ጽድቅና ፍርድ (ፍረድ-አትፍረድ) | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለመከረን ለገሰፀን ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ❤❤❤ ጌታ የሰማነውን በልባችን ይፃፈው❤❤❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንተአይነት አገልጋይ ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን ትዳርህን አግልግሎትህን ይባርክ

  • @dagneshdana
    @dagneshdana หลายเดือนก่อน

    ያቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር በቃሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ

  • @dagneshdana
    @dagneshdana หลายเดือนก่อน

    እንኳን በደህና መጣ ውድ ወንድማችን ያሬዶ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬዱ ተባረክልኝ 🙏

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬድ ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይቦርክህ ከነቤተሰብህ

  • @SenaitAyeleHaile
    @SenaitAyeleHaile 15 วันที่ผ่านมา

    Ohooo amazing truth
    You are a blessing !!!

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እንኩዋን ባንቴ ዘመን ኖሩኩ

  • @dagneshdana
    @dagneshdana หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤የኔ ውድ ወንድም በብዙ ተባረክልኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 5 หลายเดือนก่อน +4

    Amen 🙏amen 🙏thank wengelwi Yared, God bless you 🙏
    ሮሜ 1:17 NASV
    [17] በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጧልና፤ ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው፣ “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ተብሎ እንደ ተጻፈው።

  • @yoditweldemichael7306
    @yoditweldemichael7306 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen God bless you more and more

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 หลายเดือนก่อน +3

    አያሉ ጌታ ይባርክ❤❤❤

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ሆይ እራራልን ይህን ስምቶ እንዴት በዚች አለም ላይ የሚታየውን መቀበል ይቻላል አባት ሆይ እራራልን ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏 praise God what a teaching

  • @DirreeJalalaaBarecha
    @DirreeJalalaaBarecha 5 หลายเดือนก่อน +2

    ታባርከ

  • @ShewayeMG
    @ShewayeMG 2 หลายเดือนก่อน

    I don't say anything except( Glory to God in the Highest.)

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow eneko timiritu yaleke mesilogni neberi kifil.5.ayiche betami desi bilognali geta yimesigeni yaredo biruk neki hulachunim ewedachuwalewu

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 5 หลายเดือนก่อน +2

    መወሰን ማለት መፍረድ ማለት ነው።ጽድቅ ማለት እግዚያብሄር አድርጉ ያለውን ኣድረግ አታድርጉ ያለውን አለማድረግ ነው።ሳንፈርድ መኖር አይቻልም ነገር ግን በቅን በትክክል መፍረድ አለብን!!! መጽህፍ ቅዱስ ትፍረድ ብቻ አይልም ፍረድም ይላል!ጽድቅ ማለት ለሰው ፊት ሳታደሉ ስትፈርዱ ነው!

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይቦርክህ ፀጋውን በይበልጥ ያብዞልህ