ኢትዮ እቢሲኒያ
ኢትዮ እቢሲኒያ
  • 180
  • 151 029
#ቅዱስ ገብርኤል ሀዋሳ #እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን 🤲 ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ይጠብቀን ኣሜን።
Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/PeIp-sddvflbrNlzxzJRGQ.htmljoin
ሰላም ውድየሀገሬ ልጆች ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የምግብ እሰራር ይመልከቱ እናም የኦርቶዶክስ መዝሙር እና መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመት መማር ለምትወዱ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።ሳብስክራይብ ላደረጋችሁኝ እመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Welcome to Ethio Abyssinia channel
มุมมอง: 27

วีดีโอ

#delicious veggie burger recipe #halthy_ food #ጤናማ ምግብ # በርገር በአትክልት
มุมมอง 614 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/PeIp-sddvflbrNlzxzJRGQ.htmljoin ሰላም ውድየሀገሬ ልጆች ቻናሌን ሳብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የምግብ እሰራር ይመልከቱ እናም የኦርቶዶክስ መዝሙር እና መንፈሳዊ ትምህርት ማዳመት መማር ለምትወዱ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።ሳብስክራይብ ላደረጋችሁኝ እመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Welcome to Ethio Abyssinia channel
shortsvideo #ሆሳእና በእሪያም እየሱስ ጌታ ነው #እንኳን አደረሳችሁ
มุมมอง 303 หลายเดือนก่อน
shortsvideo #ሆሳእና በእሪያም እየሱስ ጌታ ነው #እንኳን አደረሳችሁ
#Polpette al Vino Bianco Keto #Steamed vegetables for wait loss .Giallo zafferaCookist
มุมมอง 303 หลายเดือนก่อน
#Polpette al Vino Bianco Keto #Steamed vegetables for wait loss .Giallo zafferaCookist
ኑ ! #እዲስ እበባ እንጎበኛት #Ethiopia #Adiss Ababa
มุมมอง 589 หลายเดือนก่อน
ኑ ! #እዲስ እበባ እንጎበኛት #Ethiopia #Adiss Ababa
#መንፈሳዊ ትምህርት #ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እንድ ያድርገን #ሀይማኖታችን የእንድነታችን መገለጫ ነው
มุมมอง 3311 หลายเดือนก่อน
#መንፈሳዊ ትምህርት #ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እንድ ያድርገን #ሀይማኖታችን የእንድነታችን መገለጫ ነው
#Chiken with rise #wow #የሩዝበደሮ እሰራር #ደሮ በሩዝ እሰራር
มุมมอง 65ปีที่แล้ว
#Chiken with rise #wow #የሩዝበደሮ እሰራር #ደሮ በሩዝ እሰራር
#sbageti with meet #pasta with beef #ፓስታ በስጋ እሰራር
มุมมอง 89ปีที่แล้ว
#sbageti with meet #pasta with beef #ፓስታ በስጋ እሰራር
#extera fry spaghetti chicken recipe #ልዩ የፓስታ እሰራር #ፓስታ በደሮ #ፓስታ በእትክልት #spaghetti with vegetables
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
#extera fry spaghetti chicken recipe #ልዩ የፓስታ እሰራር #ፓስታ በደሮ #ፓስታ በእትክልት #spaghetti with vegetables
#white sauce pasta and chicken bake #Arabian macaroni besheml #ልዩ ማካሮኒ ቤሸመል እሰራር
มุมมอง 76ปีที่แล้ว
#white sauce pasta and chicken bake #Arabian macaroni besheml #ልዩ ማካሮኒ ቤሸመል እሰራር
#BEEF and Vegetable sauce #Tastyfood #ልዩ ጤናማ የሆነ ምግብ ይሞኩሩት ትወዱታላቹ
มุมมอง 91ปีที่แล้ว
#BEEF and Vegetable sauce #Tastyfood #ልዩ ጤናማ የሆነ ምግብ ይሞኩሩት ትወዱታላቹ
#chiken roll Tost bread roll cheken#cheken ricepes Home made
มุมมอง 65ปีที่แล้ว
#chiken roll Tost bread roll cheken#cheken ricepes Home made
#እንኳን እደረሳቹ እደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ #መልካም ጥምቀት #Ethiopian Orthodox mezemur # Ethiopian culture
มุมมอง 43ปีที่แล้ว
#እንኳን እደረሳቹ እደረሰን ለብርሃነ ጥምቀቱ #መልካም ጥምቀት #Ethiopian Orthodox mezemur # Ethiopian culture
#እንኳን እደረሳቹ እደረሰን #ለቅድስት ስላሴ የምህረት እመት የሰላም እመት ያድርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን #Orthodox Mezmur # ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
มุมมอง 57ปีที่แล้ว
#እንኳን እደረሳቹ እደረሰን #ለቅድስት ስላሴ የምህረት እመት የሰላም እመት ያድርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን #Orthodox Mezmur # ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
#ችግር ፈቺዋ (ሐውራ)ማርያም ተኣምረኛዋ ፀበል #የእመቤታችን ከእ.እ የ7ስእት የመኪና ጉዞ የምትገኘው መሄድ የምትፈልጉ በኮመንት እሳውቁኝ #ኦርቶዶክስ
มุมมอง 402ปีที่แล้ว
#ችግር ፈቺዋ (ሐውራ)ማርያም ተኣምረኛዋ ፀበል #የእመቤታችን ከእ.እ የ7ስእት የመኪና ጉዞ የምትገኘው መሄድ የምትፈልጉ በኮመንት እሳውቁኝ #ኦርቶዶክስ
#እግዚአብሔር ስደተኞች ይጠብቃል #Ethiopan Orthodox #ስብከት መንፈሳዊ ትምህርት like subscribe shear በማድረግ እበረታቱኝ እመሰግናለሁ።
มุมมอง 118ปีที่แล้ว
#እግዚአብሔር ስደተኞች ይጠብቃል #Ethiopan Orthodox #ስብከት መንፈሳዊ ትምህርት like subscribe shear በማድረግ እበረታቱኝ እመሰግናለሁ።
#የእመቤታችን መዝሙሮች ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን # የኦርቶዶክስ መዝሙር #Ethiopian Orthodox mezmur ቅድስት ሆይ ለምኝልን
มุมมอง 116ปีที่แล้ว
#የእመቤታችን መዝሙሮች ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን # የኦርቶዶክስ መዝሙር #Ethiopian Orthodox mezmur ቅድስት ሆይ ለምኝልን
#ኣክሱም ጽዮንማርያም #እንኳን እደረሳቹ ለጽዮን ማርያም #ተኣምረ ማርያም የእመት ሰው ትበለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣሜን
มุมมอง 147ปีที่แล้ว
#ኣክሱም ጽዮንማርያም #እንኳን እደረሳቹ ለጽዮን ማርያም #ተኣምረ ማርያም የእመት ሰው ትበለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣሜን
#ኩሪፍቱ ሪዞርት #Kuriftu Rizort #እንጦጦ ፓርክ #መዝናኛ
มุมมอง 177ปีที่แล้ว
#ኩሪፍቱ ሪዞርት #Kuriftu Rizort #እንጦጦ ፓርክ #መዝናኛ
#እንኳን እደረሳቹ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም እልልልልልልል #የእመቤታችን መዝሙር # Ethiopian Orthodox mezmur
มุมมอง 172ปีที่แล้ว
#እንኳን እደረሳቹ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም እልልልልልልል #የእመቤታችን መዝሙር # Ethiopian Orthodox mezmur
#እንኳን እደረሳቹ #እብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእመት ሰው ይበለን የምህረት እመት የሰላም እመት ያድርግልን #Ethiopian Orthodox #mezmur
มุมมอง 352ปีที่แล้ว
#እንኳን እደረሳቹ #እብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእመት ሰው ይበለን የምህረት እመት የሰላም እመት ያድርግልን #Ethiopian Orthodox #mezmur
#እንኳን ለሰማእቷ ወድንግል #ቅድስት እርሴማ እመታዊ ክብረ ብዓል እደረሳቹ እደረሰን እልልልልልልልልልልልል ቅድስትእርሴማ በምልጆዋ እትለየን በያላችሁበት
มุมมอง 143ปีที่แล้ว
#እንኳን ለሰማእቷ ወድንግል #ቅድስት እርሴማ እመታዊ ክብረ ብዓል እደረሳቹ እደረሰን እልልልልልልልልልልልል ቅድስትእርሴማ በምልጆዋ እትለየን በያላችሁበት
#ዘረኝነት ይብቃ! እውነተኛ ታሪክ በ #ሳውዲ እረብያ የተደረገ ከእነዚህ ባለታሪኮች እንማር እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅር ይስጠን ዘረኝነት ያጥፋልን ሼር እድርጉት
มุมมอง 659ปีที่แล้ว
#ዘረኝነት ይብቃ! እውነተኛ ታሪክ በ #ሳውዲ እረብያ የተደረገ ከእነዚህ ባለታሪኮች እንማር እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅር ይስጠን ዘረኝነት ያጥፋልን ሼር እድርጉት
#Al watani #Saudi Arabia 2022 celebration # የሳውዲ የባንዴራ ቀን እከባበር #Yaumul watni #National day Saudi
มุมมอง 133ปีที่แล้ว
#Al watani #Saudi Arabia 2022 celebration # የሳውዲ የባንዴራ ቀን እከባበር #Yaumul watni #National day Saudi
#ኣባታችን ሆይ #እብነዘበሰማያት #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
มุมมอง 47ปีที่แล้ว
#ኣባታችን ሆይ #እብነዘበሰማያት #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
#እንኳን እደረሳቹ ለፆመ ፍልሰታ በስደት የምትኖሩ ወገኖቼ እመብርሀን ፆመ ፀሎታቹ ትቀበልላቹ ለሀገራቹ በሰላም ትመልሳቹ ኣሜን
มุมมอง 27ปีที่แล้ว
#እንኳን እደረሳቹ ለፆመ ፍልሰታ በስደት የምትኖሩ ወገኖቼ እመብርሀን ፆመ ፀሎታቹ ትቀበልላቹ ለሀገራቹ በሰላም ትመልሳቹ ኣሜን
ለቁርስ ለእራት የሚሆን እንቁላል በቲማቲም እሰራር #TG ARABIN Food #Ethiopian Kitchen #Wow Ethio Food
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ለቁርስ ለእራት የሚሆን እንቁላል በቲማቲም እሰራር #TG ARABIN Food #Ethiopian Kitchen #Wow Ethio Food
#እንኳን እደረሳቹ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀን ትንሣኤው #መልካም የፋሲካ በዓል የሰላም የፍቅር የእንድነት ይሁንልን ኣሜን #Berxhabeshawi
มุมมอง 322 ปีที่แล้ว
#እንኳን እደረሳቹ ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀን ትንሣኤው #መልካም የፋሲካ በዓል የሰላም የፍቅር የእንድነት ይሁንልን ኣሜን #Berxhabeshawi
#Ramadan Karim🌙#የረመዳን ፍጡርእዘገጃጀት😍😋 ከፍጡር ብኃላ😓ድካም
มุมมอง 1642 ปีที่แล้ว
#Ramadan Karim🌙#የረመዳን ፍጡርእዘገጃጀት😍😋 ከፍጡር ብኃላ😓ድካም
#ለብዓል የሚሆን #ልዩ የጠላ እጠማመቅ በቴምር እና ኩብዝ የሚሰራ ምርጥ የሀገራችን ጠላ በቀላሉ በ2ቀን የሚደርስ ዋው የሚያስፈልጉ ነገሮች : ኩብዝ እና ቴምር
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
#ለብዓል የሚሆን #ልዩ የጠላ እጠማመቅ በቴምር እና ኩብዝ የሚሰራ ምርጥ የሀገራችን ጠላ በቀላሉ በ2ቀን የሚደርስ ዋው የሚያስፈልጉ ነገሮች : ኩብዝ እና ቴምር

ความคิดเห็น

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 18 วันที่ผ่านมา

    ዉሃ ከጨመርሽ ይፈጨል ዎይ?

  • @ZolaAb-ph3tm
    @ZolaAb-ph3tm 24 วันที่ผ่านมา

    ሰርቼ ሞክሬያለሁ ግን ውልዝልዝ አለብኝ በጣም ነው የከሰርኩት ምንም አይሰራም በጣም ያስጠላል

    • @ethioabyssinia4361
      @ethioabyssinia4361 24 วันที่ผ่านมา

      በደንብ ይሰራል እህቴ። እንዴት ነው የተበላሸብሽ?

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @orthodox.mezmur.
    @orthodox.mezmur. หลายเดือนก่อน

    Mikael aboy amaladnetkan xelotkan ayfeleyena AMEN 🙏 ❤

  • @user-cj4md1wd2l
    @user-cj4md1wd2l หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmen

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 หลายเดือนก่อน

    mn

  • @sadiyaawol5208
    @sadiyaawol5208 2 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @bedry520
    @bedry520 2 หลายเดือนก่อน

    ወተት አልጨመርሽም ልበል

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ 1:05

  • @AliHaidari1343
    @AliHaidari1343 3 หลายเดือนก่อน

    Very nice video ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂beautiful video ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂

  • @SarahAbeyenesh
    @SarahAbeyenesh 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሸ ይባረክ ቂጣውን ግን አች ጋግረሸው ነው ነው ዝብለሸአረቦቹ ያመጡትን ነው???

    • @ethioabyssinia4361
      @ethioabyssinia4361 3 หลายเดือนก่อน

      እመሰግናለሁ። የእረብ ቂጣ ነው ።

  • @SarahAbeyenesh
    @SarahAbeyenesh 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሥሪልኝ ተብየ አሠሪየ አዛኝ እዴት ልሥራወ

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti 3 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😮😮❤❤❤❤ሺኩረን😊😊😊

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 3 หลายเดือนก่อน

    Selemesh yevezelesh mer bereche wed arefe qeyete neberenye wede

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሰላምቤተሰብየሀገሬልጆችሰላማችሁብዝዝትይበልበጣምደሰይላልበርችጠክርጎብዥጥሩነውመሸአላህደሰየሚልምግብነውጠክርቀጥይበትሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት አሪፍ ጠቃሚ ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ

  • @wyn918
    @wyn918 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገነው እህታችን እንካን በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውውውው በጣም አራፍ የሆን የሩዝ ጠላ ነው ይገርሽን❤❤❤❤❤❤

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 3 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari meshala 🎉🎉🎉

  • @dbreroha
    @dbreroha 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam edate ameshe ehtachn selam ameshese enkuan dena metashe selam egzabhar ybzalshe baleshebt bota selam lehgerachn feker andebten lehzbachn ymelselen

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 3 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ድናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ዋውውውው የኔባለሙያ ጎበዝ እኳነሽ እህታችን በርችልኘ እናመሠግናለን ውዴ በቀጣይብዙእጠብቃለን

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee haadhoo koo jaabadhu itti fufii haalumaa kaani waali haa jaabesinuu umata qashti

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ስራ ነው ዋው እጅሽ ይባረክ በርች ብዙመስራት ትችያለሽ ሰላምና ፍቅር ያድለን ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @Fetah90
    @Fetah90 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ማሽአላ አሪፍ ቆይታ ነበር በቀጣይ እስከምመጭ ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን ያሰማን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 3 หลายเดือนก่อน

    selam selam enkan dehna metash yena wode hagrachen etihopia selam yareglen selam feker andenet yeseten berechi yena wode❤❤❤❤

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 3 หลายเดือนก่อน

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh gana seteye yetagebel yena bele liyu moye be ewnet konjo aserere new ejesh yeberk kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንች ይሁን አቢ ዋዉዉ ሲያምርር እጥር ምጥን ያለ ምርጥ አሰራርር❤❤❤

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 3 หลายเดือนก่อน

    Bereche wed arefe qeyete neberenye wed berechee meree

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 3 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wyn918
    @wyn918 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላምሽም ብዛት ትርፍ ይበል እህታችን እንካን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበርን በርቺ ጎበዝ አገረችንም ሰላም ያድርግልን ባለ ሞያ ነሽ በአዲስ ቪዲዮ እንጣምቃለን

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 3 หลายเดือนก่อน

    🎉bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu wwoo bayyee namatii tollaa dhugaa jabeessaa ittii fufaa🎉🎉

  • @jaaloromiyamore74k36
    @jaaloromiyamore74k36 3 หลายเดือนก่อน

    Baga nagaan dhuftan ashama harka fuune jirra jirtu bakka jirtanitti nageenyi keessan dachaan haa baayyatu cima bara hoji gaari 🎉

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 3 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta,u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታነበር እና በርችልን እናመሠግናለን በቀጣይ አስተማሪነገሮችን አጠብቃለን እና ሰላም ላገራችን

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን wowowo betam yimari konjo new እናመሰግናለን wude ye hagri lijochuu selamchu yibazi አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር yisatin😍😍😭😭😍😍😍

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እንኳን አ ደና መጣሽ ጥራትና ብቃቱን የጠበቀ አዘገጃጀት ነው ጎበዝ ሁሉም እንደየ ሀገሩ የራሱ የሆነ አዘገጃጀት አለው

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ልዩነች እኮ የምትናፈቅ ውብ ልዩ ሰላምና ፍቅር እርቧታል ልጆቿ ተንገላቱ እግዚአብሔር ይማርልን ዞሮ መግቢያችን ሀገራችን

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee maata duree kee barumsa baayee gaarii dha jaabadhu itti fufii haalumaa hojii bareda irraa jiritaa

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam enkan dehna metash wode betam dese mile koyita nebren enamsegnalen hagrachen etihopia selam yareglen❤❤❤❤

  • @user-wv9jp5mc5q
    @user-wv9jp5mc5q 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ግን የምትከችው ቂጣ ካልተገኘ ምን መጨመር ይቻላላል እህቴ

    • @ethioabyssinia4361
      @ethioabyssinia4361 3 หลายเดือนก่อน

      ጨው የሌለበት ቤት ውስጥ ታዘጋጃለሽ

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 3 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw enkan beslami mexashi video bexam temchtoyl 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 3 หลายเดือนก่อน

    Ethio Abysእንኳን ሰላም መጣሺ ዋውውውው❤❤❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐

  • @wyn918
    @wyn918 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላምሽን ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም ያምረል እጂሽ ይባረክ ባለ ሞያ ነሽ ጎበዝ ቆንጆ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ምረጥ አዘጋጃጅት ነው አመሰግናለሁ

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 3 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩነው በስደት አለም ላይ ሁነው ጠላ ቢፈልጉ በዚህ መልክ ሰርተው መጠቀም ይችላሉ ግን ቢራው ቢቀርስ ምንችግር አለው በተረፈ በርችልን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይስፈን በኛ ባልደግፈውም አቀራረብሽ አሰራርሽ ጥራትና ብቃቱን የጠበቀ ነው ባለሙያ ነሽ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ዋውውውውው የኔባለሙያ ጎበዝ አሰራሩን ስላሳየሽን እናመሠግናለን እህታችን በርችልን በቀጣይ ያስተምራል ያልሽውን እጠብቃለን

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 4 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 4 หลายเดือนก่อน

    Selemesh yebezelesh wed bereche mer arefe asererenew wed ejesh yeberek mer