ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 734

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 9 วันที่ผ่านมา +108

    ሶፊ እራሱ ልቡ ኦርቶዶክስ ጋ ነው ወደፊት እናያለን እድሜ ብቻ ይስጠን❤

    • @SolomonKinfe1
      @SolomonKinfe1 9 วันที่ผ่านมา +10

      ጨላዉን ማን ሊሰበስብለት !

    • @seblet148
      @seblet148 9 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂​@@SolomonKinfe1

    • @LawofGod
      @LawofGod 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@SolomonKinfe1Tich ! setan amlakiwoch! Mane yemchachual! Y deha h nachu behulu melku

    • @Luna23official
      @Luna23official 9 วันที่ผ่านมา +5

      ካዋጣው መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት። ጌታ እየሱስ ሶፊ ተመልሶ ወደጨለማ በሜዱ ያዝናል እንጂ ሶፊ ወደ ኦርቶዶክስ ሄደ ቀረ የሚጎልበት ክብር የለም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 9 วันที่ผ่านมา

      ​ጴንጤ ጨለማ ሠዶም ናችሁ ። ሆድ አምላኪ ናችሁ ። ወደ መድሃኔአለም ተመለሱ ።​ሆድ ገንዘብ ከንቱ።።እናንተም ከንቱ ናችሁ ።@@Luna23official

  • @salimbastky452
    @salimbastky452 8 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ ይባረክ! 🙏 😭 ከፌ ያኔ በምታካፍለን የእግዚአብሔር ቃል በብዙ ተጠቅሜአለሁ
    በሆነው ነገርም አዝኜ ነበር ድጋሚ በዚ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብልሎኛ! 😭😭

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 9 วันที่ผ่านมา +37

    ዘማሪ ከፍያለዉ እጅግ በጣም የምወዳቸዉ ብዙ መዝሙሮች አሉህ እያዳመጥኩህ ነዉ ያደኩት ከኦርቶዶክስ ስትወጣ በጣም አዘንኩ ከዛም በ ኘሮቴስታንት መዝሙር አወጣህ ተባለ ከዛ በዘረኝነት እና በጥላቻ የሰከረ ሀሳቦችን ማራመድ ጀመርክ ከ አምላክህም ከ ሰዉ ተጣላህ ከዛም ዘፈን አወጣህ ከዛም እራሴን እገድላለሁ አልክ ----
    እኔ ግን ሁልጊዜ እፀልያለሁ
    ያቺ በህልም መጥታ ልጄ ያለችህ እመብርሀን እዉነቱን ልጇ እንዲገልፅል እንድታማልድህ
    አሁንም በዚህ ደረጃ ተቀይረህ ስላየሁ I’m very happy ስለሁሉም ነገር እንኴን እግዛብሄር ረዳህ ።
    በመጨረሽ አባትህ በ ወህኒ እያለህ በማጣትህ እና መቅበር ባለመቻል አዝኛለሁ እግዛብሄር መንፈስ ቅዱስ ልኮ ያፅናናህ
    ሁሌም እንወድሀለን ❤🙏

  • @Roziy179
    @Roziy179 8 วันที่ผ่านมา +10

    ንሰዓ ግባ ቀኖና ውሰድ ቄደር ተጠመቅ እ/ር ልብ ይስጥ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው❤ ሶፊዬ አንተም እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 8 วันที่ผ่านมา +21

    ያሬድና ከፍያለው ተቃይሮ በማይቴ ድስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው በመልካምነት ያኑርልን 😢😢😢

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 8 วันที่ผ่านมา +1

      እስር ቤት እንዲህ ይለውጣል እንዴ

  • @user-ow3iu7pb4l
    @user-ow3iu7pb4l 9 วันที่ผ่านมา +49

    ተባረክ ፡ከይቅርታ በላይ ምንም የለም፡ ንስሃ ግባ ከኣምላክህ ታረቅ ፡እንወድሃለን

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 9 วันที่ผ่านมา +51

    እንደ ተዋህዶ ልጅ ይቅርታህን ተቀብያለሁ እንደ ሰው ። ግን እንጀራዋን በልታችሁ አስተምራ ለዚህ ያበቃቻችሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሰደባቹ ሁሉ ዋጋችሁን ሳታገኙ አትቀሩ እንጀራዋን ባበላች ተረከዛችሁን እርነሳችሁባት የጊዜ ጉዳይ ነው ወንድሜ እኔ ሶፊ ደስ ይሚለኝ ዘረኛ አይደለም የአዲስ አበባ ልጅ ስለሁነ እኛ የአዲስ አበባ ልጁች የማንም አፍ መጥረጊያ ሆነናል እኛ ዘር ለገበሬ ነው ብለን የምናምን ነን ያ ማለት ግን ጎሳ የለንም ማለት አይደለም አለን ግን ጠቀሜታው አይታየንም ስለዘር ማውራት የሸገር ልጅ መሆን ጥቅሙ ይህ ነው 😊

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t 9 วันที่ผ่านมา +1

      የኦርቶዶክስን ተረትና ኮተቶቿን አሁንም እቃወማለሁ ።

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 9 วันที่ผ่านมา

      Egziabher yigtseh mane negne bleh tasebalh teregaga ​@@user-eg3fe5pn9t

    • @love-bz4ik
      @love-bz4ik 9 วันที่ผ่านมา +1

      short memory. ፋንዲያ የእውነት የተመለሰ መስሎሽ ነው ሌባ ነው አብይ አህመድ መክሮት ነው የጨረቃ ጳጳስነት ይሰጥካል ለኦሮሞ ተብሎ ነው አሁን በቅርብ ወደ ኦርቶዶክስ። ይመለሳል ኸዛኖ ጵጵስና። ይሰጠዋል የቁማሩ style. ነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-eg3fe5pn9tkoerant manew

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-eg3fe5pn9tkehadi Atalay mechem pente alhonim chemlakoch

  • @user-uc6hn1gp5h
    @user-uc6hn1gp5h 9 วันที่ผ่านมา +22

    አውነት ነው ይቅር ብያለሁ ያለ እውቀት ተናገርክ በእውቀት ደግሞ ይቅርታ ጠየቅህ እኔ ድሮ በጣም እጠላህ ነበር አሁን ግን በራስህ ጊዜ እንድወድህ አድርገሃልና እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቃልህ ያፅናህ ወንድሜ በድሜ በጤና ይጠብቅህ።

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 7 วันที่ผ่านมา

      Enam betam nebere yemitelaw Egziyabher yimesgen endih telewiteh wede kelib temeliseh silayehuk kibirun fetari yiwised egziyabher yimesgen.

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 8 วันที่ผ่านมา +4

    አንተን እንዲህ ያቀዘቀዘህ እግዚአብሔር ለነአቡናም ይድረስላቸው ሠው እንዲህ ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል ያሁሉ ትእቢትህና ዘረኝነትህን የጣለ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እንዲህ ነው ክርስትና

  • @appleuae7519
    @appleuae7519 7 วันที่ผ่านมา +4

    አምላክ እርዳኝና የሚለው መዝሙርህ ስት ዘምር ትዝ ይልሃል
    ቅዱስ ሚካኤል ሶሌ አውደምህረት ለይ
    ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ የውነት መቼም አረሳውም
    ሰኔ ሚካኤል ጉባኤ ለይ ስዘምር ነበር

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 9 วันที่ผ่านมา +47

    ድንግል ማርያም ወደ አደግህባት ቤተክርስቲያን ትመልስህ

    • @ayugebre4253
      @ayugebre4253 8 วันที่ผ่านมา +1

      Ke Eyesus wode mariam ?? Ke amilak wode sewu ??

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 5 วันที่ผ่านมา

      enkef

    • @tinnatube3252
      @tinnatube3252 3 วันที่ผ่านมา

      @@ayugebre4253ስላልገባህ ነው

  • @BELETCH
    @BELETCH 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን እናቴ ቅደሰት ቤተክርስቲያን ልጅ ና እያለች ናት ወደ ቅደሰት ቤተክርስቲያን ተመለሱ በሩን ክፍት እግዚአብሔር ይቅር በለን ይቅርታ ትልቅነት ነው በርታ ጀግና እግዚአብሔር ይጥብቅ

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 9 วันที่ผ่านมา +22

    አንዳንዴ እኔም ባቅሜ ኮሜንት ሳነብ መጥፎ የዘር ስድብ ሳይ የማይሆን ነገር ፅፍለው ከዛ ባረኩት ነገር ተፀፅቼ እጠፍዋለው።ሰው ክፍ ቢሆኑብንሽ በክፍት መመለስ ጥሩ አይደለም

  • @kiyademe9510
    @kiyademe9510 9 วันที่ผ่านมา +22

    For me he is so smart, brilliant, logically, reasonable and confident.

  • @kasahunenaga5739
    @kasahunenaga5739 9 วันที่ผ่านมา +9

    ተባረክ ካለፈዉ ስህተትህ ስትታረም ማየት የመሠለ ደስታ የለም ይቅርታህን ተቀብያለሁ ወንድሜ ከፌ እንወድሀለን

  • @user-ko9gw1qg7y
    @user-ko9gw1qg7y 9 วันที่ผ่านมา +47

    ሀገሬ ተስፋ አላት በዚ ልክ ተረጋግተክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ቀሪ ጊዜህን አላህ ያሣምልክ

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 9 วันที่ผ่านมา +10

    ሶፊ ግን የውነት አገልግሎትክ በያሬድና ከፋለ ላይ ግልጥ ወጥቷል።
    ከፋለ ግን:-
    መቼም በኢት/ያን ላይ አንተና ልጅ ያሬድ የፈፀማችሁትን ጣሊያንም ሆነ አረብ አላደረገውም።
    ነገር ግን የሰው ልጅ "ይቅርታ" ካለ ሌላ ምን ይቀረዋል⁉
    ይቅርታን አለመቀበል ደግሞ ሌላኛው የጥፋት ዓይነትና ፀረ-እግዚአብሔራዊ ስለሆነ ብዙሐኑ ቢያዝንም ይቅር የመባል መብትክ የተከበረ ነው። ቀሪውን ሕይወትክንና አቋምክንም ፈጣሪ ይርዳክ።

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 9 วันที่ผ่านมา +7

    ስለይቅርታህ ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ይገርማል ለመጀመርያ አድ ግዜ ሳየው መጥፎ ንግግር ሲናገር ነበር በጣም ነበር የጠላሁት በግዜው ሰይጣንን እራሱ እደዚህ ሰው የጠላሁት አይመስለኚም መቼም ይቀየራል ብዬ አላሰብኩም ነበር ወደልብህ ስለተመለስህ እግዚአብሔር ይመስገን የማይሳሳት የለም ግን ዋናው ነገር ስህተትን አውቆ መመለስ ነው ልጅ ያሬድ እደኔ አይነቶች እስር ቤት በገቡ ተምረው ይወጡ ነበር ያለው ትክክል ሆኖ አገኘሁት ዘር እየቆጠሩ እሚያጋድሉን ሀይማኔት ከሀይማኖት እዲጋጭ እሚያደርጉት እነዚህ ልጆች የገቡበት እስር ቤት እየያዙ ቢያስገቡዋቸው የጥሞና ግዜ አግኚተው ወደራሳቸው ተመልሰው ይወጣሉ ብዬ አስባለሁ እኔ ተገርሜ ልሞት ነው የሞቱትን አባትክን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን መላ ቤተሰቡን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i 9 วันที่ผ่านมา +5

    አባትህን (ልጄ ብሎ ያሳደገህን) ያሳደደው ጠላት ጉልበት ያገኘው ቤተክርስቲያን ላይ ሁላችንም እጃችንን ስለሰደድን ነው። ማንም ዛሬ የተጠቀመ መስሎት ዞር ሲልባት ነገ ሁሉም ከእጁ ያገኘዋል። እውነት የረጋ ነው ዝም ብሎ በጊዜው እየተገለጠ ይሄዳል። ቤተክርስቲያን ትጠብቃሃለች ። የሰጠችህን መስክር። እ/ር ይርዳህ።

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 9 วันที่ผ่านมา +26

    ይቅርታ መጠየቅ አዋቂነት ነው እይዞህ እግዜር ያጽናክ።

  • @yonasbekuretsion
    @yonasbekuretsion 9 วันที่ผ่านมา +27

    ተባረክ ወንድሜ ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @teferibacha2289
    @teferibacha2289 9 วันที่ผ่านมา +11

    ጌታ ይበርክ በጣም ጡሩ ሰው ሆናሃል በዚሁ በርታ ለምለም ወንድሜ ስተትይን ማዎቂቅ ብህልነት ነው
    ተባረክ

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 8 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም አዝንብህ ነበር ይገርማል እግዛብሄር ጥሩውንም የጠፉትንም ልጆቹን ይወዳል ትዕግስቱም ወደር የለው 😢🙏 ንሰሀ ገብተህ ወደቤቱ ገብተህ ደሞ ያሳየን ብዙ ጥፋት ጠፍቶል በተናገርካቸው ቃላቶች ነገር ግን እግዛብሄር ልጁ ስለሆንክ በመልካም ልጆቹ ተመስሎ አድኖሀልና እኛም ይቅር እንድንል ከሱ ትዕዛዝ እንዳንወጣ ግድ ነውና ። ቀሪህ ዘመንህን በቤቱ እንድታደርግ እመኝልሀለው🙏
    ሆስቱም ተባረክ በተደጋጋሚ የጠፉትን በጎች መገኘታቸውን ስለምታቀርብ የእግዛብሄር ስም ሁሌም ይንገስልን አሜን 🙏

  • @Rahelbelete-xw7ye
    @Rahelbelete-xw7ye 9 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድሜ እንኳን ወደ ልብህ ተመለስክ ደስ ብሎኛል አንተ እኮ በጌታ እየሱስ የመስቀል ስራ የተዋጀህ ነህ ከዚ በሃላ አደራ ወደዚ የዘር ቆጠራ አትመለስ ።

  • @mestialmayhu990
    @mestialmayhu990 9 วันที่ผ่านมา +24

    ይቅርታ ትልቅ ነገር ሰው ፍፁም አይደለም ተባረክ❤

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 9 วันที่ผ่านมา +13

    ""ከእግዚአብሔር ካሜራ መሰወር አይቻልም'' መልካም አባባል ነው ተባረክ የማይሳሳት ስው የለም እንዲህ ቅንንነት በተሞላ ማንንነት ይቅርታ መጠየቅህ መታደል ነው ተባረክ አሁንም ተጠንቀቅ ሰይጣን ይርቅርታ ስለሚያናደው ሊፈትንህ ወደ ቀደመው ሊመልስህ ቢታገልህ በርታ ልጀ እናቶችህ እንጸልይልሀለን

  • @amanda-ws6vv
    @amanda-ws6vv 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ጉድ የእግዚአብሔር ስራው ድ ንቅ ነው። አንተን በፊት የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በጣም አደገኛ ንግግሮችን ሰምቻለሁ በተለይ ስለጸበሉ ስለሀይማኖት ስለዘረኝነ ት በጣም ዘግናኝ ነበር እውነት ነው የምልህ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ዘማሪ መሆንህን ስሰማ በፊት የዘመርካቸውን መዝሙሮች ሰርች አድርጌ ሳይ በጣም አዘንኩልህ አሁን ደግሞ እንደዚህ ሆነህ ስትመጣ ማርያምን አ ለቀስኩ ወንድሜ እንደዚህ ታርመህ ስለወጣህ ደስ ብሎኛል እኔ የምለው ልጅ ያሬድም እንዲህ ሰው ሆኖ ነው የወጣዉ ዘረኝነት መጥፎነት እስር ቤት ውስጥ እንደሌለ አውቅያለሁ ኢትዬጵያ ያለችውም እስር ቤት ስለሆነ ሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ሌላው ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ቤተክርስቲያን በሯን ከፍታ በይቅርታ በፍቅር ትቀበልሀለች ።እግዚአብሔር ይርዳህ ።

  • @tamir2235
    @tamir2235 8 วันที่ผ่านมา +2

    ከፍያለው ጌታ ስለሰጠህ እድል ስሙ ይባረክ ከዚህ በኋላ ድል እና ሞገስ ይጠብቅሀል❤

  • @antenehmekonnen1026
    @antenehmekonnen1026 8 วันที่ผ่านมา +2

    Good morning brother Surafeal. Real forgiveness is a blessing and highighst level of maturity.
    I belive your testimony will change millions of wrong attitude and perspectives
    My God bless you more and forever, Amen

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 9 วันที่ผ่านมา +10

    በዉነት እግዚአብሔር ጨርሶ ያፅናህ ወንሜ አባትን አለመቅበር ከባድነዉ አይዞህ 😭

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 9 วันที่ผ่านมา +6

    ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ። እኔ ይሄ ትልቅ ነገር የተሸከመ ሰው እንዴት እንደዚህ ይሆናል ብዬ በጣም አዝን ነበር ። አሁን ላንተ ደስ ብሎኛል በርታ ።

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 9 วันที่ผ่านมา +10

    ወይኤ ከፍ ያለው እንኩዋን ወደ ድሮ ጸባይህ መለሰህ ጌታ እንዴት እንደምወድህ እና እንደማከብርህ ነበር እኮ በጣም አስተምረኸኛል ባርከኸኛል

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 9 วันที่ผ่านมา

      🎉

    • @zewdudefere7494
      @zewdudefere7494 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zewdudefere7494
      @zewdudefere7494 6 วันที่ผ่านมา

      የተባረከ አይምሮ 1ኛ ቆሮንቶስ 13ን አስተላልፈሀል ተባረክ

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 9 วันที่ผ่านมา +8

    አቤት ውበቱ የለሊቱ
    ሲገለፅ እውነቱ ውበት አለው ለሊቱ
    የኑሮዬ ለሊት እንደነጋ የማውቅበት
    የህይወቴ ለሊት ማዳኑን የማይበት
    የምትለው ዘማሪ ቤቲ በጣም ነው የምወዳት ይሄን መዝሙር አሁን በተግባር አየውት ፈጣሪ አሁን ባለህበት የመስከን መንፈስ ያስቀጥልህ ከፍዬ

  • @biruk5980
    @biruk5980 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሶፊ እንዴት ነህ የምር ከፌ እንደዚህ ተመልሶ እና ያለፈዉን ነገር ትቶ ይቅርታ መጠየቅ መቻሉ ደስ ይላል !! አንተም በርታ ሶፊ ! ደግሞ ግዜ ነው አሸናፊ እና ጌታ
    ግን ኢትዮጵያ እንደታሰረች አትቀርም ! ይነጋል !!!

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስለአንተ እንኳን ወደ ቀልብህ ተመለስክ

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 9 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እኔ ይቅር ብየሀለው እሚገርም ድንቅ ጭንቅላት አለህ ተጠቀምበት

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 9 วันที่ผ่านมา +4

    የትም፡ሁን፡ዋናው፡ስፍራ፡መቀያየሩ፡ሳይሆን፡ነብሱን፡ከሰጠህ፡ጌታ፡ጋር፡መስማማት፡እና፡መፅናት፡ነው።ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ይባርክህ።

  • @kassechwodajo407
    @kassechwodajo407 9 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስቲያን ነኝ ካልክ ጌታ እየሱስምን ያህል የሰውን ልጅ እንደሚወድ አልገባህም የክርስቶስ ልብ ይኑርህ

  • @jemo5716
    @jemo5716 9 วันที่ผ่านมา +7

    የእግዚአብሔር ፍቅር የእግዚአብሔር በቀል ይበልጣል እዉነትክን ነዉ።።።።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 9 วันที่ผ่านมา

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ❤️😀

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ እኔም ጌታን ምህረት ጠይቃለው እውነት ጌታሆይ ይህልጅ መልሰው ወይ ወደራስህ ሰብስበው ለሀገርም ለመፈሳዊም ከጠላትም ጠላት ሆኖ ለይቶለታል ብዬ ነበር በጣም አስለቅሰኽኝ ነበር እደክርስቲያን እደዳነ አማራን አደለም ለትዳር ለጋደኝነት አትጠጉ የተጋባቹ ተፋቱ ብለህ ብዙ ጉድ ነው ያልከው እውነት ጌታ ልብህን ከመለሰ አሜን በአፍህ ይቅርታ ብለህ ሰውን ልታጫርስ ካሰከብ ጌታ እደሚቀጣህ ሙሉ እርግጠኛነኝ ይቅርታህ ብቀበልም አፍህ ላይ ያለ እየመሰለኝ ነው ከእብደት ከተመለስክ አሜን ነው

  • @kukudejene6485
    @kukudejene6485 9 วันที่ผ่านมา

    ማናችንም ንፁ ሆነን ሳይሆን ከዚህ በፊት በምሰጣቸው ቃለምልልሶ በምትናገረው ነገር አዝን ነበር ፈጣሪ ይመስገን እንደዚህ ተረጋግተህ ላልካቸው ነገር ይቅርታ በማለትህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ልጅ ያሬድም ባለፈውም ጥሩ ነገር አድርጓል:: ተመስገን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን:: ባጋጠመህ ሀዘን አንተንም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹው:: እንወድሀለን!!!

  • @MesiFanta2024
    @MesiFanta2024 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ከፍያለው ገና ስጀማምርህ ተው ይቅርብህ ብለን ሃሳብ ሰጥተን ነበር መላሹ ግን ብሎክ ነበር ብዙ ዋጋ ከፍለህ ተጎድተህ መመለስህ ብያሳዝንም ጌታ እንኩዋን ረዳክ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ መመለስም መታደል ነዉ 🙏🏼 ተባረክ 🙏🏼

  • @teferaeshetu2140
    @teferaeshetu2140 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ይህ ሁሉ እውነት ከሆነ የሰው ልጅ የመለወጥ አቅምን ምን ያህል እንደሆና የብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህና ተባረክ

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 9 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርመው ኦርቶዶክስ የወደደ ይኑር ያልወደደ ይሂድ የሚጎልባት የለም ተጠቃሚዎች እኛው ነን የማይገባውን ለምንናገር ይቅርይበለን ይቅርታ መልካም ነው ይቅርታህን ፈጣሪም ሰውም ይቀበልህ።

  • @bk7202
    @bk7202 9 วันที่ผ่านมา +29

    ሶፍዬ ከዘረኝነት ነፃ ስለሆንክ ተባረክ
    ከፍያለው ደግሞ አንድዳንድ ሰዎች ቆሻሻ ኮመንት ስያስቀምጡልህ አይተህ ወደ ሆዋላ እንዳትመለስ በርታ በርታ በርታ

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 9 วันที่ผ่านมา +2

      Tekekele tebarekulge 🎉.

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 8 วันที่ผ่านมา +2

      ከእርሱ የባሰ ቆሻሻ የለም ! ይኼንን በክት ደግሞ አይዞህ ማለት የሰራኽው መጥፎነት ምንም አይልም ብለህ ሽልማት ለመስጠት የተዘጋጀህ ያስመስልብሃል

    • @bk7202
      @bk7202 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@tesfasenku8093እኔ ሰውን ቆሻሻ አልልም ሰውን ቆሻሻ የሚል ሰው ግን እራሱ ቆሻሻ ስለሆነ ማለት ነው እኔ ስለ ቆሻሻ አስተያየት ነው ያልኩት የነበረው

    • @bk7202
      @bk7202 8 วันที่ผ่านมา

      ​እኔ ይቅርታ በማለቱ ነው ያበረታታሁት ይቅርታን የሚቃወም ሰጣንና ልጇቹ ስለሆኑ ማለት ነው
      ቹ@@tesfasenku8093

    • @bk7202
      @bk7202 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@tesfasenku8093እስከ ዛሬ ድረስ እየተጫረስን ያለነው አፆዎች ያጠፉትትን የአፀዎች ተከታዮች ይቅርታ ከአለማለታቸው ነው ዘረ ያእቆብ በትግራይ ያፈሰሰው ደም በደብረ ብርሃን ያፈሰሱው ደም ቀላል አይደለም ዛሬ የሚቃወም ትውልድ ወይም ይቅርታ የሚል ሳይሆን ጀግና የሚል ነው ይሚበዛው ለዝያ ነው በከፍያለው ደስ ያለኝ
      ሌላው ከፍያለው የተለየ ጥፍት አጥፍቶዋል የሚትይው የቱን ነው?

  • @Tewodros_Aman
    @Tewodros_Aman 7 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ የእብድ መኣት ከምታመጣብን እንደ ያሬድና ከፌ ወደ ቀና መንፈሳቸው የተመለሱ ወንድሞቻችንን ማቅረብ በመጀመርህ ልትመሰገን ይገባሃል። ❤❤❤

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 9 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ብዙ ሰው ላይ መስራት መለወጥ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @emnet844
    @emnet844 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing!❤ጌታ ስሙ ይክበር ይመሰገን🙏🏽

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 9 วันที่ผ่านมา +6

    አተን የቀር አምላክ ሌሎችንም ይቀይራችው አሜን አሜን አሜን በሉ በጣም ደሰ ብሎኛል ይሄልጅ ሲቀር ❤❤❤

  • @AlemuBelete-co6cd
    @AlemuBelete-co6cd 9 วันที่ผ่านมา

    ብቻ እኔ ምንም አልል እግዚአብሔር አምላክ ምህርቱን ይስጠን አሁንም የቀሩትን ልቦናቸውን ይመልስላቸው ሌላ ምንም አልልም እመብርሃን ክፋው ታርቅርህ ሶፍዬ በርታ ቀጥልበት ልጂ ያሬድ ሳስገርመኝ ወንዴሜን ደገምከው ክፋ አይካቹሁ።

  • @alazarsami8324
    @alazarsami8324 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገ አምላክ ክብር ይገባዋል እንኳን ለዚህ አበቃክ ወንድማችን

  • @zemmasahle4067
    @zemmasahle4067 วันที่ผ่านมา

    I am so happy for brother to take time and realize you make mistake to say I’m sorry I’m proud of you that all you can do may God bless you one things let me tell you Jesus is not religion. You are not religious. You are abelievers.

  • @davemekete7895
    @davemekete7895 9 วันที่ผ่านมา +4

    ይቅርታ ከምንም በላይ ትልቅ ክብር ነው ገ

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 8 วันที่ผ่านมา +4

    ከፍዬ አተ የጸሎት መልስ ነህ በእውነት ጾም ጸሎት ይቬ ስላተ ጸልያለው. በእውነት ጌታ ወደ አይምሮህ ስለመለሰህ ጌታን አመሰግናለው. አተኮ ጀግና ወጌላዊ ነህ ሰው እማትንቅ. እኛ በአረብ ሃገር የምኖር እህቶችህ. በዝማሬ እድትገለግል ጋብዘንህ ሳትንቀን. ዌልካምጋድ ፋሚሊ የሚባል. ግሩፕ ላይ መተህ አገልግለከናል. እና እኖድሃለን. አሁን. ወደ አገልግሎትህ ብትመለስ ደስ ይለኛል. ጌታ የደገና አምላክ ነው ወድምነት. አርት. ያልከውን ነገር ተወውና. ዝማሬ እጠብቃለን ተባረክ

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ምታስፈራ ሰው ነበርክ እረጅም ደቂቃ አንተን የማየት አቅሙ አልነበረኝም ዛሬ እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖክ አይቼካለው እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሰላም የሆነውን እግዚአብሔርን ልበሱ ለሀገራችንም ሰላምን አውርሱ🙏🙏🙏🙏

  • @Yibabe-w1y
    @Yibabe-w1y 9 วันที่ผ่านมา +6

    አሉታዊ መልእክት የምትጽፋ የይቅርታ ምንነት ካለመረዳት ይመስለኛልና ይቅርታንውን መቀበል መልካም ነው

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 8 วันที่ผ่านมา

    ከፍዬ በአባትህ ሞት በጣም አዝኛለሁ። እግዚአብሔር ያፅናህ። ደግሞም በእንደዚህ ያለ የመመለስ ልብ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ቀሪ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ እንዲያልቅ ፀሎቴ ነው።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 4 วันที่ผ่านมา

    ከፍ ያለው እንደስምህ እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ ስህተት ተናግረሃል ብለዋል ግን ስለአመንክና ይቅርታ በመጠይቅህ ተባረክ የእግዚአብሔር መንገድ በደምብ ገብተቶሃል እይዞህ ስለአባት ህም እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥህ አይዞህ መንገድህን በእውነት ይተመስረተ ይሁን በርታ ❤❤❤ ይቅርታ ስለጠየቅክ ራስህን አትደብድብ ተባረክ

  • @dont464
    @dont464 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ከዚህ ልጅ ብቻ ሳይሆን ቡዙ ሰዎች ታስረው ከወጡ በኋላ የእውነት ተቀይረው ሲወጡ ስላየሁ ወላጅ ልጁን ለባህሪ ለውጥ በክፍያ ማሳሰር ከመጀመራቸው በፊት መታሰር ተመኘሁ። በፍፁም ከዚህ ልጅ ለውጥ ጠብቄ ስለማላውቅ ነው።

  • @ethiopia5036
    @ethiopia5036 9 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ እውነት ከይቅርታ በላይ ምን አለ!ፈጣሪ ስለቀየረ አመሰገነዋለው እመነኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታህን ይቀበላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beshewatedla9484
    @beshewatedla9484 6 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን በጣም ቆጭተሔኝ ነበር ምክንያቱም አክሱሙ ለንግስ ስንሔድ ወንጌሉን ስለቀመስኩኝ

  • @Bura2142
    @Bura2142 9 วันที่ผ่านมา +9

    ጎበዝ ሰው እንድህ ማስተዋል ሲያገኝ ደስ ይለኛል።

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ከፌያለው እንወደሃለን እኛ ኦርቶዶክሶዎች በርታ ።ከማይጠፍ ዘር ነው የተፈጠርከውና እንተ እሱን አምለከው ወንድሜ።
    የቴዎድሮስን ዬሴፍን እንኔ አንተ ቤት የሚለውን መዝሙር ጋብዥሃለሁ አዳምጥልኝ።

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 6 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነገር ነው ያደረከው ከፍያለው በቀረው ዘመንህ እራስህንና ህዝብን የምጠቅም የጌታ የእየሱስ አገልጋይና አንደበት እንድትሆን ምኞቴ ነው።

  • @zolatadese
    @zolatadese 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ወንድሜ በጣም እጠላ ህ ነበር አሁን ግን እኔም ከንተ ብዙ ትምህርት ተማሪኩ አመሰግናለው ሌሎችንም ታስረው ሳይሆን አሁን ባሉበት ሁነው ፈጣሪ ጡሩሁን ነገር ያናግራቸው ❤

  • @tinnatube3252
    @tinnatube3252 3 วันที่ผ่านมา

    ከአደክበት ቤተክርስቲያን ወጥተህ ያተረፍከው ነገር የለም።በተረጋጋ ህይወት እና በነብስ ስኬት ለመኖር ከፈለክ ተመለሰ ወደ ቤትህ

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon2316 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ከፍያለው ጌታ ይባረከህ ይቅረታ በማለትህ በጣም ትልቅ ሰው ንህ ተባረክ መንገድህ ያማረ ይሁን አይዞህ one love ❤❤

  • @mulushewagejarseu7836
    @mulushewagejarseu7836 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቱፋ ወድሜ እግዛብሄር አሁንም ልቦናክን ይመልስልክ ወደቤቱ ይጥራክ

  • @have_fun_forever
    @have_fun_forever 7 วันที่ผ่านมา

    ተባርክ እውነት እኔም ሰገጤ ብዮ ነበር ማውራት ብቻ በሰሜት ትጎዝ ነበር ።እኔም ይቅርታ አሁን እየበሰልክ መጣህ ጎበዝ ማርምያ ወርደህ መጣ ሰሙ እራሰ ጣፊጭ ነው ከአይማኖት ከቤሔር ነቀፈ መፆዳት አለበት ጎበዝ ልብ ቅርብ ነው።

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 8 วันที่ผ่านมา +1

    Wow kefe bezi lik ykrta sleteyek ante betam tlik sew neh kezih befit kal stnager tebke semah neber des ylegn neber behala gin meche endetekeyerk bemaygebavn melku telewiteh ayew ahun demo befitm ewedeh neber ahun demo betam ewedhalew berta zemenu alkuwal endatkeld❤❤❤❤

  • @Mekiya472
    @Mekiya472 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የምንፈልገው ያንተ መመለስ ነው ስለህውነት በዚህ ሁኔታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ይቅርታህን ተቀብለናል የህውነት ፍቅር ሀያል ነው የማያሸንፈው ሰው የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 8 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ሶፊ፣ እጅግ ግልፅና አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @KaleabSamuel-qg1ht
    @KaleabSamuel-qg1ht 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኦ ከፌ በግሌ ብዙ ጊዜ ከነገድ ከቋንቋ ''በክቡር ደሙ'' ከተዋጀን በኋላ እንዴት..! ባንተም ብቻ ባይሆን በሎሎች ጌታን ባወቁት ወንድሞቼ አዝን ነበር... ሆኖም ዛሬ የእውነት ባደረግከው በጎ ነገር አይቼ በጣም ደስ ብሎኛል.... ይቅርታና መመለስ ግን እንዴት ያለ ትልቅ ሀይል ነው...!!!😮 ብዙ መልካም ነገሮችን ካንተ እንጠብቃለን...

  • @user-rc7yz6bd8p
    @user-rc7yz6bd8p 7 วันที่ผ่านมา +1

    Obboleessa gara dhifama qabachuun hunda caalaa.macaafni qulqulluunis hamaa hamaadhan hin deebisiin jedha respect bro!!!

  • @yemariamgirum
    @yemariamgirum 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ ትልቅነት ነው ወንድሜ ብዙ ስራ ካንተ እንጠብቃለን በናታችሁ ተባብራችሁ ይሄንን ዘረኝነት ከሐገራችን ላይ አጥፋልን። ኦሮምኛ ቋንቋ ከቻልክ ፍቅርን ለመስበክ ተጠቀምበት።

  • @medilema9481
    @medilema9481 9 วันที่ผ่านมา +1

    Kafey betam newu yemenawadek yekar le egazehaber damo egazehaber yeradak ena wad emay tewahedo temaleselan ❤ sofesh anetanem enatabekahale lijochachen wad betachu temalesulen ❤❤❤

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8u 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐብሄር ይመስገን አንተን የመለሰ ጌታ ሌላውንም ይመልስ

  • @bk7202
    @bk7202 9 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረኩ ከፍዬ ተባረክ

  • @kebedemekonnen1251
    @kebedemekonnen1251 7 วันที่ผ่านมา

    ጳውሎስ ስለ እስጢፋኖስ የተናገረውን አሰተውል። ንሰሀ የምትሰጥህን ዋጋ እንዲሁ። አግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረች ያውርድልን።ወደቀደመው ነገር እንመለስ።አሜን!!!

  • @eshetutola6764
    @eshetutola6764 8 วันที่ผ่านมา

    ከፌ ከዛ ጽንፍ ከረገጠረ የዘረኝነት አስተሳሰብ ወጥተህ ያስከፋሃቸውን ወገኖችንም ይቅርታ ጠይቀህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። በቤተሰብህ ላይ ስለደረሰው መጉላላትና ስለ አባትህ ሞት ፈጣሪ ከልብ የሆነ መጽናናትን ይስጥህ እላለሁ።

  • @cr-mr5th
    @cr-mr5th 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ አለኝ ጌታ ይባርክህ ሁሉም እንደዚህ ልጅ ነፃ ይውጡ ይቅርታ ብለው ስላም ኑሮ ይሁንልህ ከነገሮኞች ይስውራቹ ወገኖቼ:

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እልልል ደስ ይላል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እንወድሀለን ወደአደክባት አፍ ወደፈታህባት ወደቀደመችዋ ቤተክርስቲያን ያንህ ይመልስህ ወደኛ ህብረት ይቀላቅልህ እንወድሀለን 😘

  • @abnetgmikal
    @abnetgmikal 8 วันที่ผ่านมา

    ምህረት አድርገንልሀል/የሚምር ይማር ስለሚል ከቃሉ ስለማናልፍ የምታደርገውን ስለማታውቅ ይቅር ብለንሀል አሁን ግን የምመክርህ ፓስተርነትህን ተው ቁጭ ብለህ ተማር ምክንያቱም አስብ እንዳንተ ያለ ፓስተር ተብሎ መጠራቱ ሊገርምህ ይገባል ስለዚህ ግዜ ይፈልጋል በደንብ ከክርስቶስ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር

  • @alemamdemariam1083
    @alemamdemariam1083 4 วันที่ผ่านมา

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረዳት ነው ለዘላለም አይወሰድብህ

  • @Metameta-xp7ks
    @Metameta-xp7ks 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ በጣም አሳሳኝ ሰው ለካ ሰው መሆን ይችላል❤

  • @AlemtsehayKassaw
    @AlemtsehayKassaw 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 9 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ።

  • @yakibeki4037
    @yakibeki4037 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አለም ወድሃለሁ big hug mug and big love and respect

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በጣም ነበር ዛዝንብህ የነበረው፣ እያንዳንዱን ንግግርህን አንድም ሳይቀረኝ መዝግቤ ይዠብህ ነበር እኔ አማራ ነኝ ደግሞም ኦርቶዶክስ ነኝ ፣ምንም እንኳን ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ በከፍተኛ ፈተና ውስጥ እያለፈ ያለ ቢሆንም ፣ነገር ግን አማራ እንደ ሕዝብ ኦርቶዶክስ እንደ ሃይማኖት በዚህ ወቅት ምን አይነት የግፍ ግፍ እየተፈፀመባቸው እንዳለ አለም ያውቀዋል፣ በጣም ያዘንኩብህ በፈተናችን ላይ ተጨምረህ ያረከው ነገረ እጅግ በጣም የሚያቆስል ነበር። ግን ያው በዚህ ልክ ደግሞ ራስህን ገዝተህ ይቅርታ ስትጠይቅ እኔም ነገ ሟች ነኝ በግሌ ይቅርታህን ተቀብያለሁ፣ ወንድማችን ተረጋጋ የጥሞና ግዜ ውሰድ አንብብ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት፣ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @user-rk1nk9tf7r
    @user-rk1nk9tf7r 8 วันที่ผ่านมา

    በውነት ከይቅርታ በላይ የምንጠብቀው ነገር እውነት እንደዚህ መናገር ህን ስሰማ በጣም ደስስስስ ያለኝ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @habtemelka
    @habtemelka 9 วันที่ผ่านมา

    when i think About you i had a bad filing Because I remember when you come in Protestant religion i blessed my God but within few year you failed and Never i didn't Expected this bad thing from you but know i need say thanks my lord Jesus Christ i hope this is for you Great chance so don't miss it keep it up we love you our best Brother

  • @GGU900
    @GGU900 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኔም ለምን በዚያን መልኩ እንደተነገርክ እረደላው ፈጣሪ ሰለም ና መረጋገትን ይስጥህ ከፌ🙏🙏🙏

  • @getienewlengerew1642
    @getienewlengerew1642 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይማኖትን ከማስተማር በፊት ለማስተማር ብቁ ሁን .እስር ቤት ተምረህ የወጣኸው መጀመሪያ ሀይማኖትህን በደንብ አለመረዳትህን ያሳያል ;ሀይማኖትህን በስሜት ሳይሆን በጽሞና ተገንዘብ

  • @LydiaGessesse
    @LydiaGessesse 6 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ልብህ እንዲሠበር እንድትፀፀት ፀሎት አድርጌ ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu1342 8 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል የሰዉ ልጅ እራሱን ሲያሸንፍ እንዴት ደስ ይላል።ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ከፋለዉ።በርታ ሁሉንም አሸነፍሃል።

  • @monamona7139
    @monamona7139 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ ወንማችን ከፍያለው በፊት በምታስተላልፈው መልክት በጣም ነበር የምናደደው አሁን በይቅርታ በመመለስክ በጤም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለደረሰብክ አዘን አዘናችን ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታህ አባትህን ነፍሳቸውን በሰላም ተረፍ በለቅሶ ነው ያዳመጥኩት

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 8 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባረክ: እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ:: ሰላም ላንተ ይህብ!!

  • @solomonamare7020
    @solomonamare7020 7 วันที่ผ่านมา

    ጋበህዝ ይቅህርቲ ጥህሩ ነው እኛ ውድማማቾህች ነህን ይቅህርቲ ጥሩ ነው እንወድሀለን ከፊ ፍሪድ

  • @user-uw2qz8fq2t
    @user-uw2qz8fq2t 9 วันที่ผ่านมา

    ከፌ አንተንም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። የሮሜዋ ወደ...ያልከው ታስከፋ ነበርና ይኸው ይቅርታዬ ግና ከፌ ሽጉጧን አስቀምጣትና ያስቀምጥካትን መሰቀልና የመስቀሉን ቃል አንሳው ለሁሉም ነገርህ መፍትሄው እርሱ ነው። አሁን ወደድኩህ ተባረክልኝ ወንድሜ!!!

  • @ZekariyasMirutse
    @ZekariyasMirutse วันที่ผ่านมา

    ያሬድና ከፍያለው ለውጣችሁ ደስ ብሎኛል። በሰአቱ ግን እኛ የአዲስ አበባ ልጆችን የተናገርከው ነገር ግን አይወጣም። ይቅርታህን ግን ተቀብለናል።