ጴንጤዎች ከውይይቱ ፈረጠጡ! ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች, ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ ምርጥ ሰው! ትንሽ ግዜ ስጣቸው አንብበው መፅሀፍ ቅዱሱን አገላብጠው ይምጡ።
    ምንም እውቀት እኮ የለም! እንደው እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነት ትንታግ ወጣቶች አስነስቶ ጉድ ፈላባቸው።

  • @fasikamerete
    @fasikamerete หลายเดือนก่อน

    እናም እነ አኬን እነ ጋዲሳን ልደተን ሌሎችንም ትንታግ የኦርቶደክስ ተዋህደ እንቁ ልጆች የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy หลายเดือนก่อน +10

    አኬ ፣-በዕውነት እምነት ተመርኩዞ ውሸታም ዼንጤዎቹን ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል ። በፍቅርና በትሕትና ለማስተር ብዙ ሞከረ ግን ዼንጤዎች አለተቀበሉም ። የተኘውን በሬ ቀስቅሰው አውሬ አደረጉት ማለት ይሄ ነው ።

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 หลายเดือนก่อน

    አኪ ጀግና ወንድማችን በጣም እያነቃቃሀቸው ነው እመቤቴ ትረዳህ እግዚአብሔር ጥበቡን ስጥቶሀል ❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r หลายเดือนก่อน

    አሜን አኬ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ የምር በየዘመኑ ከሃዲዎች ይነሳሉ እንደነ አይነት ልጆች መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 หลายเดือนก่อน

    እንኳንአደረሳችሁ ኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ❤በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብዙ!

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 หลายเดือนก่อน

    ሲሳይ በርታ አንተ ምርጥ ሰው ነህ! እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ።❤

  • @asna7836
    @asna7836 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ አግዚአብሔር ይመስገን አኬ ዎንድማቺን አግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛልክ በቤቱ ያቆያክ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 หลายเดือนก่อน

    Ake ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u หลายเดือนก่อน

    እንኳንአደርሰችሁ❤❤ወንዲሞቻ❤❤

  • @HailuBonger
    @HailuBonger หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TibebGeza
    @TibebGeza หลายเดือนก่อน +1

    Wenidimachin Akie Egizeabihier Amilak Stegahin Yabizaw

    • @elbethlemamo5407
      @elbethlemamo5407 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገንኑሩልንወድሞቻችን😊

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremmerawi1308
    @meskeremmerawi1308 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaDigafe-s5x
    @GirmaDigafe-s5x หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤