ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የወፎቹ ድምጽ ደስ ሲል::
Deneknesh, Ketenetesh betam yamerale 🥰Eski kechnoch mene endmeyamerebachw video sere 🙏
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ውዴ 👍🏼
ጎበዝ በርች ጀግናችን ነሽ
እንካን በሰላም መጣሺ ብዙ ግዜ ሆነኝ ሳላይሺ ጸጉርሺ በጣም ብዛት ጨመር በጣም ቆንጆ ሆነዋል እነዛ ቆንጂዬ ልጃችሲ እንዴት ናችው
አለሁ ውዴ የቱዩብ ከብዙ ተመልካቼ ጋ አራርቆኛል መልክ አይልክም ለምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም 🙄 ልጆቼ በጣም ደህና ናቸው አመሰግናለሁ በጣም 🤗
ፈትዬ በጣም እረጅም እና ብዙ ጸጉር አለሽ በጣም ያምራል :: ከዚህ በፊት ትንሽ ሽበት ነበረብሽ በምን አጠፋሽው እስኪ ንገሪኝ::👍🏽💐❤️
ሰላም ዲቅነሽ ዉደ እካን ደህና መጣሽ በፊት ተከታይነበርኩ ስልክ ስቀይር ጠፋሽብኝ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል🙏ግን ይህ ነገር ትክለኛ ቅቤነወ እኔ ቅቤ ብዙም አደለሁም እኛ ሀገር ገጠር ካልሄድ ከተማ ንፁህ ቅቤ ማገኘት ከባድነወ አንድ ቀን ገዝቸ እዲቀልጥ ፀሀይ ላይ ቁጭ አልኩ አይቀልጥም ለካ ሙዝ እና የሚረጋዉ ዘይት ትንሽ ጠብ አርገዉበታል
ፈቲ ፈታዬ ያለሽበት አካባቢ ዋው አመሰግናለሁ ❤❤❤
betam teru naw enem emulrwalhu
ፈቲዬ ጋርደን የሌለን የት እንቀባ እንጂ ቆንጆ ነው
WOW ፈቲይ አሪፍ ነው ውዴ🙏🌺
Ywefochu demets betam dess yelale ❤️thank you
Can someone please tell me how long she left it on her hair for before washing it out?? Thank you
At least half hour don't let it dry 🤗
@@DenkneshEthiopia thank you God blessMuch love from Los Angeles, CA, USASorry I only speak English and Spanishand youngest🛐✝️🕊️🙏🏼
Ere yet tefash wedde❤❤❤
Thankyou, ayeshetem ketatebe bewala? Ena Ayakerededem segurs? Hesan hogne yetekebaw negn ene😁 Ene lowprosity nwe segure, what do you think? too much protin ayehonem lene ayenet segur?
በፍፁም አይሸትም እንደውም ውልቅ ብሎ ነው ሚለቀው ልክ እኔ እንዳሳየሁት አርገሽ ተቀቢው በነገራችን ላይ የኔም ፀጉር ሎው ፖሮሲቲ ነው ፖሮሲቲ የውሃ መምጠጥ ማስረግ አቅሙ እንጂ ከፕሮቲንጋ ምንም ግንኘነት የለውም ፕሮቲን እንዳይበዛበት በየሳምንቱ አለማድረግ ነው አያከረድድም ላልሽው የኔን ፀጉር ያለሰልሰዋል እንጂ አላከረደደብኝም 🤗
እባክሽ በምን ፀጉርሽ እንደተመለሰ ስርሊን
Fetiye😍😍❤❤❤
ለብዛት ይሆናል ልጠቅመው
አዎ
selam maleslesha street madregiya yetgnaw new true lijen andande mesrat ifelgalehu deep conditioner yetgnaw new true thank you
@Rose Alexander እኔ ማበጠሪያ ነገሩን ነው ምጠቀመው ቪዲዮ ሰርቻለሁ እዙህ ሊንክ ውስጥ ታገኛቸዋለሽ ዲፕ ኮንዲሽነር ማንኛውንም የፀጉር ማስክ መጠቀም ትቺያለሽ ዋናው ያንቺን ፀገር ያፍታታዋል ወይ ነው ሞክረሽ ብታረጋግጪ ባይ ነኝ እኔ ዛሬ ያሳየሁትን ማስክ በጣም ነው ምወደው ዋጋው ጥሩ ነው ስራውን ይሰራል የግልርኒየር ምርቶች ይስማሙኛል th-cam.com/play/PLzR_psiAYBe0P2wBiIWjKyTxzHAsXlWxR.html
የኔማረ ሰላምነሺወይ❤
Hey My dear 💕
እዴነሽልኝ ወቢት ሻ በተር ለኛ ፀጉር ጥሩ ነወይ??
እንደየ ሰው ፀጉር ሚስማማው አለ ማይስመማው አለ ሞክረሽ ካላየሽ ማወቅ አትችይም ጭቃ ቅባት ከተስማማሽ ሊስማማሽ ይችላል 🤗
Thanks gin 30 dekika betam ayansem ?? Ene basaderewes ? Yegodal
ማሳደር እንኳን አልመክርም ግመሽ ሰአት እንዳይ ደርእ እንጂ ካልደረቀ ከዛ በላይ ማቆየት ትቺያለሽ አንድ ሁለት ሰአት በቂው ነው ከዛ በላይ ምንም ጥቅም የለውም 😉
ሰላም ሰላም ድንቅዬ።።🤚🤚🤚🤚።። አሪፍ ቅቤ ነው።። እኔምለው ሶፊ ቅቤ አትወድም ወይ ?? ወይስ ቅቤውን ስታየው ጎሮ ጎሮውን መራራጥ ላለመቀባት ።።🏃♀️🏃♀️🏃♀️።። ህፃናት ቅቤ መቀባት አይወድም ።።ሊቀቡ ሲሉ ሚሯሯጡት ነገር ደስ ይለኛል።።
ኧረ እኔ እሷን ለመቀባት አስቤውን አላውቅም ታየኝኮ ከሷጋ ስሯሯት 😂😂😂
ድንቅነሽ። ያለሽን ስው። አመስግኚው። አይተውሽነው። ድንቅነሽ የተባልሽው። ድንግነሽ♥♥♥♥
Ok@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እስከዛሬ ሳላይሽ ተደብቀሽ ነበር በርቺ በጣም ነው የምወደው ምግብ ሰራ
የጠፋ ሰው በስንት ጊዜ አየሁሽ
ጠፍተሻል በጣም እንካን ሰላም መጣሽ
ትግስት እህትሽ ናት?
እንቅርት አለብኝ ጸጉሬን በጣም እየነቃቀለው ነው ምን ትመክሪኛለሽ
ሃኪምጋ ሄደሽ ደምሽ ተመርምሮ መድሃኒት ያዙልሻል 🤗
@@DenkneshEthiopia እሽ የኔ እህት
ድቅነሽየ እደት ነሽ እቅርት አለብኝ ብለሽ ነበር እደት እደጠፋልእ ንገርኝ በናትሽ
የኔ ከእርግዝናዬ ጋር የተያያዘ ነበር መድሃኒት እፕስድ ነበር ማጥባት ሳቆም ነው የተወኝ 😉
@@DenkneshEthiopia አመሰግነለሁ መዳኒቱን በጀርመንኛ ፃፊልኝ
አይ በሃኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ነው ሃኪንሽጋ ሄደሽ ደም ሰተሽ ታይቶ መነስ ይሁን መብዛት ከዛ ነው ሚታዘዝልሽ 😉
ዋው ምርጥዬ ነው 👍👍👍👍
ድንቅዬ አኔም 5 ወር አርጉዝ ነኝ ስመረመር ማነስ ብለው ቀጠሮ አለኝ በጣም ጨንቁሃል ምንም ጉዳት አላደረሰብሽም ወይ
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ሰላም፡ ያን፡ የመሰለ፡ ቅቤ፡ ተቀብተሽ፡ ለሰላሳ፡ ደቂቃ፡ ብቻ፡ ማቆየትሽ፡ ባትቀቢው፡ ይሻል፡ ነበር። እንቁላሉና፡ ኮንዲሽነሩ፡ አስፈላጊ፡ አይደለም። ቅቤውን፡ ብቻ፡ ተቀብተሽ፡ ማሳደር፡ ነው። እውነት፡ ነው፡ ያን፡ ያህል፡ ስለማይሸት፡ ብታድሪበት፡ ውጤቱን፡ ታይዋለሽ። ቅቤ፡ ለሰላሳ፡ ደቂቃ፡ ብቻ፡ መቀባት፡ የተሳሳተና፡ የማይጠቅም፡ ምክር፡ ነው። አመሰግናለሁ።
እነራፊ እንዴት ናቸው ድንቅ ነሽ አንቺን ሳይ ሞራል አገኛለሁ በርቼ
ደህና ናቸው ውዴ በርቺ 🤗
ፀጉርሽ ሳምር ጥቁረቱ ብዛቱ ካይን ያዉጣሽ
የወፎቹ ድምጽ ደስ ሲል::
Deneknesh, Ketenetesh betam yamerale 🥰Eski kechnoch mene endmeyamerebachw video sere 🙏
በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ውዴ 👍🏼
ጎበዝ በርች ጀግናችን ነሽ
እንካን በሰላም መጣሺ ብዙ ግዜ ሆነኝ ሳላይሺ ጸጉርሺ በጣም ብዛት ጨመር በጣም ቆንጆ ሆነዋል እነዛ ቆንጂዬ ልጃችሲ እንዴት ናችው
አለሁ ውዴ የቱዩብ ከብዙ ተመልካቼ ጋ አራርቆኛል መልክ አይልክም ለምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም 🙄 ልጆቼ በጣም ደህና ናቸው አመሰግናለሁ በጣም 🤗
ፈትዬ በጣም እረጅም እና ብዙ ጸጉር አለሽ በጣም ያምራል :: ከዚህ በፊት ትንሽ ሽበት ነበረብሽ በምን አጠፋሽው እስኪ ንገሪኝ::👍🏽💐❤️
ሰላም ዲቅነሽ ዉደ እካን ደህና መጣሽ በፊት ተከታይነበርኩ ስልክ ስቀይር ጠፋሽብኝ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል🙏ግን ይህ ነገር ትክለኛ ቅቤነወ እኔ ቅቤ ብዙም አደለሁም እኛ ሀገር ገጠር ካልሄድ ከተማ ንፁህ ቅቤ ማገኘት ከባድነወ አንድ ቀን ገዝቸ እዲቀልጥ ፀሀይ ላይ ቁጭ አልኩ አይቀልጥም ለካ ሙዝ እና የሚረጋዉ ዘይት ትንሽ ጠብ አርገዉበታል
ፈቲ ፈታዬ ያለሽበት አካባቢ ዋው አመሰግናለሁ ❤❤❤
betam teru naw enem emulrwalhu
ፈቲዬ ጋርደን የሌለን የት እንቀባ እንጂ ቆንጆ ነው
WOW ፈቲይ አሪፍ ነው ውዴ🙏🌺
Ywefochu demets betam dess yelale ❤️thank you
Can someone please tell me how long she left it on her hair for before washing it out?? Thank you
At least half hour don't let it dry 🤗
@@DenkneshEthiopia thank you God bless
Much love from Los Angeles, CA, USA
Sorry I only speak English and Spanish
and youngest🛐✝️🕊️🙏🏼