🔴live_ለቀለሜ አዲስ መዝሙር ወጣለት ፥ ተሙ እና ሲሳይ ኦርቶዶክስ ሆነናል ጥምቀት ነው የቀረን አሉ 🤩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ethiopianorthodox #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

ความคิดเห็น • 165

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተፈታ እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን የአማን ፎቶም ሆነ መታሰር በጣም አሳዝኖኝ ነበር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏❤

    • @natnaelermias.official4291
      @natnaelermias.official4291 3 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተ ተሳዳብዮች አረመናች አንዱን ጠልታቹ 😢 አነዱን ወዳቹ እግዚአብሔር ትላላቹ እንደ? የእግዚአብሔር ስም ብቻ ነው እንጅ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የለም የምታወሩትን አስብ

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 3 หลายเดือนก่อน +8

    ተሜ ጌታ ይባርክህ እንዲህ ነው ወንድምነት አሁንም ወንድምነታችሁ እስከለዘላለም ይቀጥል

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 3 หลายเดือนก่อน +9

    አማን ማለት በእውቀት የተሞላ ጀግና ወጣት ነው ምንም እንካን ብንለያይም የማደንቀው ወንድሚ ነው የአማንም አብየልም ኩፊ አያሰማን እግዛብሂር ይጠብቃቸው እንድሁም ለተመስጊን ወንድም እንካን ደስ አለን ጠላት ሁል ግዚ ያፍራሉ

    • @מברטאווקה
      @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

      ቀለሜ አይተንፍሱ ወራዴ ጨው ደቆስክ እኮ በጫርከው ጉድጓድ አንተ ልትገባ ነው ቤተ ክርስቲያንን የነካ እርባና የለውም ብድራቱን እየከፈለህ ነው በግልጽ መዳህኔአለም ገና አይንህን ጉድ ያሳየዋል የቅዱሳን የጻድቃን የሰማእታት አምላክ

  • @yesakekebero2346
    @yesakekebero2346 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ብሆንም አማን ሻሎም በዚህ ዕድሜው ጥሩ እውቀት ያለው ልጅ ነው ነገር ግን ቀለመወርቅ አይተንፍሱ እንደትልቅንቱ ያለ ሰው አይደለም ሆኖም አማን ሻሎም እንኳን ተፈታህ አሸናፊነትህን አሳይተሃል በዚሁ በርታ።

  • @Tesfawen-hc2bb
    @Tesfawen-hc2bb 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ወንድሜ አማን እንኳን ለቤት አበቃክ ተሜ እናመሰግናለን በናታችሁ በአንሰዳደብ ደስይለኛል ስድብ የሴጣን ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እንካን ተፍታክ ወንድማችን እመቤቴ ትጠብቅክ መታሰር ለሰይጣን ነው ጠላትክንና ወዳጁክን ላይ እየሱሰ እየሱሰ እያሉ የሰይጣን ተላላኪ ናቸው የብልፀግና ወንጌል አይ ቀለሚቱ 😅😅😅😅

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተፈታ ብሎ እማ አይናገርም ስለተፈታ ከፍቶታል እግዚአብሔር ፍርድ አለው አማን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድምዬ የተዋህዶ ልጆች ኮራሁባችሁ ፍትህ ለአማን ብላችሁ ድምፅ ለሆናችሁ

    • @biba-n8j
      @biba-n8j 3 หลายเดือนก่อน +2

      ተዋህዶ ልጆች ?😂😂😂😂 አማንም ተዋህዶ ነው ጭንብሎ ተገልጧል ተኩላው😈😈😈😈😈👎👎👎👎

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +14

    ቀለሜ ገና ገና የቅዱሳን አምላክ ይፈርድበታል የወንድሙን አርቃን አውጥ ቶ ደግሞ ያሳሰረው ከሰው ድምር ሊገባ አይችልም እኔ የተዋዶ ከርስቲያን ነኝ ለማንም ክፉ እንዲደርስበት አልፈልግም

    • @KibirLegeta-m1d
      @KibirLegeta-m1d 3 หลายเดือนก่อน

      Yalitetara were ataweri

    • @מברטאווקה
      @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቀለሜዋ በሚለው ሙዚቃ ሰጠሰጥከውውውkkk ወራዳ ሽማግሌ አርጅተሀልኮ ተመለስ የፈጠረህን ማወቅ ይሻልሀል ወራዴ ገና ብዙ ገመና አለህ

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቀለሜ ገና የእግዚአብሔር ሰራ ተጀመረ አይቸኩልም ግን ማንም አይቀድመውም በፊት በጤናህ አሁን በውርደት የቀረውን ደግሞ እናያለን እግዚአብሔር ሲመታ ሳይሆን ሲጥል ነው የሚታየው የቀረዉን እናያለን ቀለሜ

    • @TemesgenEsatu
      @TemesgenEsatu 3 หลายเดือนก่อน

      Kalifalaki mindino mitikebetirhu gurangnoch

    • @biba-n8j
      @biba-n8j 3 หลายเดือนก่อน

      አማንም ኦርቶዶክስ ነው አንቺም ። ስለዚህ የኤርሚ ጠላቶች ናችሁ😂😂😂 👎👎👎👎

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 3 หลายเดือนก่อน +4

    እማንዬ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ወገናችን ስለሆነ ሁላችንንም ያገባናል፡ ከአስተምህሮ ልዩነት ውጪ ማለት ነው፡ እባካችሁን ተረዱን፡ የክርስትና መገልጫው ፍቅር ነው

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አማን እንኮን ለቤትህ አበቃህ

    • @biba-n8j
      @biba-n8j 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @Tekilemariam
    @Tekilemariam 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያየብንን ሁሉ ቢያሳይብን በእውነት ቁሞ መራመድ የሚችል ሰው አለግን?እንኪያስ የእኛ የተሸፈነልን ከሆነ፤ታዲያ እኛ ማነን የሰውን እርቃን የምንገልጥ? ወንድሜ አማን እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ!!!በሃይማኖት ባንመሳሰልም በሰባዊነት አንድነንና።

  • @fisehanegasi8166
    @fisehanegasi8166 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tiktok ላይ ያላችሁ ሁላችሁ አንድ ናችሁ፥፥ እግዚአብሄርን ያገለገላችሁ ይመስላችሀል ግን እግዚአብሄርን እያሰደባችሁ ነው። እናንተ ሰይጣንን እያገለገላችሁ ነው ፥፥ በፍቅር የማይመላለስ ሁሉ ከሰይጣን ነው፥፥፥፥፥ ኤፌሶን 5 ፥ 2

  • @NaolNaol-k5t
    @NaolNaol-k5t 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተሙ እና ሲሳይ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @SalamGonder
    @SalamGonder 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ኤርቶደክስ ነኝ ግን አማን መታሠሩ በጣም ከፍቶኝ ነበር አማን እግዛብሐር ካንተጋ ይሁን

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው የቀለሜ በት ዛሬ በሐዘን ላይ ነው ቁናው ተሰፈረለት ክፉ የቤተ ክርስቲያን ጠላት እግዚአብሔር የወደዳቸውን ቅዱሳን እሚያቃልል ገና ገና ምን አይታችሁ የሱን ነገር

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሰገን የእግዚአብሔር እጅ ተዘረጋች ቀለሜ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ለጸሐየ በርሐኑ አበቃህ ወንድማቸን እንኳን ተፈታህ ጠላትህ ይረር

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ሰይጣኑ ቀለመውርቅ አጋሰሰ ገና ይዋርዳል መላአክት ላይ እንዳላገጠ የወንድሙን ገበና ያወጣ ይሄ ዉሻ

  • @miserukhm-cg3hi
    @miserukhm-cg3hi 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ አማን ተፈታ!!Fine
    ....ግን እስቲ የመጣችሁበትን የእስከዛሬው መንገድ ቆም ብላችሁ በየግላችሁ ፈትሹ!
    አይደለም ቀናት....ብዙ አመታት ሰው ሰለ ወንጌል ሊታሰር ይቻላል! እደግመዋለሁ ሰለ ወንጌል!!!እናንተም ሆነ እነኛ ሰዎችን እኔ የዕገሌ እኔ የዕገሌ ብለው ጎራ እንዲይዙ ከማረግ የዘለለ ትርፍን አገኛችሁን???የቆማችሁ መስሎአችሁ እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ ንቁ!ሰይጣን አንደስንዴ እያበጠራችሁ የምን ሆይሆይታ ነው!!

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተሙዬ ቅንነትህን ስወደው በእውነት

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 3 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ አይነት ቅንነት እግዝአብሔር አያዉቅም እሱ ጻድቅ ነዉ ሁሉን ይመዝናል ኤርሚያስ ላይ በዘፈን ስታላግጡ ዝም ብሎ አይመለከተም

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ማርያም እንኩዋን ለቤትህ አበቃችህ ወንድሜ

  • @fikukinfemichal8965
    @fikukinfemichal8965 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተሜ እናመሰግናለን

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 หลายเดือนก่อน +1

    መለሰ ግን ሰገጤ ነው ሲጀመር እናት አባቱ ያወጡለት ስም ቀለመወርቅ ነው የራሱን ብቻ ሳይሆን የአባቱንም ስም የቀየረ ጀግና ነው ለሱ መከራከር መሰገጥ ነው ትንሽ ቆይቶ በፈረንጅ ስም ሲጠራ እናየዋለን አይ ቀለሜ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      ኧር የታባቱ ከፍለገ በውሻ ሰም ይጠራ ውሻ ውሻ ነው ቀለሜ ባለጌ ሰድ ያሳደገው መርን ነው ያበጠ ጅብ መሰላል ይፍነዳል ጠብቁ ይሄ ጅብ

  • @TsigeResom
    @TsigeResom 3 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ጌታ እየሱስ በናንተ ደስ የሚሰኝ ይምስላችዎል ሁላችሁም ጌታይቅር ይበላችሁ እኛክርስቲያኖችን አሳፈራችሁን እንጸልይላችዎለን ተመለሱ።

  • @ayalnshzerihun5437
    @ayalnshzerihun5437 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁም አንድ አይነት ናችሁ ለወንጌል ሳይሆን ለወሬ ነው ሚዲያ ላይ የወጣችሁት

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነኝህ ነውረኞች መታሰር የነበረባቸው እነሱ ነበሩ ግን አለም ለእውነት ቦታ የላትም እራቁት ፎቶ ተሎቆበት እንደበዳይ ታሰሮ ለአማን ክብር ነው ወንድሜ ለነሱ ግን ባለ አይምሮ የሆናቹ እነኝህን አይሁዶች ወንድማቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ጨካኝ ናቸው አንተ ግን አማን ለአንተ ክብር ነው አማኑኤል ከክፉዎች ሴራ ታድጎሀል ተመስገን

  • @hannagenzebu9311
    @hannagenzebu9311 3 หลายเดือนก่อน +2

    Am very happy
    Thank to God❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቀለሜ አይተንፍሱ

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 3 หลายเดือนก่อน

    gobeze temu tebarek bezew ketile

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜ ለኦርቶዶክሳውያን ባለውለታችን ነው የጴንጤ ሀይማኖት እርቃኑን የተሰጣው በሱ ምላስ የተነሳ ነው

  • @woinshetwude917
    @woinshetwude917 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልእንኳን ተፈታ

  • @abiyougebrehana1471
    @abiyougebrehana1471 3 หลายเดือนก่อน

    ጎራ አትያዙ ወንጌል ስበኩ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜ አይተንፍሱ ገና ይፈርድበታል ወላዲት አምላክን እያቃለለ ላቲ ስባሀት ገድላት ን ድርሳናትን እያቃለለ ከግብር አበሮቹ ጋር ከተሀድሶች ጋር ሆኖ እየተጫወተ ለሁሉም ሚገባቸውን ፍርድ ይሰጣቸዋል መዳህኔአለም

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ አይባልም እህቴዋ ለቀለሜም ቢሆን ፍርድ ሳይሆን እግዚአብሔር እንዲ መልስው ምኞታችን ለሰው ልጅ ሁሉ ምሕረት ጠላታችን አንድና አንድ ነው እርሱም ትእቢተኛው ዲያብሎስ።ፊተኛው ኃላ ኃላኛው ፊት ሊሆን ይችላል ይላል መጽሐፍ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      አይቀርለትም ገና በቁሙ ይቀዝናል ይሄ ቦሃቃ የዬቲብ ጡርተኛ እናታችንን አባቶቻችን እንዳቀለለ ገና እሳት ይወርድበታል ይህ ውሻ የእናት ጡት ነካሸ ኦርቶዶክሶች እግዛብሄርን አመሰግኑ ይሄ ገለባ ❤❤❤

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለሜ ቀለሜ ቀለሜ አይተንፍሱ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል አማን ሻሎም እንኳን ተፈታ እሰይ እሰይ ቀለሜ አይተንፍሱ አረረ ተዋረደ ወራዳ ቅሌታም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅 ገና ይዋርዳል ምላሱ ይቆርጣል ይሄ ቦሃቃ የዬቲብ ጡርተኛ

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለሜ ቀለሜዋ

  • @TemesgenGebremedhin-u9c
    @TemesgenGebremedhin-u9c 3 หลายเดือนก่อน

    ""ቀለሜ አይተንፍሱ"" የልመና ስም ነው እንጂ ህጋዊ ስሙ አይደለም ፤ ስለዚህ እንዳትከሰሱ።

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 3 หลายเดือนก่อน

    👍😍😍👍👍

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 3 หลายเดือนก่อน

    የህፃናት ስብስብ

  • @AbeKuwait
    @AbeKuwait 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ወደ ኦሮቶዶከሰ እምለሳለዉ ያለከዉ
    ማንን ጎዳሕ ኢየሱስ ባት አይከብርም
    ባተ አይጓለብት እሱ ለዘለአለሙ ያዉ ነዉ

    • @kebebushanga5512
      @kebebushanga5512 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከቁም ሲኦል ወደ መዳኒአለም ቤት ነወ የመጣው በናተ ውስጥ ምንም እየሱስ የለም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      በእየሱሰ ሰም አትነግድ የብልፁግና ወንጌል ከብልፀግና ጋር ይፍርሳል እየሱሰ ቢዝነሰ አይደለም ግዜውን ጠብቆ እያንዳንዳቹ በእየሱሰ የነገዳቹ የእጃችውን ታገኛላቹ

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለሜ ቀለሜ ቀለሜ ቀለሜ

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜዋ እኮ የሚተዳደረው በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና ገድል ነው ስለዚህ ኦርቶዶክሳዊ ልንደሰት ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SamuelNgussu
    @SamuelNgussu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለመወረቅ ይተንፍሱ

  • @EtsegenetTeshome-f8c
    @EtsegenetTeshome-f8c 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ምን እየተካሄደ ነው አልገባኝም አማን ሻሎም ታሰረ ከዛስ ተፈታ ያሳሰረው ቀለሜ በምን ምክንያት?የእርቃን ፎቶ ተለቀቀበት ለምን? ሰምኑን ጠፍቼ ሁሉ አልሰማሁኝም መልሱልኝ ተዋህዶች

  • @EtsegenetTeshome-f8c
    @EtsegenetTeshome-f8c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተደማመጡ ኦርቶዶክስን አታስወቅሱ

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቀለሜ አይተንፍሱ ቀለሜዋ

  • @danielhsgos
    @danielhsgos 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለም ወርቅ አተንፍሱ ሺ ግዜ

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 3 หลายเดือนก่อน

    Beaman mefetat yetedesetachihu Ortodoks wondimochina ihitoch geta yibarkachihu!
    Andinetachihun asayitachihuwal

  • @aregaleje2037
    @aregaleje2037 3 หลายเดือนก่อน

    እሔማ ኤርምያስን ከሌሎች ሃይማኖት ለመጣላት የምተደርጉት እንቅስቃሳና ዘመቻ ነው

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 3 หลายเดือนก่อน

    ስራቹ ታጋለጠ እና አማን በወንጌል አማኞች ከበ እና መልያ ለኦርቶዶክስ ስጨዎቱ ነው የኖሩት

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን መድሃኒአለም አስፈታህ

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስነጠሰኝ kkk ቀለሜ ድረስልኝ ቀለሜ አይተንፍሱ ገና ዚቅ ትገባለህ

  • @AlemyGetnet
    @AlemyGetnet 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ ብዙ ነገር ነው የሰራልኝ ዋጋ ቀንስልኝ ሰው የሚያባላውን ነው የምትደግምልኝ አደራ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ለማነኛውም እንኳን እየሱስ ክርስቶስ ደጉ አባት አስፈታህ ነገሩ ባይገባኝም

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 3 หลายเดือนก่อน

    የተሰበረ ዜና፡- ተመስገን የጌታ ልጅ እና ሲሳይ ኦርቶዶክስ ሆኑ፡ ድሮም እዚያው አሁንም እዚያው፡፡

    • @sabakinfe3188
      @sabakinfe3188 3 หลายเดือนก่อน

      ኤርሚያስ ዱቄት ውርደትሕ በአደባባይ ሆነ ለአማን በእምነት የማይገናኙት አስነሳለት ኤርምያስ ከሚዲያ ጥፉ

  • @BelayineshMikael
    @BelayineshMikael 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 3 หลายเดือนก่อน

    Tanqwayou keleme aytenfesu

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 3 หลายเดือนก่อน

    Kelemwork Aytenfisu Abebe

  • @biba-n8j
    @biba-n8j 3 หลายเดือนก่อน

    ማነው አማን? ማነው አቡና ምናምን? ዱርዬዎች😏 የሶሻል ሚዲያ ጊፍት ለቃቃሚ ወንበዴ መናጢዎች። አይደለም መታሰር ባናታቸው ለምን አይተከሉም ።

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 3 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ኤርምያስ አይተንፍሱ

  • @EtsegenetTeshome-f8c
    @EtsegenetTeshome-f8c 3 หลายเดือนก่อน

    ሠሙ ወንድሜ እባክህ ስሙን ሳትጠራ እንደፈለገህ ተናገር

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 หลายเดือนก่อน

    Temesgen balege nen ene live lay nebereku congra belual. Enam balitekedese afeh atezebarek. Ezihem ezam live tul tul . Asemesay 2 samenit befit gebteh amanin yalikew be record alen atasemesel akesasari yetem zoreh alimech sileh

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 3 หลายเดือนก่อน

      የቀለሜ ገረድ

    • @arsemafortoloni7277
      @arsemafortoloni7277 3 หลายเดือนก่อน

      ተሜን የመናገር የሞራልም ሆነ መንፈሳዊ ልዕልና ያለህ/ያለሽ አይመስለኝም። ፈጣሪ ይታረቃችሁ መልካም አስተሳሰብ ያለው ሰው ሁሉ አይመቻችሁም።

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜ ዋ አይተንፍሱ።

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜዋ ! ጡረታዋ ! ቁጭበል ሞግዚትዋ !!!

  • @Angela_436
    @Angela_436 3 หลายเดือนก่อน

    Wow!!!የወንጌል አርበኛው ተ ፈ ታ;ኧረ ውሸቴን ነው የወንጌል አርበኛ ሲያምርህ ይቅር ጳውሎስ የታሰረበትን ወንጌል ካዲሜ ጋር ተበሻሽቀህ ታስረህ ለወንጌል ታሰረረረ ኧረ;ረረ ሆሆሆ እኛን መዋሸት ይቻላል እግዚሀብሄር ግን የልብ አምላክ ነው።ለማንኛውም እንኳን ተፈታህ

  • @SamuelNgussu
    @SamuelNgussu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜዋ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      ቀለሚቱ ቀለሚቱ እግዛብሄር ያዋርድክ ውሻ አባቶቻችንን ሃይማኖታችንን እየሰደብክ የምትተዳደርበትን ገንዘብ መርዝ ያርግብክ ሌባ የዬቲብ ጡርተኛ

  • @addisukarafo4364
    @addisukarafo4364 3 หลายเดือนก่อน

    Yikerachuhal atekalay mitamumuku amumuakiwoch, zeregninet, guadegninet, biher, seferitegninet yalekekachu nachu kemitawerut nigigir. Esti be kistos ende dane sewu negerochin lemastekakel wondimochin lemakerareb mokiru, gora yizachu sitaweru endewu e/her ke enanite ga yemiwogin yimesilachuhal, tesasitachihual

  • @Amenadav
    @Amenadav 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eine. Ortodxs tewahedo nge Gen. Enkuwa Lebeth abkah

  • @mhabtewold1545
    @mhabtewold1545 3 หลายเดือนก่อน

    Yetignawim bete eminent Hunu Hulachihum Yaw tesadaby nachihu kiristosin atawqutim egiziabiher yiqir yibelachihu

  • @lelenasolomon5813
    @lelenasolomon5813 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜ አይቴ አቤ

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 3 หลายเดือนก่อน

    ተደማመጡ

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 3 หลายเดือนก่อน

    Àman is now free!!!

  • @danielbelachew1776
    @danielbelachew1776 3 หลายเดือนก่อน

    የምታወሩት አሉባልታ ሆነ ምንም አያንፅም ግዜአቹን ነዉ የምታባክኑት አቁሙ ኢትዮጵያውያን ንነዉ የምታሰድቡት ክርስቲያን እንደዚ አይደለም ማስተዋል ይስጣቹ !!!!

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሌላ ቤተ እምነት የምትያት ቀለሜ አፉን ሲታጠብባት ሲስድባት ሲያዋርዳት የት ነበርሸ አቁም አትሳደብ ለምን አላልሸውም አሁን ወሬሸን የምታቀልጭው ማሰመስል መቼም ማንም አያክላችሁም ማን ሰደበው ቀለሜዋ ተዘፈነለት አንጂ

  • @danielbelachew1776
    @danielbelachew1776 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ እራሳቹ ተረጋጉ ጥሩ አይደለም በወንድም ላይ ጠብን መዝራት !!!! አማን እንኳን ተፈታ ግን ሁሉም አጥፋተዋል ንስአ ግቡ !!! ክርስቲያን እንደዚ አይደለም ኦርቶዶክስ አርፋችሁ ተቀመጡ አያገባችሁም !!

  • @yanniiwoww-il9xs
    @yanniiwoww-il9xs 3 หลายเดือนก่อน

    አማን!!!!!!

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน

    ቴሜ እብድ ነው ልሸል አንዴ ልክ ይሆናል አንዴ ይዘበረቃል።

  • @jak9831
    @jak9831 3 หลายเดือนก่อน

    Abetu 😢geta hoy mehereteh yemta 😢

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለሜ አይተንፍሱ ተንፍሸ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅 መፀዳጃ ቤት ነች ቅዘን ይዛታል😅😅😅

  • @SelamawitMelke
    @SelamawitMelke 3 หลายเดือนก่อน

    Ere tewo Egezebher Ersu yayal hulunm ebakachu yekefelal tewot leleochu setlu alememaruna Ato Dagm newo yashekerkerw

  • @mahmoudabdo3810
    @mahmoudabdo3810 3 หลายเดือนก่อน

    Minew ashkabetachu erkan photo minam mtlut amanin lemn mejemeriya algesesachutm endefelege sosadeb were hula

  • @Natuya.yemane9295
    @Natuya.yemane9295 3 หลายเดือนก่อน

    Wey ye zare christina betam yemitigermu hexanatoch be mewaele hexanatoch yemichawetu yshalalu kenante very shame 😢

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv 3 หลายเดือนก่อน

    Weyeee ye ethiopia hezbe aytemedeh awardut endezeh

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ተመስገን የተባልክ ሰዉ በጣም በጣም ነዉ ያዘንኩብህ በንግግርህ እያለቀስኩ ነዉ ይህን ዉርደትህን የተመለከትኩት አንተ አይደለህም እንዴ ኤርምዬ እያለክ ወደ ቲክቶክ የመለስከዉ ልብ ካለህ ዳጊ ነዉ ፎቶዉን የለጠፈዉ ለምን እሱ አትናገረዉም እሱን ፈርተህ ይህን ምስኪን ኤርምያስ በሌለበት አብጠለጠላቸሁት እሱ ተሳሳተ ያንተን ክርስትና አየነዉ አግዝአብሔር ፍርድ ይስጥህ በጣም ከልቤ ነዉ ያዘንኩት እንደዉም ማታ እናንተን በማየቴ ፔንጤ በመሆኔ አፈርኩ ሁለተኛም የማንንም ፕሮግራም ከማየት ለብቻ በቤት ጌታን ማምለክ ይሻላል በጣም ያሳፍራል እኔ ኤርሚያስን ብሆን አንተ ከተትኩ ብለህ በሚዲያ የተናገርከዉን ገንዘብ እንደምንም ብለህ መልስለት እባክህ ይሄን ያህል ኤርሚያስ አላሳሰረዉም ኤርሚያስ ምልስና የዋህ ነዉ በንግግር ስለጎዳዉ ነዉ የተናገረዉ ግን ተመስገን በለጌ ነህ ለምን ዳጊን አትናገረዉም አሁን ወጥቶ ተናግሯል እኔ ነኝ የለጠፍኩት ገና እለጥፋለሁ ብሏል ጏደኛህ ስለሆነ ነዉ አግዜር ፍርድ ይስጥህ

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ የሌላ ሐይማኖት ተከታይ ኤርሚያስን ምትጠሉት ጉዳቹን ስለሚያወጣ ነው :: ደሞ ጌታ ያነሳዋል ከወደቀበት ወንጌል ይቀጥላል:: አሁንም አሰተኛ ትምህርት ይገለጣል:: ማንም አገልጋይ እንደ ኤርሚ አስተኛ ትምህርትን የገለጠ የለም ለዚህ ነው ምትጠሉት::

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv 3 หลายเดือนก่อน

    Esuwan belo paster acheberbare lekakame yezemenu paster tebeye weynee ewunet benezeh dureyewoch getan asedebu eko ufff yegeta bet kenat angebegebegn weradoch wutu ke geta bet abaten atasedebu leboch

  • @danielbelachew1776
    @danielbelachew1776 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ እራሳቹ ተረጋጉ ጥሩ አይደለም በወንድም ላይ ጠብን መዝራት !!!! አማን እንኳን ተፈታ ግን ሁሉም አጥፋተዋል ንስአ ግቡ !!! ክርስቲያን እንደዚ አይደለም ኦርቶዶክስ አርፋችሁ ተቀመጡ አያገባችሁም !! 1:02:35

    • @kebebushanga5512
      @kebebushanga5512 3 หลายเดือนก่อน

      ፀብ መዝራት አይደለም ኢርሜያስ በጣም ነወ ያበዛው አፉ ልክ የለወም ባለጌን ባለጌ ነወ ማለት ነወ

  • @yamre2752
    @yamre2752 3 หลายเดือนก่อน

    Ene orthodox negn aman enkuwan lebeti abeka

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ደነዘዘ እንዴ??? ያሳሰረዉ ዮናታን አክሊሉ ነዉ::ከፈለጋቹ ሄዳቹ አጣሩ

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 3 หลายเดือนก่อน

    Ywdeka inchet metreba yebezabetal🥲

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    ❤የጴንጤ ፓስተር ነኝ ባይዋ ለማጣ ልምጥምጥ ቀጣፊ ውሼታም ሔለን መትባል የቀለሜ ገረድ ከለመነው ገንዘብ አካፍሎሽ ነው ጠበቃ የቆምሽለት ወራዳ አሮጊት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      ዉሸማው ትሆናለች የሌባ ጋደኛ ሌባ ነው ሲካፍሉ ይጣላሉ መጠበቅ ነው ቀቅላ ትብላው

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜኮ ማይክ የከፈተ ቤተክርስቲያን ለማቃለል ገድላት ደርሳናት ለማቃለል ነው አን ትቀላለህ እን ጂ ቤተክርስቲያናችን ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ምንም አትሆንም ገድላት ድርሳናትም ክብራቸው አይወርድም አንተ ግን እንደተዋረድክ ነው ምትኖር ወራዳ

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት አጋጋይ ሁሉ አሁን ከኤርሚያስ ጋር ስለተጣላ ነው ይህ ሁሉ ማጨብጨብ:: ኤርሚያስ ሰው ነው ወደቀ ተሳሳተ ለኔ ግን ድሮ ቲክቶክ ሳጀምር እከታተለሁ ነበር እየሱስ ላይ ብቻ አይኔን እዳረግ ያረገኝ የሱ ትምህርት ነው:: ወድኃለሁ ኤርምዬ በቃ ሰብከህ ሰብከህ በውጭ እዳትጣል please ተውተው የስጋን ክብር እካን እኛ ተራዎቹ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን ጋኔን አለብህ ብለውት, ተፍተውበታል ስለዚህ ተወው አውቆ ሴጣን ጥሪህን ሊያስጥልህ ነው :: ማናም ተው ጌታን እንዲ አልተማርከውም ይቅር በል :: እየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ሴጣን እስዴ ሊያበጥራቹ ነው ብሏቸዎል :: እረ ንቁ ንቁ ከስጋ ነገር ውጡና ወጌል አዳምጡ:: እናንተ ምታጋግሉ አገርንም እንዲ ነው ምታጋድሉት ወንድምን ከወንድም:: እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጣቹ:: የማይሰሩ እጆች አይብሉ ስራ ስሩና ብሉ በወንድማማች መጣላት እየገባቹ ቢዝነስ አትስሩ:: ኤርሚ የወንጌል አርበኛ እንወድጛለን አቡናም አማንም ሁላቹም በጌታ አንድ ናቹ እወዳችጛለሁ:: እናንተ ደሞ በነሱስ ክፍተት ገብታቹ ምታምሱ አሳዛኞች ናቹ::

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቀለሜ በስመ ቀለሜ ሙዚቃ ከፍተህ ዘፍነሀበትስ ቀለሜ ብሎ የጠራኝን እከሰዋለሁ ትላለህ? kkkkkk ኧረ አንዲያው መሰቂያ ነህ ማፈሪያ ነህ አንተ አታፍርም አጋንንት ሰፍሮብህ ስለሆነ ሰወችህ ግን አፈሩ

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun9613 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚያስንም ጌታ ይውደዋል ግን የሚገርመው ዮናታን ምን አደረገ

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 3 หลายเดือนก่อน

    Temesgen wede amlakih niseha geba meche amlak endemimeta satak

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 3 หลายเดือนก่อน

    ቀለሜማ የሠማይ አምላክ ላይ ያለው እምነት የውሸት ስለሆነ........ የእርሡን እኩይ ምግባር ተቃውመው የገሠፁት ሁሉ ወንጀለኞች ናቸው 😁😁😁😁😁.........ክርስትናው የይስሙላ ስለሆነ የህግ አካላት ምናምን እያለ ምድራውያንን በመለማመጥ ላይ ይገኛል። አማኝ ስላልሆነ ነው የሚንጫጫው

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 3 หลายเดือนก่อน

    የተክለሃይማኖትን፡ተቅማጥ፡ምን፡ደረጋችሁት፡እናንተም፡አዋቂ፡ሁናችሁ፡ሰዉ፡ልትተቹ፡ሰካራም።

  • @meseretgizaw3787
    @meseretgizaw3787 3 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ለቃሚዎች እሳት ጫሪዎች ናችሁ ሁላችሁም ለማሰታረቅ ጥረት የሚሞክር አንዳችሁ እነኳን አትታዬም ጌታ ምሕረት ያርግላቺሁ

  • @HanaMitimitos
    @HanaMitimitos 3 หลายเดือนก่อน

    Amneya enkune tefetske

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 หลายเดือนก่อน

    Keleme aytenfsu