ ነው መታደል እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ማግኘት አዲስዬ ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ🥰😍
Enatu zefen new
ነፍስ የሆነ ልቤን እስኪነዝረኝ የተሰማኝ የምር እናመሰግናለን👏👏 🥰🥰🥰🥰
ዋው ሴቶች ለምድራችን የሚከፍሉትን ዋጋ ያጎላ ልብን የሚሞላ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ነው ከፍ በል አመሠግናለሁ።
I don't understand Amharic but I can say that this is so amazing and awesome 🥰🥰🥰🥰
እኔም የአንተ ኮመንት አልገባኝም ብሮ😅😅😅😅😅😅😅
He is singing ' I have got you after testing you with a lot of agony and hardship, you are my childhood dream, I love you today and tomorrow. I am all yours believe me no matter what. Your love is a strength for me to live. I have never thought about life without you. You have raised my spirit when it was low by being with me.'
እንደዚህ አይነት ፍቅር ግን ከፊልም እና ከዘፍን ውጪ የት ነዉ የሚገኘው😢😢😢ያገኛችሁ ስዋች ግን ታድላችሁ 🥰
Why don't you try to be a person like her ??
Ale
የሀገር ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️አዲስ ምርጥ ዘፈን ነው መልካም እድል ❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ ሙዚቃ፣ ቆንጆ ትወና፣ በአጠቃላይ ቆንጆ ስራ።በርታ ወንድማችን!
የዜማው ጥልቀት
-የግጥም ብስለት
-የሙዚቃው ቅንብር ጥራት
-ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፈን ❤
በትክክል ገልፀኸዋል
እውነት ቃላት የማይገልፀው ድንቅ የሙዚቃ ውህደት
ምናለ ነባ ቢሆን የዘፈነላት ለሀኒቾ 🔥👏
❤ኢሄን ዘፈን ለራሴ ጋበዝኩት
እራስንም መውደድ መልካም ነው ውዶች❤❤
Edit. Thank you for likes
😂😂😂
Gobez fkr keras nw mejemerew
ልክ ነሽ ሃዩti
ገራሚ
የፍቅር
ማስታወሻ ❤❤
አስገራሚ ድንቃድንቅ ቪድዮ ሚመቻቹ ከሆነ welcome ብለናል
100% 👍 respect
በዚህ ዘመን እንደዚህ እልም አርጎ በሀሳብ ስምጥ የሚያረግ ዘፈን ይገርማል ሳላስበው ለካ አልቅሼያለሁ አናመሰግናለን አዲስ
zema, getem, sound everything wow perfect!!!!
የእውነት ይሄ ዘፈን ለኔ ተብሎ የተዘፈነ ነው ሚመስልኘ ሙሉውን የኔ የህይወት ታሪክ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭🙏🙏
They should use this music for movies background. Such a talented golden voice 🎉
Yes 👍
I agree
enem sasib neber
❤❤
❤
ደግነት አይከፈልበትም ሁሌ ደግ ሁኑ የእጃችሁን ታገኘላችሁ❤
❤❤❤❤
I have no idea what you're saying but im so moved by the love... Thank you.
Love from Kenya
አዲስ ቀስ ብሎ ተረጋግቶ እንዲህ ውብ የሆነ ዘፈኖች ነው የሚሰራው በርታልን👏👏👏👏
ረጋ ያለ ሙዚቃ ሲያምር☺😊👏
ሰው ነኝ ሙሉ አይደለው
ሚጎድለኝ ብዙ ነው
ስፈልግ ነበረ ልበን የሚሞላው 💟❤
gn single negh
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን💚💛❤️
Ye nante ager Amara bicha newa, tigray lay yahulu widmet siders zim bilachu ahun menager lemeanigawim selam yadrgilen lalkew Amen fetari ende sew adelem.
አሜን🙏💚💛❤
Amen mess 🙏
I was waiting this type of music from the country's music industry. God bless you. I love the choir part mostly!
ተባረክ መንፈሳዊ ሙዚቃ ነዉ በርታልን
በዚሙዚቃ አብርሽና እሩታን የሚያስታዉስ እንደኔ ማነዉ❤
dear artists ......don 't hurry for album and concert .....just give us good music like this once in a while💚💛❤
True 👏👏👏
so you're saying don't hurry to make money
Kirubel🎉🎉
Netmelakejxjxikxhxbhxhh🎉😂❤xgxg😢😢som7618
H jp oy❤hahhuu tv nj tv hfy@@netsanet7047
Gerami sira new 👏👏👏
Vocal =10/10
Vedio clip = 10/10
Music arrangement =10 /10
እኔ ንግስት ሀናን አይቼ ነው የመጣሁት ሀኒ የነባ እመቤት ውበትኮ የግልሽ ነወ❤❤❤❤👏👏👏
Movie የሚያስከነዳ የሙዚቃ ቪዲዮ ከ ጥዑም ዜማ ጋር ዋው!
Seems the Amharic version of ed sheeran's "perfect" song... the lyrics, melody, voice, arrangement(as always micky jano, best in the business), everything about this song is extraordinary. 👏 Thankyou. Next stop the album pls
Ikr😭❤
Addiye hulem hulem yemiyasgerim sira new yemtseraw! Hulem endemilik ትችላለህ!!❤❤❤
አባት ሆይ ሀገሬን ኢትዮጵያየን ጠብቅልኝ ሞት ስደት ረሀብ በቃ በለን አዲሱን አመት የፍቅር ዘመን አድርግልን አሜን 🙏😭
ቱቱቱቱ ከጆሮ ያውጣ ምርጥ ዘፈን👍👍👍
በየቀኑ የማየው የምሰማው ሙዚቃ ሆኗል።🥰
In the middle of so much troubles and sufferings, I’ve found you and I love you!
I have put you through so much and tested you, and I love you!
You are my first love, my world.
My childhood dream.
I was waiting for a woman like you throughout my life.
Your behavior and beauty exist in harmony.
I got my wishes and my heart is at ease.
I’m human and not whole. Lacked so many things.
I was hoping to find someone to make me whole, to fill my heart in love.
Love related us in so many ways.
It professed us to be ONE
So nothing will ever separate us.
No crack in my heart to be found.
Wind won’t even come in.
I don’t think about life without you as I wouldn’t know it.
Your heart bought me,
Your love is superior,
And I love you for the rest of my life.
I love you today and tomorrow!
I’m yours!
Your love is the reason for me to find strength and to live for!
In the middle of so much troubles and sufferings, I’ve found you and I love you!
I have put you through so much and tested you, and and I love you!
You have wisdom about you,
Can tolerate anything
And how is that even possible to acquire such wisdom?
No matter how bad it can get this life,
You provide me solace to withstand the struggle when I see your eyes
When time had broken me,
you amended me by living through the unforgettable times.
I will never leave you for a minute
Even if I’m not getting what I want
I promise my words are my witness
Unable to finish my thoughts to
Describe my feelings,
Tears comes easily when I talk about you
In the land of my heart, That I call a country, you are the ruler
I love you today and tomorrow!
I’m yours!
Your love is the reason for me to find strength and to live for!
Wow🥰🥰🥰🥰
Beautifully translated...well done!
@@tekabe thank you! Just to spread love! 😆
😊
well Done❤
I literally don't know Amharic nor understand it but this is a master piece,,the vocal and the act showcase love.Indeed love has no language ❤️🤗
Love from Kenya& south Sudan
He went through so much in life but he found her in the middle of all the hardships he was facing. He put her through so much as well but he loved her today, tomorrow and forever I’ll be yours. The most powerful line is ‘When time had done me broken, he says, you amended me.’
@@babeemathank you so much for translating it for me 🙏😊
thank u so much!!
I can imagine how you're hearing it...
@@abelmekonnen9491it's beautiful language to be honest
ከሃኒ ጋር ሰርቶ የማይሳካለት የለም።❤
ሃኒ ግን ድጋሜ ከነባ ጋር ይሄን ክሊፕ በአንተ ድምፅ ይስሩልን።❤❤
አንተም ብርቱ ነክ ከጠበቅነው በላይ ሰርታችሁታል።❤
ደጋግሜ አዳምጬም አልሰለቸኝም የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው።❤10000000%
ፍቅረኛ የለኝም ግን ዘፈኑ በጣም ነዉ ደስ ሚለኝ
I love this music. I hear the song is too much. I love it. Keep going, bro. I will follow you. You are amazing singer.
The melody , the lyrics... It is just perfect👏👏👏
Wow 😮😮😮❤❤❤ more than i except betam yabed new 👌 Great job
100Milion+ view ይግባልህ በእውነት ትልቅ ትልቅ ሙዚቃ ነበር ❤
ለኔ የተዘፍነ ነው የሚመሰለው ❤ ቃላት የለኝም በጣም ቆንጆ ሰራ ነው
I’m from Sri Lanka so I not understand this language but like this song ❤
It's really really amazing work, I don't know why, I heard it more than 10 times and I was crying all ten times, very, very amazing and beautiful work. The lyrics and melody is amazing, Thank you Esube 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Hanaዬ & Addisዬ thank you so much 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ደስስስስ ይላል በሀሳብ ፍስስስስ 😊ሀንቾ ነፍሰጡር ነች መሰለኝ😅
what a wonderful music? Thank you Addis it's really a piece of lovely music. Can't wait to sing to my wife
Wow wow wow ❤❤❤❤❤
በጣም ከምወደው 1ሰው የተጋበዝኩት ዘፈን ነው እና ደጋግሜ ነው የምሰማው አንዳንዴ ሁለታችን በቪዲዬ የያወራን ይዘፍንልኛል መጥምቆዬ ከሚወዳችሁ ሰው ስትጋበዙ ምን እንደሚሰማችሁ አልነግራችሁም
አለማዳመጥ አልቻልኩም❤የሚጣፍት ድምፅ
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ🥺
እንደራሴ ለምወደው አባቴ ወንድሜ ጓደኛዬ ሚስጥረኛዬ ገበናዬ ቤተሰቤ ሁሉ ነገሬ ለሆነው ለገራገሩ ለደጉ ለየዋህዉ እንደአይኑ ብሌን ለሚሳሳልኝ ባሌ ጋበዝኩት ይመጥነዋልና ❤❤❤
የሚገርም ስራ 👏👏👏🙏
አሪፊ ስራ ነው bro👏👏
የኔን ቆንጆ ባገኛት ጀግና አርጋ ከኔ አልፌ ለህዝቤ በተረፍኩ!
ሁለት ምርጦች ❤ሙዜቃው ሃናን ይገልፃታል ነባ እንደዘፈነላት ትቁጠረው❤
What a soulful song .. The viola 🎻 on 3:35 is something 👏🔥
እውድሻለሁ መጨረሻችንን ያሳምረው አምላክ የልጅነት ሚስቴ ትዳሬ❤❤❤
❤❤❤ ድምጽ ካንተ ነው ።🎉
የኔ ልዕልት ይሄንን ዘፌን እሱባለው የጻፈው አንችን እያዬ መሆን አለበት. u deserve it ❤❤.
I can't stop listening... The best song of the year 2023.
Gerami dimts, gerami gitem, gerami acting...its more than perfect, well done!