ብኩርናችንን የወሰዱት እንዲህ ነበር..... እግዜርን ታግለን ማሸነፍ ያቃተን ለዚህ ነበር.....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @unityispower587
    @unityispower587 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሚገርም ነገር ነው አንተ ጋር ማየው በጣም ጠቃሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያበርታልን ። አንዴ happen ያደረገ ነገር ሁሌ ያደርጋል ብሎ መፎራት እና ችግሩ አለብኝ ብሎ ማሰብ ከዛም body ሀሳቤን አምኖት ችግሩ የእውነትም ችግር ሆኖ ሲቀጥል እናም ችግሩን practical ለመኖር ህግ ማፎረስ ሲሆን ለህሊናየም ወላ ከ ፈጣሪም እሄን ምፎትሄ ንገረኝ ጠብቅሀለው ።

  • @Biruk-ox1id
    @Biruk-ox1id 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ምርጥ ሳክሶች አቀብልሻለው።ከተመረጡ ቦዛ ቤቶች፡

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማደንቅህ ቅርብ ጊዜ ነው ማየት የጀመርኩት ጎበዝ በርታ!!!

  • @zcosmos2721
    @zcosmos2721 9 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent

  • @Haleshoke
    @Haleshoke 9 หลายเดือนก่อน

    Beha thank you ene begugut nw yanitenina ye demozen interview ye mayew ...bezi seat netel bilo miyayi sw nw miyasarfn ena thanks ...

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 หลายเดือนก่อน

    Ere atasekefam broy medegfe new 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidustadesse9414
    @kidustadesse9414 9 หลายเดือนก่อน +2

    Hi beha I have a personality that when people do me bad I attack them back my giving them gifts that they love or I will have a good memory today with them and the next day I’m out of there life but before that day I will give them a gift if she’s my girlfriend ….i was wondering am I a psychopath . I took the idea from art of war attack a enemy when it’s not ready it really mentally brakes a fake friend I like it but I was thinking what kind of person I am sometimes

  • @Biruk-ox1id
    @Biruk-ox1id 9 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩክ ነኝ ከናዝሬት ይሜ ወንድሜ። ትመቺኛለሽ

  • @sayifa369
    @sayifa369 6 หลายเดือนก่อน

    This is so interesting 🤔

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEF 9 หลายเดือนก่อน

    ሞኝ ሁለቱም ቦታ የለም What aheart breaking thing

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S 9 หลายเดือนก่อน

    beha could you tell me the movie title u mentioned next to call of wild? is it maiz runner??🤔🤔🤔

  • @AddisEndalew
    @AddisEndalew 9 หลายเดือนก่อน +3

    የአብስራ ተምሪ እባላለሁ አካል ጉዳተኛ ነኝ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ነዉ ላገኝህ ምችለው ?

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 9 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ በዚህ ፈልገው👉@behailu120

  • @KIDUS-YOSEF
    @KIDUS-YOSEF 9 หลายเดือนก่อน

    ራስ አሉላ ይሆን እንዴ ቅድም አያቴ💪💪

  • @yonas9700
    @yonas9700 5 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ምቀባጥረው

  • @ShegerMagist
    @ShegerMagist 9 หลายเดือนก่อน

    ባያ ምን ትዝ አለኝ አንድ ጊዜ ብስኩት በሻይ ቁርሴን እየበላው አንድ እናት ልጇን ይዛ መታ ሻይ ብቻ አዘዘች የልጇ አይን ግን የኔ ብስኩት ላይ ነበር። እንዴት እንዳየሁት አላውቅም። እርግጠኛ ነኝ በዚኛው በስጋው ዓይኔ እንዳላየሁት። ዛሬ ነው እንዴት እንዳይሁት ያወኩት። ብቻ ለልጁ ብስኩት ገዝቼለት ሄድኩ።

  • @abubekermuhamedhassen7926
    @abubekermuhamedhassen7926 8 หลายเดือนก่อน +1

    ባሂ አንተ ማለት ለኔ ብየ ከምገልፅልህ ፋራ ሊያስብል ይችላል ግን ያጋጠመኝን ልንገርህ ከ ጅጅጋ ዩንቨርስቲ እደተመረኩ ወደ ሀገር ቤት ጎንደር ሄድኩኝ እና ኢንተርኔት የለም እንደሚታወቀው ወቅታዊ ችግር ምክኒያት ከዛ ያው አንዳድ የመንግስት ተቋሞች ላይ ይሰራ ጀመር ከዛን ጎንደር ዩኒቨረሲቲ ውስጥ ባጥር ገቢቼ ዩቱብ ገብቼ ባህይሉ ሙሉጌታ ብየ ሰርች አድርጌ አንዳየሁ በስዕቱ አንድ ወሳኝ የሆነ ትምህር አግንቼ ስለ ዳርክ ናይት ምትላት ነገር አለች ወይም ሰውነትህን ሪላክስ አድርገህ ሞተህ መነሳት ምትላት ነገር አለች እና ያኔ በደንብ ተረድቼው ነበር ከዛን ጥበቃወች አገቴን ያዙኝ ባልጠበኩት ስዓት የተማርኳትን ትምህርት እዛቺው ተገበርኳት ሞቼ ተመለስኩ ስሜቱ ከባድ ነበር በጊዜው ማለት ፈተና ውስጥ እያሉ የሞቱ ተማሪወች ነበር ሰምተህ ከሆነ እና በዛ ሁኔታ ውስጥ ነበር ጊቢ ውስጥ የገባሁት እና ምን ልልህ ብየ ነው አንተን ለመከታተል ያደረብኝ ጉጉት ወይም የምን ስሜት ልበለው የፍቅር ወይስ የመውደድ አያይ የነብሴ ምግብ ነህ እና አመሰግንህ አለሁ።youtube.com/@behailumulugeta5062?si=bubQt7fsF_SqEI66 እና በዚህ ዩቱብ ቻናል እየገባቹህ ሰብስክራይብ አድርጉ ትጠቀማላቹ በእውነት❤❤❤

  • @natigebremedhin588
    @natigebremedhin588 6 หลายเดือนก่อน

    የምትናገረው ነገር በህይወቴ ኣየዋለሁ

  • @yoftahehailu1304
    @yoftahehailu1304 8 หลายเดือนก่อน

    He who stands for nothing, will fall for everything