Thank you very much, it was a good film, No cigaret, No chat ! A film the whole family can enjoy. The only minus was the adv right in the middle of the film. The rest was great, keep up the good job !!!! Well done !!
With all of us stuck at home to weather out this this pandemic, I must say you guys are life savers. I don"t know what I would do with out list and list of movies you are providing to all of us. Much appreciated. Thank you!!!!
what a beautiful language ... I dont speak a word of amharic, didn't even know about the language until a few hours ago ... but its so unique and soft. Maybe sounds a bit like hebrew or hindi?
If you are not familiar with the language I will explain to you, because I'm Ethiopian. Amharic, Arabic, Hebrew & Tigregna, all are semitic languages, they sound the same.
ወይኔ እሄን ልጅ ስወደው እስኪ እንደኔ የሚወደው ካለ ላይክ ይግጭ
ልዳርሽ
selmwadwe becia alesalcie alge filmu eraso fonkyee new baka
እኔ 😢😢
smu manw?
@@davina6518 simun tsafulin iste lea filme sartow kahona meyat
ifaligalhuuu ish 👌👍👌👌
ማነው አሁንም የሚደጋግመው ይህንን
ውብ ፊልም🌹
እኔ ለ 21ኛ ግዜ
እኔኔኔኔን
ጥሎብኝ ፊልም መደጋገም አልወድም🏃🙆🙅
ሳልሸመድደው አይቀርም😂
@@ኤንገራገሯታድለሽ እኔ ከአምስት አመት ወዲ ያልሆኑ ፌልሞች አልደጋግምም ግን የድሮው እደጋግማለው
ከልቡ ፊልም ነው ፡፡አስመስለው ሳይሆን ሆነው የተወኑበት ነው😍😍😍😍😍
ዋው ኢትዮጵያዊነትን የተላበስ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሙላለምዬ በጣም ነው የምወድሽ
ወኸወወበ
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወጣ ያለና አስተማሪ..ነው..!!!እዚ አፈቀርኩ ምናምን የምትሉ ስራ ፈቶች እስኪ ከፊልሙ መልካም ነገርን እንድትማሩ እንጂ የዝሙት አይንና ልብ ይዛችሁ እንዳትጠፉ...ተጠንቀቁ..የሴት ልጅም ወግ ይኑራችሁ..እውነት ያሳፍራል ይሄ እርድና አይደለም አላዋቂነት እንጂ...በተረፈ ድሬዎች...አመሰግናለው!!!
yobi konjo Hahahaha 😂👍
ɷɷ I Haveee Watched Thisss Movieeee Leakedd Versionn Heree : - t.co/SjZpZXw5gt
#yobikonjo www
yobi Konjo yimer
yobi konjo yimer
በጣም ትክክል ነሽ እህት
ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም 💯 ❤
አለ ሁ
Inem alew
ፊልም ቀረ በናተ ጊዜ❤❤❤ የአሁን ጊዜ ፊልም የሚያስቅ ሳይኦን ሚያሳቅቅ ነው😮😮
ልጅ እኮ ገዳይ ላይ አሁንም ይሰራል ግን ትልቅ ሆኖል አሁን
የልጁ የዋህነት ያስደምማል የፍቅር ሀይልነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ፊልም አዜብ ወርቁ ምርጥ ደራሲ እሷ ያለችበት ሁሉ ነገር ያምራል ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን🙏
እውነት ለመናገር በጣም የሚያምር ፊልምነው ግን ደግሞ ሙሉ አለምን በጣም ነው የምወዳት የማደቃት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሽ 💓💓💓💓 እደኔ የሚወዳት ላይክ
እጅግ የተዋጣለት ፊልም ከዚህ ልጅና ከሙሉዓለም ውጭ ማንም ሊሰራው አይችልም እውነቴን ነው ይሔ ፊልም የተፈጠረው ለመላው ክሩ ነው እናመሰግናለን ፒስ ነው መወለድ ቋንቋ ነው
ይህን ፊልም ለስንተኛ ጊዜ እዳየሁት ለራሴም ይገርመኛል።
አይሰለችም ሁሌም አዲስ ነው!
የሚገርም ድርሰት ፣የተዋጣለት ትወና!
ተባረኩ።
አሁንማ ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ እያልን ማየት ብቻ።
ትክክል
በጣም የሚያምር ፊልም ሙሉአለም ስላንቺ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
tankiw.admana.tana.kehulachnamgar
Awol Fenta Yasin
Awol Fenta Yasin p
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስናፍቀው የነበረ ፊልም
ፀዴ ነው
ሙሉ ማኛ ውይይይይ እናት መሆን ስትችይ እኮ
thank u all guys
ወይኔ ይሄ ልጅ ኮ ሲያምርበት
ወይኔ ይሄ ልጅ ኮ ሲያምርበት
ሙልዮ በታም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እርግተኛንኝ እንብቻ ሳልሆን ሁለም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ እንድ የቤተስብ አካል ነው የሜያይሽ እኔ በበኩሌ እንደዛነው ሙሉ እድሜ እና ጤና ላንቺ
buruk zerom
@@ፎዚያሠይድ ዋው
አረፈልም እደኔ ይተመቸዉ በላይክ
ይሄ ልጅ ግን የት ገባ በማርያም ስወደው❤😍
አለልሺ አልተመቻቸንም መሀል ሰፋሪ ደስ የሚል ስቃይ የሚሉ ፊልሞች ላይ አለልሺ እይዉ😊
@@እርስትሀበሻዊት እሽ አመሰግናለሁ
@@ምስክርተሾም ምንም አይደል ዉዴ😍
አደይላይአለ
አደይ ላይ ያበደ ፊልም ነው እይው
ሙልዬ የኔ ሴት❤ እንዴት እንደምወዳት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ !!
ሙሌ እንዳንቺ አይነት ተዋናይ ይኖር ይሆን ትችያለሽ የእውነት እኮ እስኪመስለኝ ነው የምመሰጠው አቦ ሰላምሽ ይብዛ
ወይኔ ህሊና የሚያረካ ፊልም ሙሉ ኣለምና ለሳሚ የወደዳቹ like.belulign
እሚገርም ፊልም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ደስ ብሎኝ ያየውት ፊልም ነው የሌባ ልጅ።
በቃ ፍቅር ሀያል ነው ሀብት ንብረትን የደም መዋለድን አያይም ግን....ግን ....አንዳንዴ ንፁህ ፍቅር ከእግዚአብሄር እኮ ነው እሚላክልንና የብቸኝነታችንን ጎደሎ የሚሞላልን ፍቅርን ብር ንብረት አይገዛውም ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚገዛውና የራሱ የሚያረገው ስለፊልሙ አሪፍነት አመሰግናለሁ።
Selam Abera EmeBf
Selam Abera
Ba Tikikila nw marr
ewenet new feqer nafeqegn egzioooo
N
Wawwww
ከሚገባሽ በታች ከምችለው በላይ እስኪወድሽ ልቤ ደሥ በሚል ስቃይ ፍቅር ከአንቺ ይዞኝ እየደጋገመኝ ብወድሽ ብወድሽ አልሰለች አለኝ ደጋገመኝ ደጋገመኝ ...... ኧረ ሙሉአለም በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ የማደንቅሽ የእውነቴን ነው የምልሽ ሁሌ እመኛለሁ አንቺን በአካል እንዳገኝሽ እናም አምላክ ከፈቀደ ወደፊት አገኝሻለሁ እኔ የጥበብ አፍቃሪ ሥለሆንሁ አንድ በተመረቀች ቀን ህልሜ አውን ይሆናል እዚጋ ደግሞ የፍቅር ተምሣሌትሽ ሢያምር ለአንቺ እናትነት ሢያምርብሽ እኮ እረጅም እድሜ አምላክ ይሥጥልኝ አሜን፡፡
ደስ ይላል በጣም አሪፍ ፊልምነው
ለሙልዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፡ረቡኒ፣ ማክቤል ፣ የሌባ ልጅ ፡፡ልዩ በጣም የምወደው
Sound track by the one and the only legend Elias Melka 👑
ሙላለም ስወድሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ
የ
የየ
ሳህ
እናትነት እኮ መታደል ነው መርጥ ፊልም ነው♥♥♥
አምሮኝአምሮኝ አሁንስ መረረኝ
ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው🥰🥰🥰🥰
ወይ አዜብ ወርቁ ዘመን ደግ ነው ብዙ ያሳያል፣ ጥሩ ፊልም ነው
ዋው በጣም ደስ የሚሊ ፊልም ነው አጭር ቀሚስ የለውም ሲጋራ ማጨስየለውል ተመቸኝ
ሀሀሀ አደለ አጭር ከሚስ የለውም
k
Kkkkk
Taschershignalesh
kkkkkkkk
ሙሉ አለም ሠወድሽ የሆንሽ ማር ነገር ነሽ ማማየ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ያጣፍጥልሽ። 👍👍👍😍😍💕💕💕👈
ተኀኀነሐተዠደኘረኀደ፠ዠቸረኘኘደዠዐዐጠከነሐበበተዐዐዠፐ
Thank you very much, it was a good film, No cigaret, No chat ! A film the whole family can enjoy. The only minus was the adv right in the middle of the film. The rest was great, keep up the good job !!!! Well done !!
በጣም ደስ ይላል
ሙሉአለም በጣም ነው የምወድሽ♥
With all of us stuck at home to weather out this this pandemic, I must say you guys are life savers. I don"t know what I would do with out list and list of movies you are providing to all of us. Much appreciated. Thank you!!!!
ዉይ ሳሚየ ማር እኮነህ ይሄን ፊልም ስንት ጊዜ አየሁት በታም ይደላል ሳሚ ጣፋጭ ነክ
Bxam... arif...new...bteley...sami....bxam....srtotal
Mlalem....bxam....newymwedish
ይሄ ሊጅ ልቤን ወስዶተል ያማር🌹🌹🌹🌹🌹
ተይ😀😀😀😀
❤❤❤😂😂😂
አደይ ድራማላይ ይሰራል
what a beautiful language ... I dont speak a word of amharic, didn't even know about the language until a few hours ago ... but its so unique and soft. Maybe sounds a bit like hebrew or hindi?
If you are not familiar with the language I will explain to you, because I'm Ethiopian. Amharic, Arabic, Hebrew & Tigregna, all are semitic languages, they sound the same.
ዋው ሲያምር ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፊልም ይልመድባችሁ ሳሚ ተጫውተህዋል እሽ
እንደ እኔ 2024 ያዬ❤❤
ወይኔ ሢአምር የሙልየ ልጂ ሁኖ መሥራት እራሡ መታደል ነዉ በጣም ነዉ እምወድሺ ልጁ ደግሞ አሪፍ አክተር እንደምትሆን ተሥፋ አለኚ ችሎታ አለህ እመሠግናለን
ዋው መጨረሻው ለይ ግን መጀመርያው ባይኖርበት ኖሮ ግን እንደመጨረሻው አይሆንም ነበር
Who's watching in 2019 best movie ever 😊
ቀለል ያለ ዘና እሚያደርግ ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው ካጭር ቀሚስ እና ከሜካፕ እስኪ እንረፍ ተመስገን
በጣም ደስ ይላል
እርፍ ነው እይዛችሁ
ጥሩ ነው
ዋው ብጣም ደስ የሚብል ፊልም ነው💘💘💘
Very talented young actor and actress !!! Great movie!!!-------- Thank you!!!
ምርጥ ከምንም አይነት ማዳላት የፀዳ ቅዝቅዝ ስክን ያለ ባለጌ ያልሆነ ጨዋ የሌባ ልጅ መስሎ የጨዋ ልጅ የሆነ...ያልሾፋችሁ ሹፉት በጣም ይከይፋል።
መጣሁ ተመልሸ በ2021 ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ከፊልሙ ይሁን ከልጁ ይሁን አላውቅም ፍቅር ይዞኛል
😁😁😁😁ልክ እደኔ
እኔም ላስረኝ መሰለኝ የማየው
@@rahmitube3394 እኔም ለ 21ኛ ግዜ ነው
@@nemiatube1600 እህት ሌላ ፈልጊና ነይ እንይ ሆ
@@rahmitube3394 እሽ
ዋው ደጋግሜ ባየውም አልሰለችም በጣም ደስ ይላል ከመጀመሪያ እስከመጨርሻው
ሲያልቅ ተናደድኩ ምክንያቱም ምርጥ ፊልም ስለሆነ አነሰብኝ በጣም አሪፍ ነው ብል የሚገልፀው አይመስለኝ ለማንኛውም👌👍
ውይይይ እኔም ተናድጃለሁ ሲያልቅ በጣም የሚያምር ፊልም
ደጋግሜ ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም ነው ከተለቀቀ ጀምሯ በሳምንት 1ግዜ ሳላየው ኣልቆይም መወለድ ቆንቆነው ሙሉኣለምዬ ልዩ እኮነሽ ሳሚማ ተጫውቶታል ሙሙሙሙሟናቹ
በጣም የምገርም ድርሰት በጣም የሚገርሙ ተዋናዮች በሚገባ ወድጄዋለው
ዋዉዉዉዉ ደስ እሚል ፊልም ሙልይ ስወድሽ ልጆን ስወደው ስንቴ አየሁት ❤️❤️❤️አቤት ገንዘብ እንዴት ውሸ ት ያስተምራል ❤️
በእውነት በጣም የሚደነቅ ፊልም woooooooow ልጁ ግን አስደነገጠኝ ጉዴ ፈላ
wowwyamral
እንዴ!ይሄ ፊልም እስከ ዛሬ አለማየቴ
ትወና የስጠላሀላ!!!! ።ሙሉዓለም እና አዜብን ሳላደንቅ ማለፉ አልችልም የእውነት አረጉት እናመሰግናለን ሌሎችንም ሣናደንቅ እና ሳናመሰግን አናልፍም
አሪ እእእእ የልጂ ፎቃ ሊደፋኚ ነው ማህልየ እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ጎበዝ ደራሲ ተወናዋዮችም በጣም ጎበዞች ናቸው
በጣም ደስ የሚል ፊልም ቀጥሉበት♥♥♥♥
ውይ ይሄን ፌልም ሶስት ጊዜ አየሁት ደግሞ ፍቅር ሊይዘኝ ነው መሰል ረሃብ ረሃብ ይለኛል
ህህህህህህህ ክክክክክክክ ፍቅር ሊይዝ ሲል ረሀብ ረሀብ ይል ይሆንደ ኧረ ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂
ህህህህህህ ወኔ ሞትኩኝ በሰቅ ፍቅር ስጀምር ረሀብ ረህብ ይለል እንዴ ክክክክክክ
ኸረወይኔበሳቅ
ዋዉ ድጋሜ እያየሁት ነዉ ያምራል ሙሉአለም ምርጥ ተዋናይ ነሽ ልጁም እዳዛዉ
በቲክቶክ አይቶ የመጣ🏃🏃🏃🏃🏃😂😂
No one
የልጅቱዉ አለበባስ እንደኔ ደስ ያለዉ
እንዴት ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሙሉየ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!!በተረፈ በርቱ ፊልሙ የመጨ ይከይፋል !!!!
ዉይኔ ኣሀን ልጅ ስዉድ❤❤❤
በጣም ነው የምታቅበትየተሰጣትን በሙሉ አስመስላ የምትሰራ ውብ ሙላለም ስወድሽሁሌም ኑሪ
አረደው በጣም ነው እሚስደስተው ሰላማቺሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝ ትይበል
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ !!!
amaizing story, thank you♥♥♥♥♥♥♥♥♥
For me its the best ethiopian movie ever , the casts , the story , the background music ..,its just pehonomenal
ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም
ወወወወወወ በጣም ደስ ዪለልልልልልልል👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም
በተለይ ሙሉአለም እና ሳምሶም ቀበጥ ስወድህ
Ewnte ene erasu aune le 3tga geze sayew
በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን በርቱ
ወገኖቸ እኔ እምለው
ግን ወገኖቸ ስለ ፊልሞ
አስተያየት መስጠት
ቀረ እዴ ያም ተነስቶ
አፈቀርኩ ያም ተነስቶ
ሞትኩልሽ ሞትኩልክ
ጉድ እኮ ነው ፍቅር
እና አድናቆት ተምታቱብን
እዴ አረ ሸም ያማረው
ሁሉ አይበላም ዝም ብሎ
ከማበዴ በፊት ከመሞቴ
በፊት ሞት እና እብደት
እዴህ ቀላል ናቸው
ይገርማል መላ ቅጡ ጠፍቶብናል ወይ ዘንድሮ
አለ ኤፍሬም ታምሩ
እውነቱን ነው
eko yaut hulu singl ayidalam zemblo filmli becha aytachu atfkru bakntu
gena mn aytesh konjo elif ena omerinm afekerin bilew seyfu ga edilachewn yimokralu😂😂
😅😅😅😅😅😅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
₹៛§฿짥₹
እውነት ብለሻል አና
ዋዋዋውውውውው በጣም ይመቻልበተለይ ሳምሶን የምትባለውልጁይመችህ
ሳሚ ግን የት ጠፍቶነው እሚገርም ፊልምነው ሚሉ አንደኛ ነሽ
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስስስስስስስ ፕላን ከናትም በላይ እናት ነሽ ልጅን እና የማትወልደው እናት ፍቅረኛውአድናቂ ነኝ
ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም የምርጦች ስብስብ♥
ዋው በጣም ደሥ የሚል በተለይ ሙሉየ ውድድድድድድ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አጨራረሡ ይበልጥ አሥደሠተኝ፡፡
እናመሠግናለን
እኔ ኮሜት መስጠት በጣም ይደብርኛል ዛሬ ለምን እንደሰጠሁ ልንገራችሁ ብዙ የሚያሳፍሩ እሴቶች አሉ ፊልም ላይ ኮሜት ስትሰጡ እባካችሁ አፈቀርኩህ የምትሉትን አቁሙ አታሳፍሩን እኔ ምለው ስራ የላችሁም እዴ እኔስ እንኳን የምፅፍበት ጊዜ አንድ ፉልም ለማየት ካንድ በሳምንት በላይ ይፈጅብኛል ለፊልሙ እንደምትጒጉት ለስራ ተነሳሱ ጠንክሩ እሽ ለማንኛውም ከተሳሳትኩ ይቅርታ ብያለሁ ለመጀመርያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ
ትክክል ብለሻል እማ
ጎሽ የኔ ቅመም ልክልካቸዉን ንገሪልኝ
ትክክል
Gize selelelesh newa yhen miyahel debdabe ytsafshiw eeeee 🤨😏
👍
ያምራል ሳሚየ እና ሙሉ አለም ውስጤ ናችሁ ሲደመር ችኮም ቀሽት ነች ሁሌም እንድህ አይነት ፌልም ለመስራት ሞክሩ አጭር ቀሚስ መጠጥ ሙዚቃ የለበት ብቻ የመጩ ይነፍል
ወይኔ ሙሉ አለም ደስምትይ ሰው ነሽ ሳሚ የልጅቀበጥ ሁለታችሁ ያላችሁበተን ሁሉ ማየት ደስ ይለኛል
wowwwwwwweደስሲል ሙሉ አለምዬ፡ ውድድድድድድ ወይኔ ሳሚዬ፡ የሆንክ ማር
Sara Sara
Sara Sara አደፍቅርይዘችህአድ
Mulualem tadesse i appreciate u
ኮሜንቱ እራሡን የቻለ ፊልም ሆነብኝ
ክክክክክ
በጣም ወላሂ
Tekekl
ክክክ
በትክክል
አሪፍ ፊልም ነው ሙሉአለም ስወዳት
ዋው ምርጥ ፊልም እጅግ ደጋግሜ ያየሁት ወይ ቀውጢ የሆነ ልጅ ስወድው ይመቻቹ
ወይኔ ሳምሶን ስወድህ ማሬ
I love it ❤️❤️❤️
ዋው እስከ ዛሬ ሳልፈው ኖሬ ምርጥ ፊልም ፒስ ነው
Waw amezing movi
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ሙሉ አለም ጥሎብኝ ስወድሺ ደግሞ ዳኒ አንተን እራሱ ስወድህ
woooooo kamjaray eskamcharshe. mirttt film
muliyyyya. wdddddd. mert swe
ዋው ምርጥ ነው
ዋው ልጁ ተመቸኝ። ያው እበዱለት
ዋው ሳሚየ በጣም ያምራል
ቅቅቅቅ፡አይሳሚ በሳቅ ፍርፍር፡አረግከኝ
አሪፍ ነው""ሳላየው እያለፍኩት ነበር፡ዛሬ ጨረስኩትደስስስ፡የሚልና የሚያስተምር ለየትያለፊልም፡ነው። በርቱ፡"""ሙሉአለም ታደሰ በጣምነው ምወድሽ፡ማደንቅሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገርሁሉ ይጠብቅሽ
ይህ ፈልም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ።
betam arif filem new betam dese belogal countene more and more
wow betam des yelal thank you somach
♥️👍
መርዝ ጠጥቼ ከመሞቴ በፊት የሰፉ ፊንታሁን ቁጥር ላኩልኝ
lmen
እረ ባክሽ መርዝ እኮ መግደል አቁሞል
እንግዲ ባለተራው እሱ ነው ምን ይደረግ
ድብን በይ ነብስ ይማር የኔ ሞዛዛ
+hewi Thom ሃሃሃሃሃሃ እውነት ብለሻል
መርዝ ፊልዱን ቀይሯል
ለሆድ አጠባነት እንጂ........
እኔ ለራሱ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩትም
ፍቅር የሆነ ልጅ
ተመቸኝ የእዉነት ምርጥ ፊልም ሙሉዬ ሥወድሽኮ💖💘💘
ዋው እውነት ለመናገር የአማርኛ ፊልም ላለማየት በወሰንኩበት ሰአት ነበር ይሄን ምርጥ ፊልም ያየሁት ዋው 👍👍👍👍👍