የሥላሴ አስተምህሮ በእጅ ብልጫ የመጣ ወይስ...? | በዳንኤል እውነት ለሁሉ የተሰጠ አጭርና ምርጥ ማብራሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน +2

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ማገልገል ትፈልጋላችሁ? መልሳችሁ አዎ ከሆነ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሙስሊሞችን ብቻ ሳይሆን እኛ ክርስቲያኖችም የምናምነውን እምነት እንድናውቅ ከማነሳሳት ባለፈ ለምን ጠየቀው ጥያቄ እንዴት መመለስ እና ማስረዳት እንዳለበን እያስተማራችሁ እኛን ለማንቃት እስከዛሬ እና ወደፊትም ስለምታደርጉት መልካም አገልግሎታችሁ"ልትመሰገኑ እና ልትደነቁ ይገባል:: በመጀመሪያ እናንተን የመሳሰሉ እንቁ ወንድሞቼ እና አገልጋዮች ስለሰጠን አምልካችን ይመስገን:: እና እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩልን!! ዳኒዬ በጣም የምወደው ውድ ወንድማችን ነዉ:: ሁላችሁም የጌታ ፀጋና ጥበቃ አይለያችሁ::🙏❤️❤️❤️

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 2 หลายเดือนก่อน +2

    “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”
    - ዮሐንስ 1፥1

  • @roozrozate
    @roozrozate 20 วันที่ผ่านมา

    መፅሐፍ ቁድስ ኣብብ ታገኘዋለህ❤❤❤

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ መልካም አገልግሎተቹ ፈጣር ይባርከቹ ❤

  • @meaza5096
    @meaza5096 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ለዘላለም እርሱ ጌታ ነው አምናችሁም አላመናችሁበትም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @alexSanchez-x7s
    @alexSanchez-x7s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
    ደሞ ትርጉም ላይ 1ኛ ነህ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน

      በትርጉም አብረውኝ የሚያገለግሉ ወንድሞችና እህቶችም አሉ፣ እናመሰግናለን🙏

  • @FitsumEshetu-b9k
    @FitsumEshetu-b9k 2 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ የትኛውም ሙስሊም ዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር መወያየት አይደፍርም

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 2 หลายเดือนก่อน +1

    💋💋💋💞💞💞💯💯💯💯

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 2 หลายเดือนก่อน

    ጆኒ ነህ እንዴ.....ድምፅህ ይመስላል ! ብትሆንም ባትሆንም ተባረክ ❤

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน

      አይደለሁም። አመሰግናለው!!!

    • @alishaamra7756
      @alishaamra7756 2 หลายเดือนก่อน

      @@ewnetyasarfal 😀👍

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን ላክልን

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  2 หลายเดือนก่อน

      አስተያየት መስጫው የመጀመሪያ ስፍራ ላይ ባስቀመጥኩት የቴሌግራም ሊንክ አናግሩኝ። ሊነሰኩን ስትነኩት ይወስዳችኋል።

  • @SemirMuhammed-hz2fo
    @SemirMuhammed-hz2fo 2 หลายเดือนก่อน

    የፈጣሪ ቃል በእጅ ብልጫ በጣም የሚገርም የፈጣሪ ቃል ለሁሉም የሚመጥን አድርጎ ነው የሚሰራው የፈጣሪ ቃል ነው የሚለው ያጠራጥራል

  • @nejiboafrica1267
    @nejiboafrica1267 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ ስላሴ የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ?!