Hi Yaredye zemeneh yibrak always your teachings push me to our Lord Jesus Christ. Goshe beretalege. When ever I see you I praise the almighty God b/c you are growing in the Lord. The Almighty God be with you all the time and protect you n your family also Amsale Yilma from Shero meda. Master setegemere yataster market the book of Rome.
Wonglawe Yarad, I grew up listening to your preaching and not listening for the last 16 years. I noticed I was wrong and missed a lot. May God bless you with more
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
አጥንቶቼ ውስጥ ሠርፆ እስከሚገባ ድረስ ደጋግሜ እሰማዋለሁ
ከመሸንገል ከመበጥበጥ ውስጥ ያወጣኝ አምላክ ይመስገን
ያሬድን ስሰማው አሀ ለካ ወንጌል 🤔ይህ ነው እላለሁ
ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ! ተባርከሀል!
ዋው የ እግዚአብሔር ክብር የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ የተፈተፈተ የ እግዚአብሔር ቃል ባንተ በኩል የመገበን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።ሁልጊዜ የምወድልህ ነገር ስታስተምር ይሄ ማለት ምን ማለት ነው? ምን ለማለት ፈልጎ ነው?የመሳሰሉትን ትጠይቅና እራስህ እግዚአብሔር ባበራልህ ብርሀን ትፈታልናለህ እኛም ምን ማለት ነው እያልን ቃሉን ስናነብ እንድንጠይቅ ጌታ ይርዳል።ስላንተ ምስጋናውን ስቡን ወደ እግዚአብሔር ሰጥቻለው ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
ወንድሜ ያሬድ እስካሁን ድረስ ስቼነበር እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሆኖ የልብ አይኔን እየከፈተው ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
አሜን እንደምትፈልገን እንድንለወጥልህ ክብርህን አሳየን😢 ይህም የጸጋህ ክብር ይመሰገን ዘንድ ይሁን🙌። ጸጋ ይብዛልህ ያሬዶ እንወድሃለን
እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ።
ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !!
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ። በጣሞ ወዳሃለሁ!!
Yes መሆን ያለበት ትክክለኛው ጥያቄ አሜን እኔ ከሰው ክብርን አልፈልግም፥ አባት ሆይ አንተ ዓለም ሳይፈጠር ባሰብክልኝ ክብር በራስህ ዘንድ አክብረኝ ፥ Yes እግዚአብሔር አክብረኝ ብሎ መጠየቅ ይቻላ ግን ያንን መጠየቅ የሚቻለው የሰውን ክብር አልፈልግም ብሎ መጥቶ ነው፥ አሜን እባካችሁ ፀሎታችን ይህ ይሁን፡፥ ክብርን አሳየኝ ክብርህን ግለጥልኝ ማመን ማለት ማየት ነው፥ ፀሎታችን ሊሆን የሚጉባው ይህ ነው ክብርህን አሳየኝ ክብርህን ግለጥልኝ ማመን ማለት ማየት ነው፡ ስናይ ደግሞ ክብሩን ነው፥ አሜን🙏 ክብርህን መውደድ መፈለግ ከሰው የሚገኝውን አይደለም ካንተ የሚገኝውን ሀሌሉያ ሀሌሉያ🙏
Be blessed brother ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን!
ወንድሜ ያሬዶ በአንተ ዉስጥ እግዚአብሔር ላስቀመጠዉ ፀጋ ስሙ ይባረክ! We love you. God bless you & your family! 🙏🏽💕💖
God bless you more and more
ከብሩን እናፍቃለሁ እጠማዋለሁ። ጌተ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ።ቤተሰብህን ይባርክ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ወንድም ያሬድ ይሄኛው ትምህርት አለው ነገር አሁን 3ኛ ጊዜ እያዳመጥኩት ነው አሁንም ስንቴ እንደማዳምጠው ባላውቅም AMAZING!!! ያሬዶ ብቻ ሳይሆን ከአፉ የሚወጡት እራሱ እያንዳንዱ ቃላት ( እንደዚህ ይባላል ግን? እኔ አላውቅም. መንፈስ ቅዱስ ወደ አእምሮህ ያመጣው ነው) ይናገራል 🙏🙏🙏ተባረክ ወንድም አለም
Op
ሰምቼህ አልጠግብም እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
አሜንንን ልሰማህ በዚ አለው እንኳን ደህና መጣህ ያባቴ ብሩክ 🙏
በጣም ነው የምገረመው እግዚአብሄር እጅግ መልካም ነው ተባረክኝ ያሬድ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ለአባታችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልህ
የሁሉ ባለቤት ጨምሮ ይባረክ ❤
አሜን ጤነኛ እምነት ማረፊያ አለው የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን የማዳን ስራውን ማመን ማንነቱን ማመን.......እምነት ማየት ነው የማይታየውን ማየት መረዳት እግዚአብሔርን ማየት ክብሩን ማየት ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየዋለሁ .....ኢሳያስ ክብሩን ስለ አየ ይህን አለ(ት ኢሳያስ 6.... ኢሳያስ 53....). ክብሩ ያለው ወንጌሉ ውስጥ ነው .....የሰውን ክብር ሳይሆን አስቀድሞ እግዚአብሔር ለክብራችን የወሰነውን) የእግዚአብሔርን ክብር መውደድ መፈለግ መራብ መጠማት.... እውነተኛ የክርስትና ሕይወት መፍትሔ ክብሩን ማየት ነው (ለመዳን የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ......ከዳንን በሗላ የክርስትናን ሕይወት እንደሚገባ ለመኖር ክብሩን ማየት ...አሜን አሜን🙏🙏🙏 ይሁንልን .....ለእግዚአብሔር የተገባውን ክብር ለእርሱ ብቻ መስጠት የሚገባውን ክብር (እርሱን ማምለክ ለእርሱ መገዛት ማድነቅ ማክበር መፍራት)...!!!ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ🙏 ብዙ ተጠቅመናል❤🙏Thank You!!
በፍፁም በረከት እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
በዘያም ቀን ድንቅ ነገር አደረገ አሜንንን
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
ያሬዶ ጸጋ ይብዛልህ፣ ተባረክ!!❤
#ክብር_ለእግዚአብሔር_ብቻ
#soli_deo_Gloria
እግዚአብሔር የወደፊት አገልግሎትህን አሁንም የውቀትና የጥብን አድማሱን ያሰፋልህ።(ከልደታ)
May God bless you evangelist yared I'm really blessed halleluia
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ለአባታችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ
ጌታ ይባርክህ በአገልግሎትህ ተባርካለሁ።
ደግሜ እልሀለው ተባረክ ያሬድዬ ufffff
አባት ሆይ አሳብህን እፈፅም ዘንድ እርዳኝ ባራያህንም ባርከው በፀጋህ
አሜን ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።የእግዚያብሔር ነቢይ ኢሳያስ ም.6 ላይ ክብሩን አይቶ የህይወት አቅጣጫ ለውጥ እንደሆነለት እኔም በዚህ ትምህርት መንፈስ ቅዱስ እይታዬን ለውጦታል።ክብሩን ኢየሱስን መውደድ ክብሩን መፈለገሰ፤ሀሌሉያ።
J03 i 303
Hi Yaredye zemeneh yibrak always your teachings push me to our Lord Jesus Christ. Goshe beretalege. When ever I see you I praise the almighty God b/c you are growing in the Lord. The Almighty God be with you all the time and protect you n your family also Amsale Yilma from Shero meda. Master setegemere yataster market the book of Rome.
እንደዚህ አይነት የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነበር የናፈቀኝ። ይሄ በተናገሩ ቁጥር "አሜን.. ሻራራም... የሚሉት ነገር ነው ያስጠላኝ..
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ!
መንፈሳዊ ነገር ይጋባል ዋ እግዚአብሔር ከፈቃደ ማነው ከልካይ።
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ክብርህን አሳየኝ
Thankyou Lord for this message.
አ ሜ ን ⛪ አ ሜ ን ⛪ መጋቢ ያችን ያሬዳችን 🌴🌼🌿ሰለአንቴ ክብር ሁሉ ለአምካችን ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏ወድማችን እ ን ወ ድ ሃ ለ ን 💝💜💙💝
ክብር እየሱስ ነው!!ኡኡኡኡኡኡ የብርሃን አምላክ አንተ ቅዱስ🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Amen Amen ere amen!!!!! Tebarek! Kibrun lemayet lenem yihunlign!
We thank God for your life, and thank you for your faithful.
ሰላም ለአንተ ይሁን ክብር ግን ለግታ ይሁንለት።
እምነት ማረፌያዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።
እግዚአበሔር ሆይ ስለሠጠኸን ስለዚህ ወንድም ተባረክ። ዛሬ ሰለክብርህ ተምሬአለሁ ።
God bless you 🙏
ያሬድዬ ተባረክ የኔ ወንድም የሚገርምህ ትንሽ እንዳስተማርህ ያው እንደተለመደው ጥቅሶችን በቃልህ ተረረም ተረረም ስታደርጋቸው ምን አልኩኝ "መፅሀፍ እንደሚል " የሚለው ቀርቶ "ያሬድ እንደሚል " ልንል ነው እያልኩኝ እኔ እንኳን ረጅምቃል በቃልህ የምትለው እየገረመኝ ማድነቄ ነበር .ነገር ግን ስለክብር ስትገባ እና ሰዎች መጥተው ሲያደንቁኝ ቶሎ ብዬ እጃቸውን እይዝና ስቡን ወደላይ እልካለሁ ስትል ተነስቼ በዕምነት ጌታሆይ ልጅህ አሁን የምለውን ቢሰማ ወደላይ ይልከው ነበር ብዬ ልኬልሀለሁ 😁. ያሬድዬ መቼም የተማርነው ትምህርት እኮ ልዩ ነው እኔ እዚህ እጮህልሀለሁ . አረ እዚህ ቤት ሰው የለም ? እያልክ ትለምናለህ 😏. ጉባኤውን . ካስታወስክ ከ10 አመት በላይ ይሆነዋል ባልሳሳት ጄኔቫ ሄደህ ስታገለግል የምታስተምረው ትምህርት በጣም ድንቅና ጉድ ነበር ከዛ ጉባኤው ፍዝዝ ብለው ሰውም ያለ አይመስልም . ከዛ አንድ ነገር አልክ አረ በናታችሁ መልሱልኝ 🙏ይሄኔ እኮ እንዲህ ብልሽ እንኳን አንቺ ጉባኤው ሁሉ እያገዘሽ ይጮህ ነበር ' እግዚአብሔር ገና ከቤትሽ ጀምሮ ሳትወጪ ጀምሮ ነው ያየሁሽ የሚል መልዕክት ብናገር ኖሮ አልክና . ምን ያደርግልሻል ይሄ ? እንኳን እግዚአብሔር የጄኔቫ ቪዲዮ ቀኑን ሙሉ ሲያይሽ አደል የሚውለው ? ይሄ አደለም ይህ የማስተምራችሁ ሊያዘልላችሁ ይገባል አልክ . ትክክል . ሁሌ የዛሬውማ እላለሁ ! እየደገምኩኝ ነው የምሰማው . ያንተም ሂወት ዕድሜ በጨመርህ ቁጥር ትምህርትህ እንደ አረጀው ወይን ጣዕሙና ኳሊቲው እየጨመረ መምጣቱ እኮ ነው የሚያስደንቀኝ . ምክንያቱም ዕውነተኛ ካህን ስቡን በቦታው ስለምታደርገው ነው . ጌታ ይባርክህ ከትምህርቱ ብቻ ሳይሆን ከህይወትህም ተምሬአለሁ . ጌታ ይባርክህ . " እኔ ግር ያለው ክብር የእግዚአብሔር "
እግዚአብሔር ጋር ያለው ክብር ለኔ " 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ጌታ ሆይ የማመን አቅም ስጠን !!!!
አሜን እግዚያብሄር ይባረክ ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለኛም አይናችንን ያብራልን ።
ተባረክ ወንድማችን ያሬድ!
ጌታ እዪሱስ ይባርክህ ያብዛ ይጨምርልህ !!
Wendmachin wengelawi Yared EGZIABIHER AMLAK bante ejig kalun eyegelete eyastemaren newna anten sleseten EGZIABIHER AMLAK ejig argen enamesegnewalen. Antem tebarekiln tsegawun abzto yafsbh.
Wonglawe Yarad, I grew up listening to your preaching and not listening for the last 16 years. I noticed I was wrong and missed a lot. May God bless you with more
ተባረክ በብዙ የተባረክ ወንድም ወንጌላዊ ያሬዶ 🙏🙏🙏🙏🙏
እምነት የማናየውን እግዚአብሔርን መረዳት ነው ።
wow egziabiher yemsgen ye egiziabiher keber legn ledekamoch seltegelet 🙏🙏🙏 tsegaw yebzaleh wengelawi yared betam nw yemakbireh, yemwdieh👍
Ewnet tebarek yaredyie❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
Geta zemnhn yibarekew w/wi Yarido ksehetete adanken .abet genzabe matate endet mesaste new .ksatenbet bqalh ewnet selmelseken enamesegenhaln .kiber lante yhun geta hoy beysus sim Amennn.
I always blessed by your sermons, may the God almighty continue to bless you Brother Yared!!
Thanks for listening
Mind blowing teaching! Good wine = aged wine
Faith is seeing the unseen and believe 🙏🏽
ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ያሪ...ይህንን ት/ት ላይቭ መከታተል ሳልችል ቀርቼ ቆጭቶኝ ነበር ሲያመልጠኝ በዚህ ዩቲዩብ ላይ አፕሎድ ስታደርገው እጅግ ነው ደስ የተሰኘሁት.በማንኛውም ምቹ በሚሆን ሰዓት ማድመጥ ስለሚቻል. በብዙ መንፈስ ቅዱስ በአንተ እያለፈ እየተጠቀምን ነው!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💐
More blessings brother yared!
May God bless you!
Amen Brother God bless you !
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Glory to God!!!GBU it's wonderful message. Thank u
Thank you too
ጌታ ይባርክህ። ለፀጋህ ጌታ ይክበር! ቃሉ ብዞዋቻችንን ሕይወት እየቀየረ ነዉ።
ኢሳይያስ 55
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ዝናብና በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ፥ ምድርን እንደሚያረካት፥ ታበቅልና ታፈራም ዘንድ እንደሚያደርጋት፥ ዘርንም ለሚዘራ እንጀራንም ለሚበላ እንደሚሰጥ እንጂ ወደ ሰማይ እንደማይመለስ፥
¹¹ ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም።
ተባረክ
Amen amen praise the Lord
God bless you and your family
Tebarek,egzabher darchahin yasifalih
God Bless You
Thank you
Amen! Egzabher hoy kibrihin asaiygn!
ብርሃንህ በላያችን ይብራ !!!!
Thank you brother 🙏 💙 You are blessed 🙌 🙏
ጌታ ይባርክህ የኔ ወንድም እንዴት እንደሚወድህ
God bless you
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። አሜን ይሁን ።
amen amen. God's bless you more and more 🙏
Amen!!! Getachin Eyesus Ye Kiber Negus!!!!!
Amen may God bless you a lot
Amazing!! Thank you Lord for your precious word!!
You are so welcome
With what kind of word i bless u...so immense so powerful...tebarrekillin
Speechless 🙊 🙊 🙊. Many thanks
Yerediye be sinte amete sibeketihn yagegn huti kiber legeta becha yihun Geta ahunim abizito yibarekih
Ameeeeeeeeennnnnnnn Yardsha Geta Yebarkh
ጌታ ይባርክህ
Glory be to.our heavenly father in the name of Jesus
ጌታ ሆይ ምስክርነታችንን ማን አመነ ?
Bless u
God bless you dear wendim Yared Tilahun.
ጌታ ይባርክህ ።
Blessed
Glory to God in heavens
እግዚአብሔር ዘመንህን ይብርክ
Tihut yegzabher sew tebark
God bless you dear brother Yared, you are our blessings
Thank you too
ያሬድዬ የሆነ የሚያረሰርስ ትምህርት ነው የምታስተምረው!! ብሩክ ነህ !! ለምልም!!! እውነትም ወንጌላዊ !!! አንደበትህ ደስ ይላል!!
God bless you!!!
Blees u
Geta hoy Kibreh eskezare endeteredahut aydelem zare yegebagn kibrehn bemeredat endenor silemetagezegn amesegnalehu.
You are blessed
❤️🙏🥲 አሜን ይሁንልኝ
May God Bless You brother 🙏❤️
Amen🙏🙏
Ameneeee