እስከ ልደቴ - Ethiopian Amharic Movie Eske lidete 2020 Full Length Ethiopian Film Eskeledete 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @TV-zi7ek
    @TV-zi7ek 3 ปีที่แล้ว +56

    ሳያዩት እንዳያልፉ! መታየት ያለበት ምርጥ Prank | ካርቶን ሰው ላይ የመጣል አስቂኝ ፕራንክ
    ኬኳ TV ☑️ አዲሱ ዩቱብ ቻናላችን ገብተው ማየት ይችላሉ ፥
    እንዳያልፉ!

  • @zekiyeenatu9064
    @zekiyeenatu9064 4 ปีที่แล้ว +912

    ማንም አሜን ሳይል እንዳያልፍ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @dgst137
    @dgst137 4 ปีที่แล้ว +195

    ስለ ፈጠራሁ እስከ መጨረሻው ህውት ኡፍፍፍፍፍ ውነት እንደዚህ ያለ ባል ይሰጠኝ ይሆን ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥሽ ይስጠን በሉኝ

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 ปีที่แล้ว +40

    እውነት ለመናገር ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ማንኛውም ነገር ስሜት የሚሰጠው ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት መተዛዘንን መልስልን አሜን በሉ🙏🙏🙏

  • @itisme5996
    @itisme5996 4 ปีที่แล้ว +162

    እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ የአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ነው ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 ปีที่แล้ว +408

    እስኪ ማነው እንደኔ የፊልም ሱስ ያለበት 😘😘😘😘😘😘

    • @aszx141
      @aszx141 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ

    • @enatd8786
      @enatd8786 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
      @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @mesitube5866
      @mesitube5866 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ነኛ እስከለሊቱ 8ሰአት 30 ድርስ ቁጭብዬ የማይ የማዳቤት ሸቃላነኝ እስኪ በቅንነት ቤቴን ጎብኙልኝ ቤተስብ

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 4 ปีที่แล้ว +2

      ከፊልም ሱሴ የተነሳ አንዳንዴ ዩቱብ ገብቸ የማየው አጣለሁ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 ปีที่แล้ว +50

    የምር ሰርታችሁታል እንደዚ አይነት ፊልም ከየው ቆየው ምርጥ ስራ በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር

  • @kal_Amen_modeling
    @kal_Amen_modeling 4 ปีที่แล้ว +72

    እጅግ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም የእዉነት አንዳድ ፓርት ላይ እንባዬ መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ 😥 መጨረሻዉም ያምራል ♥ ሽፉት

  • @መሰረትጉሹ
    @መሰረትጉሹ 4 ปีที่แล้ว +27

    ዋውውውውውዋ እውነት ደስ የምል ፊልም ነው በጣም ደስ የምል የፍቅር ፊልም ነው 💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹❤️❤️👌💞👍😍😘❤️

  • @hdyd3122
    @hdyd3122 4 ปีที่แล้ว +19

    እኮን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኢል ክብር ብአል እሱ እውነተኛ ልብ ይስጠን አድን ነገር ሳንርዳ መኖራችንን ሳናቀው ለጥቅም ፍቅርን መሸጥ አይቸግርምግን ዋናው እውነተኛ ልብ ማግኘት

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 ปีที่แล้ว +45

    እውነት ከሰሞኑ ፊልም ለየት ብሎ የታየኝ ይሄ ነው በጣም ደስ ይላል የፍቅር መስዋዕትነት መጨረሻው ሲያምር ደስ ያሰኛል ለሁላችነም አፍቃሪወች መጨረሻው እንዲህ ያማረ እንዲሆንልን በብዙው ተመኘሁ እናመሰግናችኋለን ።

    • @makibel8327
      @makibel8327 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @daniethio3181
      @daniethio3181 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እኔ ራሱ ገርሞኛል ሰስፔንስ አድርገዉ ጀረሱ አበባዮ

  • @genetmamo2148
    @genetmamo2148 4 ปีที่แล้ว +7

    ፊልሙ ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት ግን በጣም በጣም ቅር ያለኝ እንደዚህ አይነት ፊልም ስትሰሩ አንገታችሁ ላይ መስቀል ባታደርጉ አንገት ላይ ያለ መስቀል መልካምነትን ቅድስና የተሞላ እምነትን ያመለክታል ግን አንዳንዴ ወሲብ ቀስቃሽ የሚመስሉ ካራክተር ስትጫወቱ የመስቀሉን መርከስ ወይንም ደግሞ ዋጋ ቢስ ያደርገዋል እና እባካችሁ ጌታ የተሰቀለበትን መስቀል ለማሰብ ከሆነ ያደረጋችሁት መስቀሉን ቫሊውን አታሳጡት ቢያንስ ፊልሙ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኃላ ብታደርጉት አለዚያ በጣም በጣም ይደብራል የእናንተንም ክብር ያሳጣል ያሳፍራል ለሁሉም አርቲስቶች ነው የጻፍኩት እናንተ ላይ ግን ከድርጊቱ ጋር ሳየው አሳፈረኝ አሸማቀቀኝ

  • @marryethiopia1971
    @marryethiopia1971 4 ปีที่แล้ว +36

    ፊልም እንዲ ነው ሚሰራው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @የከሲዋ.ልጅ
    @የከሲዋ.ልጅ 4 ปีที่แล้ว +60

    ዋው ከጅምሩ ጀምሮ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ለኛ ለስደተኞች ትምህርት ነው

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይ ደስ ሲሉ የእውነት ባልና ሚስት በሆኑ 🥰🥰🥰እጅግ የማፈቅረው ባሌ ጋር እንደዚህ ፈታ የምልበት ቀን ያቅርብልኝ 🥺💖

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ 4 ปีที่แล้ว +174

    መስቀሏ እንደት ይማርካል በድንግል ማሪያም ስም 😘😘😘😘😘😘

    • @kndahaftitesfay9066
      @kndahaftitesfay9066 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ወደድኩት ምናለ ሁሉም እንደሷ ቢያስሩ

    • @rahelliza6321
      @rahelliza6321 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ አንገት ላይ መንጠልጠሉ ሳይሆን ልብ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን ማክበር መፍራት እሱ የሚወደውን ማድረግ ይበልጣል አንጠልጥሎ መዞሩ ምን ዋጋ የለውም መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ሲል መከራ ችግሩን ... ነው እንጨቱን አላለም

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 ปีที่แล้ว +95

    የእምዬ 🇪🇹 ሰላም የናፈቀው like

    • @medi9725
      @medi9725 4 ปีที่แล้ว +1

      Like 🙋🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️❤️🇨🇬የእምዬ ኢትዮጵያ ውድድድድድድድ

  • @meryemchannel5599
    @meryemchannel5599 4 ปีที่แล้ว +109

    እስኪ እንደኔ ማነው መ ኮሜንት የማንበብ ሱስ ያለበት

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 4 ปีที่แล้ว +11

    ጨበሬው ልጅ ውስጥ ነህ አቦ ያበደ ፊልም ምርጥ ትወና አሪፍ ነው ያው አሁን ደግሞ የኢትዮ ፊልም ልክ ቃና ላይ እደነበርው የሆነ ድራማ ታሪኩ ከመጨረሻው ወደ ፊት መቶል በርቱ

  • @neimlove4259
    @neimlove4259 4 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ፊልም አስተማሪ ደስ የሚል ቃላት የለንም😘😘😘😍🙋

  • @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ
    @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ 4 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው ወይኔ ልቤ እዴት እደተንጠለጠለ ሁፍፍፍፍፍፍ❤😘😘😘😘

  • @rakebbeky8504
    @rakebbeky8504 4 ปีที่แล้ว +7

    ኤሉዬ እህቴ አደገሽ እዚህ ቦታ ላይ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርመው ነገር ለኔ ሁሌም ትንሽዬዋ እናት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እህቴ ውድድ

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 4 ปีที่แล้ว

      አ የናት ያባትሽ ልጅ ማንኛዋ

  • @amenatadel2437
    @amenatadel2437 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ።

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በእውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ምስጥ ብየነዉ ያየሁት አቦ ይመቻችሁ 💚💛❤️👌😘😘😘❤❤💓💓🌻🌻

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 4 ปีที่แล้ว +28

    የደበረኝ ነገር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ምርጥ ስራ በምርጥ ምርጥ ተዋናዮች የብዙወችን የሂወት ተሞክሮ ያንኳኳ ይመስላል ይመቻችሁ

    • @madina4756
      @madina4756 4 ปีที่แล้ว

      👌👌😂

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ ሲል አላህ ለሁላቺንም ስደተኞቺ እዳወቀ አይነት የተገፋ አፍቃሬ ይወፍቀን አሚንንን ክለም ባካቺሁ ሹክ በሉኝ

    • @allah871
      @allah871 3 ปีที่แล้ว

      Amin

  • @አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ
    @አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ፊልም አልከታተልም ግን ይሄ ፊልም ፍቅር ከባድ እንደሆነ ያሳያል ፈጣሪየ ሁሌም ለባሌ ታማኝ አድርገኝ ወስዋስን አርቅልኝ በእውነት የኔም ባል በጣም ነው የሚያፈቅረኝ ግን ይሄን ፍቅራችንን እንዳይፈርስ እፈራለሁ በቀልድኳን ተጣልተን ስዘጋው እስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል እናም በፍቅር መሀል ፀብ አለና ኩፉ ነገር ቢፈጠር እንደዚህ እንደልጅ እንደሚሆን ታየኝ ያረብ ፍቅራችንን እስከመጨረሻው አርግልን

  • @bezamuleta8337
    @bezamuleta8337 4 ปีที่แล้ว +22

    ይሄን አመት ስኖር እንደዚ አይነት ፊልም ፍቅር አላየውም በጣም ደስስስ ይላል. የእውነት በሆነና capl ብትሆኑ ከሁሉ በፊት እኔ እደሰታለው
    ለኔ የሳምንቱ ምርት ፊልም ነው😘😘😘❤

    • @jojojeje5228
      @jojojeje5228 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mahalatgetu2865
    @mahalatgetu2865 4 ปีที่แล้ว +5

    በውነት ምርጥ ስራነው በርቱ ናዝሬቶች አልተቻላችሁም ሚገርም አስተላለቅ
    እውነት ሁላችሁም በርቱ የተሻለ ስራ እጠብቃለን
    ምርጥ ስራ

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 3 ปีที่แล้ว +3

    እስካሁን ድረስ እንደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም የእውነት መስለው ሳይሆን ሆነው የተሰራ ፊልም ዋውውው ተመስጬ ዋልኩኝ 👌👌👌👌👌

  • @emetadesetesema2566
    @emetadesetesema2566 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ የፍቅርአማርኛ ፊልም አየሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐

    • @Netsa9957
      @Netsa9957 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍ ደስ ስል 🥺🥺🥺😥😥

  • @sofanetbogale8158
    @sofanetbogale8158 4 ปีที่แล้ว +45

    እውነት በጣም እሚገርም ፌልም ነው በጣም ነው የወደድኩት የምን ታሪኩ ባባ የምን ማንዴላ እግዛቤርን አንደኛ ናችሁ ሶስት ጎደኞሞች ወንዶች በጣም ነው የተጫወታችሁት የዘመኑን ወጣት ሚወክል ፊልም ነው በቃ ቃላቶቻችሁ እራሱ ማንም እስካሁን ያላላቻው ነው ብዙው ፌልም አንድይነት እና ተደጋጋሚ ነው ይህ ግን ምንም እማይወጣለት አንደኛ ነው ፊልሙ ብቻ ሳይሆን አንደኛ ያደረገው ተዋንያኖች ናቸው እውነት ትችላላችሁ ትናፍቁውኞላችሁ ደጋግሜ ማየት እፍልጋለው በሌላም ስራ

  • @ሡሡነኝየቤተሠቦቼናፋቂ
    @ሡሡነኝየቤተሠቦቼናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ነው በርቱ👍👍 ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አቢቹ
    @አቢቹ 4 ปีที่แล้ว +17

    *እውነተኛ አፍቃሪዋ ድንቅ ልጅ ነች፣ውበቷ፣ትወናዋ፣ድርቅናዋ እንደው ሁለነገሯ ይማርካል፣ለፊልሙ ውበት ዘራችበት የኔ ቆንጆ ማን ነው ስሟ?*

  • @ሰኒነኝየህቴቀምጣላ
    @ሰኒነኝየህቴቀምጣላ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉ ፊልም ጠላሆ በሰማአም ተጀምሮ እሰኪ አልቅ በጉጉት ያምራል ቀጥሉበት

  • @senigezaw277
    @senigezaw277 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ የመጨረሻው ከት 💋😘😘😘😘❤️

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 ปีที่แล้ว +9

    ልጅቷ ግን በጣም ጎበዝ ነች አዲስ ተዋናይ አትመስልም

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ያበደ ነው በተለይ መጨረሻው የእውነት ትችላላችሁ በርቱ ምርጦች

  • @HadeyaHadeya-l5p
    @HadeyaHadeya-l5p ปีที่แล้ว +1

    ወይጉዲ የማዳምቅሞሞችየ የትናችሁ ደሞቸ ኑስኪ ይሄንፊልም እንሹፍዉ😂😂😂😂😂

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም ምርጥ። ፊልም።
    በቃ ከመጀመሪያ። እስከ። መጨረሻ።

  • @ሰላምየእናንዬአሰፋ
    @ሰላምየእናንዬአሰፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    የስምጥ ሸለቆዋ ፍሬዎች ተባረኩ ከአሁን ጊዜ በታዋቂ አርቲስቶች ከተንበጫበጨ ፊልም እጅጉን ይበልጣል ይኸው እኔንም በሰው ሃገር እንቅልፌን አሳጥታችሁ ሳልተኛ ነጋብኝ ናዝሬት ስመጣ ትመልሷታላችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ

  • @gefoimob7360
    @gefoimob7360 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ልጆቹም ምርጥ ተዋናይ ናቸው

  • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
    @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ፊልም ካየሁ በጣም ቆየሁ ይመቻችሁ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 ปีที่แล้ว +8

    ልጅቷ ውበቷ ትወና አንደኛ👏👏👏

  • @batieymaryam6718
    @batieymaryam6718 4 ปีที่แล้ว +310

    እኔን ብቻ ነው ግን ይች ልጅ ሰላም ተስፍየን የመስለችኝ????

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር
    @ኢትዮጵያለዘላምትኑር 4 ปีที่แล้ว +34

    ሰላም ተስፍየን ትንሽ ትንሽ ትመስላለይ ይች ልጂ

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ፊልም ሰርታለች አንድ ቀን መስቀሏን አወታ አታዉቅም ጀግና 😘😘😘

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 ปีที่แล้ว +3

    ማራምን ምርጥ ፊልም ነው 👍👍👍👍
    እንደ ህንድ ፊልም በተለይ ትኚሿ ሠላም ማለቴ ፍቅር የኢትዮ ምርጥ አርቲስት ነሽ ዋውውውውውው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍❣️❣️

  • @abhaasir7248
    @abhaasir7248 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ያምራል በእውነት ቃላት አጠረኝ እዴት እደምገልፀው አላዉቅም

  • @ገኒነኝየእዮባእህት
    @ገኒነኝየእዮባእህት 4 ปีที่แล้ว +53

    የኔ ህይወት በድራማ አየሁት 😥😥😥😥😥

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 3 ปีที่แล้ว +58

    እረ ተው ግን ለኛ ለሲንግሎቹም አስቡልን😀ካሜራማን ጽናቱን ይስጥክ
    😀😂

    • @zabibahassen6704
      @zabibahassen6704 3 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከከከእኮ

    • @ኢስላምውስጤነው
      @ኢስላምውስጤነው 3 ปีที่แล้ว

      አረ ወይኔ እሱስ ልክ ነሽ ምን አይነቶቹ ናቸው ክክክክ

    • @ኢስላምውስጤነው
      @ኢስላምውስጤነው 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል ነሽ ሊገድሉን ነው እንዴ ሆሆሆ

    • @ሀገሬኮራቴ
      @ሀገሬኮራቴ 3 ปีที่แล้ว

      ኢኔ አፍቃሪ ኢንጅ ከሜራ መን አሎድም😂😂

    • @beezabet7533
      @beezabet7533 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkk

  • @madinam6802
    @madinam6802 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ያረቢ እኔም ከስደት ስመለስ ምናልባት አላህ ካለ ልክ እደዚህ ነው ምኞቴ

  • @hiwotazanaw2536
    @hiwotazanaw2536 4 ปีที่แล้ว +5

    ሚገርም ፊልም ጀግና ናችሁ ዋውውውውውው ቢደጋገም ማይሰለች

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው የምር የአመቱ ምርት ፊልም ነው ቃላቶቹ እራሱ እምባ ያመጣሉ

  • @fatiyaygetalijygetalij1860
    @fatiyaygetalijygetalij1860 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ምርጥ ፈልም ታዊነቹታል በጠም ጀግነወቺ ነቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪🎁🎁🏅🏅🏅🏆🏆🏆🏆🏅🏅🏆🏆♥♥♥♥

  • @abdulbaqi6256
    @abdulbaqi6256 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ደስ የሚል ፊልም ነው 💯

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድ ባልና ሚስት እደኔና እደባሌነው ፍቅራቸው ዋው ከመጀመሪያው መጨረሻው ያምራል
    በጣም ያሳቀኝ 😁😁 ሰውየው ሲናደድ ፀጉር ማስያዚያውን የሚያወረቀው ነገር

  • @tsiyamom9470
    @tsiyamom9470 4 ปีที่แล้ว +11

    Mert ya fkr film 👌👌

  • @alamayele850
    @alamayele850 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
    አስተመሪ እና መሳጭ ፊልም ነው ወድጄዋለው 😿🤘🤘👌👌👌

  • @ራያራዩማ-ወ7ገ
    @ራያራዩማ-ወ7ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ ህየት

  • @burtelaka5556
    @burtelaka5556 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የፍቅር ፊልም በቃ ስቃያቸው ሁሉ የፍቅር ስቃይ ሰለሆነ እንዴ ደስ ይላል በቃ የአመቱ ምርጥ ፊልም ብያለሁ

  • @የተክልዬልጅነኝከጨበሉማዶ
    @የተክልዬልጅነኝከጨበሉማዶ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እውነተኛ ፍቅር ከላይ ነው ።

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 ปีที่แล้ว

    Wow wow 🥰🥰🥰🎉🎉🎉👌ምርጥ ፊልም 🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ፅዮንየእዝራስቱኤልልጅ
    @ፅዮንየእዝራስቱኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ምርጥፌልም 😍👏👏👏

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግን አለን በርቱልን

  • @selamaschalewu5456
    @selamaschalewu5456 4 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ነው ጥሩ ሰው አይጥፋ እንደዚ ክፍተቶችህን ሞልቶ ሙሉ ሰው ያደርግሀል ዋው ነው ፍቅር እሚባለውን ተውነውታል ፐ ኢሳም ሀባሻ ብየዋለሁ ልጁን ልጅቱ ደሞ አልቃሻነቷ ሄለን በድሉ እእ ቀጥሉበት ይመቻቹ ደሞ እምትዋሹ ሴቶች ከዚ ተማሩ አ ት ዋ ሹ እስኪ

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 4 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም የሀገረችን ፈልሞች መጨረሻው አየምረም ነበረ እሄ ግን ደስ ይለል

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የልጅየው ወድም ፍቄ እሚባለው ሲያስቅ. በእዉነት በጣም ደስስስስስ የሚል ፊልም ነው

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል 😊😊😊

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 4 ปีที่แล้ว +7

    Oh my god this girl so beautiful and she is a good acter. We need to see more. Thank you.x

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው አብሶ አጨራረሱ እናመሰግናለን

  • @abyoutabyout9409
    @abyoutabyout9409 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው ደሰ ይላል እንዲህ አይነት ደሰሰሰ የሚል ፍቅር ያድለን አሜሜሜሜሜን

  • @ለይለ
    @ለይለ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አንደኛ። ፍልም ፍሽካ ነፍቼ አስጃምራቸው ነው ያማጠሁት አለላም ይማቸቹ 🏆🏆🏆

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 4 ปีที่แล้ว +22

    እረ በሚካኤል አስማት የሆነ ፊልም ነው ዋው

  • @rabiyahusene8685
    @rabiyahusene8685 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ💔💔💔🌹🌹🌹💘🥰💘💞💞👌👌

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ፊልም ብሎ ዝም አብሶ መጨረሳቸው 😘😘

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 ปีที่แล้ว +1

    ትንሾ አነር አለ የምር ምርጥ ፊልም ነው ትንሾ ሰላም ተስፋየ ትወናው ብትሉ መልኮ የመዳም ቅመሞች ግቡና እዩት ለኛ ነው ትምርቱ

  • @ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ
    @ይታገሱይታገሱ-ነ4ለ 4 ปีที่แล้ว +18

    ከዚህ ፊልም ውጭ ሌላ ማየት አስጠላኝ

  • @ضصثقفغ-ك8ح
    @ضصثقفغ-ك8ح 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሰ የሚል ፊልም ገና ዛሬ የአማርኛ ፊልም አጨራረስ

  • @davepeter5277
    @davepeter5277 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ዋውውው 👌

  • @gfgf1062
    @gfgf1062 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው መጨረሻው ደሥሢል በጣም ምርጥ ፊልም ቀጥሉበት

  • @user-yb8cy7xl5k
    @user-yb8cy7xl5k 4 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነው በጣም አሪፍ ፊልም ይመቻችሁ!!

  • @toybaabubker7191
    @toybaabubker7191 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ከት ምናምን ማለታቸው ለየት ያለ እና እሚያምር አድርጎታል

    • @nabylly
      @nabylly 3 ปีที่แล้ว

      ባለጊዜ ቢመጣም ያለፈውን ማጥላላት አይገባም ወዳጆች።

  • @መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ
    @መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው አሪፍ ፊልም ነው ሁሌም ቢሆን ፍቅርና እውነት አሸናፊ ናቸው ውሸት ጊዜውን ሊጎትተው ይችል ይሆናል እጂ አሸናፊ እወተታና እውነት ብቻ ነው ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን አሜንንንን

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩ ነዉ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @hiwotmesfin9969
    @hiwotmesfin9969 4 ปีที่แล้ว +78

    ከአንድ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነበር በጣም ወድጀዋለው

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 4 ปีที่แล้ว +8

    Wow ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ ትችላለህ አባቴ የናዝዬ የአገሬልጅ አኮራህኝ ገና ብዙ ድርሰት እንጠብቃለን ካንተ!!!
    ያበደ ነዉ

  • @መሲየድንግልልጅ
    @መሲየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +11

    በፈጣሪ ደስ ሲል የእውነት ምስጥ ብየ ነው ያየሁት በርቱልን አድሶቹ አጨራረሱ በሳቅ ገደለኝ እኔ እራሱ ደንግጫለሁ ምክኒያቱም ቀድሚያቸው በፍቅር ሰምጨ ነበር ከት ሲሉ ክው አልኩ ክክክክክ

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 ปีที่แล้ว

    ከዚጋ ካስር ጊዜ በላይ አየሁት እደድሮ ሚያምር ፊልም አለ ግን በርቱ ምርጦችዬ

  • @ethiopia2836
    @ethiopia2836 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይኔ። የእሱ ጓደኞች የተመቸችውት like😘

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ #ፍቄ ደስ ሲልል ምርጥ ጓደኛ እዉነት ሲስቁ ስቄ ሲከፋቼዉ ከፍቶኝ ነዉ እያየሁ የጨረስኩት አልተኛም ብየ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ና ደስ የሚለዉ አቦ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ማን እደመጨርሻ መጀመሪውን አይተናል መጨርሻችንን ያሳምርልንን

    • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
      @ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@AliAli-zr7zl አሚን አሚን ያረብ

  • @woineshethailemichael2176
    @woineshethailemichael2176 4 ปีที่แล้ว +11

    U don’t find any better move than this.
    Just wow!!!👏👏👏

    • @hanaasfaw5603
      @hanaasfaw5603 4 ปีที่แล้ว +1

      Bzik comment bcha filmun mayet jemerku

  • @heihrjrhhdurjj1821
    @heihrjrhhdurjj1821 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው መጨረሻውማ 🥰🥰

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 4 ปีที่แล้ว +29

    ዋዉ ያረብአገር ሴት ለትዳር አትሆንም ለምትሉ በግ ወንዶች በደብ ተመልከቱ😄😄😄

  • @geni581
    @geni581 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት
    ፍቄ😁 ልጅትዋ ኡፍፍ 😢 ለማንኛው ምርጥ ነው

  • @esayaseymerutse5680
    @esayaseymerutse5680 4 ปีที่แล้ว +8

    it's very lovely Movie the girl She is so beautiful she did very will the Move and the boy to 😍😍😍❤❤❤💓💓💓💓

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 ปีที่แล้ว

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ

  • @abebatube7629
    @abebatube7629 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሠላም ለውድ ኢትዮጵያንች ለሀገሬ ሰው በሙሉ ኢድህም ለአለም። ሰዎች በሙሉ ይብዛ ❤️😍🙏🇪🇹Ⓔሠላም ያብዛ ለሃገራችን ኢትዮጵያ 😍🇪🇹❤️

  • @kasinatube9170
    @kasinatube9170 4 ปีที่แล้ว +6

    ኮፒዋ ሰላም የሰው መመሳሰል ጎበዝ ነሽ በርቺ ልጁም ጎበዝ ነው

  • @ሀይሚየድንግልማሪያምልጅ
    @ሀይሚየድንግልማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዋውውው በእግዚአብሔር ምርጥ ፈልም የእውነት ፍቅር ላይ ተስፍ አልቆርጥም በዚህ ፈልም ብዙ ነገር ተማርኩኝ