የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • "በኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከላዊ ምርመራ እስር ቤት አስር ግዜ የታሰርኩ ብቸኛ ሰው ነኝ፤ የአካል ጉዳት እና የጭለማ ከፍተኛ ስቃይ አይቼበታለሁ" የፖለቲካ እስረኛ የነበረው አቶ ብስራት አቢ።
    ከሀምሳ ዓመት በላይ የእስረኞች ምርመራ እና ማሰቃያ ቦታ መሆኑ የሚነገርለት የማዕከላዊ እስር ወደ ሙዚየም በመቀየር ለህዝብ ዕይታ ክፍት ተደርጓል።

ความคิดเห็น • 127