በሞራልም በአካልም ወድቀው የነበሩትን አንስቶ ማስተማር ጥቅሙ ለኛም ለሀገርም ለነሱም ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc ปีที่แล้ว +73

    መምህራችን ላንተ የወለደች ማህጸን የተባረከች ነችና ወላጅ እናትህ የማቱሳላ እድሜ ይስጣቸው ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ክፉ ኣያገኝህ ኣሜን

  • @Ayineshet
    @Ayineshet ปีที่แล้ว +3

    አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እኔ ን መስቀል የያዙ ቤተክርስትያን አስተዳዳሪነኝየሚሉ ልጆቼን ቤቴን በተኑብኝ እናተ የተበተነውን ስትሰበስቡ ሌሎቹ ደግሞ ይበትናሉ እግዚአብሔር እንባችንን ተመለከተ እባክህ

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ደብተራ ነው ይሄን ሚያደርግ ፀሎት አድርጊ ስገጂ ፁሚ ትዳርሽ ወደነበረበት ይመለሳል

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅድስ ዮሐንስ አደረሳቹህ መምህርየ ብዙ ተምረናል በአውነት ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +17

    🎚የሚመካ👏በእግዚአብሔር👏ይመካ👏
    የሚመካ👏ባምላኩ👏ይመካ 👏
    ሞቶ 👏መነሳቱ 👏ፍቅር 👏ነው👏 ልብን👏የሚነካ 👏👏👏
    ለማዳን 👏ተሰቅሎ👏በፍቅሩ👏ፍጥረቱን👏አረካ👏👏👏
    🎚እንዴት እንደሚጣፍጥ የዛሬው ትምህርት እና ውይይት
    🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 ปีที่แล้ว +27

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በርቱ ላይክ እንዳይረሳ ቤተሰቦች

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 ปีที่แล้ว +21

    ረቡኒ አባቴ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶል የልደት ቀን በሰላም አደረሰህ አነ መላዉ ቤተሰቦችህ እንኳን አደረሳችሁ የመምህር ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኑ ኑ የመምህር ልጆች ❤❤❤ ዛሬ ያነሳኽዉ እርእስ በጣም የምወደዉ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ነዉ እኔን በደንብ የሚገልፀኝ ቃል 😢

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว

    አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጣቸሁ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ በጣም ደስ የለም ግዜ እግዚአብሔር አምላኬ ልቦናዬ ይክፍልኝ ይኽንኑ ❤❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ ปีที่แล้ว +8

    መምህር ሽ አመት ኑርልን ቃላት የለኝም ለአንተ ልቤ ተሰብሯል በፆለት አስቡኝ እህታቹህን ወለተ ህይዎት ብላቹህ

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 ปีที่แล้ว +1

    በሰመ አብ ስለ አድኖው ልቤን አፈዘዘው መምህር የእውነት እኔ እፈልጋለው ታዘጋጅልኛለህ በዚሁው ሳይዝ ።መምህሬ ቃለ ሂወት ቃለበረከት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ከነመላእ ቤተሰብህ ይስጥህ

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
    @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ የዘመኔ ሀዋሪያዋ ፃድቁ አባቴ ተክለ ሀይማኖት ይጠብቁህ ከበረከታቸዉ ያሳትፉህ የማቱሰላን እድሜ ያድልልን ❤❤❤❤

  • @Tsegish-eshe
    @Tsegish-eshe ปีที่แล้ว +16

    ውድ መምህራችን እስከ መላው ቤተሰቦችህ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
    ✝⛪🙏🙏💚💛❤

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ ปีที่แล้ว

    እንቁ መምሕራችን ላተስ ቃል የለኝም በውነተት እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅልን ዘመንህ ይባረክልን መምሕር እድሜ ላተ የውነት ስቱን ስህተቴን አዎኩ በሐዛቤት ቃል ያንሰኛል ላንተ መታደል 👏👏👏👏መታደል ነው

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru ปีที่แล้ว +10

    የኛ እንቁ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይህ ድግል ማርያም ትጠብቅህ በርታልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን መምህር የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ይጠብቅልን

  • @hhhvj
    @hhhvj ปีที่แล้ว

    እዴት መመረጥ ነው በአሁኑ ስአት ከጎዳና ተነስቶ ከመምህር ተስፋየ አተገብ ተቀምጦ የሂወት ምግብ መመገብ
    እግዚአብሔር ሲመርጥ🙏

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በረከቱን የሚሰጠን በመጽሐፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቸዋል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ ለኢትዮጵያውያን ቃልኪዳን ገብታለች 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡አይገርማቹም ይዳውት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ ብርሃን ስላሴን አበራልን ድስ ብሎኛል ድስ ይበላቹ 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄💯💯💯💯💯💯💯💯⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🎤🎤🎤🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🏺🏺🏺🏺🏺👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @ኤፍታህእማፍቅር
    @ኤፍታህእማፍቅር ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ላአንተኮ ቃላት የለኝም ልፃፊ እልና እንባ ይቀደመኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ጠላትህን ከእግክ ስር ይጣልልህ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል 🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +4

    "ኀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።" ፊል 4:13 #Egzabiher yimsgen memihir bewunet des yemil gize new bewunet kale hiwot yasemalen memihir ❤🤲💚💛❤🙏

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +1

    መምሕር ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የተባረክ ነህ የምትሰራው ሁሉ መንፈሳዊ ቅናት ያሳድራል ታድለህ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔም እንዲህ አይነት እፈልግ ነበር እኔ ግን ሌላ ቦታ ሆንኩ
    መምህር እንኳን ደና መጡ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን በርቱልን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን ለዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @mitslalalem8077
    @mitslalalem8077 ปีที่แล้ว +1

    መምህርየ የተባረክ የተቀደስክ ኾነኽ መምህርየ እግዚኣቢሄር ፀጋውን ያብዛልኽ መምህርየ

  • @temesgen637
    @temesgen637 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ፀሎተ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን ❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 ปีที่แล้ว

    እንኳን. አደረሳችሁ. አደረሰን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ለክርስቶስ. የልደት. በአል. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉
    እንደት. ደስ የሚል. ትምህርት. ነው. አባቶች እናቶች. እህት ወንድሞቸ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ. ሰንበት. ከነ ቤተሰቦቿ . እያላችሁ. በረከታችሁም. ይድረሰኝ. ❤❤❤🎉🎉🎉
    መምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን.
    በነፍስም. በስጋን ይጠብቅልን. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉

  • @henimak2727
    @henimak2727 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መምህርዬ በርቱ እግዚአብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว

    መምህራችን የገልግሎ ዘመንህ ያርዝምልን በጣሚ ደስ የሚል ነብስ የሚረካ ኣገልግት ነው ረጂም እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦችህ ይስጥልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው መምህር
    እግዚአብሔር በምሰጠኝ ሀይል ሁሉም እችላለሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዴ እኮ ልብ ውስጥ ያለውን ለመናገር (በቃል ለማውጣት ) እራሱ ቃል ወይም ፊደል ያጥራል እግዚአብሔር ባንተ ሊሰራብህ ሲፈልግ የራሱን ሰው ያዘጋጃል እንዴት መመረጥ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር የጌታችን የመድሓኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስጋ እና ደሙን ተቀብላችሁ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው ።

  • @RUhama21
    @RUhama21 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በእውነት ቃለዉ የትን ቃለ-በረከትን ያሰማልን እውነት ነው እንደዚህ ቃል መመገብ ምንኛ መታደል ነው የዕድሜ ዘመን የተባረከ የተቀደሰ ይሆናል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ ትምህርቱ ይቀጥል እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እባክህ መምህርዬ በየት ላግኘው ስእል አድህኖ በጣም እፈልጋለሁ እባክህህህ መምህርዬ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    ረቡኒ እዴት ደስ አሜል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድም እህቶች እዲህ ሁነው ማየት እዴት ያስደስታል ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว

    ምምህር ቃልህወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናል ያስድርብን የመግስቱ ወራሾች ያርግልን

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እውነት ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ❤

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 ปีที่แล้ว

    የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን ለመኖር እንበላዋለን።

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj ปีที่แล้ว

    መምህር እባክ ስለ እመብርሃን ብለክ በፀሎት አስበኝ በመጨነቀ በመታወክ ልሞት ነዉ ለአገሬ እግዚአብሔር አምላክ አብቅቶኝ እዳገኝ ያብቃኝ እባካቹ አስቡኝ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ ปีที่แล้ว +2

    ውድ አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋው ይብዛላችሁ 🌻🌻🌻በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት በርቱ የመምህር ልጆች

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን ሰማእታት በሙሉ እምነታችሁ የእኔን የጎደለውን እምነቴን ሙሉልኝ በፀሎታችሁ በምልጃችሁ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መኃልይ መኃልይ ዘሰሎሞ ላይ ያለው ቅዱስ ቃል ከምዕራፍ ፩1አንድ እስከ ስምንት ያለውን ቅዱስ ቃል በጣም ነው የምወደው ለአባ ረዥም እድሜና መሉ ጤንነት ያድሎዎት ❤❤❤❤❤

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 ปีที่แล้ว

    አምላኪ ሆይ ስሚ ብቻ አታርገኚ የሊድያን ልብ እንደከፈትከው የኒን ልብ ክፈተው በፆለታቹህ አስቡኚ ሰሚ ብቻ ሁኒለሁ አመተ ማርያም ብላቹህ

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว

    አዎ የዛሬዉ ትት ለኔ ነዉ እንደ እንደ እግዝያብሄር ፍቃድ ለፋሲካ ንስሀ ገብቼ ዉግያ እጀምራለሁ አገሬ ስገባ ስል ስል ተዘናግጄ ነበር ማስተዋል ይስጠን ብቻ ቃለሂወት ያሰማልን ተስፍሽ እንወድሀለን

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw ปีที่แล้ว

    መምህርየ በምን ልግለፅህ ብቻ ቃል የለኝም እመብርሃን እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ ปีที่แล้ว

    የኔ አባት መኃል መኃልይ ዘሰለሞ የቅዳሜ ጸሎት አለ እና ሳነብበዉ ግራ ይገባኝ ነበረ መልሱን አገኘሁት እድሜ ከጤና ይስጥህ የኔ መምህርዬ ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰብህ ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ደሥየሚል መረሀ እኔ በጣም ደስ ብሎኝ ብዙ ትምህርት ከሰምኩበት መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልህ ከነቤተሰብህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የዛሬው ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እደዚህ ያለ ትምህርት ልቀቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አደረሳቹህ ለብርሃነ መስቀሉ እጅግ ደስ ይላል እዚህ ደርሰው ማዬት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆልን❤

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 11 หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅ ነው ማመኃለይ ሰለሞንን ያስተምሩን በምእራፍ በምእራፍ pls ቃለ ሂወትን ያሰማልን ግሩም ነው😢 ውዴ ሆይ ወዴት ትሆን ገፍቸሃለሁ 😢😢😢 ውዴን ያያችሁ ነፍሴ ትፈልግሃለች በሉት በዚያውም ስለስእል ያስተምሩን

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg ปีที่แล้ว +2

    አደኛ ነኝ መምህሬ እኳን ሰላም መጣህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MMm-dh6qs
    @MMm-dh6qs ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ሞጎሱን ያጎናፅፍልን ኑርልን መምህራች የኔ ስስት ደስ ስትሉ በረከታች ይደርብን 🥰🥰🥰

  • @mekds7568
    @mekds7568 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃላ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    አሜን #እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜናጤና ጸጋውን ያብዛልህ
    በጣም ደስስስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን #ቅድስት #ሆይ #ለምኝልን

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እንዴት ያለ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ መምህር ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆንሰ?!!

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 ปีที่แล้ว

    እቁ መምህር እድሜውን ያድልልን መምህራችን ❤❤

  • @SenaSena-mq8it
    @SenaSena-mq8it ปีที่แล้ว +1

    Memirachin eunkan legetachi lemedhnitachin leiyesus kiristos ledet behal beselam adresot kena betesebot. Ebakot memir legegnot efelugalo bemin legegnot echilalo betam akebrotalo eunet egzihaber mulu tena ke rejim edme ga yitstot ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ ስላንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏✝️⛪🕊️

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መመህር ቃለ ሄዮውት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አምላከ ቅዱሳን እስከ ቤተሰቡችህ ይጠብቅህ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለአየሱስ ከርስቶስ
    አደረሳችሁ ከነቤተሰቦችህ ተስፋ ስላሴን
    ከነቤተሰቦቱ አማ ፍቅር ትጠብቅልን
    በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል መርሀ ግብር ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዛች ንፁህ ልብ ያላት ልጅ በረከታ ይደርብን የአመቤታችን በረከታ ይደርብን ቃሉ በልባችን ፅላት ያኑርልን አነዚህነረ ወንድምች በዚህ ፕሮግራም በትምህርትም በፀሎት መር ግብር አብረዋቸው ካባታችን ጋር የምትሰራዉ የበረከት ስራ አግዚአብሔር ይጎብኛችሁ ቀጥልበት መምህራችን

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 ปีที่แล้ว

    ለሁሉ ዘመን አለው፥ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።
    ለመወለድ ጊዜ አለው፥ለመሞትም ጊዜ አለው ለመትከል ጊዜ አለው፥የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለው
    ለመግደል ጊዜ አለው፥ለመፈወስም ጊዜ አለው ለማፍረስ ጊዜ አለው፥ለመሥራትም ጊዜ አለው
    ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ለመሣቅም ጊዜ አለው ዋይ ለማለት ጊዜ አለው፥ለመዝፈንም ጊዜ አለ
    ድንጋይን ለመጣል ጊዜ አለው፥ድንጋይንም ለመሰብሰብ ጊዜ አለው ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፥ከመተቃቀፍም ለመራቅ ጊዜ አለው
    ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው።
    አለው
    🍀✨እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘለዓለምነትን በልቡ ሰጠው።#መጽሐፈ_መክብብ_3-11

  • @TsigeTeklu-v8m
    @TsigeTeklu-v8m ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ የሚል መርሀ ግብር ነበር

  • @Belaydejen
    @Belaydejen ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @gimjahalefewgimjahalefew870
    @gimjahalefewgimjahalefew870 11 หลายเดือนก่อน

    ቅለ ህይውት ይስምልን የኔ መምህር ❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እንኳን ደህና መጣችሁልን🌸🌸🌸
    ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 🌸ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ረቡኒ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን🌸በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🌸🌸🌸

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን

  • @hagere9727
    @hagere9727 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tymordoha
    @tymordoha ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏❤🙏

  • @kalamaa1343
    @kalamaa1343 ปีที่แล้ว

    Amena Amena Amena Amena

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
    @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝህ መምህር

  • @ሂወት-ሸ1ኘ
    @ሂወት-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት የሖነ ትምህርት መምህር እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ ስላንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏✝️⛪

  • @GHh-f4r
    @GHh-f4r ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲--😢😢😢😢

  • @yeshitaledetu-et9xb
    @yeshitaledetu-et9xb ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሬ ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @martamm9107
    @martamm9107 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwet6246
    @frehiwet6246 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፋይ

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @WerkuaShemsu
    @WerkuaShemsu ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባህል❤❤❤

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ይሁን ይደረግልን ለወንድሞቻችን ጸሎተህ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ እንካን በሰላም አደረሳችሁ

  • @tigistbogale5846
    @tigistbogale5846 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እበኮትን ስልክ ቁጥረችሁ አስቀምጡ የቀድመው አልሰራ ብሎኝ ነው እባኮት አትለፉኝ🤲🙏

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይደረበብኝ አመቤቴ አትለያችሁ መምህር ቃል የለኝም ለአንተ አመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    ኦዉነት ነዉ ማስተዋልን ጥበቡን ያድለን አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል እጥንት የምያርስ ትምህርት ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነቤሰቦችህ የስደት አባታችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💕💕

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Elellelelelelele❤❤❤
    Elelelelelelele❤❤❤
    Elellelelelelel❤❤❤❤

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว

    ቸሩ መድኃኒት አለምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሁንም አልባሳት መስጠት ይቻላል ወይ ?

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว

    Amen Yekalu Balebet Leul Egziabher Simu Yetmesgen Yihun
    kal hiwotn yasemalin ❤