የቅቤ አወጣጥ በቀላሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @ematube8524
    @ematube8524 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አሊኩም እህቴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ዋውውው ጎበዝ በርች ውዴ ደስ የሚል የቅቤ አሰራር ነው እኔም ዛሬ እሰራለሁ ቢድውየን ላይክ እድታርጉ ጉበዝ በርች

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ መሸአላህ ቅቤው እደት እደሚምር መሸአላህ ብየአለሁ የኔ ባለሙያ አድ ሙያኮነው ይሆም ውደ በርችልኝ አብሽሪ ሙያ ጥሩነውና ጎበዝ ዋውውውውው ብየአለሁ❤❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛእኳን ደላም መጣሽ ሰለመጣሽ በጣም ደስይላል የኔመልካም እወነት አገራችን ሰላምያርግልን እወነት በጣም ደስይሚል ቅቤተው የኔመልከሰም በጣም እተቀመውነበትር ግን ይሸታል እጅ

  • @kidsthailu4490
    @kidsthailu4490 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ውድ እህት በጣም ደስ ይላል ኑርልን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት እሞክራለው ውጤቱን ይዥ እመለሳለሁ

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዷ💗

  • @hfugrty7513
    @hfugrty7513 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በረች

  • @TsahelMedia
    @TsahelMedia ปีที่แล้ว

    ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውው በጣም ምር ቂቤ ነው እሞክረዋልው በርቺ አገራችን ሠላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfugrty7513
    @hfugrty7513 ปีที่แล้ว

    ይቅረታ መልሸልኝ ከየሸው ለምግብ የሆናል እደ

  • @genet-s4b
    @genet-s4b 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ሞያ ነወ እናመሰግናለን

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላ አመሰግናለሀ🥰🥰

  • @ሶፊወሎቲዩብz
    @ሶፊወሎቲዩብz 3 ปีที่แล้ว

    አስላም አለይኩም የኔ ልዩ ማሺአላህ በርች ማማየ ሀሪፌ ነው መግዛት ቀረ

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  3 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም የኔ ውድ🥰🥰

  • @sssssss5956
    @sssssss5956 3 ปีที่แล้ว

    እስላም አለይኩም የኔ ባለሙያ ዋው ጥሩ ነው ለማናገኘው

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ። አላህ ይጨምርልሽ በጣም። ያምራል

  • @kedirali952
    @kedirali952 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ባለሙያ

  • @Emebettube
    @Emebettube ปีที่แล้ว

    የሚገርም ቅቤ አዉጣት ለካ እንደዚህም ይቻላል በይ አሁን እሞክርዋለሁ ሙያ ተጎርቤት አለች አያት እዉነቱን ነዉ ይህ አባባል ለእኔ ትክክል ነዉ

  • @haeyet2074
    @haeyet2074 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምእህትሠላምሽይብዛ ማሻአላህ የኔባለሙያበረቺአረፈትምህረትነዉ

  • @merrymerry800
    @merrymerry800 ปีที่แล้ว

    በርቺ🥰🥰

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @tsehayetsidkmebratu7206
    @tsehayetsidkmebratu7206 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እኅታችን እኔ ምልሽ ግን ለምግብነት መሆን ይችላል? እንዴትስ ነው መሆን የሚችለው?

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውደ 🥰🥰 አወ ለምግብም መጠቀም ትችያለሽ አንጥረሽ ቅመም ታገኘሽ ሞክሪውማ ቅቤው እኮ ምንም አይነት ሽታም ይሁን የመክረጥረጥ ባህሪ የለውም እንደ ሀገራችን ቅቤ ጥርት ያለ ነው🌹

  • @da4r411
    @da4r411 2 ปีที่แล้ว

    ስላም።እህቴ የሁልቱንም ፎቶ ኩሚንት ላይ አስቅመጭልኝ

  • @kememuwanegn4781
    @kememuwanegn4781 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah arif new

  • @azebebabu6218
    @azebebabu6218 2 ปีที่แล้ว

    በምሳና ወይም በዋንዛ ቅጠል ነው የመሆነው

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      ዋንዛና ብሳና አይይ ሀገሬን አስታወሽኝ እኔ የተጠቀምኩት ቅጠል መዳም ለጌጥ የተከለችውን ነው አጉሎ ይመስላል

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856Egzabhe 3 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwooo barichi mare desi elali 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 ปีที่แล้ว

    ከአበሻ ሃገር ወተት ቢሆን እንማራለን።

  • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
    @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 2 ปีที่แล้ว

    በለ ንገሩኝ ኖርመን ወተት በደርግ ቅቤ አለው

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว +1

      ወተቱን አልሞከርኩትም ክሬሙ ግን በጣም ምርጥ ቅቤ ይወጣዋል

    • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
      @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 2 ปีที่แล้ว

      @@toyibatube5543 የኔ ማር እሺ ክበርልኝ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ አምሮኛል ከተቀባሁ አምስት አመት ሆነኝ

  • @Toybayoto
    @Toybayoto 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ጎበዝ

  • @سميرهالغامدي-ص6س
    @سميرهالغامدي-ص6س 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ

  • @hamanotshimlels9825
    @hamanotshimlels9825 2 ปีที่แล้ว

    betam des yelale ene gen ebialegi

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ በደንብ ምችው ሳትሰለች🥰

    • @hamanotshimlels9825
      @hamanotshimlels9825 2 ปีที่แล้ว

      ክሬም ወተት የምትይው ወተቱን new

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  ปีที่แล้ว

      ​@@hamanotshimlels9825 ክሬሙ ከወተቱ ይለያል እህት

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان 2 ปีที่แล้ว

    ለስት ደቂቃ ነው የምንመታው እህት

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      ወደ ቅቤ ሲቀየር እየወፈረ ቅቤው ከአሬራው እየተለየ እየተሰበሰበ ይመጣል እንደዛ እስከሚሆን ምችው በጣም ቀላል ነው እህት🥰

  • @rudhgvd1494
    @rudhgvd1494 2 ปีที่แล้ว

    Masheallah

  • @የሠሊምእህት
    @የሠሊምእህት 3 ปีที่แล้ว

    ነጥር ቅቤ ቢያደርጉት ምን ችግር አለዉ ወይሥ ሺታ ይኖረዉ ይሆን

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  3 ปีที่แล้ว +1

      አንጥረን ለምግብ ለሁለም ይሆናል ውዴ ምንም ሽታ የለው ጥርት ያለ ቅቤ ነው ክሬሙን ቅቤ ከማውጣታችን በፊት ለተለያዩ ምግቦች ስንጠቀም በተለይ ኬክና ሀላ ስንሰራበት የተለየ ሽታ የለውም ክሬሙ የታሸገና የተጣራ ስለሆነ አንጥረን ለምግብ አሪፍ ነው ሞክሪውና ትነግሪኛለሽ እህት❤

    • @የሠሊምእህት
      @የሠሊምእህት 3 ปีที่แล้ว

      @@toyibatube5543 እንሻአላህ እሞክረዋለሁ ግን አች ሞክረሺዉ ታቃለሺ

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  3 ปีที่แล้ว

      @@የሠሊምእህት በደንብ ቅቤው እኮ ምንም አይነት መክረጥረጥም ይሁን ሽታ የለው ብቻ የቆራሲማ ሽታ ነው የጎደለው

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  3 ปีที่แล้ว

      @@የሠሊምእህት ኢንሻ አላህ ቀጣይ እረፍት ስወጣ ቅቤውን አወጥቸ ሳነጥር ሙሉውን ቪድዮ እሰራለሁ አሁን ስራ ቦታ ስላልተመቸኝ ነው በቅርቡ ኢንሻ አላህ ቅቤ ለሚወድ ለገንፎም ለወጥም ምርጥ ነው የንጥር ቅመሞች ካለሽ ሞክሪው እህት🥰

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 2 ปีที่แล้ว

      @@toyibatube5543 ኧረ ሽታማ አለው እህት

  • @Alehamdulillah
    @Alehamdulillah 2 ปีที่แล้ว +1

    Yen እህት የላም ወተት አይወጣም በመፍጫው

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      ቀጭኑን ወተት ከሆነ የምትይው አልሞከርኩትም ክሬሙ ግን ፅድት ያለ ቅቤ ይወጣልሻል ደሞ ርካሽ ነው ማንኛውም ሱፐርማርኬት ይገኛልኮ ውደ

    • @HAyetJemal-cd9ip
      @HAyetJemal-cd9ip ปีที่แล้ว

      እህት በአላህ ደህናነው የምትይውን ለምግብም ለፀጉርም የሚሆነውን በፎቶ አሳይን ለሠወቸ እዳሳያቸው

    • @hfugrty7513
      @hfugrty7513 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለሁ ለምግብ የሚሆን

  • @ikram8975
    @ikram8975 3 ปีที่แล้ว

    mashallah toybi💝🌷

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጊለሉ ግን እዴትነዉ ልበንየሁናል አላገኚም ኬሪሙን

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว

      ሱፐርማርኬት ሞልቷል እህት መሄድ ካልቻልሽ የምሰሪባቸውን እዘዥ Whipping Cream ወይም በአረበኛ ክሬም ኸፍቅ ታልሻቸው ያቁታል

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💚💚💚💚

  • @zuzue
    @zuzue 2 ปีที่แล้ว

    ሀልብ ሰኡድ ይቸላል ወይ???

    • @toyibatube5543
      @toyibatube5543  2 ปีที่แล้ว +1

      Whipping Cream ወይም በአረበኛው ክሬም ኸፍቅ ሱፐር ማርኬት ሞልቷል ፕሬዝዳንት የሚለው በተለይ ምርጥ ነው ቶሎ ይወጣል ሞክሪው ሀሌብ ስኡድ አይሆንም።

  • @abdurehmanmohammed4580
    @abdurehmanmohammed4580 2 ปีที่แล้ว

    Mesheleh yene belemuy

  • @user-gd3ol9ee7l
    @user-gd3ol9ee7l 2 ปีที่แล้ว

    ማሬ ቅቤውን ስንቀባ እዳይሸት ምን መጠቀም አለብን እኔ ሞክሬው ነበራ ግን ሽታውን ብጠበው እኮን አለቅ አለም እዳይሸት ምን ማረግ አለብን ማሬ ካየሽው መልሽልኚ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว

      እደት ወጣልሺ ሥንት ሠአት ፈጀ ለማውጣት ደሞ እዳይሸት ሎሜ ጨምቀሺ ጨምሪበት ወይም ከተመቸሺ ተቀብተሺ አሸፍኝው ካልተሸፈነ አይሸትም

  • @እሙአማርኮቻ
    @እሙአማርኮቻ 3 ปีที่แล้ว

    ቀርቺ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 2 ปีที่แล้ว +1

    💜

  • @سميرهالغامدي-ص6س
    @سميرهالغامدي-ص6س 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🥰🥰

  • @bazebaze5366
    @bazebaze5366 ปีที่แล้ว

    Wwwww

  • @zelekaderbiedefar5188
    @zelekaderbiedefar5188 2 ปีที่แล้ว

    Yched aserar