ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ጎሺ የኔ ባለሙያ ዛሬ ደሞ ለፀጉር ቅቤ አወጣጥ ይዘሸልን መጣሽ ዋውውውውውው በጣም እኮ ባለሙያ ነሽ እጂሺ ይባረክ በጣም ነው የምናመሰግነው ሙያሽን ሰለምታካፍይን በርቺልኝ🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እንኳ በሰላም መጣሽ ደስ የሚል የቅቤ አሰራር ነው ያሰየሽን ከልብ እናመስግናለን በርታልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን በስር ቤት ለሚስቃዩ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃልን አሜን አሜን
Slame lanche yhne ekune dhena metashe btame arefe ena tekami now btey arbe hgre lmenre ejge btame ጠቃሚ ነው እናመግናለን
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን፡እህታችን፡እንኳን፡በሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍና ደስ የሚል የቅቤ አወጣጥን ነው ያሳየሽን፡እናመሰግናለን፡እህታችን ክበሪልን ውዴ በቀጣይ በአዲስና አስተማሪ ቪዶ እንጠብቃለን እህታችን ቅቤው ግን የሌለ፡ነው የሚያምረው
እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኮን በስላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል የቅቤ አወጣጥ ነው አሁን ላይ ሃገራችን ላይ በጣም ውድ ነው ሁሉም ነገር እና እንደህ በቀላሉ ኦርጅናል ቅቤ ባይሆንም ማዘጋጀት መቻል ብልህነት ነው ስለአሳዬሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሪ ልጆች ዋው በጣም ነው የሚያምረው በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁልን ከልብ ነው የምናመሰግነው ሁላችሁም በርቱልኝ እንበርታ እህቶችዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን ወድፊት ከዚህ በበለጠ ነገር እጠብቃለን በርቱ እንበርታ ሁላችንም በመልካም ነገሮች ላይ እንረዳዳ እንደጋገፍ እንዋደድ መልካምነት ለራስ ነውና ቅመሞቸ
Selaaaam wudewaaa ehtaaaa bereceleeeg mamayewaaa ageracenenm selamewan fikrewaaan andentewan yemelseleeen yareeeb eganm beslam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb esrgocunm lageracen yabekaaan yareeeeb yewogenocacen dem mefeses yebkaaan yareeeb
ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ የዛሬዉ ደሞ በጣም ደስ ይላል የፀጉር ቅቤ እሰራር ይዘሽልን መጣሽ ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅርን ያድልልን ፈጣሪ አምላክ
እግዛቤር ይመሰገን እህታለም እኮን በሰላም መጣሸ በጣም የወደደሁት አሰራር የማገርም ነዉ አደኛነሸ እኔ አሁንን መሞከር አለ ፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም አረፍ አሰራር ነው ውድ እናመሰግናለን ከልብ የኔ ልዩ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም በርችልኝ
በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን ውድ እህታችን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል። ዋዝዝውዝዝዝ ምርጥ የቅቤ አነጣጠር ነው በእውነት ስላካፈልሽን ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውው ብዛቱ አንች ይገርማል እኔ ተ፯ንሽየቱን ሞክሬ ወቷል ግን ብዛተ፯ የለውም ግን ምን እንደሀበሻ ቅቤ ሆና አያርስም ግን እንዲሁ ከመሆን ያርሳል በተረፍ አሪፍ ነው ሰለአጋራሽን እናመሰግናለን ሰለአጋራሽን በቀጣይ እንጠብቃለን ጉዞ ወደፊት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ እህቴ በርችልኝ
ማሻ ሻአላህ ተባረከላህ እህቴ ትስለም የድኪ አድስ ነኝ ለቤትሽ ሁሉን አሞልቸ መጥቻለሁ በርች ብቅ በይ
እግዚያብሄር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ለፀጉሬ ቅቤ ከየት ላምጣ ብሎ መጨነቅ ቀረ በቤታችን ውስጥ በቀላሉ ሰርተን እንዲንጠቀም ስላካፈልሽን ሞያሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይም በሌላ አስተማሪ በሆኑ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ እንጠብቃለን
ሠላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሺ እህታችን በጣም የሚያምር የቅቤ አወጣጥ ነዉ እጂሺ ይባረክ የኔ ዉድ ግን በጣም ነዉ የገረመኝ ይህ ክሬም ቅቤ መሆኑ እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ከተስማማኝ እነግርሻለነሁ ዉዴ በተረፈ ይህ የሚመሥል ቆንጆ ቅቤ አወጣጥ ስላሣየሺን ከልብ እናመሠግናለን ዉዴ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ሠላም ለሀገራችን በስደት ያለነዉንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን ዉዴ
ሰላም ላችይሁን እኮን በሰላም መጣሸ የኔዉድ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ምርጥ ነዉ በወተት ነዉ የሰራሸዉ የሚገርም ነዉ እጅሸ ይባረክ
አሰላሙአሌኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድመሻአላህ በጣምደስ ይላልቀጣውን እጠብቃለን እጀሽ ይባረክ
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ።እንኳን ደህና መጣሽልን ። የኔ መልካም ዋውውውው ቅቤው ዋውውው ነው የኔ ቆንጆ በስደት ላይ ሆነን እንደዚህ አድርገን መቀባት አለብን ለፀጉራችንም ጠቃሚ ነው ቅቤ የናፈቃችሁ ወይንግድም ናችሁ እህት አለምዬ እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛልን አንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል የቅቤ አዘገጃጀት ነው እንዲህም ይስራል ለካ የስው ልጅ ምንም የሚቀረው የለም እናምግናለን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ በርችልኝ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ውድ በርችልኝ
Egazeyabehare yemasegan Lehagerachenselam fekare andenat yadelan ehitachen betam aref vedio new tsgurachen menasadegabet asayeshen ena keba ewuodslehow rnamesgenslen👍👍👍👍👍
ሰላም ነው ዋው ቆንጆ ቅቤ ነው እሞክረዋለሁ እስከዛሬ ሞክሬ አላውቅም እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚል የጸጉር ቅቤ አዘገጃጀት ነው ጎበዝ እንዲህም ይስራል ለካ ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ቀጥይበት
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው ውድ በርችልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ ቆንጆ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርቺልኝ
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሸልኝ መጣሽልኝ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ
ሰላም እግዚብሔር ከሁላችን ይሁን እላለሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እህታችን እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በጣም አረፍ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን ከልብ
ሰላምጤናይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽሰላም ጤናፍቅር ይስጠን ዋውበጣም ደስ ይላል አሪፍአሰራርነው እናመሰግናለን የኔቆጆ
ሰላምሰላም ሰላምሽይብዛ በክርስቶስየኔመልካም እህት እዴትነሽልኝ እግዛብሄርይመስገን እህታችን ስለሁሉምነገርስ በጣም በጣም ምርጥ ቅቤነዉ የኔመልካም እህት ዋዉዋዉዋዉዋብያለሁ እኔ ቅቤ በጣም እወዳለሁ ግን አላገኝዉም እህቴ በጣምነው ያስተማሥሽኝበርቺልኝ በጣምደሥ እሚሉ መል እትያያላቸዉ ቪደወቺ አሉሽ ደሥ እሚል ቆይታነበር እናመስግናለን እህታችን እናመስግናለን ሰላምሽ ይብዛ የምውድሽ የማከቭርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛኝ እንኳን ሰላም በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሸን የፀጉር ቅቤ አውጣጥ እኔም እሞክረዋለሁ እሰቲ ሰላካፈለሽን ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርቢልን ነገር በጣም 👌አሪፍ ነው በርቺልኝ 👍👌👌👌👍👍👍👍
እግዚያብሄር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው የእኔ ባለሞያ እጅሽን እግዚያብሄር ይባረከው በርቺ ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ካንቺ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
ስላም ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም በጣም አርፍ የቅቤ አስራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ የኔ ባለ ሙያ እናመስግናለን በርችልን በሌላ ቪዲዮም እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንማራለን
Selam Lanchii Yehun Wede Ehetachen Enkuwan Bedehenaaa Metashelen Wow Betam Leyou Yehone yekebe awetate new yasayeshen kelebe new yemenamesegenewe sis yewenete siyayoute rasuu betam new yemiyamerewe ehetachen berechilen
ሰላም እግዚ አብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውው በጣም፡ጥርት ያለ የቅቤ አወጣጥን፡ነው ያካፈልሽን፡እህታችን፡እጂሽ ይባረክቭ የእውነት በጣም፡ነው የሚያምረው ቅቤው ከአነየርሽው መጣለሁኝ ልበላ ማለት ነው እናም፡ በአሪፍ ና አስተማሪ፡ቪዶ እንጠብቃለን በርቺልን እህታችን
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ መልካም በርችልኝ በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የኔ መልካም በርችልኝ
ውዴ ሰላምሸ ይብዛልኝ የኔ ጉበዝ በርችልኝ ቆንጆ አርገሸ ሰርተሸዋል ይመችሸ
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ የኔውድ እኮን ደህናመጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው የኔውድ አሪፍነው በርችልኝ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ያንችም ሰላምሽ ይብዛልን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነዉ ለኔ በተለይ ቆይ እህቴ እኔም እሞክራለሁ በርችልን በቀጣይም በሌላ ቢድዮ እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር በርችልን
እገሰዚአብሔር ይመሥገን ውድ እህታችን አኳን ደሕና መጣሽ በእውነት ምረጥ ቅቤ ነው ይዘሽ የቀረብሽልን ዋውውውው ከላሞቹ አረግተን ከምገፍው የዚሕ ብዛቱ ለካ እዲ እያረጉ ነው እየሸጡ የሚነግዱብን እኔማ ሞክሬው አድቀን አሳስቶኝ ተቀበሁኝና ሽተው አዴት ይልቀቅልኝ የምረ ሲያዩት እጂ ያምሮት አያደረስም ግን ሞክሩት ቅቤ ለምትነፍቁ
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፋፋ ይበልልሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የፀጉር ቅቤ አወጣጥ ነው ያሳየሽን የምር በጣም ጎበዝ ነሽ ፀጉሬ ደረቀብኝ ምን ልቀባው ማለት ቀረ በቀላሉ ሰርተን መጠቀም እንድንችል ሞዬሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይም በሌላ አስተማሪ በሆኑ ነገሮች እንጠብቃለን አንደምትመጪ
Egzabher yemsgan wuda enkuwan dana maxshe wow baxme koonjjoo new wuda ena baxme new mefgawuu gen Ayii honlgnme lamen buzuu geza new enba yamalgn tadlshe 😍
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እህታችን አኳን ደሕና መጣሽ በእውነት ያሳየሽን ቅቤ አሰራረ አሪፍ ነው እኛም ሀገረ ቤት እዴት አረገን እናስመጣ እያልን እየተጨነቅኩ በዚ መልኩ ስላሳየሽን ሸረ ስላረግሽን እናመሠግናለን
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በየአላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሲቀጥል ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ደምፅ እንሁናቸው በፆለትና በዱአም ከጎናቸው እንሁን ሀገራችንንም ቤተሠቦቻችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልንንንን ያረብ ሀሣብና ጭንቀት ይራቅልን
ለምን ያክል ደቂቃ ነው ማሽንውጥ ማቆየው ከ20 በላይ ሆነኝ አልወጣልኝም ቅቤው
Egazeyabehareyemasegan ehitachen betam aref new ehitachen enamesgenalen tsgurachen lemekabat kafelagen mesratena mekabat enchelalen selasayeshen enamesgenalen kebarelan thikayou👍👍👍
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፋ ይበልልሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የቅቤ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ነው የምር እኔ ቀራሴ አላቅም ነበር አሰራሩን አሁን ግን አየሁሽ በደህና በቃ ሰርቼ እጠቀማለሁ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አሉ እውነት እኮ ነው የምር ይጠቅማል ብለሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem arifa yeqabet azehajejet new yeseyeshen kalibe enmasegenelen yene malkam
Egazeyabehare yemasegan Lehagerachenselam fekare andenat yadelan ehitachen betam aref aserare new wuwu yehan ayecha mesrat echelalehow ehitachen muoyashen wededkulashe enanmesganalen 👍👍👍👍
ስላም ስላም ኢትዮዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ቅመም ደስ የሚል ቅቤ አወጣጥ ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ማር❤እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው አሪፍ አወጣጥ ነው እውነት ብዛቱ ኦርጅናል ቅቤ ነው የሚመስል እጅሽ ይባረክ ገና ሳየው የደረቀው እራሴ የራሰ መሰለ በቀጣይ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን በዉነት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ልዩ አሰራር ነዉ እዴት መልካም ሆኖ ነዉ የወጣዉ በቀጣይም በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያ ፅኑ ሰላም ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር
Aselamalyekum werhmetulah weberkatu wudaaaa bereceleeeg mamaye selmetash des belogal waaaw wodegewalehu wuda esky negebsercaa ekbalehu ehhh tsyegeko anate kezekez endemel yenee wudee yetgure Masada serlen sewodesh
Selam new selamacho ybza waw dese yemile keba new bezheme keba yeserale leka selasyshen enamsgnalene
ሰላም ሰላም ሰላምሽይብዛ በክርስቶስ እዴትነሽልኝ የኔመልካም እህት ደስ እሚል ቅቤ አሠራርነዉ በጣም በጣም እናመስግናለን እህታችን ዋዉዉዉዉዋዉዉዉዋዉዉዉዋዉዉዉ ብያለሁ እህታችን በርቺልኝ ላገርሥችን እንፀልይ እህቶቼ አገርሚለት እናትናት ለውገኞቻችን እንፀልይስ እህቶቼ
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem arifa qebeta azegejehet new yene malkam sila akefileshen kalibe enmasegenelen yene Mar ezgeber amelek hagerichanin selam yedarigalen hezebochan yetebeqalen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
በጣም የሚገርም ነዉ የኔዉድ እኔ ይህንኖኗ በጣም የሚገር አሰራሪ አለ ገቢ ዜሸን ሰ በጣም ጥር አሰራር ነጀ አደነ👆 አደነአ
ሠላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሺ ዉዴ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚያምር ቅቤ ነዉ እዉነት እናቴ እርጎ ገፍታ የምታወጠዉ ቅቤ ትዝ አለኝ አይ በስደት እድሚየን ጨረሥኩት የኔ ዉድ ይህን የመሠለ የሀገር ቤት ትዝታ የሚቀሰቅስ ቅቤ ሰርተሺ ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ምናለ ቅርብ ብትሆኝና የደረቀዉን አናቴን ብታረሺልኝ ዉዴ በትዝታ ገደልሺኝ የኔ ዉድ
Egazeyabehare yemasegan Lehagerachenselam fekare andenat yadelan ehitachen betam arefe aserare new betam enanmesganalen engam bache enamaralen berachelan wuwu👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እሕታችን አኮን ደሕና መጣሽ በእውነት አኔም ሞክሬው አለሑ ቆጆ ሁኖ ነው የወጣው አና ተቀብቸው ግን ይሸታል ከዚ ወዲ ሠረቸ አላቅም ለማንኛውም ለማያቁ ሸረ ስላረግሽልን አነመሠግናለን
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እኔም ስረቸ እሙክረዋለሁ እናመሰገናለን ።ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
Selam tena yesetelege yene wede ehete endemene aleshe sis wow betame dese yemile ye kebe aserare yasayeshene wow yemere andegaaaaa neshe berechilene sele akafeleshene kelebe enamesegenale beketayene belela akerarebe enetebekeshalene ehetachene berechilene
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ። የኔ መልካም እህት ።እንኳን ደህና መጣሽልን ። የኔ ውድ ። ዋውውውው ቅቤው ሲያዩት ገና ።ያምራል ተቀቡኝ ተቀቡኝ ይላልል ። ትላትና ለራሴ ባላዘጋጅ ኖር ።አስቀንተሽኝ ነበር ። ደግነቱ ሰርቻለሁ እኔም። ውይይ እራስ ሲያርስ እኮ ወይይይ። ደስስስ ነው እሚለው ። ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሴቶችዬ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚ እንደዚህ እየሰራችሁ።
Selam selam selameahi baleahebet yebezaleahi ehitachen eneqan sel metashi betam dess yemil yekibe aserar new yezeshelen yemetashew berechi betam gobez lehegerachen selam feker anedenetutun yametalen yawaden amen👏
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ በውነት ምርጥ የቂቤ አወጣጥ ነው ያሳየሽን ተወዶብናል ከመግዛት እንደውም እንደዚህ በቤት ውስጥ ማዘጋጀቱ ይጠቅመናል ምንም ሳይነካካ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ❤❤❤
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ የሙዝ ቂቤ ከመግዛት ይሄንን ገዝቶ መጠቀም 💕💕💕💕እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ። እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🕊🕊🕊💕💕💕💕💕🌻🌻🕊🕊እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ሰላምና ፍቅሩን ያድልልን በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉንን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ማለት ነው ።
Selame Selam yene ehete enkuwanbedehena metashelen wedyee betam konjo yehone yekebe aserare new yasayeshen kelebe new yemenamesegenewe beketayem bella progeram enetebekeshalen sis
Selam Egeziabehere Ywbezaleshe Yene Ehete Wow Gerami Yehone yekebe awetate new yasayeshene yemigeremewe negere enem bezi be poke kebe yewetale siluii semeche nebere wow yene ehete kelebe new yemenamesegenewe emaaa berechilen beketayeme belela tekami videowocheshe entebekeshalen
ሰላም ሰላም እህት አንደትነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውው ማሻ አላህ ሲያምር ሣላደንቅሽ አላልፍም የኔ ልዩዩዩ እኔ ግን ሞክሬው ነበረ እርቡ ይለያያል መሠለኝ እንቢ አለኝ አሁን ግን አንቺን እያየሁ እሞክራለሁኢንሻ አላህ በርቺልኝ የኔ መልካምዋየ መልካምነት ለራሥ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህት እንኳንም በሰላም መጣሽዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ነው ይገርማል ልክ እንደ ሀገራች ከሆነ እኮ እናንተ በጣም ደስ ደስ ይላል እጁሽ ይባርክ እህት ሰላም ፍቅር አንድነት ለእባት አገራችን የኢትዮጵይ ይሁንልን
Wawe wawe amsegenalwe ehte kebe betame a merone nbere
Slame lanche yhune enkune dhena metashe ehtachne btame arfe now ynere endhe bklaluw kebeyme ywotale laka dse elale ktebte enamsgnalne
ሰላም ሰላም ውዴ እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ቆንጆ የቅቤ አሰራር ነው የሰየሽን እኔም አንድ ቀን ከቲክታክ አይቼ አሰሰራለው ብዬ ውሃ ሁኖ ቀራ ለካ ቾክየበት ነው 😂😂😂 እናመሰግናለን በርቺልን
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆጆ የሆነ የፀጉር ቅቤ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ቀጥይበት ካቺ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን
Selam Selam Enqun Dehna Metashe Ehete Wow Betam Yemiyamir Kibe New Yasayeshin Yihe Kirem Ewunet Betam Konjo Kirem New Enem Mokirewalhug Betam New Yewededikut Sher Silargshilin Enamesginalen
Egazeyabehare yemasegan lehagerachen selam fekare andenat yadelan amen ehitachen betam arefe new gobezze balemoya neshe enamesgenalen bache bezzu negare temarenal enamesagenalen👍👍👍👍
እንኳን በደህና ቆየሽን ውድ እህታችን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል። በእውነት የዛሬው ፕሮግራምሽ የተለየ እና አስተማሪ ነው። የሚገርምሽ ብዙ የከተማ ሴቶች ቅቤ እንዴት እንደሚወጣ አያውቁም እና ይሄን ቪድዮ በማየት ብዙ ነገር መማር ይችላሉ። በርቺልን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
Selaaaam wudewaaa ehtaaaa bereceleeeg mamayewaaa ageracenenm selamewan fikrewaaan andentewan yemelseleeen yareeeb eganm beslam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb yewogenocacen dem mefeses yebkaaan yareeeb
ሰላም ሰላም እግዚ አብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍና ደስ የሚል የቅቢ አወጣጥን ነው ያስተማርሽን እኔ መቀባት ሳይሆን መብላት ነው ምፈልገው፡ በቀጣይ በአዲስና አስተማሪ ቪዶ እንጠብቃለን በርቺልን እህታችን ክበሪልን
Selam selam kezeh bat enkuwan dna metash eht selamesh bezet beztezet yebelelg waaaw neeew keba ewodalehu esky sercaa ekbalehu tebareky lelam serln tegur yemasadeg sewodesh
ሠላም ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው ምርጥ ነው ግን እኔ ከልጅነቴ ጀምሬ እናቴ ቤት እንኳን አልቀባም የጠላሁበት ምክንያት ደግሞ አለኝ ግን ቅቤ ብዙ ጥቅም አለው የራሥ ቅልን ለፀጉር እድገት ኧረ ምኑ ከልብ እናመሠግናለለን እህትዋየየየየ
Baggaa nagdhan dhuftee waan ofii jajabee koo bagga hojjatee gaaruu waan hedduu faaydaa qabuudha nama baayee ittii hin fayyadamauu galatomm hundumtii hin taa moo gosaa qaba garuu
Selam Tenaa Yesetelege Yene Ehete Enkuwan Bedehenaaa Metashelen Yegaaa Balemoyaaa Betam Dese Yemile Enaa Konjo Kebe Azegejajete New Yasayeshen Berechilen Beketayem Belela Progeram Enetebekeshalen Sis
መሻአላህ ደሰ ይላል ለምግብ የሆናል እደ
ለምግብ እልሞከርኩትም ለፀጉር ነው የተጠቀምኩት
@@ethioabyssinia4361ውሃ ነው የጨመርሽው መጨረሻ ላይ ነውድምፅ ስለለው
❤❤❤በጣም ደስ ይላል🎉❤
Amsegnalew
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሰለመጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል በውነት ምን እንደምልሽ ባላውቅም በጣም ጥሩ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በውነት በርቺልኝ የኔ መልካም እኔ ግን በጣም ብዙ ግዜ ስሞክረው ስሞክረው ያልተሳካልኝ ነገር ቢኖር እኤ ነገር ነው በውነት እስቲ አሁን እሞክረዋለው እትቴ እናመሰግናለን ስለመልካም ትብብርሽ ቀጥይበት የኔ መልካም
Ezgeber yemasegen selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem yememer qebe new yemewateshew samer yene mar ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene Mar ezgeber amelek hagerichanin selam yedarigalen hezebochan yetebeqalen amen amen amen amen amen amen amen
Selaaaam selaaaaam wudaaaaa bereceleeeg mamaye ageracenenm selamewan fikrewan andentewan yemeleseleeen yareeeeb eganem beslaaam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb yewogenocacen dem mefeses yebkan
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ። በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ለምታጋሪን መልካም ሀሳቦች ሁሉ ክበሪልን ውዴ ።💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ይመልስላት አሜን አሜን አሜን ።🕊🕊🕊🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊
ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን። እንኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል ። ዋውውውው ቅቤሽ ገና ከውጪ ይጣራል ሲያምር ጎበዝ ልጅ ሴቶችዬ ቢያንስ በሳምንት አንዴ እራሳችንን መከባከብ አንዘንጋ ቅቤያችንን መጠቀም ለፀጉርም ለወዝም ጥሩ ነው እህታችን ክበሪልን ከልብ እናመሰግናለን❤️😘🥰🥰👍👍👍
Selameshe Yebezalen Ehetachen Enkuwan Bedehenaa Metashelen Ewnte New Beteleye Beahun Seate Yetegawem Alem Laye Benehon bemegebe Or Beteleyayou Gebeatoche Mechegere Yelem Mekeneyatum Hulum Negere Yalenebete Hagere Selale Berechi Wedyee
Slam yebzalgn wuda enkuwan dana maxshe egzabher yamsgan wow wow baxme gobze nesh ewunat ena baxme buzuu guzu gezaa felga algnlwtmee senta sareuu gen wafe yalme qebwuu yanra new ekoo(
Selam Egeziabehere yebezaleshe Ehetachen Enkuwan bedehena metashelene emaaa wow yemere betam yemiyamere yekebe awetate new yasayeshen bezalaye endete new yemiyamerew amazing 😍🙏🙏🙏 beketayeme belela video entebekeshalene berechilene sis
Selameshe Yebezalen Yene Ehete Ohhhh Betam Arif Kebe Azegejajete New Yasayeshen Andegaaa beyeshalew Yawe Endehagere Betuuu New Mnm Leyounete Yenorewale Beyee Alasebeme berechilen Yene Ehete
Selam ehtacen enkuwan dna metashleg wuda yekbawun away wodegewalehu eht tebarky ageracenenm selamewan fikrewan yemelselen yareb
ስላም ስላም እንኳን በደህና መጣሽ እማዬ ማአሻአላህ ጎበዝ ዋውውውውው ግን እንደኛ ሀገር ጥቅሙስ እንዴት ነው ግን ጥቅም ይኖረው ይሁን😀🙄🙄🙄🙄ነይ ቀቢኝ በሙቀት ተቃጥዬልሻለሁ🙋😋😋😋😋😋😋😋😋የኔ ውድ በጣም ምርጥ አድርገሽ ስርተሽዋል እሺ በርቺ ልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ግን እንደ ገጠር ቅቤ ሽታዉ አለዉ ወይስ የለዉም ካአንች አይቸ እሞክራለሁ ከወጣልኝ በርች ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን በዚህ ቀጥይ ካአንች ሁሎም ጥሩ ነገር ይዘሽ ስለምትመጭ ደስ ብሎና ሰላም ለሀገራችን ያድልልን ፈጣሪ አምላክ
Selam lanchii yehun ehete ohh ewnte new ye puck kebe anedegaa new eneme etekemewalewe ehete berechilene hulegezem serawocheshe anedegaa nachewe berechilene ehetachen
ውድ የተወደዳችሁ የዚህ ቤት ቤተሰቦች ሰላም ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ እኳንም በሰላም መጣችሁልን በርችልን እህታችን አሪፍ አቀራረብ ነው በርችልን በቀጣይ ካች አሪፍ አሪፍ ስራ እጠብቃለን በርች ሁላችንም በርቱ እንበርታ ሁላችንም እንረዳዳ ውድ የሀገሪ ልጆች እምወዳችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ስላየሁሽ ከልብ ከልብ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ።
Selam selam ehitachen selameahi yebezaleshi eneqan selam metashi leanechi tekemoshi tetekemeshebet egan enedetekemen yekibe aserar yezeshelen selemetashi enamesgenalen leyu yehine yekibe awetat weyem aserar new berechi beketay belela vido enetebekalen
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ጎሺ የኔ ባለሙያ ዛሬ ደሞ ለፀጉር ቅቤ አወጣጥ ይዘሸልን መጣሽ ዋውውውውውው በጣም እኮ ባለሙያ ነሽ እጂሺ ይባረክ በጣም ነው የምናመሰግነው ሙያሽን ሰለምታካፍይን በርቺልኝ🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት እንኳ በሰላም መጣሽ ደስ የሚል የቅቤ አሰራር ነው ያሰየሽን ከልብ እናመስግናለን በርታልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን በስር ቤት ለሚስቃዩ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃልን አሜን አሜን
Slame lanche yhne ekune dhena metashe btame arefe ena tekami now btey arbe hgre lmenre ejge btame ጠቃሚ ነው እናመግናለን
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን፡እህታችን፡እንኳን፡በሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍና ደስ የሚል የቅቤ አወጣጥን ነው ያሳየሽን፡እናመሰግናለን፡እህታችን ክበሪልን ውዴ በቀጣይ በአዲስና አስተማሪ ቪዶ እንጠብቃለን እህታችን ቅቤው ግን የሌለ፡ነው የሚያምረው
እግዚያቤር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኮን በስላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል የቅቤ አወጣጥ ነው አሁን ላይ ሃገራችን ላይ በጣም ውድ ነው ሁሉም ነገር እና እንደህ በቀላሉ ኦርጅናል ቅቤ ባይሆንም ማዘጋጀት መቻል ብልህነት ነው ስለአሳዬሽን እናመስግናለን ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሪ ልጆች ዋው በጣም ነው የሚያምረው በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁልን ከልብ ነው የምናመሰግነው ሁላችሁም በርቱልኝ እንበርታ እህቶች
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን ወድፊት ከዚህ በበለጠ ነገር እጠብቃለን በርቱ እንበርታ ሁላችንም በመልካም ነገሮች ላይ እንረዳዳ እንደጋገፍ እንዋደድ መልካምነት ለራስ ነውና ቅመሞቸ
Selaaaam wudewaaa ehtaaaa bereceleeeg mamayewaaa ageracenenm selamewan fikrewaaan andentewan yemelseleeen yareeeb eganm beslam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb esrgocunm lageracen yabekaaan yareeeeb yewogenocacen dem mefeses yebkaaan yareeeb
ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ የዛሬዉ ደሞ በጣም ደስ ይላል የፀጉር ቅቤ እሰራር ይዘሽልን መጣሽ ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን ለሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅርን ያድልልን ፈጣሪ አምላክ
እግዛቤር ይመሰገን እህታለም እኮን በሰላም መጣሸ በጣም የወደደሁት አሰራር የማገርም ነዉ አደኛነሸ እኔ አሁንን መሞከር አለ ፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም አረፍ አሰራር ነው ውድ እናመሰግናለን ከልብ የኔ ልዩ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም በርችልኝ
በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን ውድ እህታችን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል። ዋዝዝውዝዝዝ ምርጥ የቅቤ አነጣጠር ነው በእውነት ስላካፈልሽን ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውው ብዛቱ አንች ይገርማል እኔ ተ፯ንሽየቱን ሞክሬ ወቷል ግን ብዛተ፯ የለውም ግን ምን እንደሀበሻ ቅቤ ሆና አያርስም ግን እንዲሁ ከመሆን ያርሳል በተረፍ አሪፍ ነው ሰለአጋራሽን እናመሰግናለን ሰለአጋራሽን በቀጣይ እንጠብቃለን ጉዞ ወደፊት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ እህቴ በርችልኝ
ማሻ ሻአላህ ተባረከላህ እህቴ ትስለም የድኪ አድስ ነኝ ለቤትሽ ሁሉን አሞልቸ መጥቻለሁ በርች ብቅ በይ
እግዚያብሄር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ለፀጉሬ ቅቤ ከየት ላምጣ ብሎ መጨነቅ ቀረ በቤታችን ውስጥ በቀላሉ ሰርተን እንዲንጠቀም ስላካፈልሽን ሞያሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይም በሌላ አስተማሪ በሆኑ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ እንጠብቃለን
ሠላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሺ እህታችን በጣም የሚያምር የቅቤ አወጣጥ ነዉ እጂሺ ይባረክ የኔ ዉድ ግን በጣም ነዉ የገረመኝ ይህ ክሬም ቅቤ መሆኑ እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ከተስማማኝ እነግርሻለነሁ ዉዴ በተረፈ ይህ የሚመሥል ቆንጆ ቅቤ አወጣጥ ስላሣየሺን ከልብ እናመሠግናለን ዉዴ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ሠላም ለሀገራችን በስደት ያለነዉንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን ዉዴ
ሰላም ላችይሁን እኮን በሰላም መጣሸ የኔዉድ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ምርጥ ነዉ በወተት ነዉ የሰራሸዉ የሚገርም ነዉ እጅሸ ይባረክ
አሰላሙአሌኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድመሻአላህ በጣምደስ ይላል
ቀጣውን እጠብቃለን እጀሽ ይባረክ
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ።እንኳን ደህና መጣሽልን ። የኔ መልካም ዋውውውው ቅቤው ዋውውው ነው የኔ ቆንጆ በስደት ላይ ሆነን እንደዚህ አድርገን መቀባት አለብን ለፀጉራችንም ጠቃሚ ነው ቅቤ የናፈቃችሁ ወይንግድም ናችሁ እህት አለምዬ እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛልን አንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል የቅቤ አዘገጃጀት ነው እንዲህም ይስራል ለካ የስው ልጅ ምንም የሚቀረው የለም እናምግናለን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ በርችልኝ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ውድ በርችልኝ
Egazeyabehare yemasegan Lehagerachenselam fekare andenat yadelan ehitachen betam aref vedio new tsgurachen menasadegabet asayeshen ena keba ewuodslehow rnamesgenslen👍👍👍👍👍
ሰላም ነው ዋው ቆንጆ ቅቤ ነው እሞክረዋለሁ እስከዛሬ ሞክሬ አላውቅም እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ደስ የሚል የጸጉር ቅቤ አዘገጃጀት ነው ጎበዝ እንዲህም ይስራል ለካ ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ቀጥይበት
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው ውድ በርችልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ ቆንጆ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርቺልኝ
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሸልኝ መጣሽልኝ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ
ሰላም እግዚብሔር ከሁላችን ይሁን እላለሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እህታችን እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በጣም አረፍ አሰራር ነው ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን ከልብ
ሰላምጤናይስጥልኝ እኮን ደህና መጣሽ
ሰላም ጤናፍቅር ይስጠን ዋውበጣም ደስ ይላል አሪፍአሰራርነው እናመሰግናለን የኔቆጆ
ሰላምሰላም ሰላምሽይብዛ በክርስቶስየኔመልካም እህት እዴትነሽልኝ እግዛብሄርይመስገን እህታችን ስለሁሉምነገርስ በጣም በጣም ምርጥ ቅቤነዉ የኔመልካም እህት ዋዉዋዉዋዉዋብያለሁ እኔ ቅቤ በጣም እወዳለሁ ግን አላገኝዉም እህቴ በጣምነው ያስተማሥሽኝበርቺልኝ በጣምደሥ እሚሉ መል እትያያላቸዉ ቪደወቺ አሉሽ ደሥ እሚል ቆይታነበር እናመስግናለን እህታችን እናመስግናለን ሰላምሽ ይብዛ የምውድሽ የማከቭርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛኝ እንኳን ሰላም በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሸን የፀጉር ቅቤ አውጣጥ እኔም እሞክረዋለሁ እሰቲ ሰላካፈለሽን ከልብ እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርቢልን ነገር በጣም 👌አሪፍ ነው በርቺልኝ 👍👌👌👌👍👍👍👍
እግዚያብሄር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው የእኔ ባለሞያ እጅሽን እግዚያብሄር ይባረከው በርቺ ይጠቅማቸዋል ብለሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ካንቺ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
ስላም ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም በጣም አርፍ የቅቤ አስራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ የኔ ባለ ሙያ እናመስግናለን በርችልን በሌላ ቪዲዮም እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንማራለን
Selam Lanchii Yehun Wede Ehetachen Enkuwan Bedehenaaa Metashelen Wow Betam Leyou Yehone yekebe awetate new yasayeshen kelebe new yemenamesegenewe sis yewenete siyayoute rasuu betam new yemiyamerewe ehetachen berechilen
ሰላም እግዚ አብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውው በጣም፡ጥርት ያለ የቅቤ አወጣጥን፡ነው ያካፈልሽን፡እህታችን፡እጂሽ ይባረክቭ የእውነት በጣም፡ነው የሚያምረው ቅቤው ከአነየርሽው መጣለሁኝ ልበላ ማለት ነው እናም፡ በአሪፍ ና አስተማሪ፡ቪዶ እንጠብቃለን በርቺልን እህታችን
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው የኔ መልካም በርችልኝ በጣም እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የኔ መልካም በርችልኝ
ውዴ ሰላምሸ ይብዛልኝ የኔ ጉበዝ በርችልኝ ቆንጆ አርገሸ ሰርተሸዋል ይመችሸ
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ የኔውድ እኮን ደህናመጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው የኔውድ አሪፍነው በርችልኝ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ያንችም ሰላምሽ ይብዛልን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነዉ ለኔ በተለይ ቆይ እህቴ እኔም እሞክራለሁ በርችልን በቀጣይም በሌላ ቢድዮ እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር በርችልን
እገሰዚአብሔር ይመሥገን ውድ እህታችን አኳን ደሕና መጣሽ በእውነት ምረጥ ቅቤ ነው ይዘሽ የቀረብሽልን ዋውውውው ከላሞቹ አረግተን ከምገፍው የዚሕ ብዛቱ ለካ እዲ እያረጉ ነው እየሸጡ የሚነግዱብን እኔማ ሞክሬው አድቀን አሳስቶኝ ተቀበሁኝና ሽተው አዴት ይልቀቅልኝ የምረ ሲያዩት እጂ ያምሮት አያደረስም ግን ሞክሩት ቅቤ ለምትነፍቁ
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፋፋ ይበልልሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የፀጉር ቅቤ አወጣጥ ነው ያሳየሽን የምር በጣም ጎበዝ ነሽ ፀጉሬ ደረቀብኝ ምን ልቀባው ማለት ቀረ በቀላሉ ሰርተን መጠቀም እንድንችል ሞዬሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይም በሌላ አስተማሪ በሆኑ ነገሮች እንጠብቃለን አንደምትመጪ
Egzabher yemsgan wuda enkuwan dana maxshe wow baxme koonjjoo new wuda ena baxme new mefgawuu gen Ayii honlgnme lamen buzuu geza new enba yamalgn tadlshe 😍
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እህታችን አኳን ደሕና መጣሽ በእውነት ያሳየሽን ቅቤ አሰራረ አሪፍ ነው እኛም ሀገረ ቤት እዴት አረገን እናስመጣ እያልን እየተጨነቅኩ በዚ መልኩ ስላሳየሽን ሸረ ስላረግሽን እናመሠግናለን
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በየአላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሲቀጥል ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ደምፅ እንሁናቸው በፆለትና በዱአም ከጎናቸው እንሁን ሀገራችንንም ቤተሠቦቻችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልንንንን ያረብ ሀሣብና ጭንቀት ይራቅልን
ለምን ያክል ደቂቃ ነው ማሽንውጥ ማቆየው ከ20 በላይ ሆነኝ አልወጣልኝም ቅቤው
Egazeyabehareyemasegan ehitachen betam aref new ehitachen enamesgenalen tsgurachen lemekabat kafelagen mesratena mekabat enchelalen selasayeshen enamesgenalen kebarelan thikayou👍👍👍
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፋ ይበልልሽ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የቅቤ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ነው የምር እኔ ቀራሴ አላቅም ነበር አሰራሩን አሁን ግን አየሁሽ በደህና በቃ ሰርቼ እጠቀማለሁ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አሉ እውነት እኮ ነው የምር ይጠቅማል ብለሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem arifa yeqabet azehajejet new yeseyeshen kalibe enmasegenelen yene malkam
Egazeyabehare yemasegan Lehagerachenselam fekare andenat yadelan ehitachen betam aref aserare new wuwu yehan ayecha mesrat echelalehow ehitachen muoyashen wededkulashe enanmesganalen 👍👍👍👍
ስላም ስላም ኢትዮዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ቅመም ደስ የሚል ቅቤ አወጣጥ ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ማር❤እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው አሪፍ አወጣጥ ነው እውነት ብዛቱ ኦርጅናል ቅቤ ነው የሚመስል እጅሽ ይባረክ ገና ሳየው የደረቀው እራሴ የራሰ መሰለ በቀጣይ እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን በዉነት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ልዩ አሰራር ነዉ እዴት መልካም ሆኖ ነዉ የወጣዉ በቀጣይም በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን አገራችን ኢትዮጵያ ፅኑ ሰላም ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር
Aselamalyekum werhmetulah weberkatu wudaaaa bereceleeeg mamaye selmetash des belogal waaaw wodegewalehu wuda esky negebsercaa ekbalehu ehhh tsyegeko anate kezekez endemel yenee wudee yetgure Masada serlen sewodesh
Selam new selamacho ybza waw dese yemile keba new bezheme keba yeserale leka selasyshen enamsgnalene
ሰላም ሰላም ሰላምሽይብዛ በክርስቶስ እዴትነሽልኝ የኔመልካም እህት ደስ እሚል ቅቤ አሠራርነዉ በጣም በጣም እናመስግናለን እህታችን ዋዉዉዉዉዋዉዉዉዋዉዉዉዋዉዉዉ ብያለሁ እህታችን በርቺልኝ ላገርሥችን እንፀልይ እህቶቼ አገርሚለት እናትናት ለውገኞቻችን እንፀልይስ እህቶቼ
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem arifa qebeta azegejehet new yene malkam sila akefileshen kalibe enmasegenelen yene Mar ezgeber amelek hagerichanin selam yedarigalen hezebochan yetebeqalen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
በጣም የሚገርም ነዉ የኔዉድ እኔ ይህንኖኗ በጣም የሚገር አሰራሪ አለ ገቢ ዜሸን ሰ በጣም ጥር አሰራር ነጀ አደነ👆 አደነአ
ሠላም ላንች ይሁን እንኳን ደና መጣሺ ዉዴ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚያምር ቅቤ ነዉ እዉነት እናቴ እርጎ ገፍታ የምታወጠዉ ቅቤ ትዝ አለኝ አይ በስደት እድሚየን ጨረሥኩት የኔ ዉድ ይህን የመሠለ የሀገር ቤት ትዝታ የሚቀሰቅስ ቅቤ ሰርተሺ ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን በርች ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ምናለ ቅርብ ብትሆኝና የደረቀዉን አናቴን ብታረሺልኝ ዉዴ በትዝታ ገደልሺኝ የኔ ዉድ
Egazeyabehare yemasegan Lehagerachenselam fekare andenat yadelan ehitachen betam arefe aserare new betam enanmesganalen engam bache enamaralen berachelan wuwu👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እሕታችን አኮን ደሕና መጣሽ በእውነት አኔም ሞክሬው አለሑ ቆጆ ሁኖ ነው የወጣው አና ተቀብቸው ግን ይሸታል ከዚ ወዲ ሠረቸ አላቅም ለማንኛውም ለማያቁ ሸረ ስላረግሽልን አነመሠግናለን
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እኔም ስረቸ እሙክረዋለሁ እናመሰገናለን ።ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
Selam tena yesetelege yene wede ehete endemene aleshe sis wow betame dese yemile ye kebe aserare yasayeshene wow yemere andegaaaaa neshe berechilene sele akafeleshene kelebe enamesegenale beketayene belela akerarebe enetebekeshalene ehetachene berechilene
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ። የኔ መልካም እህት ።እንኳን ደህና መጣሽልን ። የኔ ውድ ። ዋውውውው ቅቤው ሲያዩት ገና ።ያምራል ተቀቡኝ ተቀቡኝ ይላልል ። ትላትና ለራሴ ባላዘጋጅ ኖር ።አስቀንተሽኝ ነበር ። ደግነቱ ሰርቻለሁ እኔም። ውይይ እራስ ሲያርስ እኮ ወይይይ። ደስስስ ነው እሚለው ። ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሴቶችዬ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚ እንደዚህ እየሰራችሁ።
Selam selam selameahi baleahebet yebezaleahi ehitachen eneqan sel metashi betam dess yemil yekibe aserar new yezeshelen yemetashew berechi betam gobez lehegerachen selam feker anedenetutun yametalen yawaden amen👏
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ በውነት ምርጥ የቂቤ አወጣጥ ነው ያሳየሽን ተወዶብናል ከመግዛት እንደውም እንደዚህ በቤት ውስጥ ማዘጋጀቱ ይጠቅመናል ምንም ሳይነካካ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ❤❤❤
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ የሙዝ ቂቤ ከመግዛት ይሄንን ገዝቶ መጠቀም 💕💕💕💕
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ። እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🕊🕊🕊💕💕💕💕💕🌻🌻🕊🕊
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ሰላምና ፍቅሩን ያድልልን በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉንን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ማለት ነው ።
Selame Selam yene ehete enkuwanbedehena metashelen wedyee betam konjo yehone yekebe aserare new yasayeshen kelebe new yemenamesegenewe beketayem bella progeram enetebekeshalen sis
Selam Egeziabehere Ywbezaleshe Yene Ehete Wow Gerami Yehone yekebe awetate new yasayeshene yemigeremewe negere enem bezi be poke kebe yewetale siluii semeche nebere wow yene ehete kelebe new yemenamesegenewe emaaa berechilen beketayeme belela tekami videowocheshe entebekeshalen
ሰላም ሰላም እህት አንደትነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውው ማሻ አላህ ሲያምር ሣላደንቅሽ አላልፍም የኔ ልዩዩዩ እኔ ግን ሞክሬው ነበረ እርቡ ይለያያል መሠለኝ እንቢ አለኝ አሁን ግን አንቺን እያየሁ እሞክራለሁኢንሻ አላህ በርቺልኝ የኔ መልካምዋየ መልካምነት ለራሥ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህት እንኳንም በሰላም መጣሽዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ነው ይገርማል ልክ እንደ ሀገራች ከሆነ እኮ እናንተ በጣም ደስ ደስ ይላል እጁሽ ይባርክ እህት ሰላም ፍቅር አንድነት ለእባት አገራችን የኢትዮጵይ ይሁንልን
Wawe wawe amsegenalwe ehte kebe betame a merone nbere
Slame lanche yhune enkune dhena metashe ehtachne btame arfe now ynere endhe bklaluw kebeyme ywotale laka dse elale ktebte enamsgnalne
ሰላም ሰላም ውዴ እንካን ደና መጠሽልን ምርጥ ቆንጆ የቅቤ አሰራር ነው የሰየሽን እኔም አንድ ቀን ከቲክታክ አይቼ አሰሰራለው ብዬ ውሃ ሁኖ ቀራ ለካ ቾክየበት ነው 😂😂😂 እናመሰግናለን በርቺልን
ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆጆ የሆነ የፀጉር ቅቤ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ቀጥይበት ካቺ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን
Selam Selam Enqun Dehna Metashe Ehete Wow Betam Yemiyamir Kibe New Yasayeshin Yihe Kirem Ewunet Betam Konjo Kirem New Enem Mokirewalhug Betam New Yewededikut Sher Silargshilin Enamesginalen
Egazeyabehare yemasegan lehagerachen selam fekare andenat yadelan amen ehitachen betam arefe new gobezze balemoya neshe enamesgenalen bache bezzu negare temarenal enamesagenalen👍👍👍👍
እንኳን በደህና ቆየሽን ውድ እህታችን ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል። በእውነት የዛሬው ፕሮግራምሽ የተለየ እና አስተማሪ ነው። የሚገርምሽ ብዙ የከተማ ሴቶች ቅቤ እንዴት እንደሚወጣ አያውቁም እና ይሄን ቪድዮ በማየት ብዙ ነገር መማር ይችላሉ። በርቺልን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
Selaaaam wudewaaa ehtaaaa bereceleeeg mamayewaaa ageracenenm selamewan fikrewaaan andentewan yemelseleeen yareeeb eganm beslam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb yewogenocacen dem mefeses yebkaaan yareeeb
ሰላም ሰላም እግዚ አብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍና ደስ የሚል የቅቢ አወጣጥን ነው ያስተማርሽን እኔ መቀባት ሳይሆን መብላት ነው ምፈልገው፡ በቀጣይ በአዲስና አስተማሪ ቪዶ እንጠብቃለን በርቺልን እህታችን ክበሪልን
Selam selam kezeh bat enkuwan dna metash eht selamesh bezet beztezet yebelelg waaaw neeew keba ewodalehu esky sercaa ekbalehu tebareky lelam serln tegur yemasadeg sewodesh
ሠላም ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው ምርጥ ነው ግን እኔ ከልጅነቴ ጀምሬ እናቴ ቤት እንኳን አልቀባም የጠላሁበት ምክንያት ደግሞ አለኝ ግን ቅቤ ብዙ ጥቅም አለው የራሥ ቅልን ለፀጉር እድገት ኧረ ምኑ ከልብ እናመሠግናለለን እህትዋየየየየ
Baggaa nagdhan dhuftee waan ofii jajabee koo bagga hojjatee gaaruu waan hedduu faaydaa qabuudha nama baayee ittii hin fayyadamauu galatomm hundumtii hin taa moo gosaa qaba garuu
Selam Tenaa Yesetelege Yene Ehete Enkuwan Bedehenaaa Metashelen Yegaaa Balemoyaaa Betam Dese Yemile Enaa Konjo Kebe Azegejajete New Yasayeshen Berechilen Beketayem Belela Progeram Enetebekeshalen Sis
መሻአላህ ደሰ ይላል ለምግብ የሆናል እደ
ለምግብ እልሞከርኩትም ለፀጉር ነው የተጠቀምኩት
@@ethioabyssinia4361ውሃ ነው የጨመርሽው መጨረሻ ላይ ነውድምፅ ስለለው
❤❤❤በጣም ደስ ይላል🎉❤
Amsegnalew
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሰለመጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል በውነት ምን እንደምልሽ ባላውቅም በጣም ጥሩ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በውነት በርቺልኝ የኔ መልካም እኔ ግን በጣም ብዙ ግዜ ስሞክረው ስሞክረው ያልተሳካልኝ ነገር ቢኖር እኤ ነገር ነው በውነት እስቲ አሁን እሞክረዋለው እትቴ እናመሰግናለን ስለመልካም ትብብርሽ ቀጥይበት የኔ መልካም
Ezgeber yemasegen selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem yememer qebe new yemewateshew samer yene mar ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene Mar ezgeber amelek hagerichanin selam yedarigalen hezebochan yetebeqalen amen amen amen amen amen amen amen
Selaaaam selaaaaam wudaaaaa bereceleeeg mamaye ageracenenm selamewan fikrewan andentewan yemeleseleeen yareeeeb eganem beslaaam betnaaa lageracen yabekaaan yareeeeb yewogenocacen dem mefeses yebkan
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ። በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ለምታጋሪን መልካም ሀሳቦች ሁሉ ክበሪልን ውዴ ።💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ይመልስላት አሜን አሜን አሜን ።🕊🕊🕊🕊🌻🕊🌻🕊🌻🕊