🔴 አነጋጋሪው የበዛወርቅ አስፋው መዝሙር መጨረሻ | ፈራሁ ተሰረቀ | ሌባው ፓስተር ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @AlemAlem3788
    @AlemAlem3788 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ስራ መስራት በእግዚአብሔር ዘንድ አፀያፊ ነገር ነው።😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟😟

  • @Sila-dk3ej
    @Sila-dk3ej 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫

  • @yetewahidoLige
    @yetewahidoLige 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 8 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 8 หลายเดือนก่อน

    ትክክል በህማማት እማይሰገድበት ቀን የለም

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አባቶች,ቃልህይወት,ያስማልን❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልን ዉንደሜ እግዚአብሔር የረደህ ❤❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ ❤❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን አንተ ወንድም ነህ የሆንክ እህት ለማንኛውም ናፍቀኸኛል ጠፍተሀል❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @b21e19
    @b21e19 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሐረነ
    ኢትዮጵያዉያን እንዲህ ተበላሽተን ቀረን ማለት ነዉ
    መዝሙር መቀለጃ ሆነ
    መአት ሐገሪቷ ላይ የሚያመጡት እንዲህ አይነቶቹ ናቸዉ ፈጣሪ በየት ይታረቀን😢
    ከምኑ ዘመን ላይ ደረስን
    ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢😢

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባቱ አሁን የዘመረው ዘማሪ የኛው ኦርቶዶኮሳዊ ነው የወሰዱት ፕሮቴንስታት ናቸው ከዘማሪው ጋር አታገናኘው ለማለት ነው 🙏 🙏🙏

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 8 หลายเดือนก่อน +7

    አባ ገብረኪዳን ነጭ ነጯን ነዉ የሚናገሩት ባለመዝሙሮቹ ሌባ በበዛበት ሀገር ለምን ቀድመዉ ለቀቁት እነዚህ ደግሞ ዱርዬዎች የጌታችን ልደት የተዘመረዉን አያፍሩም ቆይ ግን የሚቀጣቸዉ ሠዉ የለምዴ 😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 หลายเดือนก่อน

      ገ/ኪዳን መቼ እዉነት ተናግሮ ያዉቃል።አጭበርባሪ መታች አብሾአም ነዉ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 หลายเดือนก่อน

      ገ/ኪዳን መቼ እዉነት ተናግሮ ያዉቃል።አጭበርባሪ መታች አብሾአም ነዉ።

  • @AsegdewKebede
    @AsegdewKebede 8 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሌቦች በህግ ሊቀጡ ይገባል ያለበለዚያ ጌታዋን የተማመነች በግላቶን ከደጅ ታሳድራለች ነው ።

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 8 หลายเดือนก่อน

    ይቅርት 2010 ነው ❤❤❤❤

  • @workineshZemene
    @workineshZemene 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @eshetuofficial
    @eshetuofficial 8 หลายเดือนก่อน +2

    21 ሰኞ ነዉ በህማማት ይሰገዳል እና
    ይሰገዳል

    • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
      @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ይሰገዳል በሕማማት ሰንበትም ሆነ ግዝት ቀን ይሰገዳል የጌታን ሕማም የምናስብበት ወቅት ነው እና ይሰገዳልወንድሜ

    • @emano5974
      @emano5974 8 หลายเดือนก่อน

      በህማማት አመተ ፊዳን የምናስብበት ስለሆነ አምስቱንም ቀን ይሰገዳል

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 8 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ የሰይጣን ማህበርተኞች ናቸው ሌላ ማንም በድፍረት እንዲህ አያደርግም የጥልቁ መንፈስ አባል ናቸው ይሄ አራድነትም አይደለም መዝቀጥ ነው

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents 8 หลายเดือนก่อน +1

    *እኔ ሌላ ዩትዩበሮች ተቀባብለው ሙሉ መዝሙሩን ሲለቁት ስቃወማቸው ነበር። 1 አዝማች ቆርጦ መልቀቅና ሌሎች እንዲያገኙት ሊንኩን ማጋራት ይቻላል :: እንደራስ መልቀቅ ግን ነውር ነው፡፡*

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 8 หลายเดือนก่อน

    ሌቦች ወደ ሕግ መቅረብ አለባቾው ለምን ዝም ይባላል

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 8 หลายเดือนก่อน

    እኛ ባረብ ሀገር ያለን ወንድሞቻችን በርቱ እያል እያዳመጥን ነበረ ግን ሀሰተኛውን እና እውነተኛውን አባት እየቀላቀላችሁ አምታታችሁን እኔ አዘውትሬ ነበር እምከታተለው አሁን ግን ሰሞኑን ስለ አባ ግርማ ጠበቃነት እሚመስል ሀሳብ አነሳህ የልጅ ቢኒን ሀሳብ ዴግፈህ ስለዚህ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት ማለት እንጅ ቲፎዞ ስላላቸው አባ ግርማ ሀሰተኛ አጥማቂ መሆናቸው ለምን ይካዳን ናቸው 100%ከቤተ ክርስቲያ ስርአት ውጭ ናቸው!!!

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 8 หลายเดือนก่อน +1

    የጴንጤ ጭንቅላት ያለው ኦሮቶዶክስ ዘንድ እንጂ ጌታችን ኢየሱስ ዘንድ አይደለም። እግዚአብሔር ጥላ ይሁነን።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 8 หลายเดือนก่อน +3

      አስተያየት የሰጠከውን ሳነበው አልገባኝም ግልፅ አድርገው 🥺🤔🤭

    • @HomeBased-yd7um
      @HomeBased-yd7um 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 3 አንብቤ ምንም አልገባ ሲለኝ የኔ ችግር መሰለኝ ለካ ሌላው ሰው አልገባውም 😅😅😅😅😅

  • @EOT_React2
    @EOT_React2 8 หลายเดือนก่อน +3

    🥰🥰🥰

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤