Dear Ethiopian sisters and brothers, we never wish any kind of war between or among anyone rather peace, unity and development. However, if anyone pass our red line and test us, we know what to do and how to do. We have learned a lot from our ancestors. Whatever the case let us be one and stand together all the time. Moreover, let's respect each other. Ethiopia needs our unity than anything. We must confuse our enemies with our silence and shock them with our actions! May God be with us!
Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbuln mert programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🥀🇪🇹🇪🇹♥️♥️❤️🌹🌹🥀👌👏👏👍👍👍
Dr abiye made a big mistake when he saying loud we got port he can do it secretly step by step not only that he also said before on a media ethiopia need port & he said we will get by any means at that time all our neighbors are offended & they oppose it right away anotherher thing he didn't even told us what happen assab port case was we the people has the right to know
ጉዳዩ የጥቅም ትግል ነዉ። ኢትዮጵያ 🇪🇹 ጥቅሟን በዲፕሎማሲ ይሁን በጉልበት መጠበቅ አለባት።
@@NegashAbdu ባክህ ጉልበት ባነተ ብቻ ካሰብ ዘመኑ ተቅይርዋል ማን ነው በቴክኖሊጂ ብቃት የታጠቀ ነው ወንድሜ ከስሜት በረድ ማለት ነው
ከኢትዮጵያ ጋር ያለው እግዚአብሔር ነዉ። እነዚህ አጋንንት አምላኪዎች አገሬን አይችሏትም።
በአፋር በኩል አልፎ መንም በኢት/ያ ለይ ጥቃት አይከፋትም አንፈቅድም አፋር ለኢት/ያ ምሸግ ነው 🇪🇹✔️✔️✔️🇪🇹✔️✔️✔️🇪🇹 ✔️✔️✔️ለኢት/ያ ቃል ገብጠኛል መንም ወራሪ መንግሰታት ወይም ፀራ ሰላም ሃይሎች አፋርን አልፎ በኢት/ያ ለይ ጥቃት ወይም ወረራ አይፈጸምም አፋር አለ በለው💯በ💯
ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ነች💚💚💛💛❤❤
ስለ መረጃቹህ እናመሰግናለን!!
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለግብፅ
ኢትዮጵያ የክደን ሃገር ናት ድል ለኢትዮጵያ በርቱ ጻልዪ ስለ ሃገሯ 🙇🙇🙇⛪⛪⛪❤❤❤❤
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶችዋ
እግዚአብሔር መልካም ነው !!!
ኢትዮጵያ ማንንም ከመሬት ተነስታ አትነካም ከተነካን ግን ማንም ሊያሸንፈን አይችልም የፈለገ የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረን በሀገር ከመጡብን በአንድነት ሆሆሆሆሆሆ ብለን በመዉጣት ጠላትን አሳፍረን በድል እንደምንመለስ ዓለም ይመሰክራል ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን በርቱ ከጎናችሁ ነን
ከዚህ በላይ ወረራ የሚለው ቃል ሌላ ትርጉም አለውን እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝን አያጣውም
ምንም እንክዋን አገዛዙ የራሱን ህዝብ ቆርጥሞ የሚበላ ዘንዶ ቢሆንም ለአገራችን ህልውና ስንል በተለመደው ጀግንነት ግብፅን ሽርጥዋን አስነክስን ማባረር አያቅተንም።
እዚህ ላይ የማናልፈው እውነት አለ!! የታሪክ ጠላት የምንለው ግብፅን ብቻ አይደለም፣ አሁን ላይ አጋጣሚውን ልበለውና፣ ግን አጋጣሚ አይደለም!! ታስቦበት ተመክሮበት በጥናት የተከወነ ለመሆኑ ከበባውና ድጋፍ ስጪዎቹ ጠቅዋሚ ናቸው፣ ጣልያን ዘመን የተሻገረ ጠላት መሆንዋ ግልፅ ነው ግዜጠብቃ ዛሬ ለሶማልያ ተዋጊ ሔልኮፕተሮችን ስጥታለች ይህ ይፋ የሆንነው ድብቁ አልተነገረም!! አሜሪካም በእርዳታ ስም ከሶሰት ቢሊየን ዶላር በላይ ሰጥታለች፣ በኢትዮጵያላይ ቂም ያረገዙት ቅኝ ገዢዎች በአይደፈሬዋ ኢትዮጵያ ላይ የውክልና ብቀላ ከጀመሩ ስንብትዋል ጦር ባያስከተቱም የስነልቦናና የኢኮኖሚ ጦርነት በወኪሎቻቸው ያገር ልጆች አድቀውናል። አሁንደሞ የለየለት የጠመንጃ ጦርነት አውጀው ከበውናል፣ አሻንጉሊቱ ህፃን የብልፅግናው መንግስት የሚቆረጭም ዘንዶ ሆኖ ለጥልቁም ለነዚህ ወራሪዎችም ዱላ አቀባይና ፍላጎታቸውን ፈፃሚ እንደሆነ የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በዝርፊያና በግድያ፣በረሃብና በስደት እንዲሁም በመፈናቀል የተዋከበና የደቀቀ ህዝብ አንድ ነብሱን ለማኖር በተሳነው በዚህ መውረድ ላይ እያለ በውስጥም በውጭውም በተካደበት በዚህ ሰአት አሰፍስፈው የከበቡን በአጋጣሚ አይደለም!!!!
ኢትዮጵያ ለዘለላም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
በአገራችን ውስጥ ለተሰገሰጉት ዘረኞች ልብ ይስጣቸው።ድል ለኢትዮጵያ።✌️✌️✌️✌️✌️
@@HailemariyamAbo fetriy tergnan yatfalen abo eree dengay erass athunu
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ግብፅ መቼም እኛን አታንበረክክም ይል መሳቂያ ትሆናለች
ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ
ይቂርታ አድርጉልኝ 🙏 ሀጋሬ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ቺላ ማለቱዋ ያስደፈራት ይማስላኛል, ድል ለሀጋሬ Ethiopia 💪
ሀገራችን ሁሉን የጎረቤት ሀገር ወደብ በኪራይም ቢሆን እንዲሰጡን ጠይቃለች የኛን ውሀ እየጠጡ እነሱ ግን ሆዳም ሆኑ ለውጭ ሀገራት እየሰጡ እኛ ግን አንድ ስላልሆንን በዘር ተከፋፍለን የበይ ተመልካች ሆነናል ስለዚ በዚህ ጉዳይ ወገኔ አንድ መሆን ይኖርብናል ዘረኝነትና ጥላቻው የትም አይሄድብንም
@@NuredinSiraj-g7s ከመሪው እሰከ ሕዝቡ ኣንድ ኣይነት መልስ የኛን እየወሰዱ ለነሱ ሲሆን ኣንሰጥም ኣከራይን ኣልን እምቢ ኣሉን ቅድምያ የኣብይ ወንዝ ተፍጥራዊ ግዴታውን መፍሰስ ይቀጥላል ወስብ ኣከራዩን ላላቹህት ግን ኣካራዩን ሳይሆን ይገባኛል ጦሪን ኣስፍራለው ነው ይህ ደግሞ ጎሮቤት ኣገሮች ሉእላዊነት መዳፈር ነው ለምን የኣባይ ግድብ ኢትዮ ቀይመስመሪ ነው ኣለች ያውም ግብጽ ሙሊቱ በ10 ኣመት ይሞላ ስትል ኢትዮ በገዛ ውሃየ ሉእላውነተ መድፈር ነው ኣለች ታድያ ኡህንን ትለዋለህ ኣስብ የኛ ነው እናስመልሳለን እኛ ትልቅ ሕዝብ ነንን እንበላቹሃለን ብሎ ማስፈርርት ቆም ብላቹ ኣስቡት ሆድምነት ኣቁሙ እንደ ጎሮቤት ግን ተስማምቶ ተከባብሮ መኖር ለኢትዮ ወደብ መጠቀም የሚከልክል የልም የኢትዮ ጥያቄ ግን ሉእላዊነት መዳፈር ነው ኣንድ ክልል ልገንጥል ቢል ሶማልያ እውቅና እሰጣለው ብትል ኢትዮምን ኣይነት እርምጃ ተወስዳለች
ይህ ጉዳይ መንግስት በሀገር ውስጥ እየሰራ ያለው እጅግ ሰው ጠል ስራ ያስመረራቸው አማሮች በጀመሩት የሞት ሽረት ትግል ሲጨንቀው የፈጠረው አጀንዳ ነው ፤ ይህ ፍፁም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን የሚጠላ መንግስት ከታሪካዊ ጠላት ግብፅ ጋር የመጠቃቀስ ጦርነት አንስቶ ህዝብ ለማስፈጀት እንጂ ምንም ለመዋጋት የሚያበቃ አሳማኝ ምክንያት በኢትዮጵያ በኩል የለም፤ መፍትሄው ፤ በኢትዮጵያ የስርአት ለውጥ ነው ።
ታዲያ አባይ ወንዝ ሲገደብ እነሱ ለምን ተቆጡ ከነሱ ሀገር ነው እንዴ መነሻው?@@Hamit-o1n
እምዬ ኢትዮጵያ
ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአፍሪካ ብልፅግና ለኢትዮጵያ ብልፅግና ለአፍሪካ ጌታ ሆይ ጦርነት ለማንም አይጠቅምምና ሰላምን ከአንተ ዘንድ አውርድልን😢
💯💯💯✅✅✅
ኣሜን 😭😭😭
ይለያል ዘንድሮ! ከአሁን በኋላ ቃታችንን ወደሀገር ጠላት እንጂ ወደእርስ በእርሰ
መሆን በፍጹም አንጠብቅም።ከእነግዲህ
እያንዳንዲ ጥይት የአገር ድንበር መጠበቂያ
እንጂ የእርሰ በእርሰ መፋለሚያ አይሁን።በአገርና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይረፍድ በአንድነት እንድንቆም ምከሩ።ሁሉም በሀገር ነው
selchetonal
@@hailemeskeltessema4182 ይህች ጉራ የበሻሻውን ውጥን ፖለቲካ እናውቀዋለን ኦሮሙማው በሻሻ ግም እሚያባላንም አመለካከታችንን ትኩረታችንን አስለውጦ በስልጣን ለመቆየት ነበር ትግራይን ከአማራ ኦሮሞን ከአማራ ከትግሬ ሲያባላ የነበረው ለዚሁ ነው ሀገራችንን አናስነካም ማንም አስታዋሽ አንፈልግም ከብልፅግና ግም ስብስብ የምናደርገው ትግል በሻሻውና ግም ስብስቦቹን መንቅረን አፈር ድሜ እስክናለብስው የፉኖ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል አይቆምም ሺ ወዴት ወዴት እባክህ
ጋላዎቹ: ይዋጉ: የጋላዎቹ: ደንቆሮው: ጠቃላይ: ሚኒስተር: እብይ:እህመድ:ያመጣው: ጣጣ:ነው:እዛዉ: ራሳችሁን: ቻሉ::እህዬች:ሌላውን:የኢትዩጽያ:ህዝብ:እይመለከተውም::
ይህን ቢያውቁ የኦሮሞ ወንድሞቻችን በረከት ነው 😢
ጀዝባ
ወላሂ ድል ለሱማላውያን እመኝላቸዋለሁኝ ግብጻውያን ፒፒን አፈር ማስጋጥ አለባቸው
በሃገር.ቀልድ.የለም.
ሱማሊያ በኢትዮጵያ ጣልቃ ገብነት የተነሳ ላለፉት 30 ዓመታት የተለያዩ አሸባሪዎችን በመፍጠር የደም መሬት እንድትሆን አድርጋታለች አሁን ግን የመጨረሻው ስዓት የደረሰ ይመስላል ድል ለሱማሊያውያን ወንድሞቻችን እንዲሁም ለግብጻውያን
የእትዮጵያ መንግሥት ወዴ ሶማለ የምፍሰውን ሁሉንም ወሃ ገድቦ ወዴ ሀገራችን እንድዞር ማድረግ አበት። ሶማሌያ የእትዮጵያ ንጹ ወሃ እጠጡና ለግብፅ ወታደር እያስጠጣ እትዮጵያን መውጋት ቀላል ከሆኔ እኛ የእኛ ሀብት የመጠቀም መብት አለን
ዋሃቹ እና እህላቹ ይዛቹ እዛ ብታርፉልን ይሻላል። ምንድነው ራሳቹ ሰላም ኣጥታቹ የሌላ ኣገር ሰላም ምታደፈርሱ። ሰላም ብታረጉ ይሻላል። ኢትዮጵያ ጠላትዋ የመሪዎችዋ ኣስተሳሰብ ነው፡ ሁሉ የሚመጣ መሪ የ ምእራባውያን ተላላኪ የራሱ ኣስተሳሰብ የሌለበት ነው። ኣላህ ይርዳቹ።
😂@@mohadimokramoha9484
በታሪካዊ እውነታ ላይ የተመረኮዘ ምርጥ ዘገባ ነው ግብፅ ትዋረዳለች
Dear abdusemed Mohammed, w miss you so much
ወያኔ እና ሶማሊያ የአንድ ሣንቲም ገፅታ ናቸው።ድል ለኢትዮጵያ።✌️✌️✌️✌️✌️
መንጌ ትዝ አሉኝ።ቆራጡ መሪ። ኢትዮጵያ ትቅደም።✌️✌️✌️✌️✌️
የግብፂ ወንድነት እላይለታል ትምጣ ምንም የውሰጥ ችግር ብኖረን ለውጭ ወራርዎች ክንዳችን አንድ ነው እሳት ሆኖ ይፋጃቹዋል
Ethiopia agren Allh yetbqsh❤❤❤
የግብፅ ወረራ በ ሶማሌ ክልል በኩል ከሆነ እናያለን ይምጡ
ተመጣጣኝ ምርጥ ልሚጭ ይሰጣቸዋል
ግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ኣትመጣም ካለፈው ሁለት ስተቶቾ በታሪክ ተምራለች ጣሊያንም በኣደዋ ስተቱ ተምሮ እንደት እንደተሸነፈ በምን ምክንያት እንደሚያሸንፍ 1935 በድጋሜ መጥቶ ኣሸንፎል ኢትዩጵያን 5 ግዝቶል ጃንሆይ የተመለሱት በእንግሊዞች እገዛ ነው ኣሁንም ግብጵ ኣማራጭ ኣላት በጋሻ በጎራደ እንደዱሮው የምትዋጋ ኣይምሰልህ ብዙ ከባድ መሳሪያ ኣላት ስፍርቁጥር የለለው
የሶማሊያው ፕሬዝደንት የሱ ጕሳ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለው:: ሶማሊያ አሁን የተዋቀረችው ጕሳን መሠረት ያደረገ ሰለሆነ ድንበር የምንጋራቸው ጕሳዎች እንኛ ጋር አሉ በእነሱ መሬት ግብፅ ጦር አይፈልጉም.
ጁባላንድ :ፑንትላንድ :ሂርሸቤሌ :ሂራን : ባይበኮል አብዛኛው ጕሳዎች እንኛጋ አሉ::
የሞቃድሾ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት አወጀ ማለት በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ስለሚሆን ከሀስን ሼክ ጕሳ በስተቀር ሌሎቹ አይቀበሉትም::
ከአንድ ሳምንት በሃላ በእሱላይ የሚነሳውን መአበል እንየው::
በባሌ በኩል መጠጠር ጥሩ ነዉ ።🇪🇹Ethiopia is king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@skking3686
የግብፅ ጦር የአብጋል ጕሳ መሬት ላይ ብቻ ነው መስፈር ሚችለው:: አብዛኛው የሶማሊያ ጕሳዎች እንኛጋ ነው ያሉት ከፍተኛ የጕሳ ትስስር በመሃላችን አለ ከ አብጋል ጕሳ በስተቀር ሌሎቹ ከፊል ኢትዮጵያዊ ናቸው::
እንዲህም በለው ፡- ተጠበቅ ዝምም በል ስለእነኚህ ስለሚጤሱ ሶስት የእንጨት ጥላሸቶች ግብጽ ሶማሊያና ኤርትራ አትፍራ ልብህም አይድከም ይህ የጠላት ምክር አይጸናም አይሆንም ይፈርሳሉ፡፡
ለግብፅ ትልቅ ውድቅት ለሱማሌ ውርደት ግዜ እየመጣ ነው የኢትዮጵይ ውለታ ይህ ከሆነ እግዚአብሔር ፍርድ አለው
ኢትዮጵያን የነካ የእግሩን ትቢያ አራግፎ ደም ተፍቶ ይሄዳል ፣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት።።።።
አይ ጉራ ኤርትራ የኢትዩን መሬት ይዛ ቁጭ ብላ የለምዴ ሡዳት ገብታ ቁጭ ብላ የለምዴ ኢሡ ሡዳንን አሥወጣልን መቀሌን ውሠድ ሥትሉ አልነበርዴ ሥለየትኛው ሀገር ነው የምታወሩሉን ትቢያ ገለመሌ ጉራ ብቻ
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤
በብልፅግና እና በግብፅ መካከል በሚል ይስተካከል
የሳይድ ባሬ ሊጆች ዛሬም ቢነሱ የጓድ ልጆች አለን ዛሬም።
ሶማሊያላንድ ስለ ወደብ ስራ ከኢምሬት ጋር ስትስማማ ለምን ሶማልያ አልተቃወመችም??
አሁን ገባን እኮ በግብጽ ተነሳሽነት ድራማዉ መጀመሩን
አንተ አልሰማህም እንጂ ከቡዙ ክርክር በኃላ ኢማረት የሶማሊያን መንግስት ጠይቆ የሶማሊያ ፓርለም አጽድቆ ሥራ ለማሰጀመ ዝርዝር ውሉን የተዋዋሉት::
ኢትዮጵያ እንድ ሃገር ነው የተዋዋለችው ኢማራትስ ደግሞ DP World የሚባል የንግድ ኩባኒያ ነው:: በፈለከው ግዜ ወጣልኝ በለህ የምታበሪረው የንግድ ኩባኒያ ነው::
Emirates somaliland hgr enda honech ewkina estalaw alachiim eko .asebehual zare andet hgr tenasta tigria ke ethiopia tegantila erasuan yechalech hgr mehonan ewkina esatalew kalech machem ethiopia zm bila atikametm neber. Somalia eko ahunm le ethiopia 4 wedab lemastat ready nat gn le somaliland ewkina esatalew yemilawun tewut lay nw yal tesmamu
አብይ ምንድነው ያለው ለፕሮፓጋንዳ ከስምምነቱ በፊት ቀይባህር ወደብ የአያቶቻችን ነው በውድም በግድም እንመልሳል ብሎ ተናግሮ ኤርትራ እና ሶማሌ ጅቡቲ ወዳው መልስ ሰጡ ከዛ ሱማሌ ላንድ መሪ ጋር የባህርወደብ ለ50 አመት ተፈራርሞ አንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ የቀይባሀር ወደብ አገኘች ብለው ፕሮፓጋንዳ ነዙ
@@HabetamuArehibu እውነት እኮነው ሰተውናል
ወገኔ ብዙ አታስቡ አሜሪካ ሶማሊያ ሲገባ የአህያ ቂጥ እንደገባ ሆኖበት ነበር ግብፅ እዛው የሀያው ቂጥ ውስጥ ዘሎ ገብታ የአህያው ፀባይ የሚያውቁ ሀበሾች ብቻ ነው ናቸው
ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🎉ሶማሊያ ወጭት ሰባር ነች
ፋኖ ውደፊት....... እኛ አይመለከተነም እነሡ ይራገጡ
የትግራይ ውጊያ ስትጀምሩ ኦርጂናሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስዩም መስፍን ነግሯቸዋል ተመለሱና እዩት
It was about time welcome to Ethiopia / Yugoslavia
We been waiting for a long time
Long live Shabeyia
@@BerhaneHabte-v7j ምቀኝነት ከዘር ነው
ወይን አገሬ መጨረሻ መቀለጃ ትሁኛህ ሶማሌ ውለታ አያውቀውም
በዘረኝነት መንፈስ ስልጣ ይዞ አንዱን እየገደለ አንዱን እያስደሰተ የኢትዮጲያ መሪ ነኝ ማለት አይቻልም ሞት ለብልፅግና ድል ለኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እምትድነው በህዝቦቻ እንጂ በዘመን አመጣሽ ዘረኛ መሪዎቿ አይደለም
Welcome back bro
ኢትዮጲያ ታሸንፍለች ❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ መንግሥት ለሱማሌ አልሻባብን ተከላክያለሁና ምንም አታረገኝም ብሎ ሕዝባችንን እንዳያስጨርሱ ሱማሌዎች ውለታ የሚባል አያውቁም አክራሪና አውሬዎች ናቸውና የግብፅ ጦር ድንበር አካባቢ ምሽግ እስከሚሰሩ ድረስ መጠበቅ የለበትም ሳያስቡት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ኤርትራውያንም ከግብፅና ከሱማሌ ተመካክረውና ሆነ ብለው የተጠነሰሰ ሴራ ነውና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ኤርትራውያንንም ማባረርና ወደሃገራቸው መመለስ ያስፈልጋል
Ethiopia lezelalem tinur!
የጠላቶቻችን መሰብሰብ ለጥፋታቸው ነው ።
እግዚአብሔርሽከኛ ጋር ስለሆነ ኢትዮጵያውያን አሸናፊዎች ነን
ግብጽ እንደአመሉ ተዋርዶ ይመለሳል
Selam. Tigray. ✝️☝️🙏🌿💛❤️🌿🕊️
በመጀመሪያ ይህነገር የኝ የውጭጉዳይ ፖሊሲ ውድቀት እንደሆነ ይሰማኝል : የሆነውሆኖ እንዳባቶቻችን የውስጡን ትተን : ወይም ይቆይልን ተብሎ ቀልባችንን ሰብስበን ለሁሉም መዘጋጄት ያስፈልጋል
ድል ለኢትዮጵያ ግብፅ ትልቁ መሰራዋ ጉራ ነው ምንም ልብ የለትም እስራኤል በ6 ቀኑ ጦርነት እስከ መህል ገብተ እዘበት እስከ አሁን አለስለቀቀችም ሽንታ ሀገር ነት
ትረካው ሚዛን አልጠበቀም , እንደ ጆርናሊስት analysis ሳይሆን የ ካድሬና ጭፍን ፖለቲከኛ ፕሮፖጋንዳ ነው ያቀረብከው : Narrationህ " የ ዝያድ ባሬ ስሕተት ከደገመው " ያልከው ሸውራራ እይታ ነው :: what you surprised me is ሰላም ያድርግልን ብለህ ዘጋኸው ግን ፈላጊ አትመስልም ! 😮😉🤔🤔🤔
ከዚ የከፋ ሰራ ሰርታቹ ፣የለላ ሃገር ሉኡላውነት ደፍራቹ ብቻ ሳይቀር ፣ ሃገርዋን ለመገነጣጠልና ውደብዋንና ባህርዋን ልዘርዋ የሸረባቹ ሴራ የቀን ጻሃይ ራቆታቹ ስለ ኣስቀራችዋለች። ግብጽን ብቻ ሳይሆን አኛ ኤሪትራውያን ከ ታሪካውያን ኢትዮጵያውያ ጠላታችን ለመዋጋት ከነ ታሪካውያን ውንድማማችን የሶማልያ ህዝብ አንቆማለን።
ኢትዮጵያ መስመርዋና ድንበርዋ አናሳያታለን። ወደብ አና ባህር በዘረፋን በሽለላ የሚገኝ ኣይደለም።
ኢትዮጵዮ ባህር የለላት ሃገርናት ፣ ኢንተርናሽናል ደምቦች በማክበር ኣንገትዋን ጎምበስ ኣርጋ በህግ ና ከባለበቶች ተስማምታ ኣብሮ ማደግ ይሻለዋል ኣለበለዝያ ቀይ ባህር አንጂ ሰመያዊ ባህር ባለብት ባህር ፈሉጉ፣ ኣለበለዝያ ቀጭንዋን ኩርማጅ ከሰፈርዋን ትመዘዛለች ቢቻ ሳይሆን ቀጠናዊ ትብ ብር በማድረግ ያቺ ፍርስራሽ ብጥስጣስዋን ሃገር መሰል በዘረኝኘት ባህር ስትዋኝ ትኖራለች።
ድል ለሶማሊ ፣ኤሪትራ አና ግብጽ ህዝቦች።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
Respect EDF
ዓለማችን የጥቅም ትግል የሚካሄድባት መድረክ ናት!!!😏
ምድሩም የኛ ነው ፣ ሰማዮምም የኛ ነው፣ባህሩም የኛ ይሆናል ፣ እናሸንፋለን።
አብዱ ሰመድ መሃመድ ❤❤
ግብፅም ሱማልያም አቅማችንን ያውቁትነበር አሁን ግን ዙሪያውን እርስ በእርስ በመገዳደል ተዳክመን አግኝተዋል ምስኪን ኢትዮጵያ
ሀገር ከማንም አትወዳደረም
እናመሰግናለን ወንድሜ
በሀገር አንድነት ጉዳይ በጋራ እንቁም
የኢትዮጵያ መንግስት ሀሰን ሙሃመድን ማስወገድ አለበት! የአሜሪካኖች የተለመደ አሰራር ነው።
@@enyewmelesse5644
ፈርማጆ እናመጣለን
ታሪክን ወደ ኋሊት አድርገን ግብፅን በማሳፈር አፄ ዮሐንስ 4ኛ መቼም የማይረሳና የጣልያንን/ነጭን/ ጦር ለመጀመርያ ጊዜ በማሸነፍ ከአፍሪካ ወደር የሌላቸው መሪ በዚህ እውር ዘመን የሚያስታውሳቸው ታጣ።ይህ ሚድያ የዚህ ኋላቀር ትውልድ ባለቤት መሆኑ ባይካድም በዚህ ከቀጠለ እንደ ተመልካች ሪፖርት አድርገን እና አስተባብረን እናስዘጋዋለን።
ጎረቤቶቻችን ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር አባረው ዛሬ ላይ አለማቀፋዊ ቴረሪስቶች በቀጠናው እየፈጩ ነው::
ጦርነት መሻት ጥጋቧን ከፍ ማድረገ አሳዛኝ ነው እነሱ በጠነሠሡን ሴራ በውስጥ በችግሮች መታመሣች ን ተረድታ በኛ ላይ ዘራፍ ብላ የተነሣችብን ምንም ይሁን ምን ሳንነካት በገዛ ሐብታችን ለተነሣችብን መነስ የለብንም
ከዚሕ ትንኮሣዋ አረቦችን አነሣሥታ ልታንጫጭብን ነው ያም ሆነይሕ ጫፋችንን በትነካ ዝም ንልም
Dear Ethiopian sisters and brothers, we never wish any kind of war between or among anyone rather peace, unity and development. However, if anyone pass our red line and test us, we know what to do and how to do. We have learned a lot from our ancestors. Whatever the case let us be one and stand together all the time. Moreover, let's respect each other. Ethiopia needs our unity than anything.
We must confuse our enemies with our silence and shock them with our actions!
May God be with us!
ዩክሬን ሄደው ሩሲያን ማሸነፍ ሲከብዳቸው ግብፅን በሱማሌ በኩል ልከው ኢትዮዽያን መውጋት አሸናፊ አያደርግም። የተልዕኮ ጦርነት።
Salon 🙏🙏🙏
ማነው የሚዘምተው 😂
የሱማሊያ ብዙም ችግር የለውም ። ነገር ግን ኤርትራ ከግብጽ ጋር ሁና ኢትዮዽያን ከወጋች የኢትዮዽያ መንግስት ኢሳያስን ማስወገድ ያለበት ይመስለናል።
ለፍኖ መሆን ያቃተው መከላከያ ለኤርትራ እና ግብጽ የሚሆን ጉልበት ከየት ይምጣደ
ለኛ ወርቃማ ጊዜ ነው ከግብፅ ሆነ ከሶማሊያ ጋር ሆነን ነው የምናደቃቹ።
ገና እየተዋከባቹ ትኖራላቹ ረሀብተኛና ለማኝ ሲዋረድ ደስ ይላል
It is better to make a good relationship with Eritrea than preaching against our Eritrean brothers and sisters.
ሶማሌን ግብጽ ግብጽን አሜሪካ። አሜሪካ አንድ አገር ላይ እንቅስቃሴ ሲኖር አይመቻትም።
Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbuln mert programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🥀🇪🇹🇪🇹♥️♥️❤️🌹🌹🥀👌👏👏👍👍👍
Give it back it belongs to them ( Ogaden )
ግብፅ ሀረር የቆየችው 10ዓመት (1875-85) በሰሜን ደግሞ ጦርነቱ የተደረገው ጉደት እና ጉራ ።
ተረኮች ፕሮግራማቹን በጉግት ነው ምጠብቀው
አታፉሩ ከ ግብፁ ጋ ልትፎካከሩ ጉራ ብቻ አካኪ ዘራፉ አማራን በየዱር ገደሉ ስታሳድድ አሁን አሳዴች ሃያል ላከላቹ!!የአለም መግስታት ከ ግብፁ ጐን ነው የሚቆሙት !!
አሁንም ቢሁን ሶማሊያ ዉለታ ቢሰ ናት
ዛሬም አሉላ ቁንቢ(አባ ነጋ)የአፍሪካ ጀረናል አልተም ሚልኒየሞችን አፍርቶ በሕይወት አለ!! የእግዝአብሔር ቃል ስናገር በውኑ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዬጲያዊ ማንነቱ የሚለቅ ይመስለሀልን? ተናጋሪው እግዝአብሔር ሰሚው ደግሞ ነብዩ ነበሩ!የዚያኔ ነብዩ ምን ያክል ስለ ኢትዮጵያ አሰጨናቂ ነገር ብገጥመው ነው ጌታ እግዚአብሔር ይኽ የተናገረው??
❤❤❤❤❤❤
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሞት ለግብፀ ምት ለግብፀ ድልለሀገሪ ወገኔ ክፍአይካችሁ
ኤርትራንም አትርሱ እድፍጠው የሚጠባበቁት ኤርትራውያኔ ከሱማሌና ከግብፅ ጋር ያሴሩት ሴራ አትርሱት
📌❓⁉️ ሠላም ለ ሳሎን ቱብ ➠ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ኢትዮጵያ እንዴት ወደቦቿን (Land locked) ልትሆን እንደቻለች ከሳሎን ቱብ መስማት እፈልጋለው። አመሰግናለሁ !
እንኳን ደህና መጣህ ምር❤ጣች❤ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመንግሥት ብስለት ያነሰው የሶማሌ ላንድ ስምምነት ከባድ አደጋ ማምጣቱ አይቀርም
Wanawu ye Ethiopian telat Abiy ahmed ali newu!!!
ለሌቦች ለቀማኞችና ለሆዳሞች ሐገር ለሚመሩ ክብር አይገባቸዉም ኤርትራ, ግብፅ, ሶማልያ ውርደት እንጂ::
እነዚህ የሕዝብ መሪዎች የኤርትሪያ, የግብጽ,የሶማልያ የመክበር መንገድን ባለመታዘዛቸዉ, በአመፃቸዉ ሥተዎልና ክብር ከእነርሱ ርቋል ::
ታሪክ ለባለታሪክ ተናገር ፡፡ በተጋይ ተጋሩና በአፋር መስዋእትነት ብቻ ወራሪ የግብፅ ወታደር መደምሰሱ የሚታወቅ ነወ፡፡ አሁን ግን...........
Dedeb banda
Dr abiye made a big mistake when he saying loud we got port he can do it secretly step by step not only that he also said before on a media ethiopia need port & he said we will get by any means at that time all our neighbors are offended & they oppose it right away anotherher thing he didn't even told us what happen assab port case was we the people has the right to know
ፖሎቲካ ስትገልጽ ሌክቸር ስታደርግ ዘዴ ኣለብት ኣብረን እንደግ ብለህ ጀምር እንጂ 150.000 ያላት ኣገር ስትል?
#ኢትዮ ሶማሊያን# ብንወድም እንኳን #አብይ አህመድ ለሚጭረው እሳት እኛ አማራዎች አይመለከተንም ለምን? #አዲስ አበባ አትገቡም የተባልን ሰወች እንደሆን መርሳት የለብንም።
Fesam! 😂 Mender lemender mermetmet yelemed lekumneger aybekam! Ezaw termetmet! Eraseken wekelek! Egna amrawoch telalek? Fese! Yebanda telalake!
ምን ዓይነት ፍራኛ!
ተሳደቢ ለመሆን መሃይም ወይም ባለጌ መሆን ባቂ ነው እውቃት አይጣይቅም
በመለስ ጊዜ የነበረው መከላከያ ጠንካራና ሚፈራ ነበር።በአፍሪካ ሁለተኛ ነበረ ።አሁን ያለው ግን የተሽመደመደ ነው።እርስ በርስ የሚዋጋ ህዝብ ባለበት ሀገር።ግብፅ ይህን ክፍተት ትፈልገዋለች
ጅል ለዚህ መልስ መመለስ አያስፈልግም
@@yoftahegsilasse4742 ምን ስድብ አመጣው።ጠማማ ቀፎ ራስ
Yahunu torent enkiwan oromo vs egypt