ሌሊት ከጅቦች ጋር እሄዳለሁ 70 || ፍየል ተገብሮ ታርዶልናል | Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ እናንተ ከስራታችሁ የፈታ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም የቅዱስ ሚካኤል አምላክከስራታችን ይፍታን አባ በርከታችሁ ይደርብን❤💚💛🙏🙏🙏

  • @TedrosKetama-yz1bj
    @TedrosKetama-yz1bj 5 หลายเดือนก่อน +2

    Edmewotn yarzmln abaaaa

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አባኮ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎቶ አስቡኝ አንድቀን ካለብኝ ደዌ አምላክ ይፈውሰኛል

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 ปีที่แล้ว +11

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የኛንም ቅዱስ ሜካኤል ይግለፅልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ ปีที่แล้ว +17

    12 ቀን ቀረኝ ኢትዮጵያ ልገባ ደጅ ደርሼ ከእስራቴ እንድፈታ ያብቃኝ

  • @wubyewegaye
    @wubyewegaye ปีที่แล้ว +14

    እባካችሁ በፁሎት አስብኝ ከመሞቴ በፊት በተለያየ የህመመ አይነት ይፈታተናኛል አባዬ በፁሎት አስብኝ

    • @tarakuwait326
      @tarakuwait326 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ በፀሎት በርች እማ የምን ሞት ነው ደሞ 😢

    • @zdkebede-su6qg
      @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว

      የምን ሞት ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ስገጂ እንደምንምእመቤቴ ድንግል አትለይሽ እኔም እየታመምኩ ነው ግን እጅ አልሰጠውም

    • @Misneb
      @Misneb ปีที่แล้ว

      የፃፍሽውን ሳነበው ባሉብሽ በሽታዎች ምክንያት እንደማንኛውም ሰው "እሞት ይሆናል" ብለሽ ሰግተሻል። "የፈጠረኝን የእግዚአብሔርን ስም እየጠራሁ አልሞትም በህይወት እኖራለሁ ክብሩንም አያለሁ" በይው። በመምህር ግርማ አምስቱ የ"መ" ህጎች ማለት መፀለይ፣ መስገድ፣ መፆም፣ መንበርከክና መቀጥቀጥ ተግባራዊ እያደረግሽ ተቃወሚው (ቆሞስ አባ ሳሙኤል በዚህ ከመምህር ግርማ ጋር አንድ ናቸው፣ በሁለቱም አባቶች የሚሰራው ያው አንዱ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ)።.... በሽታ ሁሉ ከአጋንንት ነው። መጨረሻ ላይ አንቺ ታሸንፊዋለሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ ปีที่แล้ว

      አይዞሺውዴ ፆለትስግደትስገጂ ፀበልተፀበይ በሱያመነሁሉይድናል

    • @etalembirku6325
      @etalembirku6325 ปีที่แล้ว

      Agelglot meche meche yisetal

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ከነቤተስቦቼ ወለተ ስላሴ ነኝ ግራ ገብቶኛል በጸሎት መትጋት አቅቶኛል አባቴ 😢😢😢

  • @kidye16ema
    @kidye16ema ปีที่แล้ว +2

    ቆይ በሙሉ ደብተራ አጋንት የሚጎትት ከሆነ የንሰሐ አባት ማን ሊሆነን ነዉ😢😢😢አረ እግዚኦ እንበል😢😢😢

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @HanaAsefa-t8j
    @HanaAsefa-t8j ปีที่แล้ว +11

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ 😢

  • @Misneb
    @Misneb ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዎ፣ የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ምንግዜም በዙሪያዎና እርስዎን ብለው ከሚመጡት ሁሉ ጋር ይሁን!

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  ปีที่แล้ว

      አሜን መድአኒያለም ይባርካችሁ

  • @elesaelesi3284
    @elesaelesi3284 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በረከቶት ይደርብኝ ወለተ ማርያም እና ወለተ ኪዳን ብለው በፀሎት ያስቡን እድሜና ጤና ይስጦት፡፡

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ማረን ሰይጣን ሳቢዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው😢😢አባቶቼ ፀጋችው ይብዛ

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅድስት ሚካኤል አደረሰችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 ปีที่แล้ว +3

    የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ የእኔንም የልብ ጭንቀት ስለእናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም በገባህላት ቃል ኪዳን 🌾🌾 ። አንተ ፍታልኝ ፣ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ።ወለተ ፃዲቅ🌾🌾🌾🌾🌾

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 11 หลายเดือนก่อน

    አባ በረከተወት ይደርብኝ በሰውሀገርነው ያለሁት በስደት እህተጊወርጊስ እባላለሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @BozonishGhalli
    @BozonishGhalli ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትን ያሰማልን

  • @EyobMare-o3b
    @EyobMare-o3b ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥዎት

  • @MahderMimi
    @MahderMimi ปีที่แล้ว +1

    አባ በፀሎት አስቡኝ እኔም የዚሁ ተጠቂ ነኝ ገብረ መድህን ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአህቤርይጠብቀዎት ሺአመትያኑርልን

  • @WosenTekola
    @WosenTekola ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ከእስራት ይፍታኝ። አባታችኝ በጸሎት ያስቡን አሜን(3)

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕንኳን ደህና መጡልን አባዬ::

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በፀሎቶት ያስቡን 😢😢

  • @mestawotzina6951
    @mestawotzina6951 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አባቴ አማኖኤል ሆይ በኢትዮጵያ ምድረ እንደዚህ ያሉ አባቶችን አብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ እህተ ማርያም ነው የክርስትና ስሜ

  • @ህፃኑቂርቆስአባቴ
    @ህፃኑቂርቆስአባቴ 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት የሠማይ አምላክ ለዚህ ደጅ አብቃኝ

  • @henimak2727
    @henimak2727 ปีที่แล้ว +3

    Aba bthalote asebuge welt tklhaymnote😢😢

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola ปีที่แล้ว

    ኑሩርን እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝመው

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo ปีที่แล้ว

    እባክዎ አባ በፅሎታችሁ አስቡ እኔ ያለሁ የስው ሀገር ነው ያስጭንቄኛል በስውኔቴ ላይ ይታውቃል እሱ መሆኑን አውቅያለሁ

  • @ህፃኑቂርቆስአባቴ
    @ህፃኑቂርቆስአባቴ 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእድሜ ያቆይልን

  • @MohammedAhmed-p2p9k
    @MohammedAhmed-p2p9k ปีที่แล้ว

    ቅዱስሚካየል፡ለደጅህያብቃኝ፡፤አባታችን፡በፅሎትዎ፡ይሰብኝ፡ወለተማርያምነኝ😢😢

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ😢😢😢😢

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw ปีที่แล้ว +1

    Kale heyewet yasemalen

  • @MekdesSamuel-u9f
    @MekdesSamuel-u9f ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አባ.ከዘመዊ.መዉጣትአልቻልኲሞ ፀልዩልኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ መዳን ናፍቆኛል ይፍቱኝ

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ ปีที่แล้ว

    የሠራዊት #ጌታ #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊርዮጊሰ አባታችን ያኑርልን🙏

  • @sarayoutube4245
    @sarayoutube4245 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በጸሎት አስቡኝ እህተ ወልድ😢😢😢

  • @waggiwaggi4869
    @waggiwaggi4869 ปีที่แล้ว

    አባቴ አባቴ እባኮትን በፀሎቶት አስቡኝ አትርሱኝ ፈቅርተ ማርያም

  • @YdenkAto
    @YdenkAto 2 หลายเดือนก่อน

    eagtyeabera yeamsagne amnea amnea amne amnea ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስሜንእመቤቴታቃለች
    @ስሜንእመቤቴታቃለች ปีที่แล้ว

    ቀለበት አርገን ለስንት ነገር ስንጠበቅ ለጋብቻ ተለያየን የዳቢሎስ ሴራ ይሁን 😢😢😢😢

  • @narei21
    @narei21 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን እንደፊልም ነው ተከታታይ የምከታተል ግን በምሀል ያስጨንቀኝም ያስለቅሰኝማል ልደውልልወት አስብና እጄን ይይዘኛል አባቴ በሰው ሀገር ሆኖ በክፉ መንፈስ መታሰር በጣም ከባድ ነው ከእስራትሽ መድሀኒአለም ይፍታሽ በሉኝ እስኪ😢😢

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @weltemarymam4555
    @weltemarymam4555 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤fetri yeberkot

  • @AlemayewGetachew-j7t
    @AlemayewGetachew-j7t ปีที่แล้ว

    ለሁላችሁም የፈወሰ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ከእስራቴ ይፍታኝ አሜን (3)

  • @AnnaLobi-x6j
    @AnnaLobi-x6j ปีที่แล้ว

    Baa faxari yeti agari now abate yalu enemi madani ifaligalow Abbate faxariyii barkach❤

  • @askask1300
    @askask1300 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MesiiMesii-t3c
    @MesiiMesii-t3c ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nununegash7347
    @nununegash7347 หลายเดือนก่อน

    አባታችንያፀኘ አአተማረየም

  • @sarahbakele9116
    @sarahbakele9116 ปีที่แล้ว

    Bexelote asebune abete ehete maryame 🙏

  • @fantaye2778
    @fantaye2778 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian3784 ปีที่แล้ว

    Deftera yembalu sewoch minanet minanet nachow ere egzabher.ykir ybelachow

  • @Haya-v3t
    @Haya-v3t ปีที่แล้ว

    ❤❤👏👏👏👏👏

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭

  • @etalembirku6325
    @etalembirku6325 ปีที่แล้ว +1

    Agelglot meche meche yisetal

  • @burukfff
    @burukfff 11 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @nununegash7347
    @nununegash7347 หลายเดือนก่อน

    ስልከ

  • @elaela671
    @elaela671 ปีที่แล้ว

    የዋትስኣፕ ስልኮትን ኣጣን ኣባ

  • @burukfff
    @burukfff ปีที่แล้ว

    👍👍🤲🤲🤲🤲❤️❤️🌾

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 ปีที่แล้ว

    በስመአብ! 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulugetateshome-c1o
    @mulugetateshome-c1o 11 หลายเดือนก่อน

    ቆቃ

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺🥺🥺🙏🙏

  • @mulugetateshome-c1o
    @mulugetateshome-c1o 11 หลายเดือนก่อน

    ቆቃ፣ሚካ

  • @Balance00000
    @Balance00000 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህም ከዚያም የምናየው ይህ ህዝብ በእንዲህ ዓይነቱ የተለያዩ መንፈስ በደብተራዎች በኩል እንዲለከፍ ሆነ ብላ የተለያዩ ደብተራዎችን አስተምራ የምታስመርቀው ራሷ ቤተክርስቲያናችን ናት። ለምን? ደጇ እንዳይቀዘቅዝ ገቢዋ እንዳይጎድል። ራሷ አስለክፋ ራሷ የምትፈውስ ውስጠ መሠሪ ሥራ በሰፊው ህዝባችን ላይ የምትሰራው ቤተክርስቲያናችን ናት። ወደዳችሁም ጠላቹም እውነቷው ይሄው ነው። አለበለዚያማ ማን ወደ ቤተክርስቲያን ዞሮ ሊሸና? የአሥራቱ የስለቱ የምኑ እንዴት ገቢ ሊገባ ይችላል? ደጇ ሥራ አልባ ሆና መቅረቷም አይደል? ምስኪኑ ህዝቤ ደንዝዟል። ያሳዝናል 😢
    እንደ እርሶ ያሉትንም ሆነ በካይ ደብተራዎችንም የምታፈራው ይህቺው ደጅ ናት። 😢

    • @abebebeso2290
      @abebebeso2290 ปีที่แล้ว

      ጀዝባ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 ปีที่แล้ว

      ምነውመልካምነገርመፃፍካልቻልክ/ሽዝምብላህእሰቤትባትገባለነቀፋ።😮አቤቱጌታሆይአስተዋይልቦናንስጠን

    • @zdkebede-su6qg
      @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว

      አንተ ራሱ ተይዘሀል እግዚአብሔር ይፍታህ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

      ቤተክርስትያን በ ክርስቶስ ደም የተመሰረች ንጽሕት ቅድስት ናት ::ይሄ የአንተ አባባ ጅልነት አለመረዳት ነው አለማወቅ እንጅ ቤተክርስትያን ድግምት መተታትች አደግፍም አትቀበለም እስኪ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ በደንብ ጣኦት አምላኪዎች አሕዛቦች ክርስቲያኖች የነበሩት እንዴት እንደሚያስቃዩ ሐዋርያት በዓለም ዳርቻ ዞረው አሕዛብ በአብ በወልድ በ መንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቁ ክርስቲያን እያደረጉ ጣኦት የሰባበሩ ናቸው :::ለግለሰቦች ጠፋት ቤተክርስትያን አትወቀስም መጀመሪያ እወቅ:::

    • @daveakloweg7093
      @daveakloweg7093 ปีที่แล้ว

      ይኽ አጋንንት በሰው ብቻ ይላካል ከሚል ያላዋቂ ሐሳብ የመነጨ ነው። አጋንንት ሀጥያት በመስራት: ከቤተሰብ: ከባእድ አምልኮት እንዲሁም የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አምሳል መሰራቱ ዲያቢሎስን ስለሚያናድደው ወደአንተ/ቺ ሊመጣና ሊይዝ ይችላል።