Dr rodas yemakebirhi memire eniku ye betcristanachn lij ye makiber selamitayen eyakrebiku ebakotn memhir le lijoch kami yehon ye anidromeda timhirt bet bikefitu tilk tesfa nebr le lijochachn ke betcristan timhirt ketilo yihi erasu le lijoch betam buzu ewiketn yisetal lijochachn betemaru wede egzbher bekerebu meten ke bizu tifat yidinalu egzbher yemiyagelegilu lijoch yihonalu
Please tell us all the letters.....there is no time Jesus is coming.....if you remember when Israelites went out from Egypt while they are eating the Passover they were eating fast.....wegebachewun tatikew chamachewun adirigew be fitinet bilu alachew menged silalachew.....engidih gizie yelem hulunim fidel tirguamie astemiren.
ህጻናት እንደዚህ በእውቀት ማሳደግ ለሀገር ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ታድላችው ልጆች!!! አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ካለህ ጥበብ አብዝቶ ይገልጥልህ ዘንድ ተመኝሁ ወንድም ሮዳስ🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣይ ክፍል ይልቀቅልን ዕውቀትን ለመመገብ (ጠብቆ ሲነበብ ) ልባችን እንደጓጓ ቀረ
በጣም ብዙ ብዙ አስተምረን 🙏 እኔ ዳግማዊ ጠቢቡ ሰለሞን ብሄሃለው።
መምአር ትውልድን በአውቀት ታላቅ አገር አንዲገነቡ ለምታረገው ጥረት ከልብ አምሰግናለሁ ♥️አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ❤❤
አግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመገን❤🙏
በጣም እናመሰግናለን መምህር በእውነት ግሩም ነው የነገ ሐገር ተረካቢዎችን በእውቀት መገንባት እናም በርታልን የኛ ምጡቅ እንቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰‼️👈👈
እግዜአብሔር ትልቅ ነው ተፈቀደልን እናመሰግናለን አይቃረጥብን
ረቢ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ግሩም ነዉ አቦ ይህን ሁሉ እኔም እንኳ አላውቅም ነበር። ከዚህም በላይ ምስጥርን ጥበብን ይብዛልህ እንቁአችን
አይ ሊቅ ጥበቡ አያልቅም አንደኞ ሊቃውንት ኢትዮጵያ ወልዳለች እግዚአብሔር ጥበቦን ያብዛልን እመቤታችን በፀጋ ላይ ፀጋ ታድሎት አይ ጥበብ ሀ ፭ 5 ❤❤❤❤❤
❤❤❤.tsegawen.tabezaleh.amen.amen.amen
❤እሚገርም ነው ክቡር መምህር ዶክተር ሮዳስ❤
እድሜሕን ያርዝምልን
kalehyiwot yasemalegn...wendem Dr.Rodas....God bless you.
Dr. Tebarek, Egziabeher Yemesgen 🙏🙏🙏
Thank you so much Dr, please keep it up especially for young 🌱 generations 💡 you are really doing great work
memiher dr rodas tadese leul Egziabhare erzim edme ketena yestlen enzih lejoch nege tewlden yemikeyer lehager letweled besystem seytnawi serawitoch yatefubenen tebeb yekdum abtochachenin kylef hagerchenin wedkdem leilnawa yemlesuatal yefiker yeslam yealem hulu yeblay bemelokotem bemiderum haile yadergutal!!!!
የግዕዝን ፊደላት እንዳይማሩ ከራሳቸው ማዕድ የተገለሉትን ሳስብ ውስጤ ያዝናል፡
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🥰🙏
Emebirehen Edemena tena tesetilin Ederesewo Ayenetun ltbina Ayemiro berehen yalewen yabizalin
ዶክተር እንዴት ሰነበትክ ይህን ትምህርት ለመከታተል ስራ ላይ ያለን በግንባር የምንማርበት ጊዜ ቢመቻች ለምሳሌ ቅዳሜና እሁድ
Tebareke edmaye yesteke
በጣም የተለየ ጥልቅ እና ረቂቅ እውቀትን እያበራህልን ነው ያለው። ሠምቼ ጉንጬ ሳይሞላ አለቀ.... ረዘም ያለ በቀጣይ ጀባ በለን። 888ን በደንብ ለመረዳት የግዘኛል። እግዚአብሔር ብርሃንህን የስፋልህ።
Dr rodas yemakebirhi memire eniku ye betcristanachn lij ye makiber selamitayen eyakrebiku ebakotn memhir le lijoch kami yehon ye anidromeda timhirt bet bikefitu tilk tesfa nebr le lijochachn ke betcristan timhirt ketilo yihi erasu le lijoch betam buzu ewiketn yisetal lijochachn betemaru wede egzbher bekerebu meten ke bizu tifat yidinalu egzbher yemiyagelegilu lijoch yihonalu
እፁብ ድንቅ🎉
ያምራል
Hi I'm suffering from bipolar disorder my sister also suffer from this sickness I know you have knowledge on traditional meadiesien
Please bemetamenew amelake solution negergn sera meserate aketognale
ህፃናቶቹን ማትስና ፊዚክስ እስተምራ ቸው
please i know the fight against fallen angel
ሰላም መምህር
Happy buhe
⭐️🙏🏻🙏🙏🏻🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Memher begugut nw metbkew Yanten melkam ena genbi temhertoch
እረ መምህር መቼ ነው Live የምትገቡት
እሮዳስ፡አደመምከኝ
እንዴት በአካል መማር እችላለሑ በማርያም ዶ/ር
Selam lenante yun
💚💛❤❤❤❤
በጉጉት❤👑
ቦታው የት ነው የማገኘው?
አኩሱም ሐውልት መንግስተ ሰማያት ምሳሌ ነው
አንተ ስታስተምር ድጋሚ መወለድን እመኛለው
Tinkulina woym science miret, ante yetu nek???
Please tell us all the letters.....there is no time Jesus is coming.....if you remember when Israelites went out from Egypt while they are eating the Passover they were eating fast.....wegebachewun tatikew chamachewun adirigew be fitinet bilu alachew menged silalachew.....engidih gizie yelem hulunim fidel tirguamie astemiren.
አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው አንተን የመገኝበትን ነገር ንገረኝ
አበገደ እና አባገዳ አንድ ናቸው
በእውነት የምትናገራቸውን ነገሮች ታምንበታ ላህ ሆይስ ገንዘብ ትህራ በታላህ ስለ አርቴሌሻል ኢንተለጀንስ አስተምራቸው ጅል ደብተራ
አርተፊሻል ኢንተለጀንስ -> ኮምፒውተር -> 0 እና 1 ቀመር -> 0 እና 1 ደግሞ 4ቱን የሂሳብ ስሌት ጥንት ኢትዮጵያዊን ያሰሉበት እንደነበር-> ከዛም መነሻ እንደተወሰደ bbc ላይ ግባና እይ። መቼም እነሱ ካልነገሩን አይገንም አይደል። ግዕዝ ፊደል ሚስጢር ቀልፍ ነው በዓለም ላለ እውቀት ጥበብ። ይሄንንም እነሱኑ ጠይቅ። ዝም ማለት ማንን ገደለ🤔 AI ብትለው ሌላም ቴክኖሎጂ የሚቀዳው ከተፈጥሮ መሆኑ አታቅም። አይሮፕላን ከበራሪ አእዋፍ ፣ ሮቦት ከሰው፣ .... አንተ የቴክኖሎጂ የመጨረሻውን output ስታይ ከሌላ ነገር የመጣ ይመስልሃል! ነገር ግን ሳይንቲስቶችም ፈላስፎችም ተፈጥሮን እና የቀደመውን ተረድተው ነው አዲስ ነገር ሚሰሩት።
ከበደሽ -ኣ፣ በቀር በየትኛው ጭንቅላትህ፣ ........... ለማንኛዉም አማርኛ -ከላቲን- ኣደለም
ለህፃናት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ
ካላስቸገርኩህ powerpoint በ email ብትልክልኝ ለልጄ እንድታነበው ብዬ ነው
ኧረ ትላልቁም ሰው ይሄን እድል ተጠቀሙበት