191ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሰላምዬ ስለ አባቷ የምትናገረን ነገር ሁሉ የብዙዎችን ስቃይ ይተርካል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 974

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +379

    አቤት የአነጋገር ቅልጥፍና አቤት ትህትና የምር መምህር ይህች ያንተ ዉጤት ናት እመብርሀን በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 ปีที่แล้ว +96

    ማርያምን እያለቀስኩነዉ የሰማሁት 😢😢😢 በእዉነት ቅዱስ ገብርኤል ካባትሽ ከእናትሽ በሰላም ያገናኝሽ

    • @ShahanTube1
      @ShahanTube1 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 ปีที่แล้ว +1

      Enquan des alesh..selam ye

    • @FfYy-fh4ms
      @FfYy-fh4ms ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስስስ አለሽ ሰላምዬ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫❤❤

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu1041 ปีที่แล้ว +121

    በጣም ነው የምታስቀኑት አባትና ልጅ መወለድ ቋንቋ ነው መምህር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ ዘመንህ ይርዘም ልጆችህ ለቁም ነገር ይብቁልህ !!!!

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም ปีที่แล้ว +63

    የኔ እናት አባትሽን አገኛተሽ ደስ የሚለሽ ቀን እንዲመጣ መኞቴ ነው
    በእንባ ነው የጨረሰኩት😢😢😢

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @liya7521
      @liya7521 ปีที่แล้ว +1

      በናትሽ እኔ እራሱ እንዴት እንዳሳዝንችኝ የቤተሰብ ችግር ለልጅ 😢😢😢

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene ปีที่แล้ว +1

      enem anjeten new yebelachegn😢😢

    • @FfYy-fh4ms
      @FfYy-fh4ms ปีที่แล้ว

      ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤

    • @haymanoutabayeyoutub565
      @haymanoutabayeyoutub565 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሚካኤልን በጣም

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +110

    እንኳን ለቅዱስዑራኤል አደረሳችሁ❤❤❤መምህር ፀጋውን ያብዛልህ።ሰላምዬ አባት አንድ ቀን ያገናኛሽ ፈጣሪ፥፥ሰውላይ ክፉነገረ የምታደረጉ አይሳካላችሁ ተመለሱ😢😢

    • @EsyteMichale
      @EsyteMichale ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. ปีที่แล้ว +30

    መምህር አንተ ሳምራዊውን ነው የምታስታውሰኝ እድሜ ከጤና ከእነመላው ቤተሰብህ ያኑርህ ሰላምዬ እግዚአብሔር የፈቀደው ብቻ ይሁንልሽ።

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +89

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ ኡራኤል የውቀት መለአክ የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አይምሮያችንን የየያዘውን ጥላት ዳቢሮስ ቅዱስ ዕሯኤል ቀጥቅጦ ይጣልልን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @kalkidanasfaw218
    @kalkidanasfaw218 5 หลายเดือนก่อน +3

    በ እንባ የጨረስኩት ገጠመኝ በእውነት😢😭

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +22

    ሰላምዬ እኔ እኮ የምመህር ልጅ መሰላኝ ነበር ለካ አደለችም ልጅ አባት የምሰሰላሉ እኮ ሺ አመት ኑርልን መምህርዬ

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu ปีที่แล้ว

      የራሰዋ ገጠኝኮ ኣለ እሰካሁን ኣልሰማሹ ማለትነው

    • @ኤፍታህጵጌማርያም
      @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +3

      @@SesenBrhanu አዎ ውዴ ቀርብ ጊዜነው የመጣሁት ማዳመጥ ከጀምርኩ የእውነት ልጅ ተመሰልኝ ነበር መታደል መምህር የመሰል አባት አገኛች🙏😘

    • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
      @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. ปีที่แล้ว +2

      ገጠመኝ 81

    • @ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ
      @ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +3

      እኔም የመምህር ልጅ ነው የምትመስለኝ ❤❤❤❤ በጣም ይገርማል መምህር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +65

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅዱሰ ዑራኤል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

    • @Ureal22
      @Ureal22 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን አብሮ አደረሠን።

    • @MekidescheruCheru
      @MekidescheruCheru ปีที่แล้ว

      Ye Egizihabiher betesebochi ye memehir silki kalachu situgni

  • @postegnochutube
    @postegnochutube ปีที่แล้ว +21

    ሰላምዬ በእውነት ባንቺ ውስጥ አባትሽ የከፈለውን መስዋዕትነት አይቻለሁ እመቤቴ ማርያም አባትሽን በድጋሚ ለማግኘት ያብቃሽ እኔም ልጆቼን እንድመለከት አርገሽኛል🙏

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +13

    እኔ እኮ የመምህር ልጅ ነበር የምትመስለኝ ታድለሽ የመምህር ልጅ መሆንሽ❤❤❤

  • @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
    @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ ปีที่แล้ว +66

    እኔም ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግኝ መልአክ ነው እሱ ነው የሚጠብቀኝ አሁንም ለኔ ልዩ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሀገሬ ለገባ 4 ወር ነው የቀረኝ ሰምጣ ወደ አንተ መጣልዋ መምህር ተሰፍዬ የኔ ህይወት እጅግ አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ❤

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 ปีที่แล้ว +1

      በዲያስፓራ ወይስ በላሜ ቦራ ቦታ ይያዝልሽ የፓስፓርት ቁጥር ያስፈለጋል ለመመዝገቢያም አካውንት እንዲላክልሽ በውስጥ አውሪኝ😅😅😅

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว

      ​@@asegedechanbesso1399ወሬ አለብህ

    • @ወልደገብርኤል-አ4ተ
      @ወልደገብርኤል-አ4ተ ปีที่แล้ว

      @@asegedechanbesso1399 ይሄን ስም ይዘሽ ጥሩ ብታስቢ ይገርመኝ ነበር አይ አ ሰ ገ ደ ች

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +1

      ​መጥፎ አደበቶች,ከዝህ ከመልካም አደበቶች ቦታ ይወገዱ ምን አይነት ከቱነት ነው

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว

      @@genetteshome3906 ewekatu nw

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 ปีที่แล้ว +21

    ውይ በማልቀስ ነው የጨረስኩት መምህር አንተ ልዩ ሰው ነህ በእውነት ቃል አጣው እኮ ይቺ ያንተ ፍሬ ነች እድሜህን ያርዝመው

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 ปีที่แล้ว +14

    መምህር የበኩር ልጅክ ትመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ቤትህን በበረከት ይሙላው ታሪኩን እያለቀስኩ ነው የሰማውት❤❤❤❤

  • @woldetadele1718
    @woldetadele1718 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የቅዱስሚካኤ ወዳጅ መሆኗን ያወኩት መምህር አንተጋ ሱቅ መጥቼ እዳጋጣሚ መንገድ ተዘጋግቶ ለ3ሰዓት ዘግይተ ነበር የመጣሃው የዛኔ ሰላም ሱቅ ነበረች አንተ እስክትመጣ ድረስ ከ3 ሰዓት በላይ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር ብቻ ነበር ስናዳምጥ የነበረው እኔም ተደንቄያለው ተምሬያለው ለቁዱስ ሚካኤል ያለኝ ፍቅር ከፍ ብልዋል አመሰግናለው ሰላምዬ።ቅዱስ ሚካኤል የልብሽን መሻት ይሙላልሽ።

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 ปีที่แล้ว +66

    መምህር እኳን ደና መጣችሁ ሰላም የምትናገረዉ የአባቷ የእድል መተት በተዉሰነመልኩ ከኔጋ ይመሳሰላል እኔም እዳልተማርኩ ነዉ ያደረገኝ መላኩ ቅዱስ ኡራኤል አይምሮሽን ይክፈትልሽ በሉኝ የመምህር ተማሪዎች !

    • @wegew3586
      @wegew3586 ปีที่แล้ว +1

      Amen qidus urael aymeroshin yikfetilish ihite!

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ ปีที่แล้ว +3

      አሜን የሁላችንም ይክፈትልን ተይዘናል

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว +1

      ​@@ፀሐይወጣልኝመልካውን ፀልዩ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ ปีที่แล้ว +1

      @@ሳዶርአላዶር እሽ የእኔ ውድ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 ปีที่แล้ว +7

    ይሔ ሁሉ ያተ ውጤት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @KalenYdnglelege
    @KalenYdnglelege ปีที่แล้ว +3

    መምርይ እኔ ምንም ቃላት የለኝ ማርያምን እመብርአን ትጠብቃቹ ሰላምይ ታደለሽ መምእርን የመሰለ አባት አለሽ ❤❤❤❤❤

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና ปีที่แล้ว +38

    እንኳን በስላም መጣችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእኛ ህንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ሰላምየ እናት እና አባትሽ አግኝተሻቸው የደስታሽ ተካፋይ ያድርገን እማ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል የምትፈልጊውን ይፈፅሙልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @m.g5295
      @m.g5295 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @mesi5527
    @mesi5527 ปีที่แล้ว +11

    ባለቀሽ ቁጥረ አብሬሽ ሳለቅስ ነበረ 😢እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድረስሽ ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +3

    የአባትሽ ህልሙ ስለተሳካ እግዚአብሔር ይመስገን በአካል ተገናኝታችሁ ይሄንን ባየ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል ปีที่แล้ว +5

    መምህር አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ሁለም ሰው እንደት በሆነ ጥሩ ነበር መምህር ❤❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚገርም ታሪከ ነው ሰላምዬ ተባረኪ በርቺ በእውነት መምህር እድሜና ጤናይስጥህ አሜን አሜን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu ปีที่แล้ว +22

    ሰላምዬ : እንወድሻለን ::
    አንድ ቀን : የረጅም የክርስቲያኖች ቀሚስ መስፊያ ድርጅት ከፍተሽ : ለልጆቼ ቀሚስ ስገዛሽ ይታየኛል

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 ปีที่แล้ว +10

    አንተ የተባረክ ወንድም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 ปีที่แล้ว +16

    መምህር እንደዚህ አድርገህ ስላሳደካት እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ነጻነትዋ ፣ ንግግርዋ ሁሉ ነገርዋ ደስ ሲል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያሳድግልህ የሚግርም ቆይታ የሚገርም ያባትና የልጅ ወግ ስታምሩ ❤❤❤ ሰላምዬ አምናለሁ ቤተሰቦችን እንደምታገኚ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ይሄ ውጤትና ፍሬ ያንተ ነው ረቡኒ በምን ልግለጽህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን የምመህራችን ባለቤቱን ሳላመሰግን እና ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +6

    እውነት ምኞቴ አባትሽ ድኖ በበረከት ቀሪ ዘመኑን እንዲኖር አንቺ ብቻ አይደለሽም የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት በፈተና የተሞላ ነው እግዚአብሔር ይማረን ከክፉ ነገር ይጠብቀን መልካም ሰዎችን ያብዛልን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እንደ እዬብ በመከራ ውስጥ አመስጋኝ ያድርገን።

  • @ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ
    @ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ ปีที่แล้ว +6

    አቤት እዉቀት ይህም ከላይ ስስጥ ነዉ ሰላምዬ ሁሉም ለበጎ ነዉ መምህር ተስፋዬ የመሰለ አባቴ ጥሩ ቤተሰብ ሰጥሽ ❤❤❤❤እግዚአብሔር አይጥልም

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 ปีที่แล้ว +23

    የአባትሽ ነገር አባቴን አስታወስኩና አለቀስኩ እኔም እናቴ በልጅነታችን ሙታ ሶስት ወር ሙሉ ቂጣ እየጋገር ወተት አፍልቶ ይስጠናል ጧትና ማታ 😢❤እና ዛሬ ዓርብ ሀገር ሁኚ እንዴት እንዳሳደገኝ ሳስበው ውለታውን ለመክፈል ምንም ባርግለት ያርኩለት አይመስለኝም አባትነት ልዩ ነው ❤❤❤

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      አባት ኦኮ ፍቅር ነው አባቴ ሰደተኛዋ ልጂህ ሁሊም ተናፈቅኝ አለህ 4አመት ሞሉ ደምጥህን ሳልሰማ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴን አደራ

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 ปีที่แล้ว +7

    ክርስትናን በተግባር ስላሳየህን እግዚብሔር ይስጥልን። ሰላምዬ ታሪክሽ ልቤን ነካዉ እግዛብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ።

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በህልሜ ሸንኮራ ዮሀንስ ሂጄ ይመሰለኛን እና መንፈሴ ተይዞ ሲለፈለልፍ ከዛም ተፈዉሼ እል እያልኩ 🤲ግን ስነቃ ከመዳም ቤት ዉስጥ እራሴን አገኘሁት 😢ፀልዩልኝ ደጁን እንድረግጥ🤲#ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በሰማዕቷ ሰላምዬ እኮ የመምህር ተስፋዬ ልጅ ነበር ምትመስለኝ ማለት ትክክለኛ አባቷ ነበር ሚመስለኝ ❤እድሜ ፀጋውን ያዛልህ መምህራችን ያንተ ተማሪዎችን አነቃህን❤

    • @BetiBeti-h9e
      @BetiBeti-h9e ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልጁ ነበር የምትመስለኝ

    • @Genet1223
      @Genet1223 ปีที่แล้ว

      ትምህርት ኣተዳጥም ይት ነብርሽ

  • @Dawet373
    @Dawet373 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ይህችን ልጅ እንደልጅህ አድርገህ ማሳደግህ በሂይወትህ ውስጥ
    የሚያስደስትህ ነገር ያለ አይመስለኝም ።

  • @Alemayehu05
    @Alemayehu05 ปีที่แล้ว +5

    የአምላክ ፍቅር ድንቅ ነው ቸርነቱ እስከ የለውም። እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ እንደዚህ ከምንም ይቀየራል 🙏🙏🙏 የሰው ልጅ ፈተና ግን አሁን ምን ይጠቅማል የአንዱን እድል ሌላው ሲወስድ በእውነት ለዚች የኮንትራት ዓለም በዚህ ልክ መጨካከን። እግዚአብሔር ለጠላቶቻችን ልብ ይስጥልን ወደ ነፍሳቸው ይመልሳቸው ስጋ ምንጊዜም ጊዜያዊ በስባሽ ነው ። እህታችን አንችም አድገሽ ከፍ ያለ ደረጃ በመንፈሳዊም በአላማዊ ህይወት እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ። መምህር በእውነት መልካምነትህን እስከመጨረሻው እግዚአብሔር በበረከት በረድኤት ይባርክህ ። ለመልካምነት ምን ይከፈለዋል ምንም ደስታ ውስጣዊ እርካታ

  • @FfFf-dt8ex
    @FfFf-dt8ex ปีที่แล้ว +6

    አረ መምህርይ እኔ ረሱ በጣም ኔው እምወዶ መዝሙሮቹህን ምመህርይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ቅድስ ገብርኤልን ጠርቼ አፍሬ አላቅም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል አሜን።❤❤❤

  • @Ureal22
    @Ureal22 ปีที่แล้ว +17

    መምህራችን ክብረቱን ይስጥህ ሠላምዬን ክርስትናዋን፣እምነትዋን አስጠብቀህ እስከዚ ያደረስካት በውነት።
    ሠላምዬ ጥንካሬሽንና ፅኑ ክርስትናሽን፣እምነትሽን አምላክዬ ያብዛልሽ።
    ተባረኪልን።

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 ปีที่แล้ว +5

    በደንብ ነው የያዝካት ታስታውቃለች ኮንፊደንሷ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ በልጆችህ ተደሰት

  • @hhhvj
    @hhhvj ปีที่แล้ว +3

    ሰላምዬ እኔ እስካሁን ወላጅ አባቷ ነው ሲመስለኝ የነበረው መምህር ተሰስፋዬን
    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ለሁላችሁም መምህሬ አተኮ ልዩ አባት ወድምም እህት እናት ሁሉ ነገር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      ተዛሬ በፌት ተናግሩን

    • @hhhvj
      @hhhvj ปีที่แล้ว

      @@tigisttamiru5213 ተናግሮ ሰምቻለሁ ሰላሜ ሲል ሌላ ነው የመሰለኝ

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን ปีที่แล้ว +4

    ውይ መምህረዬ የኛደግ እሩህሩህ የሰቱን ይህወት ብረሀን አረገህዋል በትምህረትህ በሁሉ ነገረህ ክበረልኝ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል ปีที่แล้ว +7

    ሠላምዬ ያኛውንም ይሄኛውንም የህይወት ታሪክሽን ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት 😢😢😢 ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ አምላክ መምህር ተስፋዬ ማለት ከአባትም በላይ አባት ነው እግዚአብሔር ይወድሻል ከመምህር ጋር ስላገናኘሽ መምህርዬ እድሜ ማቱሳላ ይስጥህ ክፉ አይካብን የሁላችንም አባት ነህ

  • @PapaWaea
    @PapaWaea ปีที่แล้ว +16

    የኔ እናት ስላምዬ እግዚአብሔር ካባትሽ ከናትሽ በስላም ያገናኛቹ መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጠክ በልጃች አግኘው ቱርክ ይብዛ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @jsgjdjdjjdj7753
    @jsgjdjdjjdj7753 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነት ያንተና የሚስትህ በእውነት ይበልጥ ወደድኩህ አከበርከው መምህር እባክህን ያባቷንና የናቷን ፎቶ ሚዲያው ላይ በትነው የቤተሰቧ ነገር በጣም ያሳዝናል በጣም ነው ያለቀስኩት እውነት እግዚአብሔር ያገናኛችው

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +18

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ምልጃ ልመናው አይለየን አሜን...... እኔ ስለ አባት ፍቅር ሆነ ምንነት አላውቅም በልጅነቴ ነው ያጣታሁት ሰላምዬ እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 ปีที่แล้ว +2

    ዩኔ አስተውይ ስለምዬ እመቤርሃን በጥሩ ደረጅ ተድርስሽ በእውነት በእንባ ነው ያደምጥኩ እግዚአብሔር ከቤተስቦችሽ ጋር ያአገነኝሽ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በጣም እድለኛ ልጅ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ። መምህር አንተም ቤተሰብህም ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አሁንም ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ከልል ይጠብቅሽ ፈጣሪ ካባትሽ ላይነ ስጋ ያብቃቹ ምመህር ፀጋውን የድግል ማርያም ልጅ ያብዛልህ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 ปีที่แล้ว +12

    እስይ❤❤❤እግዚአብሔር❤❤ይመስገን❤❤❤ለሁላችንም❤❤የልባችንን❤❤መሻት❤❤ፈፅምልን❤❤አሜን❤❤❤(፫)❤❤❤ ቅዱስ ኡራኤል ❤የውስጤን❤ ታቀዋለህ❤❤ የልቤን❤❤መሻት❤ፈፅምልኝ❤❤

  • @helin6219
    @helin6219 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔር አምላክ በመምህሬ ላይ አድሮ የአባትሽን ምኞት አሳክቶታል አሁንም እርኩስ መንፈስ የበተነብሽ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት ተሰብስባችሁ እንዳንይ ምኞቴ ነው ሰላምዬ አሜን፫

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ ዘመንህንሁሉ በበረከት በሀሴት በጤና ይባርክክ ምምህሬ ማርያምን የደም የስጋ ልጂክ መስላኝ ነበር ፍቅራቹ ሳቃቹ መደማመጣቺ ደስ ሲል እግዚያብሄር አባታንም ሁለተኛው አባታንም ኖራት የምትጦራቹ ታድርጋቹ ሰላምዬ ጎበዝ ነሺ በርትተሺ ተማሪ መምህራቺን ምርጥ አባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ገብርኤል በጣም ፈጣን ነው።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ መድሐዓኒያለም አባትሽንም እናትሽንም ያገናኝሽ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @bbhh211
    @bbhh211 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ መታደል እኔም የመምህር ተስፋየ የቤት ሰራተኛ ሆኘ አብሬ መኖር አማረኝ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +10

    ስለ ቅዱስ ገብርኤል ሲወራ ልቤይመታን የኔ ባለሟል የስደቱ ብርሀኔ የመዳኛ ምክኒያቴ ስለሱኮ ይህ ነው ብየ መስክሬ አልዘልቀውም የኔባት በጣም ነውየምወደው ስላምየ በጾለትሽ አስቢኝ የኔውድ ጎበዝ በርች ለብዙወቻችን አራያነሽ በቤቱ ያጸናሽ የኔቆጆ❤❤❤

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ድንቅ አሰተማሪ ታሪክ ነው ቀጣይ የተሻለ ታሪክ እንደምንሰማ ተሰፋ እናደርጋለን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 ปีที่แล้ว +1

    ኦዎ መ ምህር ተሰፉዪ እበራ እግዝአብሄር ይሰጥህ ፈልግላት እባቷን በጣም ይሳዝናል ታሪኳ በተለይ እባታየው ፈልጉትና እድኑት በናትህ

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd ปีที่แล้ว +5

    መምህር እድሜህን ሰላምህን ያብዛው ሰላምዬ አንችንም ፈጣሪ ያሳድግሽ አድገሽ አባትሽን ለሞጠር ያብቃሽ በጣም የሚያሳዝን ትምህርት ገጠመኝ ነው ከቤተሰቦችሽም ተገናኛቱ ለመኖር ያብቃችው መምህር ኑርልን❤❤❤

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እና ሰላምዬ መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ትንሽ አሞኛል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ቆሜ እንድመሰክር አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ ላይክ አንርሳ ቤተሰቦቼ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

  • @hanaasres
    @hanaasres ปีที่แล้ว +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉችን በቸርነቱ ይማረን ገጠመኝ ሳዳምጥ ሰዉነቴ ይንቀጠቀጣል ቆይ ለምንድ ነዉ 😢😢😢

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለምዬ እናት እና አባትሽ አግንኝተሻቸው የደስታሽ ተካፍይ ያድርገን ቅዱስ ገብርኤል የምትፍልጊውን ይፍፅምልሽ❤❤❤❤

  • @titigalgerye6
    @titigalgerye6 ปีที่แล้ว +57

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ጠብቆ ለዚህ ያደረሰሸ መምህር አንተም መላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን አባቴ ና ልጅ በጣም ደስ የምል አሣታሚ ገጠመው ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን እና እማዬ ፀጋው ይብዛልኝሽ ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ ❤❤❤ በጣም እሳትል ለሁሉም ጌዜ አለላኪ ቅዱስ ዮሐንስ ከፍት ይቅደምላቹህ አሜን፫ ❤❤❤ ቤተሰብ እንዴ ምታገኝ ተሰፋ እመኛለሁ የኔ ውዴ እህትዋ ሰላሚዬ ፍቅር ስወድሽሽ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር ከወላጆችሽ ጋር ሆነሽ ደግሞ ለማየት ያብቃን። የምትወጅው መልአኩ ሚካኤል ይረዳሻል። እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ ወንድም እንደ አባትም ማገኘት በጣም ይደንቃል መምህር ❤❤ከልጆችሕ ዓግኘው አንቺም እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ከዚህ ቤተሰብ እንድትኖሪ እግዚአብሔር የፈቀደልሽ ስለምወድሽ ነው ምክንያትም ይኖራል ❤ትልቅ ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት እግዚአብሔር ፍጻሜያሽን ያሳምርልን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ይቺ ትህትና ቅልጥፍና ያንተ ውጤት ነች በምድር ም በሰማይም ያማረ እንጀራ ብላ በእውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት መምሕር ተስፋዬ ስለምታደርገዉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ያድርግለሕ ሰላምዬ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ያገናኝሽ እንደሕ ከመልካም እናስጠጋሽ አነርሱንም ለማግኘት እማ ፍቅር ትርዳሽ ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉ ነገር ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤናን ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ሰላም መድሀኒያለም ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለዛች ክፉ ሴትም ልቦና ይስጣት❤!!

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ ปีที่แล้ว +5

    መምህርዬ ቃለሒወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ የድሖች አባት አባቷን አድንላት እፍፍፍ እያለቀስሁ ነው የሠማሑት ሠላምዬ አሁንም ለቅዱስ ገብርኤል ንገሪው ሳይውል ሳያድር ያገናኝሻል የኔናት ቅዱስ ገብእኤል በክንፎቹ ይጋርዳልሽ ይጠብቅልሽ 😢😢😢😢

  • @LomiYazew
    @LomiYazew ปีที่แล้ว

    ይህን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ልኮላታል ግን በተረፈ የዝህ ቤተሰብ አባል መሆን ልጅ መሆን እኔ ምን ብየ ልግለፅ ፈጣሪ ይወድሃል መምህር ለስንቱ መብራት ሆንክ አሁንም መብራት ያርግህ ተባረክ እንደገና አባቷን አግኝታችሁ እሱም ወዳጁ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከናተ ያገናኘው አለቀስኩም ደስም አለኝ ክብር ለእመቤታችን

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x ปีที่แล้ว +10

    ❤❤❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር ህይወትህን ኑሮህን ዘርህን ቤተቦችህን ይባርክልህ የኔ የዋህ ቅን መምህር እኛ ብንማርበት አንተ እየፈተፈትህ ነው የምታጎርሰን ❤❤❤❤❤እናመሰግንሀለን በእውነት ሰላምየ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ውድ ❤❤

  • @samibest9099
    @samibest9099 ปีที่แล้ว +2

    ስለኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ዝተመስገነ ይኹን! ሰላምየ እግዚኣብሔር ምስ ወለድኺ ኣዴኽን ኣቦኽን የራኽብኪ ፡ መምህር ተስፋየ ብጣዕሚ ሰናይ ዝኾነ ትምህሩና ኣለኹም፡ ስለቲ ኩሉ ኣገልግሎትካ እግዚኣብሔር ዓስብካ ይኽፈልካ፡ ጸጋ ዲበ ጸጋ ዕድመን ይሃብካ ልዕለ ባህርይ ፈጣሪ፡ ሰላምየ ዕድለኛ ኢያ ከማኻ ዝኣመሰለ ኣቦ ምርካባ ፡ ብሓቒ ደስ ዘብል ዝርርብ ፡ እንዳ ኣንብዐ ትምህርቲ ሓዘል ኣጋጣሚ! ንእግዚኣብሔር ዝሰኣኖ የለን ፡ ንምድርን ንፍጡራቱን ብበረኸቱ ዘጽግብ ሰላም ሰብ ኣይሰኣነትን ድሕሪ ኩሉ ከቢድ ህይወት/ናብራ ! ክብሪ ንእግዚኣብሔር ይኹን! ኣሜን!

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ ปีที่แล้ว +4

    አቤት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በጤና ያቆይህ መምህራችን በጣም ተመስጬ ነው ያዳጥኩኝ የምር መመረጥ ነው ነገ ደግሞ ትልቅ ደረጃ ደርሳል ለማየት ያብቃን❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ነው ደሰሰሰ የምቱሉ አባትና ልጅ መወለድ ቋንቋ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጠና ይሰጥልን መምህራችን 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መምህር መዝሙርክን እጅግ በጣም ነው የምወደው❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 ปีที่แล้ว +1

    ታድለሽ ሁለቱም አባቶችሽ ይወዱሻ እግዚአቤር ደሞ አብልጦ ይወድሻል አንዱን ስታጭ አንዱን ይሰጥሻል 4ቱንም ወላጆችሽንም እግዚአቤር ይጠብቅልሽ እድሜ ይስጥልሽ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +7

    ወይ መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ ጸጋ እመብርሀን ትጠብቅሽ በእዉነት መምህራችን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እናትሽን እና አባትሽን ደሞ እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህታችን
    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በርቺልን ጸጋዉን ያብዛልሽ 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    አባት እንደዚህ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል መምህር ተስፍይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና ውድ መምህራችን ሰላምዬ አባትሸ አንድ ቀን ፈጣሪ ያገናኝሸ በሰው ላይ ክፉ ነገር እምታድርጉ ሰዎች ግን ጨካኖች ናቹ😢

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว

    እዉነት በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔ እናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል ያሳደገሽ መላክ የየካዉ ሚካኤል ከአባትሽ ጋ ያገናኝሽ ደግሞ በጣም ዕድለኛ ነሽ እንቁ የሆነ አባት መምህር ተስፋዬን ሰቶሻል ምናለበት እኔም ለደቂቃ መምህርን አግኝቼዉ ባወራሁት ❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አይቸዋለሁ ገጠመኝ የሰላም ሴትየዋ ክፍትዋ ግን በስመአብ እኔም የዘማሪ ቴድሮስ እና ዘማሪ አቤል የመምህር መዝሙርም የንስሐም መዝሙር በጣም ነው ደስ የሚል 🕊

  • @sdggftchh104
    @sdggftchh104 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረሳቹ ለቆድስ ኤራኤል መምህር ፀጋው ያብዛልህ ስላምየይ በጣም ነው የሚወድሽ 3 ግዝየ ሲሰማው አልጥገብክም እና በጣም ነው እንባየ መቆቆም አቃተኝ 😢😢😢 የንየ ሂወት እስከሚመስለኝ ድርስ አባትሽ እናትሽ አንቹ ከመምህራችን ጋር እንድትመጡ ተስፋ አለኝ እግዛቤሔር ሆሉም ነገር ይቻለዋል ብፀሎታቹ አስቡኝ ህሪተ ስላስየ በጣም ነው የሚወዳቹ🎉❤❤❤

  • @kuku4562
    @kuku4562 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አባት እናትሽን ያገናኝሽ አብሶ አባትሽን ድኖ ሰላም ሆኖ ደና ሰው ሆኖ ያገናኝሽ መምህርዬንም እግዚአብሔር ይስጥህ ሰላምን እቤትህ እንዳስገባህ ስላሴዎች እቤትህ ይግቡ ትዳር ልጆችህን ይባርኩልህ ❤❤❤

  • @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
    @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ 11 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ያንተ ውጠት ናት ከረጅም እድመ ከጠና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀሎተ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን አቤት መታደል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሕን ይባረክልን። አባት እነ ልጅ ስታምሮ።❤❤❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እግዚያብሄር ይባርክህ፣በእንባ ነው እያዳመጥኳችሁ።

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว +8

    እህታችን. በእውነት ብርቱና ድንቅ ልጅ ነሽ. ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉ከናትና አባትሽ ጋር ሁነሽ ለማየት ያብቃን.

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ ปีที่แล้ว +2

    መምህር እረ አቃቸዋለሁ ዘመዶቿን በስላሴ ስም በጣም የሚገርሙ ዘመዶች አሏት እህቴ በእውነት እኔ የአማራ ሳይንት ልጅ ነኝ አቧን ነው ማወቅ ያልቻልኩት እንጅ የጠራቻቸውን ሰዎች አውቃቸዋለሁ እግዚአብሔር ያገናኝሺ!!

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +13

    እህታችን እግዚአብሔር ከቤተሰቦችን በሰላም ያገናኛችሁ ❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሠላም ከአባትሽ ከእናትሽ ያገናኝሽ የኔ ውድ የምትወጂው ቅዱስ ገብርኤል ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🙏

  • @workelove3235
    @workelove3235 ปีที่แล้ว +3

    ንግግሯ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያስምረው

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን በእውነት እናመሠግናለን ሰላምዬ ሰታካፍይን ሰለመጣሸ👉ሼር አይረሣ
    የማይሆን ሰሜት ውሰጥ ገብቼ አሰለቀሳችሁ 😭😭ሠላምዬ እድለኛነሽ በእውነት አሰቀናችሁን

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 ปีที่แล้ว +2

    እኔማ ገምቼ ነበር የመምህር የወለዳት አደለቸም እያልኩ በወስጤ 😢 እግዚአብሔር ይስጥህ መምህርይ ዘቢቢይ ሰላምይ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ከፍ በሉ በጣም ደስ ይላል መልካምነት ጥሩ ነው ተባረኩ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ እናትና አባትሽጋ አይዞሽ ይገኛሉ 🙏❤

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ‼️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ#ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ#ወለተ ኪዳን ብላችሁ አስቡን🤲🤲

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 ปีที่แล้ว

    ይህ የ1980 ዓ.ም መጽሃፍ ቅዱስ እኔም አስደጉሼ የምጠቀመው ይህንን ነው። " ምኛቴ ተሳካ " እንኳን ተሳካልሽ !!

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንዴት ናችሁ መምሕር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን👏👏👏