Yelib Kelebet (የልብ ቀለበት) NEW! AMharic Full Movie from DireTube 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Yelib Kelebet የልብ ቀለበት NEW! AMharic Full Movie from DireTube Cinema2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @birtukanbirtukan8814
    @birtukanbirtukan8814 6 ปีที่แล้ว +37

    በጣም ደስ ይላል ፍቅር በሁለቱም ስሜት እንጂ ባንድ ሰው አይገነባም ከምንም በላይ ግን የህሊና እረፍት ያለው ነገር እንስራ

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว

      Birtukan Birtukan ገና አሜሪካ ስሉ ደበሩኝ

    • @amirazzeh7956
      @amirazzeh7956 5 ปีที่แล้ว

      afyamatemu

  • @saadasaada2202
    @saadasaada2202 6 ปีที่แล้ว +9

    የሕንን ፊልም ሳይ መዳሜ ስልኬን ቀምታኚ ገና ዛሬ ሰታኚ ጨርሸ አየሑት ፊልሙ በጣም ሐሪፍ ነው

  • @የገጠርልጅነኝእረአታስፈራ
    @የገጠርልጅነኝእረአታስፈራ 8 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ሰርተው ሰርተው መጨረሻውን ግን......
    አሪፍ ነው ገንዘብ ከዬትም አያደርስም ዋናው ነገር ፍቅርና ሰላም ጤና ነው!!!!

  • @fgg6223
    @fgg6223 8 ปีที่แล้ว +1

    ከፊልማቹ ከማየትከ ኮሜንት ያዝናነኝል

  • @kabebushkabe9201
    @kabebushkabe9201 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ኣርፍ ትምርት ነው

  • @MeriMekuriya
    @MeriMekuriya ปีที่แล้ว

    ፊልሙ እጅግ ደስ ይላል ዛሬ ይተሰራ ነው የሚመስለው ከስንት አመት ቡሀላ

  • @tadumuluneh6291
    @tadumuluneh6291 8 ปีที่แล้ว

    u guys make me cry ....but betam...betam....wedekut temechitongal. ... betam....des yemilena asazang yehon film ..new .....ohm y gd yimechachu.....resum. .. filmum. ..yimesaselal. ...u guys Eva hulachum gobez nachu bertu....mirt sera new.

  • @werkinshshbur6472
    @werkinshshbur6472 8 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ጡሩአሥታማሪ
    ፍልምነዉ

  • @shawitbelete8149
    @shawitbelete8149 8 ปีที่แล้ว

    hulachuwum tebareku
    betam astemari ena
    Aznagn film new jemre esk
    mechers betam new yichekulkut bertulen

  • @tsigelove814
    @tsigelove814 8 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም በጣም

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 ปีที่แล้ว

    THANKS VERY GOOD MOVIE

  • @አላሁማአምንን
    @አላሁማአምንን 4 ปีที่แล้ว

    ማብሩክማብሩክ አራ በጣም ተማችተቹኛል ይማቸቹ

  • @ሳሪየማርያምልጅነኝ
    @ሳሪየማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ኮመንቶች ደሞ ግራ አታጋቡን
    የልዑል ሚሰት ነኝ ይመቻቹ

  • @anatbrtukn942
    @anatbrtukn942 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አጨራረሱ

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 6 ปีที่แล้ว

    አላየሁትም ነበር ብቆይም ምርጥ ነው

  • @lidyaalebachew342
    @lidyaalebachew342 8 ปีที่แล้ว +1

    how it end and how it start is so so good this is the vest movie ever I love it thanks son much

  • @እቴጌህይወትመኮንን
    @እቴጌህይወትመኮንን 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ፊልም ነው።

  • @bazawittegeng48
    @bazawittegeng48 8 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ ሀሙሥ ነው ለማየት አልችልም መዳም ዱቅ ብላለች

    • @ፍቅርያሸንፉል-ጨ9ጘ
      @ፍቅርያሸንፉል-ጨ9ጘ 8 ปีที่แล้ว

      ቅቅቅቅቅ እሷም ድቅ ስትል አንችም ድቅ በይ

    • @bazawittegeng48
      @bazawittegeng48 8 ปีที่แล้ว

      +Worke Beyene kkkkkkkkk እንደምንም ብየ አየሁት ዋው

    • @ፍቅርያሸንፉል-ጨ9ጘ
      @ፍቅርያሸንፉል-ጨ9ጘ 8 ปีที่แล้ว

      +Bazawit Tegeng ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው እንኳንም አየሽው

    • @martahaymi3201
      @martahaymi3201 8 ปีที่แล้ว

      ere yemadamn sm keyrachihit amedam beluwat eshi attruwat tastelagnalechi flmun degmo mata lay eyw ok

    • @bazawittegeng48
      @bazawittegeng48 8 ปีที่แล้ว

      +Marta Haymi kkkkkkkkk ok marti amedi erasu yebezabatal

  • @شموخانسان-م9خ
    @شموخانسان-م9خ 8 ปีที่แล้ว

    Wowww betam yamral

  • @ኢማንመሀመድ-የ6ዀ
    @ኢማንመሀመድ-የ6ዀ 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው አጨራረሱ ቢያናድድም

  • @ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ
    @ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ቀዣባርወች የመጨረሻው ያስጠላል እዴ ወንድማ ጋር ተኛታለች እኮ እእእእእእ አምላክ

  • @tahayehamarac47
    @tahayehamarac47 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል በርቱ

  • @adishiwot1957
    @adishiwot1957 8 ปีที่แล้ว

    wooooow ewunetenya fikir

  • @birtukanbelete7903
    @birtukanbelete7903 4 ปีที่แล้ว +1

    Be lijinet fikir min inde hone bemawukibet gize yafekereyign anddi lij nebere yane fikir bayigebayignm be libe wust iskahun ale. Gin keteleyayen 8 amet tekotruwal be bizu wuta wured wust binalfm fikirachin inde miketil yihe film asayitoyignal. Gin yalewut ahun sidet lay neygn.

  • @fatumahussan5392
    @fatumahussan5392 7 ปีที่แล้ว

    እነሱስ ለብራቸው የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በተለይ መሀል ላይ እሚቀላቅሎቸው ሙዚቆች ውስጤን እረብሸውታል

  • @Gሰይድየደሴልጂ
    @Gሰይድየደሴልጂ 6 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ፊልሙ

  • @عماراللحيدان
    @عماراللحيدان 8 ปีที่แล้ว

    tariku betam deseyelal gemchirshaw yekerwal

  • @MrLamrof
    @MrLamrof 8 ปีที่แล้ว

    ትችት ኣንብቦ ልመልከት ወይስ ኣልመልከት የሚለውን ጥያቄ መመለስ ኣይቻልም። መወናበድ ነው።

  • @ጸሀይወንድማገኝ
    @ጸሀይወንድማገኝ 8 ปีที่แล้ว +27

    ዋው በጣም ደሥ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ለሁላችንም እንደዚህ ያለ ፍቅር ያድለን

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 6 ปีที่แล้ว +184

    ቃል ጠባቂ ....ሰው አክባሪ ያድርገን ፈጣሪ 💚💛❤️✍️✍️✍️

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 7 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉዉዉ ደስ ይላል ግን ፊልም ስለሆን እንጂ በዚህ ግዜ እንደዚህ እውነተኛው ታማኝ የለም ላማንኛውም ላላገባነው ትምህርት ነው እናመስግናለን።

  • @senitsega1517
    @senitsega1517 6 ปีที่แล้ว +126

    የሰለቸኝ እኮሜንት ቢኖር ፍቅር በፊልም ብቻ ነው የምትሉት ነገር ከማውራታችን በፊት እራሳችን ለፍቅር ብቁ እናድርግ

    • @AA-ch7ur
      @AA-ch7ur 6 ปีที่แล้ว +1

      አቦ ይመችሽ

    • @birtukanbirtukan8814
      @birtukanbirtukan8814 6 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እህቴ እራሳችንን ሳንፈትሽ ፍቅር ስንሰጥ ነው ፍቅርን የምንቀበለው አይደል ማማዬ

    • @man5490
      @man5490 5 ปีที่แล้ว

      Ewneteshin new yemechesh. Life film ayedelem fekere amifelge beza fekeren amikebel ena amiset new yetefawe

    • @አይናችንነሽማርያምአንቺን
      @አይናችንነሽማርያምአንቺን 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል ብለሻል

    • @kuwaitkuwait6963
      @kuwaitkuwait6963 5 ปีที่แล้ว

      ማይል

  • @netsanetlove5351
    @netsanetlove5351 8 ปีที่แล้ว +127

    ይሄንን ፊልም ጀምሮ ለመጨረስ ሶስት ቀን ፈጀብኝ ጎበዝ ነኝ አይደል ክክክክክክክክክክ ይቺ ማዳም የምትባል እያለች እንዴት ብዬ አያለሁ
    የሷ ጭቅጭቅ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
    ብርዱ እትትትትትትትትትትትትትትትት
    ስራው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    የቱን ልቻለው ያበናት

    • @muznahalbalushi4982
      @muznahalbalushi4982 8 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሽ ብርድ ነው ያስችፕገረሽ እኒ ሙቀቱ እፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @rahmaali994
      @rahmaali994 8 ปีที่แล้ว

      @netsi love hulunem geltseshewal mnlbelshe ayizooooooonnnnnnnnn. gn asakshegn 3ken slefegebshe gn aschiloshe tegnash satchershhew kkkkk

    • @netsanetlove5351
      @netsanetlove5351 8 ปีที่แล้ว +2

      +Rahma Ali ለኔም ገርሞኛል 3ቀን ማየቴ ስጀምር ሴትዮዬ ስትጠራኝ ስጀምር እንቅልፌ ሲመጣብኝ ስጀምር.......እረ ምን ቅጡ ግን ያው የሚፊለገው መጨረሴ አይደል ጨረስኩት

    • @netsanetlove5351
      @netsanetlove5351 8 ปีที่แล้ว +1

      +Muznah Albalushi ወይ መታደል ብርዱ ሲሉት ሙቀቱ ሙቀቱ ሲሉት ብርዱ
      አሁን ደግሞ ያሙቀት ይመጣና እንደ ጨው ያሟሟናል

    • @muznahalbalushi4982
      @muznahalbalushi4982 8 ปีที่แล้ว

      +Netsanet love እስኪያልፍ ያለፋል ሲባል እሰማለሁ ሊያልፍ ይችላል አትከፊ በርች

  • @ጋልቶምጀጋኑተጋሩትጂ
    @ጋልቶምጀጋኑተጋሩትጂ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንቅልፍ ትቼ ከ 4 ኣመት ባሃላ አየሁት ኣዲስ ኣዲስ እያየሁ ንቄው ኣልፍ ነበር
    እግዚአብሔር ይመስገን የልበይን ፍቅረኛይ ሁሌም እንደ ስበው ኣረገኝ ፍቅር ማለት ፈታና ካልበዛው እንተኛ ፍቅር አይደለም ስን ፈተና እየሳለፍኩ ነው መጨረሻ እግዚአብሔር የሳካልሽ ቦሎኝ

  • @heruthalmicale3475
    @heruthalmicale3475 8 ปีที่แล้ว +12

    ሰውን ለመግደል የማርያምን ስም አትጥሪ አሪፍ አባባል ነው መማል ላለበት ነገር ማሉ ፊልምም ላይ ቢሆን ዝም ብላቹ ማርያምን ያለቦታዋ አትጥሩዋት

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +13

    ሂጂ ብሎ ይነፈራቃልድ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂.
    እኔ ድግሞ ፊልም ሳይ ፍቅረ ይይዘኛል ፊልሙ ሲያልቅ ይለቀኛል. የኔ አይነት ፍቅረ ይስጣችሁ 😂😂

  • @sadateka245
    @sadateka245 8 ปีที่แล้ว +15

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ምን አለበት የሁሉም ሀቅ እደዚ በወጣ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 ปีที่แล้ว +12

    " እውነተኛ ፍቅርና እውነተኛ መንገድ አንድ ናቸው "

  • @zufanalem2301
    @zufanalem2301 8 ปีที่แล้ว +14

    በመሀል በመሀል የተጠቀማቹት ሙዚቃዎች ለፊልሙ ድምቀት ሰቶታል በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 ปีที่แล้ว

      Yes yes yes yes 👍🙌😁😀 love 💙💙💙

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 8 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል እነ አስተማሪ ነው ።መቼም ቢሆን እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ።

  • @iloveyquehi3302
    @iloveyquehi3302 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር በፊልምነው የምትሉት ሁሉተሣሥታችሃል እኛማፍቀር ከቻልን ንጹህ ፍቅርእናገኛለን እኔናባሌ እኔከራሥበላይ እሱከራሡበላይና ከማንበላይ ያፈቅረኛል አፈቅረዋለሁ ፍቅር ማለት እንዳበባነው አበባከተከባከብነው እንደሚፈካ ፍቅርም እንክብካቤ ያሥፈልገዋል
    ተጠቀሙበት እንደኔአይነትባል አላህይስጣችሁ

  • @helengetwchew7146
    @helengetwchew7146 8 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ነው በተለይ በየመሀሉ የሚለቀቁት ሙዚቃዎች loved it

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 8 ปีที่แล้ว +59

    ኡፉ በፍቅር ጣልቃ የምገባ ቢላ ቢሰጡኝ አንገቱን እቆርጠዋለሁ

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 6 ปีที่แล้ว +9

    😄😄😄😄ደዉልብኝ እደዉልብሀለሁ ለካ ስልክ ቁጥሩን አልያስኩትም 😍

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ሜካፖቹን ሳያደቁ ማለፍ አይቻልም ዋዉ ነዉ አለምዬ ደሞ የምሰራዉ ሁሉ ፊልም እስከማይመስል ድረስ የምተዉነዉ ነገር ሳላደንቅ አላልፍም ዋዉዉዉዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @masartm6078
    @masartm6078 8 ปีที่แล้ว +4

    Wowww በጣም አሪፍ ነው በርቱልን አርቲሥቶቻችን ውይ የምጠላው ነገር ቢኖር ለገርሠሪና የሚያሥለቅሥ ፊልም በተረፈ በኔ ቤት በጣምምምም አሪፍ ነውውው ዋውውው ብያለሁ!!!

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 6 ปีที่แล้ว +2

    ምን ዋጋለው😇 እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ 😂😂😃😃😂😂😅😅ያምራል በጣም😢😍💘💗😍😍😙😘

  • @ፊያሚታወሎየዋ
    @ፊያሚታወሎየዋ 8 ปีที่แล้ว +10

    የመጨረሻው ብዙም ባይነፍም አሪፍነው፡፡ ሢቀጥል በጣም እየገረመኝ ያለው አሥተያየት አሠጣጣችሁ በጣም ይገርማል ግማሻቸሁ ሥራ ልጨርሥና እግሬን ሠቅየ አየዋለሁ ግማሹ አጅሬዋቹ የበሉበትን አጥቤ አያለሁ ሌላው ደግም ማዳም ድቅ ብላለች አሁን ማየት አልችል ምናም ምናም ይህን ሁሉ ከምትዘባርቁ ማንኪያም አጠብሽ ሹካ ተረጋግተን ፊልሙን ካየን በጏላ የተሠማንን በፊልሙ ዙሪያ ያለ ኮሜንት ማሥቀመጥ፡፡በርግን ኮሜንት አለማየት እችላለሁ ነገር ግን እሥኪ ሠዎች ሥለዚህ ፊልም ምንተሠማቸው ብየ አየት ሣደርግ እግሬን ሠቅየ ማዳም አለች በጏላ አየዋለሁ እረ አይነፍም እሥኪ ለማሥተካከል እንሞክር ጏደኛቸ፡፡

    • @faizajemal1328
      @faizajemal1328 6 ปีที่แล้ว

      ኧረ ትክክል ብለሻል እኔም ገርሞኛል

  • @kelemyemariamlij1645
    @kelemyemariamlij1645 8 ปีที่แล้ว +15

    ይሄ ስደት ስንቶቻችንን የምንወዳውን ሰው አሳጣን

  • @akililumelesemelese1835
    @akililumelesemelese1835 4 ปีที่แล้ว +4

    ላይክ ጊጩኝ የምትሉ ከድንጋይ ጋር የጋጨችሁ

    • @astuesrael897
      @astuesrael897 ปีที่แล้ว

      ኧሯ ጭካኔ 😂🤭🤭🤭😂😂

    • @shewayedemile7351
      @shewayedemile7351 11 หลายเดือนก่อน

      ምናጠፋን

    • @bettybetty5976
      @bettybetty5976 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር የትም አለ እራሣችን ለፍቅር ብቁና ሙሉ ከሆንን ዝግጁ ከሆን በኮመንት ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው እያልሽ አትንጫጭ ሙላሽ

  • @midrakmanaye9157
    @midrakmanaye9157 8 ปีที่แล้ว +7

    አቦ እንደዚ አይነት ፊልም ሳይ ያስለቅሰኛል 😭😭😭 ኤጭ ምን እዳ ነው😭😭

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      አይዞህ 🙈🙈🙈🙈🙈🤯😘😂🤔🤣👆

  • @dagnachewghion3228
    @dagnachewghion3228 ปีที่แล้ว

    የታሪክ ሰንሰለት ሌላውም ይቆይና ኧረ ቢያንስ ስለ መቼት(Setting) ይታሰብ። ለምሳሌ 34፡50 ላይ የተገጫጨ የኢትዮጵያ መኪና ውስጥ ገብታ እውጭ ያለች በማስመሰል ስለሃገር ቤት ማውራት ምን ይሉታል? አሁን አዲስ አበባ ውስጥ ይሄንን መቼት መፍጠር ያቅታል? አይፕሮዲዩሰር? ተመልካችን መናቅ ተገቢ አልነበረም።

  • @المتحريالمتفائل
    @المتحريالمتفائل 8 ปีที่แล้ว +21

    ማስጠሊወች ናችሁ እሽ በእናንተ የውሸት እንጀራ የጌታዬ እናት ማርያምዬ ማርያም ማርያም እያላችሁ አትቀባጥሩ ወስላታ ሁላ
    በተርፍ ፊልሙ በጣም ሀሪፊ ነው

  • @AsnakeAbete
    @AsnakeAbete 9 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ግን እንዴት ደስይላል ፍቅረማለት ለኬ እንደዝህ አይነት አለምነው እኔጃብቻ

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም

  • @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
    @እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም በጣም ደስይላል፡በተለይ መጨረሻዉ፡ የራሡያልሆነዉን የወሠደ፡ሁሉሌባነዉ ፍቅር ያሸንፋል፡

  • @sarasolomon2357
    @sarasolomon2357 8 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደሞ ሙዚቃ አጠቃቀማቹም ጭምር ቀረፃዉ ከለሩ ተዋናዮቹ ድርሠቱ በቃ ሁሉነገሩ ያምራል እናመሠግናለን

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 8 ปีที่แล้ว +4

    btem new yamistlehu
    የሚገረመው ነገር የለብ ቀለበት ተብሎ ሢጀመር በጣም የሚምር የፍቅር ታሪክ ነበር የምጠበቀው
    ግን በፍቅር መሀል የሚገባ ሠው በጣም ያሥጠላኛል
    ፈጣሪ ይድፋሽ

  • @hanaabermarri4724
    @hanaabermarri4724 8 ปีที่แล้ว +2

    እኔምለው youteb ላይ ነው እንዴ ማዳም የምታሰራን አሁንስ በዛ እጭ መዳም መዳም አቦ አመዳችሁ ይውጣ ዝምም ብላችሁ እዩ

  • @samerawit4415
    @samerawit4415 7 ปีที่แล้ว +48

    አሪፍ ነው ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ እኮ

  • @tsegadugma502
    @tsegadugma502 8 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውው በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው እውነት ነው የሰው ነገር የሰው ነው

  • @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ
    @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ 8 ปีที่แล้ว +1

    ኧረበለው እህትና ወንድም ሆናችሁ ደስ ይላል የናንተም ያምራል የልብ ቀለበት ከምር አሪፍ ነው አንቺ ደግሞ ካንቺ ያልጠበቅሁት ነገር እንዴ የራስሽን ጥቅም ብቻ እያይሽ እነሱን ታጣሊአለሽ ለማንኛውም ማለቂያው ደስስስስስ ይላል ቀጥሉበት

  • @yeshikonjoyeshikonjo5285
    @yeshikonjoyeshikonjo5285 8 ปีที่แล้ว +7

    Woww!! በጣም አስተማር ፍልም ነው.

  • @slov1420
    @slov1420 8 ปีที่แล้ว +4

    wowwww betaaaaaam yamral!!!! amlake hoy ewnetegnan fkr befilm bcha sayhon betegbarm endnadergew fkadih yhun yefkr amlak antenehna!!!!!

    • @thitinaseifa170
      @thitinaseifa170 8 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ነው በርቱ ክፍል 2ን እንጠብቃለን

  • @ማሩባላገሩ
    @ማሩባላገሩ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ቀጣም ደስየሜል ፊልም ነዉ ፍቅር ያሽንፋል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለካ!!

  • @SamsungSamsung-nb5xt
    @SamsungSamsung-nb5xt 8 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደስ ይምል ፊልም ነው

  • @zabibah2981
    @zabibah2981 8 ปีที่แล้ว +9

    ዋውውው እውነት ትክክል ነው የሰው የሰው ነው

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ግፊት ሕይወትን ትዳርን ብቻ ሁሉ ነገርያን ያሳጣል የደረሰበት ያውቀዋል 💔

  • @marybongcaron400
    @marybongcaron400 8 ปีที่แล้ว +16

    በጣም አሪፍ ነው
    በስደት የሄደ ስው ሁሉ ፍቅሩን አይረሳም አድናቄሽ ነኝ

  • @tigtig5021
    @tigtig5021 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው አሪፍ ነው ለኔ ተመችቶኛል ብዙ ትምህርት አለው ግን ቤተሰብ ለምን ይሆን እውነትን እይደበቁ ይሚያቆዬት ለምን ዝምድነስ ይርክሳል ከዚህ ይጠብቀን ብቻ ይተፍቀሩት መጨርሻው ደስ ይላል ይኛን ያልሆነ ሰው ለባልተቤቱ መመለስ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ደስ ሲል እዲህ ያለ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን

  • @shewyeshewye8446
    @shewyeshewye8446 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ እሴቶች በሰውፍቅር እየገባቹሁ ለምን ይሁን ከሴት እሴት እኔበልጣለው ይምትሉት እሂኮ በፊልም ብቻ ሳይሁን በተግባርም የሜደረግነው ፊልሞን ግን በጣም ወድጀው አለው

  • @nardoslove9418
    @nardoslove9418 8 ปีที่แล้ว +3

    ፍፃሜው ቢቀረውም ትምርት ሰጪ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @እያሴ.እሸቱአቤ
    @እያሴ.እሸቱአቤ 7 ปีที่แล้ว +8

    የኛ
    የሆነውን.ትተን.ሌላ.እንመኛለን.

    • @mghdsvbhvbh7326
      @mghdsvbhvbh7326 7 ปีที่แล้ว

      እያሴ.እሸቱ አቤ hjkkkk

  • @mekdsetesgaye8548
    @mekdsetesgaye8548 8 ปีที่แล้ว +21

    ያልተስጠውን ወይም የእሱ ያልሆነውን የሚወስድ ሁሉም ሌባ ነው የሱ የሆነ ቢመስለውም ግን ጸጸት ያስቃየዋል" !!

    • @bezuyetaye951
      @bezuyetaye951 8 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነው መቅዲ ሁሌም የሰው እንመኛለን እንጂ የኛ አናደርገውም የራሳችን ብንከባከበው ፍሬው ጣፋጭ ነው

    • @mekdsetesgaye8548
      @mekdsetesgaye8548 8 ปีที่แล้ว

      በትክክል!!

    • @bettyb4423
      @bettyb4423 8 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @fatumamohamed2981
      @fatumamohamed2981 8 ปีที่แล้ว

      Really

    • @bettyb4423
      @bettyb4423 8 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @naredicristiaonronaldmanec3667
    @naredicristiaonronaldmanec3667 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ግን መጨርሻውን አስተካክሉ አላለቀም ይቀራል ። ትግስት ያፈቀርችው ወንድሞን ነው

  • @selamawitkassa6827
    @selamawitkassa6827 7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹሁ

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 5 หลายเดือนก่อน

    እውነትን ፍቅር እያለቀስሁ ነው ያየሁት እፉፉፉፉፉ ምነው እማፍቅርው ስው ኑሮልኝ ቢሆን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    ይፈትናል እጂ ፍቅር ያሸንፋል ምናለ የሁሉም ፍቅር እውነታው ቢወጣ እንዴት ደስ ይላል

  • @wedigaberkedusyebhallondon1951
    @wedigaberkedusyebhallondon1951 8 ปีที่แล้ว +7

    I am from Eritrea so I like this film nice man artist 💖👍

  • @meriykonjoo8147
    @meriykonjoo8147 4 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል እኛ ግን ካገራችን ስንወጣ ቤተሰቦቻችን ደስተኛ አልነበሩም በራሳችንነው የመጣነው

  • @genetentcho3348
    @genetentcho3348 8 ปีที่แล้ว +17

    እውነተኛ ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ነው

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 5 หลายเดือนก่อน

    ለፍቅር ታማኝ መሆን ጥሩ ነው የኝ እም ይህንን ነግር መክተል ጥሩ አዴለም

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም😥❤

  • @kemisakemisa4933
    @kemisakemisa4933 8 ปีที่แล้ว +2

    ግን ገና አልጨረስኩትም ግን ቸኮልኩኘ ይች ትግስት የሚሎት አሳሰተችው በጣም አዝናለሁ ሠብለ አሳዘነችኘ የኔ ማር

  • @Hermelaamare25
    @Hermelaamare25 8 ปีที่แล้ว +6

    OMG I love it 👌 👏👏👏👏👏👏

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 ปีที่แล้ว +1

    " እውነተኛ አፍቃሪ ለማግኘት እውነተኛ ሁን "

  • @hiwetehiwete6925
    @hiwetehiwete6925 5 ปีที่แล้ว +5

    ሢቀጥል የሠው ፍቅር መቀማት የህሊና ቁሥል ነው

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅርርር በፊልም ቢቻቻቻቻቻ...!!!
    ምረጥ ፊል ነው በርቱ እናመሰግናቸዋለን.
    plss ኮመት ሰጪ እህቶቼ .በመጀማሪያ ጨርሳችሁ እዩ...! ምንም ባይመቻችሁ እንኩዋን .የጎደለውን በትእግስት እንዲስተካከል ብትገልፁ የተመረጠ ነው...እስኪ እናስብ እኛ ስደት ያለነው ምን እንጠቅማቸዋለን?
    አንድ ፊልም ለመስራት ምንስ ያህል ጊዜ ጉልበት ገንዘብ .....ወዘተ ይፈጃል? እኛ በሰው ኔት ኩጭ ብለን ነው የምናየው....ያዝናኑናል ያስተምሩናል...ስደት በራሱ አንድ እስር ቤት ነው..ይህ ፊልም ስናይ ግን ብዙ ነገር እንፅናናለን.!
    ከኛ ደሞ የሚፈልኩት ....ጥሩ ሞራል ቢቻ.ነው እና እባካችሁ..ለሞራል እንጨነቅ...ቢያንስ..እግዚአብሔር አምላክ የላባቸውን እንዲከፍላቸው በፀሎት እናስባቸው!!!
    ከተሳሳትኩ..so So Sorry!

    • @metumetusha4805
      @metumetusha4805 8 ปีที่แล้ว

      are menem setati yalhum ewnat belshal tebarki

    • @metumetusha4805
      @metumetusha4805 8 ปีที่แล้ว

      are menem setati yalhum ewnat belshal tebarki

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 8 ปีที่แล้ว

      +metu metusha
      አሜን አሜን አሜን እህቴ ሁላችንም ይባርከን!

    • @enenegn3762
      @enenegn3762 8 ปีที่แล้ว

      betam tkkl nesh marrrr

    • @yetedaybezualm5737
      @yetedaybezualm5737 8 ปีที่แล้ว

      +Tesge mariyam Geni አሜን አሜን አሜን
      ትክክል ነሺ እኛ ለምን ዝም ብለን ይዝናኑን እንጅ ከዚህ ላይ ስድብ ምን አስፍለገ

  • @duniyasweet2222
    @duniyasweet2222 8 ปีที่แล้ว +4

    kkkkk አበዳቹ እንዴ commentun ትታቹ አታዮም ሆ fb ላይ የለመዳችሁት lol

    • @helengetwchew7146
      @helengetwchew7146 8 ปีที่แล้ว

      እኮ ተንጫጩ እኮ.....duniye miss u dmo

    • @metrophone3587
      @metrophone3587 8 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻል ሆኦ

    • @toyibahabeshawit211
      @toyibahabeshawit211 8 ปีที่แล้ว

      +helen Getwchew እናንተስ ምን ጨመራችሁበት

  • @fetiyamusa4241
    @fetiyamusa4241 8 ปีที่แล้ว +3

    Wow betam des ylal betam astemari new Feker belb enji bekelebet aytaserem bertu betemesasat serachu eskemngenagn deres melkam edl thanks oll

  • @myLove-wn7sc
    @myLove-wn7sc 8 ปีที่แล้ว +4

    ኮመንቱን አይቼ ነበር ያየሁት ግን ያልበላችሁን ነዉ የምታኩት አሁን ይኼ ምኑ ቃላት ያጥረኛል ዋዉ ምናምን ያስብላል በጣም ደባሪ ፊልም ነዉ ፡ ፡ ዝም ብላችሁ አትለፍልፉ እከሳችኃለሁ ግዜየን ስላቃጠላችሁ ዋዉ ቃላት ያጥረኛል ምናምን ብላችሁ ነዉ ያሳያችሁኝ እፋረዳችኃለሁ በሰበር ሰሚ ችሎት

    • @toybatoybaa4830
      @toybatoybaa4830 8 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @tewkele.alahe.8454
      @tewkele.alahe.8454 8 ปีที่แล้ว +1

      ከተቻለሽ ጡሩ ለመናገር ሞክሪ ካልተቻለሺ ዝም በይ ዝምታም ወርቅ ነው የሰው ስሜት አትጉጂ

    • @hiwotbabi9598
      @hiwotbabi9598 8 ปีที่แล้ว

      +my Love ur right betam new miyastelaw mn mastelalef endefelegu enkuwan aytawekm

    • @ልኑርለእናቴስል-ጸ1ኈ
      @ልኑርለእናቴስል-ጸ1ኈ 8 ปีที่แล้ว

      anche kachlshe zem bay eshe majmry aytshewale felmuen airf new ok kalyshew eywe comment lamstet atchkuey

    • @zewduzewdu2356
      @zewduzewdu2356 8 ปีที่แล้ว

      Kakkkkkkk

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 7 ปีที่แล้ว +2

    ኣሮሞዎች፡አመርኛ፡ሲያወሩደስይሉኛል፡ይደዉልብኛል፡አለች፡ደስስትል።

  • @xnnncxbncvcnnc9910
    @xnnncxbncvcnnc9910 7 ปีที่แล้ว +4

    wawwwwwww nice dase yelal fikir lazalalm tenure

  • @serkalemteketay1706
    @serkalemteketay1706 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን ለምንድነው ፊልም ሠሪዎች ለፊልም ብለው በውሸት የሚምሉት

  • @hiwotawoke7808
    @hiwotawoke7808 8 ปีที่แล้ว +6

    ገና ሳታዩት ለኮመንት እሩጫ ኧረ ተው
    እኔ ግን አይቼዋለሁ ግን ገና አልጀመርኩትም

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍ እየተዋደዱ መለያየት እዴት እደሚከብድ እኔ አውቀዋለሁ ይሄው እደቀልድ ሰባት አመት ሆነን ከተለያየን ሜለቴ በአካል በፍቅር ግን ይሄው አለን ግን ተራርቆ ፍቅር ይከብዴል

  • @አበቱንጹልብፍጠርልኝ
    @አበቱንጹልብፍጠርልኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶች በሰዉ ትዳር ለይ የምትገቡ ዉሾች ደግሞ ከእናንተም ብሶ እራሰን አሳልፈ ስለሰጠዉ ትላላቹ እንደ ከእሱ ዉጭ ያላገባ ፍቅረኛ ያለለዉ ወንድ ባልጠፋ ኡፊ ኡፊ ሴቶች ይድፋቹ ባለገዎችን ነዉ ያልኩት

    • @misrach2350
      @misrach2350 11 หลายเดือนก่อน

      ሁሉምሴቶችአንድአይድሉም