ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አሣዛኝ አስተማር ፍልም ነው እናትየዋ በጣም አሣዘኑኝ እናቴን መሠሉኝ እናት ለዘላለም ትኑር
Melkam Atnafu amin
Melkam Atnafu nawu
Melkam Atnafu አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ
አሜን
Melkam Atnafu አሜን
እኔ ስለ ፊልሙ ሳይሆን አስተያየት መስጠት የፈለኩት እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ለሚሉ ሰዎች ነው እውነተኛ ፍቅር በአሁን ዘመን የለም እያልሽ ኮሜንት ምትሰጭው ሁላ አነተ ወይም አንቺ የእውነት ሰውን ካላፈቀርሽ ማን ነው አንቺን ወይም አንተን ሚያፈቅርክ መጀመሪያ ሁላችንም የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ዝም ብለን በ ባዶ ሜዳ እውነተኛ ፍቅር የለም ወይም ድሮ ቀረ ከምንል በመጀመሪያ እኛ የእውነት ለማፍቀር እንዘጋጅ።
awanet balehal faker darom naber ahunm ale hulem yanoral arasachanan lfaker anazegaj sawen bantu labe anwaded
abd man abd በትክክል 👌👌👏👏👏😍
are.FLmenh Dasi Yelah
abd man abd tkakl
በትክክል
በጣም ደስ ይላል በቀልን በፍቅር መመለስ እንዴት ደስ ይላል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን አሜን እናተም በርቱ
እኔ ደግሜ ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ ነው እናም መጨረሻ ላይ እዮብ የሰራው ሰራሽ ከምንም ነገር በላይ ነው ያስደሰተኝ የፍቅር በፊልም ቢቻ ባይሆን ምንኛ ደስ የልብ ነበር ብርሀኔ ተደስቼብሻለሁ እናት ትኑር ለዘላለም ስንቱ እየቻለች ትንሹ ቤቢ ስወድክ ምን ልበልክ የኔ ለዩ ካይን ያውጣክ በተረፈ ሁላቹም አመሰግናቹሀል
ምርጥ.ፊልም.ነው.ብዙ.ነገሮችን.ያስተምራል.ፍቅር.ብዙመስዋት.ያስከፍላል.ግንበፊልም.እንጅ.እውነታው.በማህበረሰቡ.ውስጥ.ሲተገበር.አይታይም.እስኪ.ሀላችንም.እውነታውን.እንተግብር.በፊልምብቻ.ከምናየው.የበለጠ.ርቅርን.ያብዛልን.እግዚአብሔር ፍቅር.ነውና..ቀጥሉበት.መልክቴነው.
ወድጄዋለው ለፍቅር ብዙ መስዋት ይከፈላል ይሄን አምናለው ግን በፊልም ነው እንጂ በእውን አላየውም ለማነኛውም ለሁላችን ፈተና ያልበዛበት ፍቅር ይስጠን አመሰግናለው።
አይናለም ነኝ ስደተኛዋ ዋውውው።አመፀኛ ልብን እሚሰብር አስተማሪ ፊልም ነው።እዮቤ ቁርጥ ታናሽ ወንድሜን።እድግበልልኝ የኔ አሳዛኝ እመቤቴ ትልቅ ታድርስክ።ውድድድድድድድድድድድድድ
ውይ በድንግል ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እናት ግን እናት ናት በምንም የማትለወጥ ኡፍፍፍ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ከ♥በርቱልን።
እሚገርም ፊልም ነዉ ያስተምራል እናትየዋ የተናገሯት ቃላት ልብ ትነካለቺ ምን ላርግ ካተ አሳንሰዉ ሲልኩብኚ እዮብየ እደግል ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ያብዛልህ በተረፈ ሁላቺሁም ልዩ ናቺሁ ኑሩልን ከዚህ በላይ ገና ጥበብ ታብባለቺ።
በጣም አስተማሪ ነው !!ማነው እንደኔ አሁን የሚያየው#2020 😍
እኔ
Are 2023 eyeyehu nagn
ዋውውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ሀብት ፡መልክ ፡እይመአጥም በጣም ትምህርት ያገኘሁበት ፊልም ነው በርቱ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
Habtam h ✋✋
Habtam h ✋✋✋✋💟💟💟💔💔💔💔❤❤
Habtam h HHadtamhH
Habtam h ፊልም
Gena menhmh Ayelima
woww በጣም ሀሪፉ flim ነወ ፍቅር ማለት እድዚህ ነው ደስ ይላል ለእነቶቻችን እርጂም እድሜ እነ ጤነ ይስጥልን
በጣም አዛዛኝ ብዬ ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል አይ አካል ባዳ ነው ግን ደሀ ሆነ ሀብታም ስው እኩል ነው የብረሀን አባት ፀፀቱን እንዴት ትችለው ብቻ አስተማሪነው እናት እባት ጣልቃ አትግቡ ልጆች የሚሆናቸውን ለይተው ያውቃሉና እናመስግናለን
ami fikir
ዋው በጣም ያምራል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው በጣም ያምራል ቀጥሉበት ያገሬ ልጆች
Moham Mo Ghhh
ፍቅር ያሸንፋል የሚባልም እውነትም እውነት ነው የአላህ ያረብ መፀዋትነት የምንከፍልበት እውነተኛ ፍቅር ስጠኝ !!
ዋው በጣም ያምራል በተለይ እናትዬዋ መስላ ሳይሆን ሁና የተወነችው ያህል ነው የተሰማኝ በርቱ ቀጥሉበት
እናት ለዘላለም ትኑር አሚን
Amen
አሚንመተክያ፡፡የለላት፡፡እናትነት
Ameen
Amen lezelalem tnur
ዋው አሪፍ ነው ብተለይ ትንሹ ልጅ ብጣም ተመችተኝል♥♥♥ ጎበዝ ልጅ ♥♥ እናትም እናት ናት ♥♥♥ የእናት ፍቅር ልዩ ነው
በጣም በጣም አሳዛኝ ነው ። ፍቅር ደስታ ብቻ ሳይሆን መከራም የበዛበት ነው። ትግስት ካለ ሁሉም ሀላፊ ነው። መጨረሻው ደስ ይላል እዩብ እንኳንም ዳንክ ። ገፊ እንጅ ተገፊ ወድቆ አይወድቅም ። ሀሪፉ ነው ።
ኦ.. ይገርማል እርሱ እና ፊልሙ አይገናኝም እሱ መች አበደ አስተማሪ ነው ውይ እናት መሆን ...... ህይወት ብቻ በፈተና የተሞላች ነች
በጣም ጥሩና አሥተማሪ ነው ግን ደሀ ና ሀብታም ቢጋባ ምንድነው ችግሩ ሀብታምነትን ማንም ይዞ የተወለደ የለም ድህነትንም እንደዛው አቦ ሀብታሞች አታካብዱ እንደውም ንፁህ ፍቅር ያለው እኛ ችሥታዎቹጋርነው
ppppp ewnet chis nesh selamye yemir anchin neber magibat
ከማንኛዉ ፊልን በላይ ልቤን የነካው ፊልም ነው የፍቅረኛሞቹ ሁኔታ ሳይሆነ የእናትዬዋ እናት በሞጦሪያዋ ጊዜ የልጇ አስታማሚ ስትሆነ ውስጥ ያማል ሲቃ እንዲተናነቅ ያረጋል እናት በልጆቿ ትጦር ወግ ማረግ ትይ እንጂ የልጆቿን ክፉ አትይ አትስማ የጠላትም እናት ብትሆን ክፉ አይንካት
በጣም እድሜ ለናቶቻችን
እንደውም በጣም ነው ያሥለቀሠኝ እውነት ፍቅር መሥዋዕት እንዲህ ያሥከፍላል ፊልም ማየት ላቆም ነው
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ማጀብያ ሙዚቃውም ሀዘኑን ይበልጥ አሳምሮታል አስለቀሰኝ በተረፈ ሁሉም ነገሩ ፊልም የሚያምር ነው።
ethiopian nays film thanks ቡዙህ ቃንዛ ኣልዎ ግን ብጣአሚ ጡኡም አዩ ዝገርም አዩ
አየ እናት ሁልግዜም እናት ናት እድሜ ለእናቶቻችን
ፍቅር እኮ ፍልም ብቻ አደለም ትክክለኛ አፍቃሪ ከሆንን በተግባርም አለ እኛ ቢቻ እውነተኛ ሆነእን እንገኝ ....ፊልም ላይ ቢቻ ነው እኮን ቢባል ተምርን ተግባር ማድርፍ እችላለ.
Tkekle
ትክክል
ማርያ
Arefinwu
በጣም ያምራል ሰው ሲበድልህ ለእግዚአብሔር ብልህ መተው እውነት ነው አሪፍ ነው ቀጥልበት
ዮሐንስ 3÷35...36¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ወጋኖቼ የማዳን ቀን ዛሬ ነዉ የምንድነዉም በክርስቶስ ኢየሱስ በማማን ብቻ ነዉ “ገላትያ3 ÷26በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤”ዮሐንስ 3÷18....19¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ፊልሙ አሪፊ ነዉ እናመሰግናለን💚💛❤
ድህነት ይገልበጥ ባፍጢሙ ይደፋ ደሀግን ይበርክት ፍቅር እደይጠፍ ደሀቤት ፍቅር አለ
betam arif new
ሳህ
በጣም ደሥ የሚል የሚያሥተምር ፊልም ነው ንግ እሥከመጨረሻው ሣታዮ ሠው እንዳይመለከተው አትድርጉ ኮመንት ከመሥጠታኝሁ በፊት ተመልከቱት
Bitte Bott btam tikikl 👍👍👍
Bitte Bott
👍👍👍
Bitte Bott ጭጭያ። ጭጩ
ሲርበኝ ዩትዩብ እየመጣሁ ስለ ኢትዮጵያ ምግብ ኣሠራር ኣያለሁ። ሆዴ ሲያጉራራ ይውልና እንደምንም ያገኘሁትን ቀላቅዬም ቢሆን በማስብሰል ሆዴን እሞላለሁ። ዛሬም እንደ ልማዴ ራብ ሲለኝ የምግብ ኣሠራር ቪዲዮ ስፈልግ ይህን ፊልም ኣገኘሁት። ድንቅ ነው።
ለፍቅር ብዙምስወትነት የሚከፈልበት ፊልም ሰይ እነቴ እንደሞተች የህል ነው መለቅሰው የኔንም መጨረሸዬን አሰምረው
ዋው ያስብላል እንቅልፍ ትቼ ነው ያየሁት እዩት በጣም ያምራል አይ እናት ምነው ስምሽ አነሰ ክብር ለእናቶች
ብርሃኔ ሁና የምትሰራ ለእውነተኛ ባሏን እንዲህ እውነተኛ ፍቅር ካላት በጣም በጣም ኣሪፍ ነው። በተረፈ ግን ትምህርት ሰጭ ፊልም ነው ደስ ይላል ቀጥሉበት
በጣም አሪፊ ነው የእናት ፍቅረ ግን እንዴት ደስ ይላል በረቱ ተመችቶኛል እኔ
Wwwww bexam desi yelali
Really i don't have word to this movie just wow b/c እናት ውይ ምን ይሆን ሚተካሽ ያኡሚ አቦ ጌታ የ እናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን። ሌላው የ ፍቅር ጣዕሙ ስቃዩ ነው ስለዚህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በ አዲስ ስራ እስከምናያቹ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቀር በያላቹበት ይስጣቹ
ሀሪፍ ነው አውነትለመናገርለበደሉ ሰወች ይቅርታ ማድረግ ለራስም ከመሆኑም ባሻገር ሌሎችንም ያስደስታል ፣ያስተምራል ግንጥሩ ሆነው ቀርበው ውስጣቸው መርዝ፣ከሆኑ ሰወች አላህ ይጠብቀን።
አሚንንንንንን
በጌታ 1:14:04 ደቂቃ ላይ የለውን የክላሲካል ስም የምታውቁት ከላችሁ ሹክ በሉልኝ 🙏🙏#በተረፈ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ተመችቶኛል።❤❤
you can search ethio classical
@@eyerus982 ፈልጌ ፈልጌ አጣው 😢
Wow betam arif new !hulachihunm enamesegnalen! gn ewnetegna fikire be film ly bcha hone inji!
እውነተኛ ፍቅርን በፌልም እያየን እንፅናና እንጂ የት አባቱ እንደሔደ ባላቅም ዘንድሮ ወፍ የለም
Rihana Pop kkkkkkkkkkkkk
ክክክክክክክክክ
We'd at
Kkkkkkkkkkk
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው በእንባ ነው የጨረስኩት ሀይልዬ አንተ ክፉነት አያምርብህም እዮብ ስወድህ. ብርሀን ለፍቅር የከፈልሽው መሱአት በጣም ደስ ይላል እናትየው ደሞ በጣም ጎበዝ. ነሽ በርቱልን
Fozi guragewa Awel ح
Awo batikikil Ewenat naw weyyyyy seyasazeniffffffffffffffff
ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም እምያስለቅሽ ፍቅር ያሸንፈል እውነተኛ ፍቅር ማንም ኣይለየውም ኣቡሽየ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚያብሔር ያሳድግህ ከሁሉም ኣንተና እነትህ ናበር ያሳዝናቹኝ እዬብ ብርሃን ሽኮሪናታት ኣባትዬው እይይይ ምቀኛ
አጨራረሱ ተመቸኝ አየ ፍቅር ማፍቀር እንዴት ደስ ይላል ማፍቀርም መፈቀርም ደስስስስ ይላል በጣምምምም እምያምር move ነዉ tnx all
እናት ሁሌም እደተጨነቀች ነው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው
Hi. ilive you
From a business thug the golden b
በጣም አሪፍ ፊልም ያሳዝናልም ያሰተምራል እናመሰግናለን
Long live to all mothers up there ❤️ God Bless ! 100% perfection movie!!
ewunet betam newu des emilewu yasaznalm
ዋውውው በጣምም ደሥ ይላልፍቅር ከምንም ባላይ ናው ግን ብዙ ጊዜ ሀብታሞች በሀብታቸው ውሥጥ ሁሉን ናገር የሚያገኙ ይመስላቸዋል ግን አያገኘትም ፍቅር ሁሉን ናገር ያሽንፍል ንፅህ ልቦና ያለው ሁሉ ሀብታም
Aw
ብርቅየ የሆንከው ትንሹ ልጅ እድግ በል ትምህርቱን እዳትረሳ
ኮሜታችሁ ደስ ይላል ላየው ነው ማዳሜ ሳትመጣ
እናመስግናለን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ዋውውውው በጣም አሪፊ ፊልም ነው ግን አቡሽዬ ግን የምትሰራቸው ፊልሞችህን በሙሉ ወድጄዋለው ግን ለወደፊቱ ከዝህ የተሻለ እንደምትሰራ አስባለሁ በርታ
ከምር አሳዛኚና አስተማሪ ፍልም ነው ጪካኔም ምን እደሆነ ያስተምራል ተዋናይ እዮብ ቀጥልበት ያበላሀል
በጣም አርፍ ነው ግን እንደኔ ያለው ችሎ ማየት አይልም ምክነያቱም እኔም እህቴ የናቴ ልጅ በጋብቻ ምክነያት ከአድስ አባ ወደ አዋሳ ሄዳ ነበር ይኸው አንድ ልጇን ትታ አ15 አመት በላይ ይሆናታል ብትንሹ ታድያ ከናታችን በስተቀር ሁላችንም ትመችቶት የጠፋችሁ ነበር ያሚመስላን ግን አበርረችልጇ እናት አባት የለውም እናቷ ትመጣለች እያለች ትጠብቃታልችዝናሽ መሸሻ ትባላልች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህተ ማርያም እህተ ማርያም የኔ እህት አይዞሽ አንድ ቀን ትመጣለች
እህተ ማርያም እህተ ማርያም no
Balaynesh Alebe the
Balaynesh
2019 ሚያይ ሰውካለ like
teddy teddy እንኳን ለ2019 በስላም አደረስን
Like
እስኪ እደኔ ለሴትልጅ ክብር ያላችህ ላይክ ግጩኝ
በጣም ያምራል ከናዝሬት አለፍ ብለክ ሀገርክ ወንጂ ላይ ምርጥ ፊልም እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ ሆይሽ በርታልን ጎበዝ
በጣም ደስ የሚል መልክት አለው
ወይ ደሀ ማለት እኮ በራሱ ሀብታሙ ሲፀየፈው የሚታገስደሀ ማለት እየጠሉት የሚወድ ደሀ ማለት በቃ የሀብታም ገዥ ነው።ደሀ ማለት በቃ ፍቅር ነው ።ሀብታም በሀብቱ ብቻ የሚያስብ ሀብታም ባዶ ቀፎ ጭቅላት ነው።ከፊልሙ የተረዳሁት ኢሄ ነው ።
Ewntenw
ተመችሺውይ
ኣምላኬ ሆይ እባክህ ለሁሉም እናቶች በልጆቻቸዉ አትፈትናቸዉ
Amen amen amen
እናት ለዘላለም ትኑር ምናለ ሁነተኛ ፍቅር movie ለይ በቻሆነ በተረፈ the best movie
አዳዴ ፖልሶች የራሳቸው መገድ ይሄዳሉ ለፍቅር ብለህ የከፈልከው መሰዋት ዋው በጣም ደስ ይላል
በጣም አረፍና አሥተማሪ ነዉ አይ ሠዉ መች ነዉ ምንማረዉ ለማንኛውም ከመጀሀመሪይዉ እሥከመጨረሻወ ይምራል
እውይይ እናትት ስሙዋ ትንሽውለትዋ ታላቅ♥♥♥
ጀፈከከገ
ከ
አይ ፍቅር ምን አለ እንድህአይነቱን አላህ ቢወፍቀንን
ብርሀኔ ቆጆ አፍቃሪ እድሜሽን ያርዝመው አቦ ይመቸሽ እኔም ያች ሊገጥመኝ ይችላል ያው አባትሽ እደመታው የኔ አባት ባይማታም ብቻ ፍቅረኛየን ባይወድልኝ ያችን እከተላለሁ
Enm edma likn liwdw wasna tlyhyn bakh kashwete bey sedtn marthlw
በርግጥ አስተማሪ ነው እናትየው ግን ሲያሳዝኑ እንዲ አይነት ፍቅርስ የለም ፊልም ላይ ብቻ ነው እንጂ
እውነት ፍቅር ለሚያውቅ ወይም ለደረሰበት ስሜቱ ይገባዋል የምር ከልቤ እሳዝኖኛል. ምርጥ ነው
😢😭😭
ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ እናትየው ቁጭ እናቴን ነወየምትመስለው
wawww arif new gin fiker film lay bicha hono kere
ደሥ ይላል በርቱ እናት ለዛላለም ትኑር
በጣም ደስ ይላል አስተማረ ና አሳዛኝ ፈልም ነው ቀጥሉበት So የአራዳ ልጅ ያሳድግህ የኔ ማር
በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ ነዉ ትግስት መራራ ብቶንም ፍሬዋ ግን ጣፍጭ ነዉ
ቲ ፍቅር በድራማ ደሀ ወንዶች ቢፈቀሩም ይፈለሰበቸዋል ሰለዚህ ደሀ ደሀ ነው ማግባት ባለነበት ዘመን
ደስ ይላል ሁሉም ስው ሊያየው የሚገባ ፊልም ነው
ዋዉበጣምአሪፍነዉግንወላጆችበልጆቻቹሒወትጣልቃባትገቡአሪፍነዉበተረፈቀጥሎበት
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg ye x
በጣም ደስ የሚል ፊልም ፊቅረ ያሸንፋል የሚባለው ልክ እደዚ ሲሆን ነው በተላይ ደሞ ትንሹን ልጀ አላህ እድግ ያረገው በጣም ነው የምወደው
በጣም ደሥ የሚል የፍቅር ፍልም ነው ግን ተወሠበሠበ አሠቴፑን የጠበቀው መጨረሻ ላይ እጅ ተውሠብሥቦብኝ ነበር ኤኒ ወይሥ በጣም አሪፍ አሠተማሪ ነው
2018 የሚያየው ካለ ላይክ
Ok konju
Ethiopian music አይዞሽ አብሬሽ ነኝ
Wowgodnicwowwowwo
Woldia music ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል
HABIBI AMAN ሂወትእደዚህነው
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው! ግን እኔምለው በኢትዮጵያ ሲነማ ውስጥ ያለ እናት ሴት ልጃቸውን የሚያሳድጉ ገጸባህሪያት አልበዙም?በተለይ አርቲስት ተዘራ ለማ ብዙ ፊልሞች ላይ ያለናት የሚያሳድግ አባትን ገጸባህሪ ወክሎ መስራቱ ፈልጎት ይሆን መገጣጠም አልያ የወቅቱ ፋሽን?
የኔም ጥያቄ
የኔም ጥያቄ ነው እናት ብቻዋን ታሳድጋለች በብዛት አባት ግን?
ብዙ ግዜ ፊልሞች ላይ እናት አባት የግድ መሞት ለምን እንደሚኖርባቸው አይገባኝም ???
+Sete A አብዛኛው የሀበሻ ወድ ይክዳል ልጁን እና ሞቱ ይባላል
kaldersebesh ayegbashem leza nw
አይ ጥበብ በመረጥሽው ላይ እንዴት እንደምታምሪ ። ትንሹ ብርቅዬ ልጅ እድግ በል ታዲያ የትምህርትህንም ነገር አደራ አስብበት
በዚች ምድር እደእና የለ ምንም ነገር የለምለካ እማ እወድሻለሁ ሲታሳዝን እናትዮዮቲ
Woooowwwww koyche slayehut tenadedku endetelekeke aychew bihon astemari film new enamesegnalen
ውይ እናት ለዘላለም ትኑር
sara sara አሜን 3
Ethapiya
እግዛብሄርን የሄ ትንሽ ልጅ ታናሽ ወንድሜ ሰለምመሰል(ቁርጥ) ከሱጋ ያለሁ ሁኖ ይሰማኛል
ህፍፕእ
ɷɷɷɷ I Have Watched This Movieee Leakedd Versionn Heree : - t.co/e6QlTccFx6
እትበ
Eyob yonas
መዚቀ H
2012የሚያይ Like
Me
የተለቀቀው 2016 እኔ እማየው 2022 የኔ ቢጤ የሆናችሁ ለይኩኝ ጓደኛም እንደራረግ
እኔ 2016😂😂መስከረም 1
@@የራያዋ-ሐ5ኘ😂😂😂
አዬ ክብር ባዶ ቀፎ ማለት ክብር ነው ።ፍቅር ያልሰራለት ገንዘብ ብቻ ሆነ ፍቅሩ ።ደሃ ማለት ግን ንጥር ያለ በእዉቀት የተሞላ በገንዘብ ፍቅርን የማይለዉጥ ማለት ነው ።እንኳንስ የገንዘብ ድሃ ሆኩ የአእምሮ ድሃ እንኳን አልሆኩ ተመሥጌን ።ድሃ ማለት የክብር ገዥ እንጅ ተገዥ አይደለም ።ለግዜዉ ይመሥለናል ተገዥዎች ግን አይደለንም ።ንጥር ያለ ፊሊም በርቱ አሥተማሪ በጣም
እርሱ እና የፊልሙ ይዘት የማይገናኝ አይ ደራሴና አዘጋጅ ቲሽ አማረኛ ፊልም በቃ ማየት ጨርሶ አስጠላኝ😏
ቤሊ የነይማር አፍቃሪ
ከመጀመሪያው. እሥክ. መጨረሻው. በጣም. አሪፍ. ደሥ. ይላል. በርቱ.. .
በጣም የሚያሣዝን ነው ደሥ ይላል ብቻ ሁሉም ሊያየው ይገባል
በጣም አርፍ ፊልም ነውአስተማሪ እናመስግናለን ቀጥልበት በተለይ ትንሹን ጎብዝ ነው። እድግ በል ማር
wowwww እንቅልፌን አጥቸ ባይም በጣም ምርጥ ነው!!!!!
ያልኖርኩት ልጅነት በእምባ የፈጀሁት menaw tadya enda wusha wuwwuw mitiyiw kkkkkk
@@oneloveethiopian915 ክክክክክ
እረ ሲይምር ግን ማዙካ አስለቀሱኝ ቤቢ ደሞ ስወድክ
እማየ ኑሪልኝ አልጣሺ ምግዜም
አሚንያረብ
በጣም ሀሪፍ ነው ፍቅርና መታመን በትግስት ........በመሰሉ የተሞላ
ዋው ስያምር ግን በጣም ያስለቅሳል ብቻ አሪፍ ፍልም ነው👍👍👍😭💔
ግን እደት ሰው ባገሩ ሰው ላይ ይጨክናል። ይገርማል አገራችን ምን አይነት አውሬ ማሆኖን አሳያችሁን
Jameela Jame ... btam
"ፈቅር ለሰው ሳይሆን" .,.,."ሰው ለጥቅም ሞተ" !
ታስጠላ የከ ብስብስ ሽማግሌ እኔ የገርመኝ ምን አስቀናው በልጅ እሱ አያግባት
በጣም አሣዛኝ አስተማር ፍልም ነው እናትየዋ በጣም አሣዘኑኝ እናቴን መሠሉኝ እናት ለዘላለም ትኑር
Melkam Atnafu amin
Melkam Atnafu nawu
Melkam Atnafu አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ
አሜን
Melkam Atnafu አሜን
እኔ ስለ ፊልሙ ሳይሆን አስተያየት መስጠት የፈለኩት እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ለሚሉ ሰዎች ነው እውነተኛ ፍቅር በአሁን ዘመን የለም እያልሽ ኮሜንት ምትሰጭው ሁላ አነተ ወይም አንቺ የእውነት ሰውን ካላፈቀርሽ ማን ነው አንቺን ወይም አንተን ሚያፈቅርክ መጀመሪያ ሁላችንም የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ዝም ብለን በ ባዶ ሜዳ እውነተኛ ፍቅር የለም ወይም ድሮ ቀረ ከምንል በመጀመሪያ እኛ የእውነት ለማፍቀር እንዘጋጅ።
awanet balehal faker darom naber ahunm ale hulem yanoral arasachanan lfaker anazegaj sawen bantu labe anwaded
abd man abd
በትክክል 👌👌👏👏👏😍
are.FLmenh Dasi Yelah
abd man abd tkakl
በትክክል
በጣም ደስ ይላል በቀልን በፍቅር መመለስ እንዴት ደስ ይላል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን አሜን እናተም በርቱ
እኔ ደግሜ ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ ነው እናም መጨረሻ ላይ እዮብ የሰራው ሰራሽ ከምንም ነገር በላይ ነው ያስደሰተኝ የፍቅር በፊልም ቢቻ ባይሆን ምንኛ ደስ የልብ ነበር ብርሀኔ ተደስቼብሻለሁ እናት ትኑር ለዘላለም ስንቱ እየቻለች ትንሹ ቤቢ ስወድክ ምን ልበልክ የኔ ለዩ ካይን ያውጣክ በተረፈ ሁላቹም አመሰግናቹሀል
ምርጥ.ፊልም.ነው.ብዙ.ነገሮችን.ያስተምራል.ፍቅር.ብዙመስዋት.ያስከፍላል.ግንበፊልም.እንጅ.እውነታው.በማህበረሰቡ.ውስጥ.ሲተገበር.አይታይም.እስኪ.ሀላችንም.እውነታውን.እንተግብር.በፊልምብቻ.ከምናየው.የበለጠ.ርቅርን.ያብዛልን.እግዚአብሔር ፍቅር.ነውና..ቀጥሉበት.መልክቴነው.
ወድጄዋለው ለፍቅር ብዙ መስዋት ይከፈላል ይሄን አምናለው ግን በፊልም ነው እንጂ በእውን አላየውም ለማነኛውም ለሁላችን ፈተና ያልበዛበት ፍቅር ይስጠን አመሰግናለው።
አይናለም ነኝ ስደተኛዋ ዋውውው።አመፀኛ ልብን እሚሰብር አስተማሪ ፊልም ነው።እዮቤ ቁርጥ ታናሽ ወንድሜን።እድግበልልኝ የኔ አሳዛኝ እመቤቴ ትልቅ ታድርስክ።ውድድድድድድድድድድድድድ
ውይ በድንግል ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እናት ግን እናት ናት በምንም የማትለወጥ ኡፍፍፍ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ከ♥በርቱልን።
እሚገርም ፊልም ነዉ ያስተምራል እናትየዋ የተናገሯት ቃላት ልብ ትነካለቺ ምን ላርግ ካተ አሳንሰዉ ሲልኩብኚ እዮብየ እደግል ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ያብዛልህ በተረፈ ሁላቺሁም ልዩ ናቺሁ ኑሩልን ከዚህ በላይ ገና ጥበብ ታብባለቺ።
በጣም አስተማሪ ነው !!
ማነው እንደኔ አሁን የሚያየው
#2020 😍
እኔ
Are 2023 eyeyehu nagn
ዋውውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ሀብት ፡መልክ ፡እይመአጥም በጣም ትምህርት ያገኘሁበት ፊልም ነው በርቱ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
Habtam h ✋✋
Habtam h ✋✋✋✋💟💟💟💔💔💔💔❤❤
Habtam h H
HadtamhH
Habtam h ፊልም
Gena menhmh Ayelima
woww በጣም ሀሪፉ flim ነወ ፍቅር ማለት እድዚህ ነው ደስ ይላል ለእነቶቻችን እርጂም እድሜ እነ ጤነ ይስጥልን
በጣም አዛዛኝ ብዬ ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል አይ አካል ባዳ ነው ግን ደሀ ሆነ ሀብታም ስው እኩል ነው የብረሀን አባት ፀፀቱን እንዴት ትችለው ብቻ አስተማሪነው እናት እባት ጣልቃ አትግቡ ልጆች የሚሆናቸውን ለይተው ያውቃሉና እናመስግናለን
ami fikir
ዋው በጣም ያምራል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው በጣም ያምራል ቀጥሉበት ያገሬ ልጆች
Moham Mo Ghhh
ፍቅር ያሸንፋል የሚባልም እውነትም እውነት ነው የአላህ ያረብ መፀዋትነት የምንከፍልበት እውነተኛ ፍቅር ስጠኝ !!
ዋው በጣም ያምራል በተለይ እናትዬዋ መስላ ሳይሆን ሁና የተወነችው ያህል ነው የተሰማኝ በርቱ ቀጥሉበት
እናት ለዘላለም ትኑር አሚን
Amen
አሜን
አሚንመተክያ፡፡የለላት፡፡እናትነት
Ameen
Amen lezelalem tnur
ዋው አሪፍ ነው ብተለይ ትንሹ ልጅ ብጣም ተመችተኝል♥♥♥ ጎበዝ ልጅ ♥♥ እናትም እናት ናት ♥♥♥ የእናት ፍቅር ልዩ ነው
በጣም በጣም አሳዛኝ ነው ። ፍቅር ደስታ ብቻ ሳይሆን መከራም የበዛበት ነው። ትግስት ካለ ሁሉም ሀላፊ ነው። መጨረሻው ደስ ይላል እዩብ እንኳንም ዳንክ ። ገፊ እንጅ ተገፊ ወድቆ አይወድቅም ። ሀሪፉ ነው ።
ኦ.. ይገርማል እርሱ እና ፊልሙ አይገናኝም እሱ መች አበደ አስተማሪ ነው ውይ እናት መሆን ...... ህይወት ብቻ በፈተና የተሞላች ነች
በጣም ጥሩና አሥተማሪ ነው ግን ደሀ ና ሀብታም ቢጋባ ምንድነው ችግሩ ሀብታምነትን ማንም ይዞ የተወለደ የለም ድህነትንም እንደዛው አቦ ሀብታሞች አታካብዱ እንደውም ንፁህ ፍቅር ያለው እኛ ችሥታዎቹጋርነው
ppppp ewnet chis nesh selamye yemir anchin neber magibat
ከማንኛዉ ፊልን በላይ ልቤን የነካው ፊልም ነው የፍቅረኛሞቹ ሁኔታ ሳይሆነ የእናትዬዋ እናት በሞጦሪያዋ ጊዜ የልጇ አስታማሚ ስትሆነ ውስጥ ያማል ሲቃ እንዲተናነቅ ያረጋል እናት በልጆቿ ትጦር ወግ ማረግ ትይ እንጂ የልጆቿን ክፉ አትይ አትስማ የጠላትም እናት ብትሆን ክፉ አይንካት
በጣም እድሜ ለናቶቻችን
እንደውም በጣም ነው ያሥለቀሠኝ እውነት ፍቅር መሥዋዕት እንዲህ ያሥከፍላል ፊልም ማየት ላቆም ነው
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ማጀብያ ሙዚቃውም ሀዘኑን ይበልጥ አሳምሮታል አስለቀሰኝ በተረፈ ሁሉም ነገሩ ፊልም የሚያምር ነው።
ethiopian nays film thanks
ቡዙህ ቃንዛ ኣልዎ
ግን ብጣአሚ ጡኡም አዩ
ዝገርም አዩ
አየ እናት ሁልግዜም እናት ናት እድሜ ለእናቶቻችን
ፍቅር እኮ ፍልም ብቻ አደለም ትክክለኛ አፍቃሪ ከሆንን በተግባርም አለ እኛ ቢቻ እውነተኛ ሆነእን እንገኝ ....ፊልም ላይ ቢቻ ነው እኮን ቢባል ተምርን ተግባር ማድርፍ እችላለ.
Tkekle
ትክክል
ትክክል
ማርያ
Arefinwu
በጣም ያምራል ሰው ሲበድልህ ለእግዚአብሔር ብልህ መተው እውነት ነው አሪፍ ነው ቀጥልበት
ዮሐንስ 3÷35...36
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ወጋኖቼ የማዳን ቀን ዛሬ ነዉ የምንድነዉም በክርስቶስ ኢየሱስ በማማን ብቻ ነዉ “
ገላትያ3 ÷26
በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤”
ዮሐንስ 3÷18....19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ፊልሙ አሪፊ ነዉ
እናመሰግናለን💚💛❤
ድህነት ይገልበጥ ባፍጢሙ ይደፋ ደሀግን ይበርክት ፍቅር እደይጠፍ ደሀቤት ፍቅር አለ
betam arif new
ሳህ
በጣም ደሥ የሚል የሚያሥተምር ፊልም ነው ንግ እሥከመጨረሻው ሣታዮ ሠው እንዳይመለከተው አትድርጉ ኮመንት ከመሥጠታኝሁ በፊት ተመልከቱት
Bitte Bott btam tikikl 👍👍👍
Bitte Bott
👍👍👍
Bitte Bott ጭጭያ። ጭጩ
Bitte Bott
ሲርበኝ ዩትዩብ እየመጣሁ ስለ ኢትዮጵያ ምግብ ኣሠራር ኣያለሁ። ሆዴ ሲያጉራራ ይውልና እንደምንም ያገኘሁትን ቀላቅዬም ቢሆን በማስብሰል ሆዴን እሞላለሁ። ዛሬም እንደ ልማዴ ራብ ሲለኝ የምግብ ኣሠራር ቪዲዮ ስፈልግ ይህን ፊልም ኣገኘሁት። ድንቅ ነው።
ለፍቅር ብዙምስወትነት የሚከፈልበት ፊልም ሰይ እነቴ እንደሞተች የህል ነው መለቅሰው የኔንም መጨረሸዬን አሰምረው
ዋው ያስብላል እንቅልፍ ትቼ ነው ያየሁት እዩት በጣም ያምራል አይ እናት ምነው ስምሽ አነሰ ክብር ለእናቶች
ብርሃኔ ሁና የምትሰራ ለእውነተኛ ባሏን እንዲህ እውነተኛ ፍቅር ካላት በጣም በጣም ኣሪፍ ነው። በተረፈ ግን ትምህርት ሰጭ ፊልም ነው ደስ ይላል ቀጥሉበት
በጣም አሪፊ ነው የእናት ፍቅረ ግን እንዴት ደስ ይላል በረቱ ተመችቶኛል እኔ
Wwwww bexam desi yelali
Really i don't have word to this movie just wow b/c እናት ውይ ምን ይሆን ሚተካሽ ያኡሚ አቦ ጌታ የ እናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን። ሌላው የ ፍቅር ጣዕሙ ስቃዩ ነው ስለዚህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በ አዲስ ስራ እስከምናያቹ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቀር በያላቹበት ይስጣቹ
ሀሪፍ ነው አውነትለመናገርለበደሉ ሰወች ይቅርታ ማድረግ ለራስም ከመሆኑም ባሻገር ሌሎችንም ያስደስታል ፣ያስተምራል ግንጥሩ ሆነው ቀርበው ውስጣቸው መርዝ፣ከሆኑ ሰወች አላህ ይጠብቀን።
አሚንንንንንን
በጌታ 1:14:04 ደቂቃ ላይ የለውን የክላሲካል ስም የምታውቁት ከላችሁ ሹክ በሉልኝ 🙏🙏
#በተረፈ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በጣም ተመችቶኛል።❤❤
you can search ethio classical
@@eyerus982 ፈልጌ ፈልጌ አጣው 😢
Wow betam arif new !hulachihunm enamesegnalen! gn ewnetegna fikire be film ly bcha hone inji!
እውነተኛ ፍቅርን በፌልም እያየን እንፅናና እንጂ የት አባቱ እንደሔደ ባላቅም ዘንድሮ ወፍ የለም
Rihana Pop kkkkkkkkkkkkk
ክክክክክክክክክ
We'd at
ትክክል
Kkkkkkkkkkk
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው በእንባ ነው የጨረስኩት ሀይልዬ አንተ ክፉነት አያምርብህም እዮብ ስወድህ. ብርሀን ለፍቅር የከፈልሽው መሱአት በጣም ደስ ይላል እናትየው ደሞ በጣም ጎበዝ. ነሽ በርቱልን
Fozi guragewa Awel ح
Awo batikikil Ewenat naw weyyyyy seyasazeniffffffffffffffff
ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም እምያስለቅሽ ፍቅር ያሸንፈል እውነተኛ ፍቅር ማንም ኣይለየውም ኣቡሽየ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እግዚያብሔር ያሳድግህ ከሁሉም ኣንተና እነትህ ናበር ያሳዝናቹኝ እዬብ ብርሃን ሽኮሪናታት ኣባትዬው እይይይ ምቀኛ
አጨራረሱ ተመቸኝ አየ ፍቅር ማፍቀር እንዴት ደስ ይላል ማፍቀርም መፈቀርም ደስስስስ ይላል በጣምምምም እምያምር move ነዉ tnx all
እናት ሁሌም እደተጨነቀች ነው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው
Hi. ilive you
From a business thug the golden b
በጣም አሪፍ ፊልም ያሳዝናልም ያሰተምራል እናመሰግናለን
Long live to all mothers up there ❤️ God Bless !
100% perfection movie!!
ewunet betam newu des emilewu yasaznalm
ዋውውው በጣምም ደሥ ይላል
ፍቅር ከምንም ባላይ ናው ግን ብዙ ጊዜ ሀብታሞች በሀብታቸው ውሥጥ ሁሉን ናገር የሚያገኙ ይመስላቸዋል ግን አያገኘትም ፍቅር ሁሉን ናገር ያሽንፍል ንፅህ ልቦና ያለው ሁሉ ሀብታም
Aw
Aw
ብርቅየ የሆንከው ትንሹ ልጅ እድግ በል ትምህርቱን እዳትረሳ
ኮሜታችሁ ደስ ይላል ላየው ነው ማዳሜ ሳትመጣ
እናመስግናለን በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ዋውውውው በጣም አሪፊ ፊልም ነው ግን አቡሽዬ ግን የምትሰራቸው ፊልሞችህን በሙሉ ወድጄዋለው ግን ለወደፊቱ ከዝህ የተሻለ እንደምትሰራ አስባለሁ በርታ
ከምር አሳዛኚና አስተማሪ ፍልም ነው ጪካኔም ምን እደሆነ ያስተምራል ተዋናይ እዮብ ቀጥልበት ያበላሀል
በጣም አርፍ ነው ግን እንደኔ ያለው ችሎ ማየት አይልም ምክነያቱም እኔም እህቴ የናቴ ልጅ በጋብቻ ምክነያት ከአድስ አባ ወደ አዋሳ ሄዳ ነበር ይኸው አንድ ልጇን ትታ አ15 አመት በላይ ይሆናታል ብትንሹ ታድያ ከናታችን በስተቀር ሁላችንም ትመችቶት የጠፋችሁ ነበር ያሚመስላን ግን አበርረች
ልጇ እናት አባት የለውም
እናቷ ትመጣለች እያለች ትጠብቃታልች
ዝናሽ መሸሻ ትባላልች
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህተ ማርያም እህተ ማርያም የኔ እህት አይዞሽ አንድ ቀን ትመጣለች
እህተ ማርያም እህተ ማርያም no
Balaynesh Alebe the
Balaynesh
2019 ሚያይ ሰውካለ like
teddy teddy እንኳን ለ2019 በስላም አደረስን
Like
እስኪ እደኔ ለሴትልጅ ክብር ያላችህ ላይክ ግጩኝ
በጣም ያምራል ከናዝሬት አለፍ ብለክ ሀገርክ ወንጂ ላይ ምርጥ ፊልም እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ ሆይሽ በርታልን ጎበዝ
በጣም ደስ የሚል መልክት አለው
ወይ ደሀ ማለት እኮ በራሱ ሀብታሙ ሲፀየፈው የሚታገስ
ደሀ ማለት እየጠሉት የሚወድ
ደሀ ማለት በቃ የሀብታም ገዥ ነው።
ደሀ ማለት በቃ ፍቅር ነው ።
ሀብታም በሀብቱ ብቻ የሚያስብ
ሀብታም ባዶ ቀፎ ጭቅላት ነው።
ከፊልሙ የተረዳሁት ኢሄ ነው ።
Ewntenw
ተመችሺውይ
ኣምላኬ ሆይ እባክህ ለሁሉም እናቶች በልጆቻቸዉ አትፈትናቸዉ
Amen amen amen
እናት ለዘላለም ትኑር ምናለ ሁነተኛ ፍቅር movie ለይ በቻሆነ በተረፈ the best movie
አዳዴ ፖልሶች የራሳቸው መገድ ይሄዳሉ ለፍቅር ብለህ የከፈልከው መሰዋት ዋው በጣም ደስ ይላል
በጣም አረፍና አሥተማሪ ነዉ አይ ሠዉ መች ነዉ ምንማረዉ ለማንኛውም ከመጀሀመሪይዉ እሥከመጨረሻወ ይምራል
እውይይ እናትት ስሙዋ ትንሽ
ውለትዋ ታላቅ♥♥♥
ጀፈከከገ
ከ
አይ ፍቅር ምን አለ እንድህአይነቱን አላህ ቢወፍቀንን
ብርሀኔ ቆጆ አፍቃሪ እድሜሽን ያርዝመው አቦ ይመቸሽ
እኔም ያች ሊገጥመኝ ይችላል ያው አባትሽ እደመታው የኔ አባት ባይማታም ብቻ ፍቅረኛየን ባይወድልኝ ያችን እከተላለሁ
Enm edma likn liwdw wasna tlyhyn bakh kashwete bey sedtn marthlw
በርግጥ አስተማሪ ነው እናትየው ግን ሲያሳዝኑ እንዲ አይነት ፍቅርስ የለም ፊልም ላይ ብቻ ነው እንጂ
እውነት ፍቅር ለሚያውቅ ወይም ለደረሰበት ስሜቱ ይገባዋል የምር ከልቤ እሳዝኖኛል. ምርጥ ነው
😢😭😭
ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ እናትየው ቁጭ እናቴን ነወየምትመስለው
wawww arif new gin fiker film lay bicha hono kere
ደሥ ይላል በርቱ እናት ለዛላለም ትኑር
በጣም ደስ ይላል አስተማረ ና አሳዛኝ ፈልም ነው ቀጥሉበት So የአራዳ ልጅ ያሳድግህ የኔ ማር
በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ ነዉ ትግስት መራራ ብቶንም ፍሬዋ ግን ጣፍጭ ነዉ
ቲ ፍቅር በድራማ ደሀ ወንዶች ቢፈቀሩም ይፈለሰበቸዋል ሰለዚህ ደሀ ደሀ ነው ማግባት ባለነበት ዘመን
ደስ ይላል ሁሉም ስው ሊያየው የሚገባ ፊልም ነው
ዋዉበጣምአሪፍነዉግንወላጆችበልጆቻቹሒወትጣልቃባትገቡአሪፍነዉበተረፈቀጥሎበት
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg ye x
በጣም ደስ የሚል ፊልም ፊቅረ ያሸንፋል የሚባለው ልክ እደዚ ሲሆን ነው በተላይ ደሞ ትንሹን ልጀ አላህ እድግ ያረገው በጣም ነው የምወደው
በጣም ደሥ የሚል የፍቅር ፍልም ነው ግን ተወሠበሠበ አሠቴፑን የጠበቀው መጨረሻ ላይ እጅ ተውሠብሥቦብኝ ነበር ኤኒ ወይሥ በጣም አሪፍ አሠተማሪ ነው
2018 የሚያየው ካለ ላይክ
Ok konju
Ethiopian music አይዞሽ አብሬሽ ነኝ
Wowgodnicwowwowwo
Woldia music ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል
HABIBI AMAN ሂወትእደዚህነው
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው! ግን እኔምለው በኢትዮጵያ ሲነማ ውስጥ ያለ እናት ሴት ልጃቸውን የሚያሳድጉ ገጸባህሪያት አልበዙም?
በተለይ አርቲስት ተዘራ ለማ ብዙ ፊልሞች ላይ ያለናት የሚያሳድግ አባትን ገጸባህሪ ወክሎ መስራቱ ፈልጎት ይሆን መገጣጠም አልያ የወቅቱ ፋሽን?
የኔም ጥያቄ
የኔም ጥያቄ ነው እናት ብቻዋን ታሳድጋለች በብዛት አባት ግን?
ብዙ ግዜ ፊልሞች ላይ እናት አባት የግድ መሞት ለምን እንደሚኖርባቸው አይገባኝም ???
+Sete A አብዛኛው የሀበሻ ወድ ይክዳል ልጁን እና ሞቱ ይባላል
kaldersebesh ayegbashem leza nw
አይ ጥበብ በመረጥሽው ላይ እንዴት እንደምታምሪ ። ትንሹ ብርቅዬ ልጅ እድግ በል ታዲያ የትምህርትህንም ነገር አደራ አስብበት
በዚች ምድር እደእና የለ ምንም ነገር የለምለካ እማ እወድሻለሁ ሲታሳዝን እናትዮዮቲ
Woooowwwww koyche slayehut tenadedku endetelekeke aychew bihon astemari film new enamesegnalen
ውይ እናት ለዘላለም ትኑር
sara sara አሜን 3
Ethapiya
እግዛብሄርን የሄ ትንሽ ልጅ ታናሽ ወንድሜ ሰለምመሰል(ቁርጥ) ከሱጋ ያለሁ ሁኖ ይሰማኛል
ህፍፕእ
ɷɷɷɷ I Have Watched This Movieee Leakedd Versionn Heree : - t.co/e6QlTccFx6
እትበ
Eyob yonas
መዚቀ H
2012የሚያይ Like
Me
የተለቀቀው 2016 እኔ እማየው 2022 የኔ ቢጤ የሆናችሁ ለይኩኝ ጓደኛም እንደራረግ
እኔ 2016😂😂መስከረም 1
@@የራያዋ-ሐ5ኘ😂😂😂
አዬ ክብር ባዶ ቀፎ ማለት ክብር ነው ።ፍቅር ያልሰራለት ገንዘብ ብቻ ሆነ ፍቅሩ ።ደሃ ማለት ግን ንጥር ያለ በእዉቀት የተሞላ በገንዘብ ፍቅርን የማይለዉጥ ማለት ነው ።እንኳንስ የገንዘብ ድሃ ሆኩ የአእምሮ ድሃ እንኳን አልሆኩ ተመሥጌን ።ድሃ ማለት የክብር ገዥ እንጅ ተገዥ አይደለም ።ለግዜዉ ይመሥለናል ተገዥዎች ግን አይደለንም ።ንጥር ያለ ፊሊም በርቱ አሥተማሪ በጣም
እርሱ እና የፊልሙ ይዘት የማይገናኝ አይ ደራሴና አዘጋጅ ቲሽ አማረኛ ፊልም በቃ ማየት ጨርሶ አስጠላኝ😏
ቤሊ የነይማር አፍቃሪ
ከመጀመሪያው. እሥክ. መጨረሻው. በጣም. አሪፍ. ደሥ. ይላል. በርቱ.. .
በጣም የሚያሣዝን ነው ደሥ ይላል ብቻ ሁሉም ሊያየው ይገባል
በጣም አርፍ ፊልም ነው
አስተማሪ እናመስግናለን
ቀጥልበት በተለይ ትንሹን
ጎብዝ ነው። እድግ በል ማር