በአባታችን ጉዳይ ያልጨረስነው አንድ ጉዳይ ስላለ በትግስት ብታዳምጡት እንግባባለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 321

  • @shottellfit
    @shottellfit ปีที่แล้ว +73

    ንሰሃ እገባ ዘንድ አምላክ ሆይ ሁሉንም በፈቃድህ አመቻች...ለአባታችምን ስደውል ስልኩ ሰተት ብሎ ይግባ....አሜን

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜንንን እህቴ 😊😊😊

    • @መንበረማርያምኤፍታህ
      @መንበረማርያምኤፍታህ ปีที่แล้ว +1

      በረከቶት ይደርብን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መንበረማርያም ነኝ በጰሎቶት ያስቡኝ

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ ปีที่แล้ว +1

      🎉እኔም እናዳችውነኝ እህቴ እግዚአብሔር ይፍቀድልን

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 ปีที่แล้ว

      ​@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐኧረ ወንድ ነው

    • @roychehwan1959
      @roychehwan1959 ปีที่แล้ว

      አሜን 😢 እኔም ንሰሀ አባት በጣም ፈልጌለሁ

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ትሁት አባት እዳዉ ለበረከቱ ተሳታፊ ያርገኝ አሜን ማርያምን እድህያሉ መልካም አባት አላየሁም በጨነቀን ስአት ስንደዉል ቶሎ አንስተዉ ሀሳባችነን ቀለል አርገዉ አፅናንተዉ በፀሎት አስበዉ አባየ እረጂም እድሜና ጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን መምህር ተስፋየም እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሰቦችህ በአንተላይ ነፍሳችን እየዳነች ነዉ❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +49

    ብዙ ግዜ የት ደረሱ ብዬ አስብ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ስላዮኃቸው በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን እንዃን ደና መጡ አባታችን ከጎንዎ ነን ሁላችንም እግዚአብሔር በፈቀደልን መጠን ልንረዳቸው ይገባል

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natan1627
    @natan1627 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ አባት እሳቸው በገነት ቤት እንዳናጣ ፍፁም ትጋት ይተጋሉ እግዚአብሔር በገንዘብ የባረከን ሰዎች እነዘክራቸው ። ከ4አመት በፊት በማስተርቢሽን ደጋግሜ እወድቅ ነበር ከፈፀምኩት በዋላ ነፋሴ ንስሀ እስክገባ እንቅልፍ ትነሳኝ ነበር ስለዚ አባታችንን በጣም ብዙ ጊዜ ንስሀ ሰተውኛል አንድ ቀን 11 ሰአት አከባቢ ቤታቸውን አንክዋካው እሳቸውም ንስሀዬን ተቀበሉኝ እንቅልፍ ላይ ነበሩ የኔ አባት።ከሳቸው በፊት ሌላ አባት አባረውኝ ነበር ሰልችተው ።እውነት እግዚአብሔር እሳቸውን ባይሰጠኝ የ ሰይጣን መጫወቻ እቃ ነበር ምሆነው ። አባቴ የአምላኬ ስጦታ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    አባታችን ያሰቡትን ቅዲስ ሚካኤል ያሳካለወት እኛ እንሳትፍ አለን መምህርዬ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +1

    ደስብሎኛል አባቴን ስላይሁ መምህር አይዞቱን ደስብሎኛልአባቴንስላይሁመምህርአይዞቱንአባታችን ❤

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g ปีที่แล้ว +7

    አባ የእኛ ትሁት ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ደስ ስሉ እግዚአብሔር ረድቶኝ ንስሐ ተቀብያለው አንድ ጊዜ መድኃኔዓለም ይጠብቃችሁ አባታችን ❤

  • @Haftom26
    @Haftom26 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን በረከትዎ ይድርብን በጸሎትዎ ያስቡኝ ገብረ መድህን።

  • @bethlehemmarkos4626
    @bethlehemmarkos4626 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የእርሶ አይነት አባት ያብዛልን አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ እንረዳዎታለን አይዞት አባቴ

  • @መሲወለተሚካኤል
    @መሲወለተሚካኤል ปีที่แล้ว +3

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ የመምህሬ ተማሪዎች

  • @bezicho
    @bezicho 10 หลายเดือนก่อน

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ወለተ ሰንበትን እና ቤተሰቦቼን በፀሎታችሁ አስቡን🤲🏾❣️🥰💜🙏🏼

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +14

    የአባታችን በረት ይድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ትእግስት
    @ትእግስት ปีที่แล้ว +12

    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደረብን🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን ❤የአባታችን በርከት ጸሎት አይልየን አሜን ❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว

      አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ይፍቱን መምህር ፀጋው ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa ปีที่แล้ว +7

    ለንስሀ ያብቃን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን ይሁን ይደረግልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ከእነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ የመምህር ልጆች ባላችሁበት ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁነን አሜን አሜን አሜን

  • @Merinatadeleababora22
    @Merinatadeleababora22 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እድሚ ይስጥልን አባታች ለሁሉ ግዚ አለው ይታገሱ ትግስቱን አሉትና አባታችን

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 💐💐💐💐👏👏💐💐💐👏👏💐💐👏👏💐💐💐❤❤❤❤❤

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ልጆቼም የእግዚብሔር ፍቃድ ሆኖ ኢትዮጵያ መጠን ቀንዲል ለመጠመቅ ያብቃን።

  • @hiwottefera9273
    @hiwottefera9273 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ አባት ናቸው እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው የውነት ይገባቸዋል🙏🙏

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ አባት መሰቀሎትን ለመሳልም ያብቃኝ💒⛪🙏❤🌾🌾🌾

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi630 ปีที่แล้ว

    አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አቤቴ

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @cherbiltsegaibsa
    @cherbiltsegaibsa ปีที่แล้ว

    የአባታችህን በረከትና ፀጋ በሁላችንም ላይ ይደርብን እሳቸውንም ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +10

    ይፍቱን ይባርኩን ይፍቱን ይባርኩን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🙏😢

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ሊቀመላህክት ቅዱስ ሚካኤል ይባርከን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን አሜን መምህራችን ተባረክ እናመሰግናለን❤❤

  • @alex-vg1oo
    @alex-vg1oo ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደረብን ❤❤❤❤❤

  • @wodin2008
    @wodin2008 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በእግዚአብሔር ፍቃድ በረከቱን ስለተካፈልኩ ደስ ብሎኛል

  • @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
    @ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ በተማርሁት ልክ ተለውጪ ሰው እንድሆን ወለተ ማርያም እያላችሁ አንድ ሰሞን ደህና እሆናለሁ አንድ ሰሞን እታመማለሁ በጣም ተቸገርሁ እንኳን የሚረዳኝ የሚረዳኝም የለም አመመኝ ስል በቃ ወይ በስደት የቁም በሽታ ገደለኝ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ የእየሱስ ክርስትስ ሀዋርያ🙏🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ይፍቱን ይባረኩን በረከቶት ይደረበን አባታችን ይገባዎታል እናደረጋለን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 ปีที่แล้ว

    የሁልጊዜ ሐሳቤ ነበር የአባታችን ጉዳይ አሁንም #እግዚአብሔር ይችላል ተሳክቶ ያሳየናል

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጡሉን❤❤❤❤❤ እኔሰ ነሰሀ አባት አጣሁ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውድ እአባታችን ይፍቱን ይባርክ በእውነት በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 ปีที่แล้ว +1

    አባየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ከጤና ጋርይስጠወት ነፍስ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnetyemikaellij2393
    @bemnetyemikaellij2393 ปีที่แล้ว

    እሁድ እሁድ በፃዲቁ ጎርጌርዬስ ገዳም ሳያቸው ደስ ይለኛል ለኔም የንስሃ እድል በኝህ አባት አገኘሁ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር እንደው እግዚአብሔር ፈቅዶ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    እድሜወትን ያርዝምልን የኛ እቁ አባት 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ
    እኔም ትንሽ በረከቱት ተካፍያለሁ ደስ ብኛል
    ተመስገን በፀሎት ያስቡኝ ትርስተ ማርያም ነኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +1

    Egzabiher yimsgen abatachen yifitun yibarkun yene abate💚💛❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን መምህራችን አባታችን እንኳን በደናመጣቸሁ አባታችን ይፈቱ ይባርክአባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 ปีที่แล้ว

    እኔወንት ነው በጣም መልካም አባት ናቸው በፍጹም ደከሙኩ ሳይሉ ሁሌም በክንነት ነው የሚያገለጉልሁት አግዚአብሔር አድሜና ጸጋወን ያደልወትይ አባታችን

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 11 หลายเดือนก่อน

    አባ የኒ ትሁት አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አይዞዎት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሲፈቅድ ይሳካል

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว +8

    ስወዳቸው እድል ገጥሞኝ ንስሐ ከሳቸው ተቀብያለሁ በጣም ልዩ አባት ናቸው መምህርዬ እንክዋን አስተዋወክን እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እናቴ

    • @AzebTadele
      @AzebTadele ปีที่แล้ว

      የተለቀቀዉ ስልክ ቁጥራቸዉ ያባታችንነዉ እህቴ በድግል ማሬያም ንገሪኝ?

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 ปีที่แล้ว

      @@AzebTadele አወ እማዬ የአባታችን ነው

    • @AzebTadele
      @AzebTadele ปีที่แล้ว

      @@samerasamera2893 የኔ እናት ከልቤ አመሰግናለሁ💓🙏🙏

    • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
      @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว

      @@AzebTadele አዎ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይድረሰኝ ከባታችን እግዚአብሔር ይረዳችሁ መምህር ተስፋዬ ❤

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    ይፍቱን ይባርኩን አባ በጾለት አስቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተ መድህን እያላችሁ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን በረከት ፀሎት አይለየን በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን 🤲🙏🥰

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว

    አሜንንን በፅሎት ያሰቡኝ አባቴ ቅድሰተ ማርያም 🙏❤🙏

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዴት በረከትወት ይደርብን ይፍቱኝ

  • @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
    @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ኣባታችን በረከት ይደርብን

  • @mnsor1358
    @mnsor1358 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ባአክህ እዳንተ ቸረነት ለንሳ አብቃይ
    ሀጢያቴን እያሰብኩ ንስሀ ለመግባት በጣም እፈራለው 😢😢😢😢

  • @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
    @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ ปีที่แล้ว +3

    በፀሎት ኣሰቡኝ ኣባቴ ሁላችሁ ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ሃጢኣተኛ ነኝ

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አባታችን መምህር ዛሪ ደሞ ቤታችንን በድርሳን አስባረከን እኔ በበኩሌ ስባዝን ኖሪ በስተርጅና ዘመኔ አንተን አገኝሁ የማርያም ልጅ አልጣለኝም

  • @NatanemAraya
    @NatanemAraya ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪን አባት የእውነት የክርስቶስ አገልጋይ ናቸው

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ
    የሚያሳዝኑ አባት ናቸዉ አግዚአብሔር አድሜ ጤናዉን ይስጥልን አሜን ይፍቱኝ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 11 หลายเดือนก่อน

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
    መንበረማሪያም

  • @natan1627
    @natan1627 10 หลายเดือนก่อน

    ከጥቂት ወራት በፊት ሌባ የኔ እና የባለቤቴን ንብረት ከቤት ውስጥ ወስዶብን ነበር አባታችን ኑሮአችንን ስለሚያውቁ አባታችን ትንሽዬ ስልክ እና የታክሲ የግድ ብለው ሰጡን መመስከር ከምችለው በላይ ደግ ትሁት አባት ናቸው

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ ปีที่แล้ว

    አባታችን በከተዎይድረሰንአሜን

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህናመጡልን አባቴችን ይፍቱን ሰለህፃታችን ሁሉ

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣችሁ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እኔም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ 😢

  • @21MarYam
    @21MarYam 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @yemenzwerktadese
    @yemenzwerktadese ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህችን አባታችን በረከተቶቱት ይድረሰን

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹ በረከታቹ ይደርብኝ
    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን አሜን፫

  • @HanaAdmaci
    @HanaAdmaci ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tsehaybalcha3880
    @tsehaybalcha3880 ปีที่แล้ว +1

    Barekatechu yiderbine abetachine Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱን ይባርኩን🙏ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 ปีที่แล้ว

    አሜን የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን እግዚአቤሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ አሜን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ መምህር እንደምን አለህ እግዚአብሔር እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር መብዛት አለብክ ደግሞም በዝተሀል በከንቱ አልደከምከም

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu ปีที่แล้ว +1

    አሜን አበታችን❤❤❤

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 ปีที่แล้ว

    ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎታችሁ አሰብኝ በጣም ደከመኝ

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጸሎትዎ ይርዳን በእውነት ትሁት አባት ናቸው

  • @liya7521
    @liya7521 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጦት የዋህ እንቁ አባት ጎርጎርይ ቦሌ ሚካኤል እሺ እንመጣለን እንርዳለን

    • @sarahmoho8961
      @sarahmoho8961 ปีที่แล้ว +1

      ቦሌ ሚካኤል ነዉ

  • @natan1627
    @natan1627 10 หลายเดือนก่อน

    ቦሌ ሚካኤል ነበር ሰፈሬ አባታችን አንድ ቀን እግራቸውን ወለም ብሎአቸው ሰው ደገፋ አድርገው ሲሄዲ አገኘዋቸው ሀኪም ቤት ሚሄዲ ነበር የመሰለኝ አባቴ የት እየሄዱ ነው ስላቸው ሰፈር ውስጥ የንስሀ ልጅ አለችኝ ጠርታኝ ቤትዋን ፀበል ልረጭ እየሄድኩ ነው አሉኝ የኔ አባት ውድ ናቸው።

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይፉቱን አባታችን

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በረከቶት ይደርቢኛ

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት ፀጋዎን ያብዛልዎት ሁላችንንም ለንሰሀ ሂወት ያብቃን❤❤❤መምህራችንም ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤

  • @buzuneshkabada7731
    @buzuneshkabada7731 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን በረት ይድረሰን አሜን🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @tigydubai6753
    @tigydubai6753 ปีที่แล้ว

    አባታችንኑሩልን ሺአመት ኑሩልንእግዚአብሄርይመስገን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን በረከታችሁ ይደረብን. አባየ
    ሀገሬ እድገ ይፀሉሉኝ የሀገሬ ቤተ መቅደስ ናፋቆኛል😢

  • @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ
    @ህሪተሰላሴገብረሰላሴ ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Tigist22
    @Tigist22 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩና ደግ አባት ናቸው እኔ በአካል አቃቸዋለሁኝ አቤት ምክራቸው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይባርኩኝ አምላክ ትልቅ ነገር አለው ይስተካከላል አይዞዮት

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን👏👏

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኪዎት ይደረሰኝ እግዝአብሔር ይጠብቅልን

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    አሜንንን ፫ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ ปีที่แล้ว +2

    ወይ ደስ ሲሉ እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎቶት አስቡን ፅጌ መርያም እስከ ቤተሰቦቼ

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 ปีที่แล้ว +1

    በረከቶት ይደርብን አባ ቤት ገዝቶ እፎይ ብሎ እንዲኖሩ እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk961 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን ደህና መጡልን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በረከታቹሁ ይደርብኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj ปีที่แล้ว

    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀን በረከቶ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 ปีที่แล้ว

    አባታች ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ። አንደ እርሶ ያሉት አባቶችን ያብዛል

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜ ከጸጋ እንዲሁም ከጤና ይለግስዎ አባት እና ልጅ ኑሩልኝ