ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብቹ ፍቅራችን ያቺን ቀን አረሳትም እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ
አብቹ ሰይጣኑ እንዲህ መሆንህን ሳላውቅ ብዙ ጊዜ ደግፌህ ቆሜ ነበረ ለካ ስትገለጥ ክፉ አውሬነህ ያ ለድጋፍ መስቀል አደባባይ የወጣሁበት ቀን የተረገመ ይሁን አፍሪካዊው ፋሸሸት ሂትለሩ አብይ አህመድ አንተንንእግዚአብሔር እንዲገላግለን የዘወትር ጸለቴ ነው
@@gebretesfaye7565 የጎጠኞች መዳኒት አብቹ
@@godisgoodallthetime836ደንዝዝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ሥራ ያን የሚያህል እጅግ አስጨናቂና ግፈኛ መስሪ ተንኮሎችን በምርጥ ልጆቻችን እንዴት እንደታደጋችኃት በዚህች አጭር ና ገላጭ አቀራረብ የሠራችሁት ትዕይንት እጅግ ከበሬታ የሚቸረው ድንቅ ዝግጅት ነዉ ብዬ ሳመስግናችሁ በታላቅ አክብሮት ና አድናቆት ነዉ ።ህይወት ለከፈሉ ኢትዮጵያን እንድትቀጥል አሁንም በምስክርና በተካፋይነት የአጥፊዎችን ህልም ያመከናችሁ ሁላችሁን እጅግ አከብራችኋለሁ ክበሩልኝም እላለሁ ።
ጅል ፊልምነውእኮ በረዙሽእንዴ ፈጠራነው!
በቲቪ ልክ ስጀምር እያየሁ አሁንጨረስኩኝ አጒጊ ፈልም ጀግኖቼ ሁኑበት ።እንዲህ ነው የተቀናጀ ሥራ ውጤቱ ያማረ ነው የሚሆነው።ሴረኞች ዬትም አታመልጡም ኢትዬጵያ ሀገሬ ብዙ ሙሁራን ያፈራችበት ጊዜ ላይ ደርሳለችና እደጊ ተመንደጊ ኢትዮጵያዬ።ክፉሽን የሚያስብ ገደል ይግባ።በርቱ አላህ ይጠብቃቹህ።❤❤❤❤
Woooow ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥😥💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለአገራቸው ክብር ለህዝብ ደህንነት እንዲሀ ቀን ከሌሊት ለምትደክሙ ደማችሁን ሳትሰሰቱ ለምታፈሱ የቁርጥ ቀን ልጆች ኑሩልን ክብር ዛሬም ነገም ለወደፊትም ይገባችኋል
ለህዝብ የቱጋ?
@@nahomb2784እኛም አልገባን ለየትኛዉ ህዝብ እንደሁ😏
በጣም ደስ የሚል ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
♥️♥️♥️♥️✈️✈️ጉዞ ወደ ብልጽግና ✈️✈️
ዋውውው ፌደራል ፖሊስ መከላከያችን ደህንነቶቻችን ደግኖቻችን ናችሁ የሚገርም ብቃት👍👍👍👍👍
እኔ ከዚህ ፊልም የተረዳሁት እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እንደ ሚጠብቅ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንን ይባርክ
Ere yemrhn new
❤አብቹ የእኔ ማር🎉🎉🎉
❤❤ትልቅ ክብር ይገባችዋል በእውነት እየሞታችሁ እየደማችሁ ለእኛ የምትኖሩ በይተኛውም ተቋም ውስጥ ያላችሁ ❤😢❤ክብር ይገባችዋል ❤
ክብር ለመለዯ ለባሾች ሁሉ!!! 💚💛❤️
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ በጣም አስተማሪነው
❤❤❤❤በርቱ በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከነታጋር ነው❤❤❤ እየለቀሥኩ ነው ያየውት በጠም ልብ ይሰብራል 😢ሌላው ለሐጋሩ ሌላው ለሆዱ በጠም ያማል😢 ምነለ በፍቅር ከድህነት ወጥተን አድ ብንሆን እበካቹ እንተሳሰብ ፈቅር ይሻላል❤❤❤❤
ክብር ለሀገር መከታ ለመለዮ ለባሾቻችን እንኮራባችዋለን
በጣም ነዉ የሚገርመዉ በጦርነቱ ጊዜ እዲ አይነት መከራ ዉስጥ ነበርን እጅግ የሚደነቅ ነዉ በዝች አመት ይሕን ያሕል ሐይል ካለን ለወደፊቱ ትልቅ ተስፍ አለን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድል ለመንግስታችን
I am proud of my PM🇪🇹I am proud of FDRE Defense Force 🇪🇹I am proud of NISS 🇪🇹I am proud of INSA 🇪🇹Excellent memorial work !God bless 🇪🇹🙏🏾
በርቱ 💪
ስላም በትክክልም አብቹ እኮ ጀግና ነው ያልኩበት ምከንያት ታስታውሱ እንደሆነ ሳተላይት እኮ አምጥቆዋል ቦታዋን ይዛ ሥራዋን እየስራች መሆኑን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው አብቹም ይህን ብሎ ነበር በአንድ ወቅት እኔን የሚከተሉኝ የገባችው ብቻ ናችው ብሎዋል ትክክል አባባል ነውበሚሊዩኖች አለን የገባን እስከመጨረሻው ድረስ አብረነው እንቆማለን ይህን ዛሬ ያየሁትን መለኞቹን ልከ አሜሬካን የሚስሩትን አይነት ነው በአገሬ ኢትዮጵያ የተስራው በሚገርም ሁኔታ ነው በርቱ ከብር ለመከላከያችን ከብር ለጀግናው መሬ ዶከተር አብይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
papapapa edt gebetoshal bakesh ,,,,,
@@kidistfisseha2960 ምነው እንደናንተ ያለ ወርቅ ቢያነጥፍለት ፋንድያ ነው የሚል የኢትዮጵይ ጠላቶችና ፅንፈኞች ምንም ሊገባችሁና ምንም ልትረድ አትችሉም ምከንያቱም በደማችሁ ውስጥ የገባው በሽታ አትልፍ አትድከሙ በተበላበት የፖለቲካ ቁማር ድሮ የቀረ ያረጀና የበስበስ የፖለቲካ አካኤድ ብትኤድም ምንም የምታመጡት ነገር የለም ወይ ፍንከች ገና ይገዛአል ዶከተር አብይ እየመረረህ ዋጠው
ምን የገባዉ እንዳንች ግራ የተጋባ በድሃ ደም የሚዘባባበት ነዉ የሚከተለዉ አለማፈርሽ
በርቱ ክብር ለእናንተ ይሁን እናመሰግኔለን
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅ በጣም አስተማሪ ነዉ😢😢😢😢😢😢
ክብረ ለመከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን በጣም ግሩም ድንቅ ፊልም ነዉ እጅግ በጣም የሰራችሁት ተዋናዮች በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ችን ተከብራ ለዘላለም ትኑር እግዚሀቤር ሀገራችን ይባርክ🙏
እሰይ የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራሁባችሁ።እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋና በጀግናው መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሸንፋ ወደ ብልጽግና ማማ ላይ ትወጣለች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሚገርም ጀግንነት ሁሌም እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን
አጭቤው አብይ ደምጠጪው አብ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታለልከን እያፈራረሰካት አንተ ክፉ አረመኔ ውሸታም
Wow በእውነት ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤
አቢቹ : ለኢትዮጵያ : ከፍታ : ከሚሰሩ : ጏዶቹ : ጋር : በመሆን : አገሬን : ያበለፅጋታል !Long live Abichu!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እናንተ በትንሽ ደሞዝ ህዝባቹህን የምታገለግሉ የሰራዊት አባላት በርቱ አገር አገር ማገልገል ክብር ነው
ለእናተ ለሀገራቹ ለወገናቹ ሂወታቹሁን መሰዋት ላረጋቹ የሀገራችን መከታ ለሆናቹ በሙሉ ክብር ለእናተ ይሁን። ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
shalom Ethiopia and Israel people
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን👮♂️❤ክብር ለፌደራል ፖሊስ 👮♂️❤ክብር ለክልል ፖሊሶች👮♂️❤ክብር ለመለዮ ለባሾች በሙሉ እኛ በሰላም ወተን እንድንገባ እናንተ ፀሐይና ውርጭ ለሚፈራረቅባችው❤ እኛ በሰላም ተኝተን በሰላም እንድንነሳ እናንተ ቁጭ ብላችው ለምትጠባበቁን የኢትዮጵያን ሰላም ለምታስጠብቁ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለው። ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች።የሙቀጫ ልጆች ይውደሙ።
መለኞቹ በእዉነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ረክተንበተል የምድረ ባንዳን ሴራ ያሳየን ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች ጀግኖች ተዋንያኖች ናችሁ ሁላችሁም እዚህ ፊልም ዉስጥ የተሳተፋችሁ ክበሩልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እዚ ቦታ ላይ የገባውን እንኳን ቃል ማክበር ያቃተው ሰው ነው ።ምስኪን ከማሳደድ ከመግደል ሌላ የማያውቅ ከርሳም ወታደሮች።
Wonderful! Respect for the federal police!!!!!
ኧረረ ኮራንባችሁ: እንኳን እግዚያብሄር ለዚህ አበቃን። ወዳጄ ስንቱ ነገር ውስጥ ገብታችሁልናልሳ? እውነት ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ነው። እጅግ ነው ደስ ያለኝ እንቅልፍ እያዳፋኝ በእልህ ነው ቁጭ ብዬ የጨረስኩት፣ ሌላም ክፍል አለው መሰለኝ ነገ እቀጥለዋለሁ። በርቱልን የኛ ጀግኖች እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን። ይህንን ያማረ እውነተኛ ታሪክ የከወኑት ሁሉ ትመሰገናላችሁ ለናንተም እረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላክ ይስጥልን።
Galatoomaa yaa Rabbii galatomaa yaa waaqaayo ....Galatoomi ❤️🌳❤️😢😢😢😢እኔ ሞት እንቢ ነኝ 1983 በእናቴ ደረት ተለጥፌ ሞትን ተሻገርኩ በ1997 በማይገባኝ ተሳፍጬ ከሙታን መሐል ሾልኬ ተቀጥቅጬ ተረፍኩ ከ2005_2009 የማይረሳ የህሊና ሚስጥር በተሸከመ ተጋድሎ ያ ጊዜ አለፈ 😮 ከገላን እስከ መስቀል አደባባይ በተደረገ ጉዞ መልካም ቢሆንም ከዛች ቦንብ መትረፌማ ይደንቀኛል 🥺በቃ ከአቃቂ ዱባይ ከዱባይ ሊባኖስ ከሊባኖስ አሜሪካ ተፈፀመ የእኔ ኢወት ሰላም ለአገሬ ሰላም ለህዝቤ 1915 e.c
ልትሞት ነው እንዴ , የህይወት ታሪክ ደብዳቤ የፃፈከው
@@teddy1345 ብሞትም በሺ የሚቆጠር ቤተሰብ በሚሊዮን የሚቆጠር ወገን ተተኪ አለኝ ሴት እና ወንድ ለይ መጀመሪያ ገና ብዙ የምሰራ ነኝ ሞት ደግሞ በቀጠሮ አመጣም ትቀድመኝ ይሆናል ከዛ እከተልካለው 😁 ለአገር የሰራውት በአቅሜ ብዙ አስተዋፆ አለ ያባከንኩት አንዲት ሰኮንድ የለችም ብንሞትም መኖርን አጣጥመናታል 🙏
በመላው ኢትዮጰያ እንዲህ አይነት ኦፕሬሽን አንድም ሰው መሞት የለበት ሸኔም ይጥፋ ለኦሮሞ ሲጠቅቅመው አላየሁም
Much respect for all our heroes. May God bless our beloved country and grant peace to our people.
It's important አስፈላጊም ነው በየ አንዳንዱ የእምነት ተቀዋሞች በሥተጀርባ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ይሠራል 😢
Interesting film work to highlight the work of our law enforcements. Keep it up for more work, and the support of the Ethiopian people is behind you!
Wow we proud of you 👏
ሆዳሞች እዳሉ ሁሉ ጀግኖችም አሉ አላህይጠብቃችሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Amazing ability Ethiopia 🇪🇹 👏 👌
this is how films in Ethiopia should be made.
ለአገራችን ለምተክፍሉት ዋጋ ያንሳችኋል ድንቅ የአገሬ ጀግኖች በርቱልን አረሙ ይነቀላል የሰላም አየር ይነፍሳል ብርቱና አያል ሕዝቦች እንሆናለን ነንም!!!
እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰለ ከፈላችሁት መስዋትነት አምላክ ብድራቱን ይክፈላችሁ
Yeess Jana ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️✌️❤️
Great respect for Ethiopian Federal Police !!
Great respect !!!
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
wow what an amazing a beautiful film number one Ethiopian film❤👌
Ena sanastewlew ena sanyew lka bezu yetfat eked ale.... Thanks for protecting ethiopia and it ppl
❤❤❤ክብር ይግባሁ❤ሞኬ ምርጥ ታታሪ ቤተ መንግስት ያለው ልጅህ አንረሳውም እድለኛ ህጻን ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝብቿን ይባርክ💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤍
Wow wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌷🌷🌷
ዛሬም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
🥲🥲🥲! God bless Ethiopia 🇪🇹
እግዚአብሔር አምላክ ህዝባችንን ምድራችንን ይጠብቅ ሰላሙን ያብዛልን
all other films made in Ethiopia cannot be like this. This film is a milestone for Ethiopian film industry.
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
Wow!!! Great job!!!!!!!!!!!!
በጣም በጣም የፈደራል ፖሊስ እና መከላከያችንን ኩሪተንቧችዋል ድል ለእትዮጵያ
ክብር ለእናንተ❤
wow bertu jegnoch
ትክክለኛ ፊልም ነው ። ከመንግስት ላይ እጃቹን አንሱ
እጅህ ይሰበር
ቀኙን ነው ግራውን
God bless and protect Ethiopia and its people. Death and pain to our core enemies1
ዉይ ሀገሬ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር ሆነና የሚሞትልሽም የሚገልሽም ልጅ አለሽ::
እውነት አሁን የት ናቸው የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች እንዲህ ሲያጎላቁሶት በዘር በሀይማኖት ሊበትኗት የተነሱትን ፍርድ የሚሠጡዋቸው የት ናቸዉ
Truth may fade but never hide!!!
💚💛❤️
Big Respect
ገብርኤልን ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ ሀገሪቱ ውስጥ ምንም አይነት አይነት ችግር የሌለ ነው የሚመስለው ሀገራችን ውስጥ ሰላም የሰው ስም ብቻ እንደሆነ እኛም እነሱም በደንብ አድርገን ነው የምናውቀው
አመዝንግ በጣም ገራም ነው ❤❤❤
😄say amazing dude
Abichu you are unique !
እግዛቤር የሾመውን ማንም ሊያወርደው አይችልም
ትክክል
በዝህመልኩ ከተሰራ ለምንድነዉ በቀን በጠራራ ፀሓይ ሌቦች ገዳዮች የበዙት???ሁሉነገር የሚያምረዉ በፊልም ነዉ።
Waw waw waw
Prosperity makes lot of changes
ስዴትላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች የእረፍት እጀራ አላህ ይስጠን🇪🇹 ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑቤተሰብሁኑነ
ETHIOPIA BE LEJOCHUH TAFRA ENA TAKEBRA LEZELELAM TENURE 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
nice job
በዚች ምድር ላይ እንደ ባንዳነት አፀያፊ ነገር የለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሆፕ ኤንተርቴመንት ሚለው የላቹም
ምንድነው መይ የድሀደም ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ይህ ደም በያዳድህ ቤት ሢመጣ ይገባቹሀን ፍርድ ከፈጣሪ የእምነት ቤት እየፈረሠ እይ😢😢😢
ምነው አንተ ላይ አርፎ በነበር በእናቶች ዱአ አመለጥክ ....አሁን የእናቶች እርግማን ይደፍካል ጠብቅ
ሰላም እሚነሱንን አረመኔዎች ወልዳቹ ያሳደጋቹ አታፍሩም እኮ ልጅ አለን ትላላቹ....እነዚህን አረመኔዎች ባትወልዷቸው ጥሩ ነበር ...እዝች ምድር ላይ እንደ አፍሪካ ፓለቲካ እሚያስጠላ ፓለቲካ የለም ተንኮል መገዳደል አለመተማመን እራስ ወዳድነት የክፋት ሁሉ መጠራቀሚያ ነው የአፍሪካ ፓለቲካ...ይሄን እያያቹ እዝች ሀገር ላይ ፓለቲካል ምናምን እምትማሩ እምታጠኑ ሰዎች እውነት እምትገርሙ ናቹ ይቅናቹ😊
ፉሽስቱ አብይ ሆይ ምንም ድራማ ብሰራ የኢትዮጵያውያን ህዝብ ልታታልል አችልም ከሽፉሀል በዘረኝነት የጠነባህ ነ ሙስሊም ጠል ነ ኦርቶዶክስ ትል ነህ ድራማህን እዛው ከዝናሽ አብረህ እየው
አይ ኢትዮጵያ...
በእውነት ተራ ዜጋ በመሆኔ ደስ ተኛ ነኝ😂በስመአብ እሳት ላይ አደል የተቀመጣቹት 😢ዘንድሮ ማንን ማመን እንዳለብኝ አላቅም ተላካፊው እራሱ አጥፊ ሀይል ከሆነ አለቀልን(የወዳጅነት ፓርክ ፎቶ ከተነሱት የምታልፈዋን ልጅ የለከፋት)
ሙታኖች ለህዝብ ወይሥ ለአንድ ሠይጣን መንግሥት መገደል ሙከራ ሥቱ ደም ፈሠሠ ፊልሙ እደሁ አገር አያሥተካክልም ጅሎች ፊልሙን የዛሬ አምሥት አመት ጀምሮ ከትግራይ እከውሎ ሠርታን አይ ሀገሬ ብዙ አየንብሽ ሆዳምች😢
የመንግስት ካድሬ ስሙን እየቀረ ይበጠረቃል ምነው የዛኔ አፈር ከድሜ አብልተውት ቢሆን ኖሮ ይህን ሁሉ መከራ አናይም ነበር
መከራን የምታየው እኮ በገዛ ሥራህ ነው ስውን ከመወንጀል እራስን ማስተካከል ይቀድማል የበጠረከው አንተው ነህ እራስህን ቆም ብለህ ፈትሽ
Waw Ethiopia
አጭቤው አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታለልከን አሁን ማን ይሰማሃል አንተ ክፉ አረመኔ ዲያብሎሰ
የነፍሰ ገዳዮች የሀገር አፍራሽ የአብይ ተላላኪ። ፊልም እግዚአብሔር። ይፍረድባችሁ
❤❤❤❤❤
አድናቆቴ እንዳለ ሆኖይህኛው film እንደ ንስሮቹ cinematographyው አይመስጥም
መላቹ የጠፋቹ ኑሮአችን እራሱ ድራማ ሆኗል የናንተን ቲያትር የምናይበት አቅሙ የለንም ሌባ በ4 አመት የ40 አመት ክፋት አሳያቹህን ለኮመንት ገባሁ እንጅ ለናንተ የማጠፋው ጊዜ የለኝም
ማን ኣፍጥ ኣለህ ለማሸበር ኣልሳካ ኣለህ
Yene enat enem endanchi negn fetari allah yegnan ken yamtaln
GOD BLESS OUR WISE AND HUMBLE PM, ABIT AHMED! DESPITE ALL THE HATRED AND FALSE NARRATIVE OF OUR CORE ENEMIES' PROPGANDA, OUR PM GOES STRONG AND UNDETERRED!
ፊልሙበሀገራችለመጀመሪያጌዜመሰራቱደስይላል❤
አብቹ ፍቅራችን ያቺን ቀን አረሳትም እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ
አብቹ ሰይጣኑ እንዲህ መሆንህን ሳላውቅ ብዙ ጊዜ ደግፌህ ቆሜ ነበረ ለካ ስትገለጥ ክፉ አውሬነህ ያ ለድጋፍ መስቀል አደባባይ የወጣሁበት ቀን የተረገመ ይሁን አፍሪካዊው ፋሸሸት ሂትለሩ አብይ አህመድ አንተንንእግዚአብሔር እንዲገላግለን የዘወትር ጸለቴ ነው
@@gebretesfaye7565 የጎጠኞች መዳኒት አብቹ
@@godisgoodallthetime836ደንዝዝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ሥራ ያን የሚያህል እጅግ አስጨናቂና
ግፈኛ መስሪ ተንኮሎችን በምርጥ ልጆቻችን እንዴት እንደታደጋችኃት በዚህች አጭር ና ገላጭ አቀራረብ የሠራችሁት ትዕይንት እጅግ ከበሬታ የሚቸረው ድንቅ ዝግጅት ነዉ ብዬ ሳመስግናችሁ በታላቅ አክብሮት ና አድናቆት ነዉ ።
ህይወት ለከፈሉ ኢትዮጵያን እንድትቀጥል አሁንም በምስክርና በተካፋይነት የአጥፊዎችን ህልም ያመከናችሁ ሁላችሁን እጅግ አከብራችኋለሁ ክበሩልኝም እላለሁ ።
ጅል ፊልምነውእኮ በረዙሽእንዴ ፈጠራነው!
በቲቪ ልክ ስጀምር እያየሁ አሁንጨረስኩኝ አጒጊ ፈልም ጀግኖቼ ሁኑበት ።እንዲህ ነው የተቀናጀ ሥራ ውጤቱ ያማረ ነው የሚሆነው።ሴረኞች ዬትም አታመልጡም ኢትዬጵያ ሀገሬ ብዙ ሙሁራን ያፈራችበት ጊዜ ላይ ደርሳለችና እደጊ ተመንደጊ ኢትዮጵያዬ።ክፉሽን የሚያስብ ገደል ይግባ።በርቱ አላህ ይጠብቃቹህ።❤❤❤❤
Woooow ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥😥💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለአገራቸው ክብር ለህዝብ ደህንነት እንዲሀ ቀን ከሌሊት ለምትደክሙ ደማችሁን ሳትሰሰቱ ለምታፈሱ የቁርጥ ቀን ልጆች ኑሩልን ክብር ዛሬም ነገም ለወደፊትም ይገባችኋል
ለህዝብ የቱጋ?
@@nahomb2784እኛም አልገባን ለየትኛዉ ህዝብ እንደሁ😏
በጣም ደስ የሚል ነው
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
♥️♥️♥️♥️✈️✈️ጉዞ ወደ ብልጽግና ✈️✈️
ዋውውው ፌደራል ፖሊስ መከላከያችን ደህንነቶቻችን ደግኖቻችን ናችሁ የሚገርም ብቃት👍👍👍👍👍
እኔ ከዚህ ፊልም የተረዳሁት እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እንደ ሚጠብቅ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንን ይባርክ
Ere yemrhn new
❤አብቹ የእኔ ማር🎉🎉🎉
❤❤ትልቅ ክብር ይገባችዋል በእውነት እየሞታችሁ እየደማችሁ ለእኛ የምትኖሩ በይተኛውም ተቋም ውስጥ ያላችሁ ❤😢❤ክብር ይገባችዋል ❤
ክብር ለመለዯ ለባሾች ሁሉ!!! 💚💛❤️
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ በጣም አስተማሪነው
❤❤❤❤በርቱ በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከነታጋር ነው❤❤❤ እየለቀሥኩ ነው ያየውት በጠም ልብ ይሰብራል 😢ሌላው ለሐጋሩ ሌላው ለሆዱ በጠም ያማል😢 ምነለ በፍቅር ከድህነት ወጥተን አድ ብንሆን እበካቹ እንተሳሰብ ፈቅር ይሻላል❤❤❤❤
ክብር ለሀገር መከታ ለመለዮ ለባሾቻችን እንኮራባችዋለን
በጣም ነዉ የሚገርመዉ በጦርነቱ ጊዜ እዲ አይነት መከራ ዉስጥ ነበርን እጅግ የሚደነቅ ነዉ በዝች አመት ይሕን ያሕል ሐይል ካለን ለወደፊቱ ትልቅ ተስፍ አለን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድል ለመንግስታችን
I am proud of my PM🇪🇹
I am proud of FDRE Defense Force 🇪🇹
I am proud of NISS 🇪🇹
I am proud of INSA 🇪🇹
Excellent memorial work !
God bless 🇪🇹🙏🏾
በርቱ 💪
ስላም በትክክልም አብቹ እኮ ጀግና ነው ያልኩበት ምከንያት ታስታውሱ እንደሆነ ሳተላይት እኮ አምጥቆዋል ቦታዋን ይዛ ሥራዋን እየስራች መሆኑን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው አብቹም ይህን ብሎ ነበር በአንድ ወቅት እኔን የሚከተሉኝ የገባችው ብቻ ናችው ብሎዋል ትክክል አባባል ነውበሚሊዩኖች አለን የገባን እስከመጨረሻው ድረስ አብረነው እንቆማለን ይህን ዛሬ ያየሁትን መለኞቹን ልከ አሜሬካን የሚስሩትን አይነት ነው በአገሬ ኢትዮጵያ የተስራው በሚገርም ሁኔታ ነው በርቱ ከብር ለመከላከያችን ከብር ለጀግናው መሬ ዶከተር አብይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
papapapa edt gebetoshal bakesh ,,,,,
@@kidistfisseha2960 ምነው እንደናንተ ያለ ወርቅ ቢያነጥፍለት ፋንድያ ነው የሚል የኢትዮጵይ ጠላቶችና ፅንፈኞች ምንም ሊገባችሁና ምንም ልትረድ አትችሉም ምከንያቱም በደማችሁ ውስጥ የገባው በሽታ አትልፍ አትድከሙ በተበላበት የፖለቲካ ቁማር ድሮ የቀረ ያረጀና የበስበስ የፖለቲካ አካኤድ ብትኤድም ምንም የምታመጡት ነገር የለም ወይ ፍንከች ገና ይገዛአል ዶከተር አብይ እየመረረህ ዋጠው
ምን የገባዉ እንዳንች ግራ የተጋባ በድሃ ደም የሚዘባባበት ነዉ የሚከተለዉ አለማፈርሽ
በርቱ ክብር ለእናንተ ይሁን እናመሰግኔለን
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅ በጣም አስተማሪ ነዉ😢😢😢😢😢😢
ክብረ ለመከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን በጣም ግሩም ድንቅ ፊልም ነዉ እጅግ በጣም የሰራችሁት ተዋናዮች በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ችን ተከብራ ለዘላለም ትኑር እግዚሀቤር ሀገራችን ይባርክ🙏
እሰይ የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራሁባችሁ።እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋና በጀግናው መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሸንፋ ወደ ብልጽግና ማማ ላይ ትወጣለች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሚገርም ጀግንነት ሁሌም እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን
አጭቤው አብይ ደምጠጪው አብ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታለልከን እያፈራረሰካት አንተ ክፉ አረመኔ ውሸታም
Wow በእውነት ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤
አቢቹ : ለኢትዮጵያ : ከፍታ : ከሚሰሩ : ጏዶቹ : ጋር : በመሆን : አገሬን : ያበለፅጋታል !
Long live Abichu!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እናንተ በትንሽ ደሞዝ ህዝባቹህን የምታገለግሉ የሰራዊት አባላት በርቱ አገር አገር ማገልገል ክብር ነው
ለእናተ ለሀገራቹ ለወገናቹ ሂወታቹሁን መሰዋት ላረጋቹ የሀገራችን መከታ ለሆናቹ በሙሉ ክብር ለእናተ ይሁን። ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
shalom Ethiopia and Israel people
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን👮♂️❤
ክብር ለፌደራል ፖሊስ 👮♂️❤
ክብር ለክልል ፖሊሶች👮♂️❤
ክብር ለመለዮ ለባሾች በሙሉ እኛ በሰላም ወተን እንድንገባ እናንተ ፀሐይና ውርጭ ለሚፈራረቅባችው❤ እኛ በሰላም ተኝተን በሰላም እንድንነሳ እናንተ ቁጭ ብላችው ለምትጠባበቁን የኢትዮጵያን ሰላም ለምታስጠብቁ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለው። ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች።የሙቀጫ ልጆች ይውደሙ።
መለኞቹ በእዉነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ረክተንበተል የምድረ ባንዳን ሴራ ያሳየን ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች ጀግኖች ተዋንያኖች ናችሁ ሁላችሁም እዚህ ፊልም ዉስጥ የተሳተፋችሁ ክበሩልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እዚ ቦታ ላይ የገባውን እንኳን ቃል ማክበር ያቃተው ሰው ነው ።ምስኪን ከማሳደድ ከመግደል ሌላ የማያውቅ ከርሳም ወታደሮች።
Wonderful! Respect for the federal police!!!!!
ኧረረ ኮራንባችሁ: እንኳን እግዚያብሄር ለዚህ አበቃን። ወዳጄ ስንቱ ነገር ውስጥ ገብታችሁልናልሳ? እውነት ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ነው። እጅግ ነው ደስ ያለኝ እንቅልፍ እያዳፋኝ በእልህ ነው ቁጭ ብዬ የጨረስኩት፣ ሌላም ክፍል አለው መሰለኝ ነገ እቀጥለዋለሁ። በርቱልን የኛ ጀግኖች እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን። ይህንን ያማረ እውነተኛ ታሪክ የከወኑት ሁሉ ትመሰገናላችሁ ለናንተም እረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላክ ይስጥልን።
Galatoomaa yaa Rabbii galatomaa yaa waaqaayo ....Galatoomi ❤️🌳❤️😢😢😢😢እኔ ሞት እንቢ ነኝ 1983 በእናቴ ደረት ተለጥፌ ሞትን ተሻገርኩ
በ1997 በማይገባኝ ተሳፍጬ ከሙታን መሐል ሾልኬ ተቀጥቅጬ ተረፍኩ ከ2005_2009 የማይረሳ የህሊና ሚስጥር በተሸከመ ተጋድሎ ያ ጊዜ አለፈ 😮 ከገላን እስከ መስቀል አደባባይ በተደረገ ጉዞ መልካም ቢሆንም ከዛች ቦንብ መትረፌማ ይደንቀኛል 🥺በቃ ከአቃቂ ዱባይ ከዱባይ ሊባኖስ ከሊባኖስ አሜሪካ ተፈፀመ የእኔ ኢወት
ሰላም ለአገሬ ሰላም ለህዝቤ 1915 e.c
ልትሞት ነው እንዴ , የህይወት ታሪክ ደብዳቤ የፃፈከው
@@teddy1345
ብሞትም በሺ የሚቆጠር ቤተሰብ በሚሊዮን የሚቆጠር ወገን ተተኪ አለኝ ሴት እና ወንድ ለይ መጀመሪያ ገና ብዙ የምሰራ ነኝ ሞት ደግሞ በቀጠሮ አመጣም ትቀድመኝ ይሆናል ከዛ እከተልካለው 😁 ለአገር የሰራውት በአቅሜ ብዙ አስተዋፆ አለ ያባከንኩት አንዲት ሰኮንድ የለችም ብንሞትም መኖርን አጣጥመናታል 🙏
በመላው ኢትዮጰያ እንዲህ አይነት ኦፕሬሽን አንድም ሰው መሞት የለበት ሸኔም ይጥፋ ለኦሮሞ ሲጠቅቅመው አላየሁም
Much respect for all our heroes. May God bless our beloved country and grant peace to our people.
It's important አስፈላጊም ነው በየ አንዳንዱ የእምነት ተቀዋሞች በሥተጀርባ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ይሠራል 😢
Interesting film work to highlight the work of our law enforcements. Keep it up for more work, and the support of the Ethiopian people is behind you!
Wow we proud of you 👏
ሆዳሞች እዳሉ ሁሉ ጀግኖችም አሉ አላህይጠብቃችሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Amazing ability Ethiopia 🇪🇹 👏 👌
this is how films in Ethiopia should be made.
ለአገራችን ለምተክፍሉት ዋጋ ያንሳችኋል ድንቅ የአገሬ ጀግኖች በርቱልን አረሙ ይነቀላል የሰላም አየር ይነፍሳል ብርቱና አያል ሕዝቦች እንሆናለን ነንም!!!
እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰለ ከፈላችሁት መስዋትነት አምላክ ብድራቱን ይክፈላችሁ
Yeess Jana ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only
Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️✌️❤️
Great respect for Ethiopian Federal Police !!
Great respect !!!
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
wow what an amazing a beautiful film number one Ethiopian film❤👌
Ena sanastewlew ena sanyew lka bezu yetfat eked ale.... Thanks for protecting ethiopia and it ppl
❤❤❤ክብር ይግባሁ❤ሞኬ ምርጥ ታታሪ ቤተ መንግስት ያለው ልጅህ አንረሳውም እድለኛ ህጻን ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝብቿን ይባርክ💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤍
Wow wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌷🌷🌷
ዛሬም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
🥲🥲🥲! God bless Ethiopia 🇪🇹
እግዚአብሔር አምላክ ህዝባችንን ምድራችንን ይጠብቅ ሰላሙን ያብዛልን
all other films made in Ethiopia cannot be like this. This film is a milestone for Ethiopian film industry.
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
Wow!!! Great job!!!!!!!!!!!!
በጣም በጣም የፈደራል ፖሊስ እና መከላከያችንን ኩሪተንቧችዋል ድል ለእትዮጵያ
ክብር ለእናንተ❤
wow bertu jegnoch
ትክክለኛ ፊልም ነው ። ከመንግስት ላይ እጃቹን አንሱ
እጅህ ይሰበር
ቀኙን ነው ግራውን
God bless and protect Ethiopia and its people. Death and pain to our core enemies1
ዉይ ሀገሬ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር ሆነና የሚሞትልሽም የሚገልሽም ልጅ አለሽ::
እውነት አሁን የት ናቸው የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች እንዲህ ሲያጎላቁሶት በዘር በሀይማኖት ሊበትኗት የተነሱትን ፍርድ የሚሠጡዋቸው የት ናቸዉ
Truth may fade but never hide!!!
💚💛❤️
Big Respect
ገብርኤልን ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ ሀገሪቱ ውስጥ ምንም አይነት አይነት ችግር የሌለ ነው የሚመስለው ሀገራችን ውስጥ ሰላም የሰው ስም ብቻ እንደሆነ እኛም እነሱም በደንብ አድርገን ነው የምናውቀው
አመዝንግ በጣም ገራም ነው ❤❤❤
😄say amazing dude
Abichu you are unique !
እግዛቤር የሾመውን ማንም ሊያወርደው አይችልም
ትክክል
በዝህመልኩ ከተሰራ ለምንድነዉ በቀን በጠራራ ፀሓይ ሌቦች ገዳዮች የበዙት???ሁሉነገር የሚያምረዉ በፊልም ነዉ።
Waw waw waw
Prosperity makes lot of changes
ስዴትላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች የእረፍት እጀራ አላህ ይስጠን🇪🇹 ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑቤተሰብሁኑነ
ETHIOPIA BE LEJOCHUH TAFRA ENA TAKEBRA LEZELELAM TENURE 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
nice job
በዚች ምድር ላይ እንደ ባንዳነት አፀያፊ ነገር የለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሆፕ ኤንተርቴመንት ሚለው የላቹም
ምንድነው መይ የድሀደም ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ይህ ደም በያዳድህ ቤት ሢመጣ ይገባቹሀን ፍርድ ከፈጣሪ የእምነት ቤት እየፈረሠ እይ😢😢😢
ምነው አንተ ላይ አርፎ በነበር በእናቶች ዱአ አመለጥክ ....አሁን የእናቶች እርግማን ይደፍካል ጠብቅ
ሰላም እሚነሱንን አረመኔዎች ወልዳቹ ያሳደጋቹ አታፍሩም እኮ ልጅ አለን ትላላቹ....እነዚህን አረመኔዎች ባትወልዷቸው ጥሩ ነበር ...እዝች ምድር ላይ እንደ አፍሪካ ፓለቲካ እሚያስጠላ ፓለቲካ የለም ተንኮል መገዳደል አለመተማመን እራስ ወዳድነት የክፋት ሁሉ መጠራቀሚያ ነው የአፍሪካ ፓለቲካ...ይሄን እያያቹ እዝች ሀገር ላይ ፓለቲካል ምናምን እምትማሩ እምታጠኑ ሰዎች እውነት እምትገርሙ ናቹ ይቅናቹ😊
ፉሽስቱ አብይ ሆይ ምንም ድራማ ብሰራ የኢትዮጵያውያን ህዝብ ልታታልል አችልም ከሽፉሀል በዘረኝነት የጠነባህ ነ ሙስሊም ጠል ነ ኦርቶዶክስ ትል ነህ ድራማህን እዛው ከዝናሽ አብረህ እየው
አይ ኢትዮጵያ...
በእውነት ተራ ዜጋ በመሆኔ ደስ ተኛ ነኝ😂በስመአብ እሳት ላይ አደል የተቀመጣቹት 😢ዘንድሮ ማንን ማመን እንዳለብኝ አላቅም ተላካፊው እራሱ አጥፊ ሀይል ከሆነ አለቀልን(የወዳጅነት ፓርክ ፎቶ ከተነሱት የምታልፈዋን ልጅ የለከፋት)
ሙታኖች ለህዝብ ወይሥ ለአንድ ሠይጣን መንግሥት መገደል ሙከራ ሥቱ ደም ፈሠሠ ፊልሙ እደሁ አገር አያሥተካክልም ጅሎች ፊልሙን የዛሬ አምሥት አመት ጀምሮ ከትግራይ እከውሎ ሠርታን አይ ሀገሬ ብዙ አየንብሽ ሆዳምች😢
የመንግስት ካድሬ ስሙን እየቀረ ይበጠረቃል ምነው የዛኔ አፈር ከድሜ አብልተውት ቢሆን ኖሮ ይህን ሁሉ መከራ አናይም ነበር
መከራን የምታየው እኮ በገዛ ሥራህ ነው ስውን ከመወንጀል እራስን ማስተካከል ይቀድማል የበጠረከው አንተው ነህ እራስህን ቆም ብለህ ፈትሽ
Waw Ethiopia
አጭቤው አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታለልከን አሁን ማን ይሰማሃል አንተ ክፉ አረመኔ ዲያብሎሰ
የነፍሰ ገዳዮች የሀገር አፍራሽ የአብይ ተላላኪ። ፊልም እግዚአብሔር። ይፍረድባችሁ
❤❤❤❤❤
አድናቆቴ እንዳለ ሆኖ
ይህኛው film እንደ ንስሮቹ cinematographyው አይመስጥም