ለመጀመርያ ግዜ በቅቤ አናቴን አራስኩት ምርጥ ነው ለካ😍/i use butter for my hair😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +21

    እሰይ መስኪዬ ለምን ይቅርብሽ እንኳን አናትሽን አራሽው ሀራስ ሴት መቀባት አለባት እንኳን በረታሽ እምወድሽዋ❤❤❤❤❤ወደ መጨረሻው ድምፅሽ አይሰማም ያው ተቀብተሽ 1 ሰአት ቆይተሽ ታጠብሽው በሚለው ይዠዋለሁ የኔ ውድ❤😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +7

      አያናድም ምን ሁኖ ነው ግን😅

    • @kuriethiotube
      @kuriethiotube 2 ปีที่แล้ว +2

      @@meskitube16 መስኪ እንዴት ነሽ በረታሽ? ቅቤ ግድ ነው ጠቀቢ

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meskitube16 መስኪ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ልጅሽን በእጅሽ አስታቀፈሽ የኔ ውድ እባክሽ ጥያቄ አለኝ የእሮዝመሪ ውኃ ና የሩዝ ውሃ ባንድ ላይ አድርግሽ አሳይተሽን ነበር ተቀብቼው አንደኛ ፀጉሬ ድርቅ ሁለተኛ በጣም ተነቃቀለብኝ ወይኔ መስኪ ምን ልሁን ፀጉሬ ያንቺን ያክላል ግን በጣም እየሳሳብኝ ነው እኔ ለፀጉሬ ሟች ነኝ በጣም እወደዋለሁ ግን ይህንን ውህድ ከተጠቀምኩ በኃላ በጣም ተነቃቀለብኝ ደርቀብኝም ምን ላድርገው በትክክል በተለይ መነቃቀሉን ሊቀንስልኝ እሚችል ነገር መላ በይኝ አንዳንዴ እደነግጣለሁ ምን ሆኖ ነው ብዬ ምን ላድርገው እባክሽ ????

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meskitube16 ክክክክ መስኪ መልካም ሰው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 ปีที่แล้ว +1

      @@martamekonen7455
      የሩዝ ውሀ የቅርንፉድ ውሀ ፀጉር ያደርቃል ቅባት በጣም ይፈልጋል ሮዝመሪውን ለብቻው ቅባት ሰርተሽ መሳጅ አርጊበት ከቅባት ጋር ፍጭውና ቅንስ አርገሽ ሞቅ አርጊው መሳጅ አርጊበት

  • @slamooo198
    @slamooo198 2 ปีที่แล้ว +2

    መሲየ እስኺስ ብጣዕሚ ፅብቅቲ የኺ ኣይትጉረይ ኣይትፃፊ በቃ የዋህ ፈጥረት የኺ ተዓድልኺ ብጣዕሚ ይፈትየኪ እየ

  • @mulu5
    @mulu5 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ አወ ደስ ይላል የሚያዉቀዉ ያዉቀዋል በስደት መዉለድ በጣም ከባድ ነዉ ግን ብዙም አትቁሚ እኔ ምንም አልመሰለኝም ነበር አሁን ትክሻየ ወገቤ አያሰራኝ እያለ ነዉ

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 2 ปีที่แล้ว +12

    የአራስ ወጉ ነው መስኪዬ በተለይ ለኛ ኢትዮጺያውያን እሰይ እንኳን ተቀባሽ❤❤❤❤❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዝ መስኪ ተቀቢ አሰፈላጊ ነው እንኳን በረታሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @tubeethiopia1531
    @tubeethiopia1531 2 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ሰላምሽ ያብዛለሽ ከነ ልጅሽ ብስድት ያላችሁ እህት ውድሞቼ ብሰላም ውድ ሀገራችሁ ይመለሳችሁ

    • @uuuu3528
      @uuuu3528 2 ปีที่แล้ว

      አረ የምትናገረውን እያሰብሽ ጀል ካፊር የሆነን ሰው አላህ ይጠብቅሽ ማለት ይሄ የለየለት ደደምነት ነው ካላወቀሽ ዝም በይ

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ የኔ ትሁት እሰይ በእውነት በጣም ነው ያመረበሽ እንደዚህ ስል ደግሞ ከዚህ በፊት አላመረብሽም ማለቴ አይደለም እሽ?❤️🥰 በእናት እጅ እንደታረዘ ነው ድቡሽቡሽ ያልሽዉ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ❤ ቤቢሾስ ናይላዬስ የኔ ጣፋጮች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤እሰይ እኔ የተቀባሁ እየመሰለኝ እፍፍፍ እራሴን ቅዝቅዝ አላለኝም 😂❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መስኪዬ ብርትት ሽንቅጥ ብለሻል አንቺ ሰትቀቢ አስቀናሽኝና እኔም ነበረኝ ሮዝሜሪ ጨምሬ ተቀባው አበረታሽኝ አመሠግናለ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 ปีที่แล้ว

    መስክየ የምወድሽ እህቴ ጎሽ እንኳን ተቀባሽ ከዚህ በኋላ ተቀቢ ሴት ስትወልድ እስከ አርባ ቀን ሰውነቷ ክፍት ነው ይባላል ለአንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን እየደጋገምሽ ተቀቢ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ እንዴት ነሽ ከነ ልጆችሽ እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ ነሽ የእውነት እግዚአብሔር ልጆችሽ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ግን መጨርሻ ላይ ድምጽሽ አይሰማም ነበር

  • @ፀሐይዘተዋሕዶ
    @ፀሐይዘተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴን እህቴን ትመስይኛለሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሹ መስኪ የኔ ቅን እመብርሀን ትቁምልሽ ክርስትናውም ሳታስቢው ይደርሳል የወንድ ልጅ አይረዝምም

  • @melay222
    @melay222 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እንኮአን በረታሽ የኔ ቆንጆ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን እየበረታሽ ነው አዲሱ ቤቢ እና ናይላዬም ደህና ናቸው እኔ የማደርገው ሄቪ ክሬም የሚለውን በብሌንደር ቂቤ ሰርቼ ነው የምቀባው ልክ እንደ ኢትዮጲያ ነው ልስላሴው ፍሬሽነቱ እሱን ሞክሪ ለሌላ ጊዜሽ በርቺ ተባረኪ

  • @mitudebele2034
    @mitudebele2034 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተቀባሽ ማርያምን እኔ ስወልድ ይሸታል አልቀባም ብዬ ባሳየሁሽ ፀጉሬ ተነቅሎ ባዶ ፀጉር አሁን ያንቺን የምሰሪዉን ዉህድ እየተቀባሁ አሁን ችፍ ብሎ እያደገልኝ ነው ደጋግመሽ ተቀቢዉ ማሬ

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 2 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ ውዴ መጥቼ ባርስሺ እንዴት ደስይለኝ ነበር የእኔ የዋህ በጣም ነው የእምውድሺ

  • @yeshiworkbirhanuwondim2640
    @yeshiworkbirhanuwondim2640 2 ปีที่แล้ว

    Berchi ehte ekoine mariyam beshelemeta awotachishe mesiki

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 ปีที่แล้ว

    ውይ መስኪየ እውነት እኔም ቂቤ መቀባት አልወድም ግን ያንች አቀባቡ ጥሩ ይመስለኛል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ደግመሽ ተቀቢው እማ በጣም ቆንጆ ነው እኔም አሎድ ነበርግን በሳምንት አንድ እየተቀባሁ ውጤቱን አይቻለው እግዚአብሔር ሠላም ለሀገራችን ይላክልን

  • @astergamene9250
    @astergamene9250 2 ปีที่แล้ว

    መስክዬ በቂቤማ አይቀለድም በርግጥ ብዙ ሰው አይወድም ጥቅሙ ግን በጣም አሪፍ ነው ባይገርምሽ አጋጣሚ you tub ስከፍት ስለቂቤ እንደሆነ ሳውቅ ሰማሁሽ ግን በዛ ሰሀት እንኳን ቂቤ ልቅልቅ ብዬ ከነፊቴ ተቀብቼ ነበር የምሰማሽ

  • @nigistbirhane3655
    @nigistbirhane3655 2 ปีที่แล้ว +2

    መሰኪ ቅቤ ጥሩነው ደግ አደረግሺ

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ ጠንክረሻል አናትሽን አርሽው

  • @kidu715
    @kidu715 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ፍቅር እኮ ነሽ😍

  • @የድንግልአሽከርነኝ
    @የድንግልአሽከርነኝ ปีที่แล้ว

    ሽታው ለምትሉ ስትገዙ የላም ብላችሁ ግዙ ቆንጆ ነው የፍየል ሲሆን ነው በጣም የሚሸተው እና ደግሞ አቅልጣችሁ ቀዝቃዛ ውሀ ጨምሩበትና ከፍሪጅ አስቀምጡት ከዛ ቅቤው ይረጋና ወደላይ ሲሆን ውሀው ወተቱን ይዞ እታች ይቀራል አጥልላችሁ ተቀቡት ሽታውም ይቀንሳል በዛላይ አያሳክም

  • @senayitmekuriya
    @senayitmekuriya 2 ปีที่แล้ว

    Meskiye gobez Gin Mother Yihen Vidio Kayu Betam Yikefachewal

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว

    መስዬ እንካን ማሪያም ማረችሽ ወገብሽን አሳርፊ በሃላ እመም ይሰማሻል

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ልክ ነሽ😍

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ የኔ ቆንጆ በርቺ ተበራቺ እንኩዋንም ቅቤ ተቀባሽ እኔም እንዳንቺ ቅቤ ያስጠላኝ ነበር ግን በጣም ይጠቅማል ::

  • @እህቴኩራቴ
    @እህቴኩራቴ 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ መሰክየ አይዞሸ ተቀብ እንጅ በጣም ጥሩ ነው እንዳቹ በተለይ የወለዱ ካሉ ብ4ት ዓመተ ሁለተ ተቀብቻለው የሰደት ነገር አይመችም እንጅ እቀባ በበለጠ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እንኳን ተቀባሽ መስኪዬ ዝብዴ ይባላል ለምግብ ብቻ ነው የሚሖነው እኮ ግን ሽታው ደስአይለኝም

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 2 ปีที่แล้ว +1

    Seyaseqenaa wow wow😯errr taqa bu qebe arefe nager nawe

  • @eyerusalemmezgebu7549
    @eyerusalemmezgebu7549 2 ปีที่แล้ว +1

    መሰኪየ በጣም ጎበዝ ነሸ እኔ ከ7 ወረ በፊት ነው የወለድሁት ግን ቤት ያሸታል በሚል እዚ ለመታጠብ የወገቡም ነገር አለ አልተቀባሁም ነበር ሞራሌን አመጣሽው የኔ አምበሳ😘😘😘❤❤

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 2 ปีที่แล้ว

    Wowww deas yelala eheti ulem selamesh yebzalen

  • @abiyotdesaleg1923
    @abiyotdesaleg1923 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲኪዬየኔቆንጆ ተቀብው ቆንጆ ነው

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 2 ปีที่แล้ว

    Mesekey Gobez, ketekebash ayker whipping cream ymewetaw more Fresh kebe

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ነሽ በረታሽ ቂቤ እኮ አሪፍ ነው ተቀቢ

  • @samrawittolosasamri1333
    @samrawittolosasamri1333 2 ปีที่แล้ว

    Enkane mareyame marecheshe Lane lanechiy becha sayehone le arasume anatu lay a areglet tebareke

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ መስኪዬ እስይ እንኳን ተቀባሽ አሳየሽኝ እኔም እቀባለው የራስ ምታቴን ሚያቀልልኝ ከሆና ስውድሽ እኮ ሳንቀባ ብዙ አመት ሆንን 😘😘😘😘

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስኪን ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ነው እውነት ነው በናት መታረስ ከምንም በላይ ነው ነገር ግን ዋናው ጤናማ ልጅ ወልዶ ማቀፍ መታረስ አይታሰብም

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 ปีที่แล้ว +3

    መሲኪየእንካን በሰላም ተገላገልሸ እመቤቴ በሹሉም ታውጣሸ ግን ቅቤ ላሃራሰ ጡሩነው ተቀቢ

  • @hayahhayah4835
    @hayahhayah4835 2 ปีที่แล้ว +3

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 ปีที่แล้ว

    ተቀቢ ተቀቢ ይጠቅምሻል መስኪዬ ትወጂዋለሽ

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ከኢትዮጵያ ውጪ መውለድ ደስ የሚለው ነጻነቱ😂 ይሄኔዬ ኢትዮጵያ ብትሆኚ እናትሽ በመጋረጃ ሸፍና በሩን ዘጋታ እንዳወጪ ነበር የምትልሽ 😄 ገጠር ደሞ በወይራ ቅጠል ነው የሚሰራው 🙈😄 ግን ወደ ጥያቄዬ ስገባ ሩዝ መሪ ደረቁ ይሆናል ? ቅቤ ስንት ግራም ነው የገዛሽው ካገኘሁ ጸጉሬ ብዙ ነው እውነት እኔም መቀባት እፈልጋለሁ በወተቱ የሚሰራው አልወጣ ብሎኝ መሞከር ትቻለሁ እንደዚህ የተዘጋጀው ቆንጆ ከሆነ እሞክራለሁ እናመሰግናለን በርቺ ❤

  • @almazd2273
    @almazd2273 2 ปีที่แล้ว

    መስክ ወልደሻል እንዴ እንካን ማርያም ማረችሽ❤🌹🌹💐💐💐💐💐😘😘

  • @sebelesolomon5978
    @sebelesolomon5978 2 ปีที่แล้ว

    ቅቤ ከምትበይው ቅቤ ምረጭ ብበል 10 አመት ሰልበለ ለመቀበት ብቻ ብሆንልኝ እንኳን እመርጠለሁ በጠም ነው ምዎደው....እና አንደንዴ ተቀቢ እውናት እኔ ፀጉሬን ምንም አልንከበከበውም ግን ስተጠብ ሁሌም ነው ምቀበው ለዘም ነው ያለው ...በይሆን ከኔ ሁኔታ ገር እልም ይል ነበር.....ደግሞ እሱን የተቀበሽ ሰሞን ፍትሽ እረሱ እንዴት እንደምያምር ያምር ልመጅው መስክዬ

  • @ابوراكان-ن1ح
    @ابوراكان-ن1ح 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እዴት እደምወድሺ እኮንም ጠነከርሺ የኔ ውድ እሰይ አናትሺን አራሺው በጣም ጥሩ ነው እኔ እጠቀማለሁ ግን ይኸን አይደለም መሲዬ

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪየ ዉዴ እንዴት ሰነበትሽ ቅቤ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ እራሱ አራስ ነኝ እቀባለሁ ያንችን አሰራር እሞክረዋለሁ

  • @semayemaryam2426
    @semayemaryam2426 2 ปีที่แล้ว +1

    hbb hiywetish eiiindezih ertib lemlem yihunlish wiid

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪየ በደብ ተቀቢ ለቅጭላትሽም ጥሩ ነው ለጸጉርም ጥሩነው ያው መታጠቡ ነውጂ እግድህ ትኩስ ቅቤ ይዥልሽ እመጣነበር ብቀርቢኝ አይይይ ምን ይደርጋል
    😘😘😘😘

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 ปีที่แล้ว +1

    መስክዬ እንኳንደህናመጣሽ በጣምደስይላል
    በርቺ እህታችን መልካም ምሽት

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ሠላም ይብዛልሽ መስክ ታባራክ በጣም ታጎድቼ ነበር ሎር በክ እኔም እጣቃማሎ ቅብቤ ከታራሳ ስንት ግዜችን

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 2 ปีที่แล้ว

    መሲየ እዴት ነሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናት በርችልኝ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የላይላ እናት ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @tsegabtsegab6852
    @tsegabtsegab6852 2 ปีที่แล้ว +1

    በስማአም. አኝቺ በምትቀቢው. እኔ ተሳቀቁኩኝ ኡፍፍ 🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭 ፈጣሪ. የጠብቅሽ😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰሳምሽ ይብዛ እመብርሃን ትጠብቅሽ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ እግዚአብሄር አገራችን ሰላም ፍቅርአድነት ያምጣልን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወገኖቼ

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 2 ปีที่แล้ว

    ዋው መሲ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    መስክዬ ስወድሽ የኔ ፈንድሻ

  • @asteraster9505
    @asteraster9505 2 ปีที่แล้ว

    አዎ መስኪዬ ለምን ይቅርብሽ ጎበዝ እኮነሽ

  • @tiru2634
    @tiru2634 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ🥰

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ብዘገይም የኔውድ

  • @sisaybekel7056
    @sisaybekel7056 2 ปีที่แล้ว

    አንኳን ማርያም ማረችሽ መስኪ

  • @ensratube
    @ensratube 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው አምሮብዛል የኔ ምርጥ እሰይ እኳን ተቀባሽ 😘😘😘😘😘

  • @yabseragezhegen9875
    @yabseragezhegen9875 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ ታድለሽ እንኳንም ተቀባሽ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @woyinshet2896
    @woyinshet2896 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnateshen new gobez nesh yen jegena

  • @meserethirpa1673
    @meserethirpa1673 2 ปีที่แล้ว

    Heavy cream new yemilew weha chemresh bemachin betmechiwem wey sefa bale eka weha eyechemersh mechiw

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እመአምላክ በሽልም ታዉጣሽ

  • @asteralem273
    @asteralem273 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን የቅርንፉዱ የሰራሽው ተቀብቶ መታጠብ ነው ብንወጣ ሳንታጠብ ችግር አለው

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አምሮብሻል ተኝታ እንደታረሰች አራስ መስለሻል

  • @rosedarema9626
    @rosedarema9626 2 ปีที่แล้ว

    መስክዬ እኳን ማርያምማረችሺ

  • @asteraster9505
    @asteraster9505 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ማደንቅሽ

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 ปีที่แล้ว

    Hi Meski wey seguresh teneleselesh ur hair was amazing sewedesh 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 2 ปีที่แล้ว

    አለሽ እንዴ

  • @yeshimebetmulaw4063
    @yeshimebetmulaw4063 2 ปีที่แล้ว +2

    Aw badenb tekeby masikye endam 3 tey 4 tekebey tru nw ❣❣❣❤

  • @merryasfaw-wv9bn
    @merryasfaw-wv9bn ปีที่แล้ว

    መስኬዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ በመቀጠል አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በለሁበት ቦታ ውሃው ጨዋማ ነው እና በየሳምንቱ ውህደን ለመጠቀም እፈልጋለሁ ግን የውሃውን ጨዋ ማነት እንዴት ላድርግ መብትሔ ካለሽ

  • @mesaymesay4229
    @mesaymesay4229 2 ปีที่แล้ว

    rozmeryewn kefecesh bewala bitateliyew tiru nbr sittatebi stegurshn yizo yaschgeral

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ደህናነሽልን ቤቢ ናየኔ ቆንጆ ደህና ናቸዉ ሳሚልን በርቺልን እመ ብዙ ሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አሜን፫

  • @serkalemshibeshi625
    @serkalemshibeshi625 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan mariam marechesh yene enat ayzosh

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ይቅር መሲየ ምን አለ ከአጠገብሽ ብኖር በደንብ አርስሽ ነበረ ምን ይደረጋል ተራራቅን

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 2 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂ቅቤውን ስትቀቢ የፊትሽ አክሽን እኔናልጄን በጣም ነው ያሳቀን ይመችሸ መስኪ😘

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 ปีที่แล้ว +2

    መሲዬ ከመልካምነትሽ የተነሳ ጎረቤቴ ሆነሽ ባረስኩሽ ብዬ ተመኘሁ

  • @tseghish
    @tseghish 2 ปีที่แล้ว +1

    Meskiye gobeze kechalshe fresh crime geztshe erseshe meteshe mekbatem techyalshe betam tiru new ♥️ 👌 😄 👍 si hi to Naylaye and baby Nathan 😍😍😍

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴትነሽ የማርያም አራስ ደናነሾይ ከነልጅሽም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሲኪዬ እንኳ በሽልም ወጣሽ እህቴ እመቤቴ ታበርታሺ። እናም መቸም ሽታው ከእቁለላል አይከፋም እሽ ክክክክክ እንቁላ ሽታው ስጠላው

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 ปีที่แล้ว +1

    መስኪዬ መጨረሻ ላይ ምድነዉ ያልሽዉ🤭😀😀 ቂቤ ለፀጉር በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏🙏

  • @senaitkidane6211
    @senaitkidane6211 2 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ አስቀናሽኝ!!

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 ปีที่แล้ว

    ውይ አንቺ አናት ላይ ሲያርፍ የኔን አናት ቅዝቅዝ አለኝ ወላሂ ኡፍፍ ቀናሁ ግን ቱቱቱቱቱ ብያለሁ ቂቤ ሞቸ ነው የምወደው ኢትዩጲያ እያለሁ ሁሌ አርብ ተቀብቸ እሁድ እታጠብ ነበር አሁን ይሄው 10አመቴ ራሴ እየዞረብኝ ነው ለአራሶች ደግሞ አሪፍ ነው ሁሌ ተቀቢ ለፀጉር እድገት ወደ እናታችን ውስጥ ስለሚገባ የማሰብ ችሎታችንን ያፍጥናል ራሱ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድ ለክርስትናው እድጠሪን

  • @ቲቲቢትባባ
    @ቲቲቢትባባ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም መሥኪየ እኩን ደህና መጠጣሺ ወይ መሥኪ እኔ እራሡ ቂቤ አልወዲም ለፀጉሬ ግን በጣም ነው የሚሥማማኝ አገር እያለሁ ሥተኛላት እናቴ ቀብታኝ በሻሺ አሥራልኝ አገኛለሁ አላህ እረጂም እዲሜ ይሥጥልን ለናቶቻችን ያረብ 🤲🌹

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት መስኪዬ ጅግና እኮ ነሽ እንኳንም ቅብት አልሽሽ❤❤❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 ปีที่แล้ว

    መስኪየ አራስነት እንዴት ነው ቅቤ ቆንጆ ነው ደጋግመሽ ተቀቢው

  • @mahletamare9795
    @mahletamare9795 2 ปีที่แล้ว

    እንካንም ተቀባሽ መስኪ የባለፈው ያሳየሽን የወተቱን ማስቀመጫ ዘዴ በጣም ነው የወደድኩት ግን ከየት እንደምንገዛው አጠቃቀሙንም በድንብ ብትነግሪን ምንም አይዲያው ለሌለው ሰው በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው መስኪ ከቻልሽ please ❤

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071
    @bayusheyedingelmariyamweda3071 2 ปีที่แล้ว

    Yegna Melkam gobez Eseyyy Enkwan Erassss Alshilen 🥰🥰

  • @tube-j4z
    @tube-j4z ปีที่แล้ว

    የኔ ተወዳጅ❤❤❤❤

  • @טרנגוטרנגו-מ4ב
    @טרנגוטרנגו-מ4ב 2 ปีที่แล้ว

    የአራስ ወጉነው ደግመሽ ተቀቢ መስኪየ

  • @zematube1977
    @zematube1977 2 ปีที่แล้ว

    Meski endat nesh tegire tebetates MN badergwe yemlesal ebakeshn

  • @hawa2024
    @hawa2024 2 ปีที่แล้ว

    ስላም መስኩየ

  • @noluthandokhanyisile7060
    @noluthandokhanyisile7060 ปีที่แล้ว

    Betam konjooo💝🇧🇴❤ Ameeen

  • @yebertuyesigat713
    @yebertuyesigat713 2 ปีที่แล้ว

    ውይ መስክዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 ปีที่แล้ว

    ስታማትቢ ደስ። ነው የምትይው እኔም እንዳቺው ነኚ ቅቤ አልወድም

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 ปีที่แล้ว

    Yene wud ethiopia wolida indegabachi naw mikabuti indiaragaga nafisishin timalisalech yemir inate wolida fenti nakila bakibe tamalisahalech yimerenaw lane wosite naw lalijochem ina betam tiru naw