Wow, this message truly touched my heart and brought me closer to God. Your anointing and dedication in sharing the Word is so inspiring. Thank you for allowing God to use you as a vessel of His truth and love. Each word felt like a guiding light, reminding me of His promises and renewing my spirit. May God continue to bless you abundantly and empower you to spread His Word to uplift others. Grateful beyond words for this message - keep shining His light! Ev.Yared.
Abate sew emikedesew nehasabu new sew belibu endakew endezia newina it is not actio or yenefus metades is key thing read meditation word of Gid is our source
Prove it to all of us, yekdesna hailen .....first tell us , in every sessions you claim satan defeated, i am asking , how come satan keep rising after got defeated ....i think your claim was a hoax to begin with
ያልተሸቃቀጠ ንጹህ የወንጌል ትምህርት ነው። ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ለዘለአለም ይባርክህ።
አሜን በሞቱ ታርቂያለሁ ቅዱስ ነኝ ፣ብቻውን ቅዱስ ልዩ ሆኖ የቅድስናው ተካፉይ ያደረገን አምላክ ስሙ ለዘለአለም አለም ይባረክ 🙌
TEBARK
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ። በቅድስና የተገለጠ ህይወትን ስጠን ጌታ ሆይ አሜን።
የእኔ ጌታ ከምህረት በታች ነኝ
አንድም ሰከንድ ከምህረቱ በላይ የሆነ ፅድቅ ስራ የለኝም
ግን እንደ ዳዊት የሚደነግጥ ወደ ጌታ ለመመለስ የሚወድቅ የሚፈራ ልብ ይኑረኝኝኝ
አምንዝራ የተባለችውን ሴት በፊቱ ለፍርድ ባቀረቡለት ጌዜ ጌታ ከእናንተ ዉስጥ ሀጥያት የሌለበት ይዉገራት አላቸው እንጂ አብሯት የመነዘረ ይዉገራት አላለም!!!
እግዚአብሔር የምንኖረውን ብቻ ሳይሆን የምናቅደዉን ያውቃል ይመዝናል
ግብዝነትን ይቃወማል የውስጥ መነፀር አድርጌ ሁልጊዜ እራሴን እያሁ ቅድስናየን የሚያቆሽሽዉን እንድነቅል ይፈልጋል
በዉስጥ መነፀር ቅድስናን መጠበቅ ይሁንልኝ
ተባረክክክክ ፓስተር
ይህ መልክት 3ጌዜ ሰማሁት እዉነተኞ የወንጌል አሰተማሬ ዘር ይባረክ።
ስለ እግዚአብሔር አሰራርና የመቀደስ መንገድ ጥልቀት ያለዉ አሥተምሕሮ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አያይዞ የተሠጠ ትምሕርት ስለሆነ በእውቀቱ መተከልና በቤቱ ጸንቶ መቆም ይሆንልኝ ዘንድ አሁንም ጸልያለው ፣እማራለው። ጌታ ወንድማችንን መጋቢ ያሬድ ጥላሁንን አብዝቶ ይባርከው።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አሁንም ቃሉ ይላክልን
ያረድዬ ጌታ ይባርክህ
Geta yibarkh ahunm yibzalh bebzu desta Des eyalegni new yesemahut GET EYESUS YIBARKH ZEMENH YIBARK ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ወንድሜ ላንተ ስለ ተሰጠው ጸጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
Evangelist Yared tebarek❤
Your blessed thank you for sharing
Wow, this message truly touched my heart and brought me closer to God. Your anointing and dedication in sharing the Word is so inspiring. Thank you for allowing God to use you as a vessel of His truth and love.
Each word felt like a guiding light, reminding me of His promises and renewing my spirit.
May God continue to bless you abundantly and empower you to spread His Word to uplift others. Grateful beyond words for this message - keep shining His light! Ev.Yared.
ተባረክ ❤❤❤አባቴ
አሜን❤❤❤
አሜን ሀሌሉያያያያያ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ያሬድ
ብዙ ጊዜ ሀጥያት አድርገን የምንወስደው መጠጣት መስከር ዝሙት ዘፈን ይህን ነው የሚጎላዉ
ግን ይሀን ሁሉ ባላደርግ በልቤ ቅናት ጥላቻ ምቀኝነት በከንቱ መፍረድ ንፁህ ሰው በአድማ ሴራ ማጥቃት ዉሸት ማስመሰል
ትዕቢት እራስ ወዳድነት ቁጣ ስድብ
ሴሰኝነት መዳራት
ብር በጣም መዉደድ
ስልጣን መዉደድ
ለጥቅም ባልንጀራ መጉዳት
አለመዋደድ መፎካከር በምቀኝነት አለመቀበል ሀሜትትትት በሀሜት ሰዉን መጉዳት
የራስን ትቶ በሰው በከንቱ መፍረድ .......
እነዚህ ሁሉ አለማዊ ማንነት ናቸዉ
እነዚህ ሁሉ የአለም እርሾ ናቸው
ከእነዚህ ውስጥ ቢያንስ በአንዱ ተጠምደን አብረን እየኖርን ነው
የምንመላለሰዉ ግን ጌታ በምህረት አይኑ ስለሚያየን በየእለቱ እየተተወልን
አሜን
ተባረክ
ይህ ነው ለክርስትያኖች መሰረታዊና ልንድን የምንችለው ትምህርት
ዋው ተባረክልኝ🙏🏽
ተባረኩ
ሰታሳዝኑ ጌታ እየሱሰ ከነገድ ከቆንቆ ለይቶን ሰለዘር ማነዘር ሰናሰብ ጌታ እየሱሰ ይመጣል እነደ እግዚአብሔር ቃል ካልኖርን መነጠቅ የለም።
Oh Hallelujah
AmenAmen❤❤❤❤❤
አሜንን
Amen Amen….,,
God bless you!
ወንድሜ ይቅርታ ጠይቃል እኛ እኮ በእግዚአብሔር ምህረት ነዉ ከእግዚአብሔር ጋር የምንኖረው በአባታችን ቤት የምንኖረው አንተ የእግዚአብሔርን ቃል አክብረው እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ የመቀሌ ልጅ ነኝ ግን ማንንም ለመፍረድ ይቅርታ ላለማድረግ ድፍረት የለኝም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ምህረት የእግዚአብሔር ፍቅር በየቀኑ በህይወቴ እያለው የእግዚአብሔር ምህረት ለኔ የዕለት እንጀራየ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
መቀለ አበይ
@TunchiOvoxo ዳግም ኣምሳል
ወንድሜ የትግራዩ ጦርነት ሊጀሚር ሲል ስለትግራይ ሕዝብ አሁን ስለሆነበት መከራ እግዚአብሔር ተናግሮ ይልቁንም ክርስቲያኑ መቀላቀሉን በነበረው ፕሮፖጋንዳ ተወስዶ መቀላቀሉን ተነግሮን ንሰሃ ገብተው አንዲመለሱ ስለተነገረን አንድ እህት መቀሌ ለነበረ መጋቢ ደውላ ስትነግረው ምን አለ መሠለህ ።ዝም በይ ባክሽ እኛ ሊያጠፉን ያሉትን ለማጥፋት ሕውሃት ሆነናል ብሎ ጆሮዋ ላይ ስልኩን ዘጋና እጅጉን አስደነገጠን።መቀላቀል አሁን የሆነውን ሁሉ አመጣ።ያሬድ ተናገረ የተባለውን በዚህ መልኩ እዩትና አሁንም እውነተኛ ንሰሃ የትግራይ ቤ/ክ ያስፈልጋታል!!!!
አልገባኝም ምን ማለት ነው ወንድሜ ።
This is the the truth
Bless you
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ቁጥር 8 ማንም ለሰርግ ቢጠራህ በከበሬታ ስፍራህ አትቀመጥ:= ምናልባት ከአንተ ይልቅ የከበረ ተጠርቶ ይሆናልና አንተን እርሱንም የጠራ መጥቶ:: 9 ለዚህ ስፍራ ተውለት ይልሃል÷ በዚያን ጊዜም እያፈርህ በዝቅተኛው ስፍራ ልትሆን ትጀምራለህ::
ሰዉ ሀጥያት የለብኝም ቢል እግዚአብሔርምን ሀሰተኛ ማድረግ ነው
ምህረቱ ነዉ አቅማችን ዕለት እለት እነተተወልን ነው እነጂ
በምናደርገው በምናስበው በምናቅደዉ ክፉ ስራ ሀሳብ ቅድስናችን እየቆሸሸ መንፈስቅዱስ ስናሳዝን እንዉላለን ግን
ምህረቱቱቱቱቱ ደሙ ስለእኛ ድካም የሚታይይይይ የሚማልድድድ እየሱስ
አመሰግናለሁ
God bless you 🔥🔥🔥ሙሉ መስማት ቢያቅታቹ የመጨረሻዉን 30 ደቂቃ አድምጡ ተባረኩ
አዲስ አበባ ያሉትን ወገኖች አድራሻ ፈልጌ ነበር
ፊለፊት የተቀመጡት አብዛኞቹ ቅድስ ቃሉን ለመማር መንፈሳዊ ትምህርት ቤት (ቤ/ክ) ሲመጡ መማሪያውን መጽሐፋን "መጽሐፍ ቅዱስ" አልያዙም።መሪ ግን የመስላሉ።ደግሞ ፊት ተደርድረዋል።የተወሰኑ ብቻ ይዘዋል።ይገርማል።
I was wondering too
#1,እግዚአብሔር አይነፃፀርም ብለህ ከአማልክት ጋር አነፃፅረክ የተለየ ነው ማለት አይጋጭም?
#2,እግዚአብሔር የተለየ ነው ለማለትስ የአማልክቶች መኖር አስፈላጊ ነው?
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 13 ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባሪያ ማንም የለም:= ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል÷ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል:: ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም:: 14 ገንዘብንም የሚወዱ ፈሪሳውያን ይህን ሁሉ ሰምተው ያፌዙበት ነበር:: 15 እንዲህም አላቸው:: ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ÷ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል:= በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኩሰት ነውና::
Abate sew emikedesew nehasabu new sew belibu endakew endezia newina it is not actio or yenefus metades is key thing read meditation word of Gid is our source
Great preacher i wish you weren't abiy's/prosperity party diaper, i hate to say that
አዬ ልጅ ያሬድ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ለመጠዬቅ ሳትደፍር ስለ ቅድስና ልታወራ እንዴት ደፈርክ?
By the way he already said iam sorry check his interview GOD know his heart u r wast ur time thinking about him
አረ በዳንብ ነው የጠየቀው፡፡ ለዝያውም በትልቅ ትሕትና በመፀፀት ዩትዩብ ገብተህ እይ፡፡
@@Melka7dan ማስረጃ?
@@samsonhabte884 abiy tadele media before 7 month
@@samsonhabte884ሰላም ወንድም ከ አንድ ወንድ interview ተሰጥቷል እዛ ላይ ታገኘዋለህ
Prove it to all of us, yekdesna hailen
.....first tell us , in every sessions you claim satan defeated, i am asking , how come satan keep rising after got defeated
....i think your claim was a hoax to begin with
Bless you