በአእምሮ መታደስ መለወጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2021
  • ይህ ትምህርት "በአእምሮ መታደስ መለወጥ" በሚል ርዕስ በመለኮት ቤተክርስቲያን የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም ላይ የሐዋርያው ጳውሎስን የፊሊጲሲዮስ መልዕክት መሠረት በማድረግ ያስተማርኩት ነው። ይህ መልዕክት በአእምሮ መታደስ መለወጥ የእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ቁልፍ መሆኑን በስፋት ያትታል። በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ላለው የድምጽ ጥራት ጉድለት ይቅርታ እየጠየቅሁ እስከ መጨረሻው ድረስ በትዕግሥት እንድትከታተሉት እጋብዛለሁ።

ความคิดเห็น • 137

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 ปีที่แล้ว

    Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn

  • @selamyirga9615
    @selamyirga9615 3 ปีที่แล้ว +13

    ሠማይን በስንዝር የለካህ ሁሆችን በፍኝህ የሠፈርህ የምድርን አፈር ሁሉ በመስፈሪያ የሠፈርህ ተራች በሚዛን የለካህ እግዚአብሄር ሆይ የኢትዮጲያን ህዝብ ቋጠሮ በየእየሱስ ስም ይፈታ አሜን ተባረክ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንን አይምሮዬን ያድስልኝ አሜንንንን❤

  • @yoditezazezaz3095
    @yoditezazezaz3095 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባረክ ነብስም አልቀረልኝ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ
    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እንወድሀለን ዘመንህ ዘርህ ይባረክ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว +1

    ስልኬ ላይ አውርጀ ይህን ትምህርት ፣ በጎነት መጨመር እና የአስተሳስብ ተአድሶን የሚለውን ካለ ምንም ማካበድ ከ አምስት ከስድስት ጊዜ ስምቸውም አልጠገብኩትም አሁንም ልስማ ልሔድ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዶ አንተን የስጠን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስሙ ይባርክ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ያሬድ በአእምሮ መታደስ እስካሁን ካሴቱ አለኝ በጣምጠቅሞኛል ወደአእምሮ የሚገባ በቀላሉ አይወጣምና እንጠንቀቅ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ::

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡ ኡ ኡ ፍ ፍ ፍ ፍ ፍ ፍ ፍ ዘመንህ ህይወትህ ኑሮህ ትዳርህ ቤተሰብህ አእምሮህ አገልግሎትህ ይባረክ ዘረርህን ባታይም ባትደሰትበትም እውነትን ጨክነህ ስለክርስቶስ መስቀል ስትሰብክ ግን ብዞቹን ታስመልጣለህ የደከመ በቀቃሉ ታበረታለህ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ

  • @prophetdereje6655
    @prophetdereje6655 3 ปีที่แล้ว +1

    It so so amazing teaching

    • @prophetdereje6655
      @prophetdereje6655 3 ปีที่แล้ว

      ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ ሰለ እኔም ጸልዩልኝ የወንጌል አገልጋይ ነኝ

  • @MeleChego
    @MeleChego 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Lord for this blessed gift of Church.

  • @user-mr9gj1fd2o
    @user-mr9gj1fd2o 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ!!

  • @aleesauae6668
    @aleesauae6668 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።

  • @yosephzewudie3126
    @yosephzewudie3126 2 ปีที่แล้ว

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ በትምህርቶቹ እጅግ ተባርኬበታለሁ አሁንም ሰዎችን ከጨለማው መንግሥት እየነጠቅ ለተፈጠሩበት ዓላማ ወደሚኖሩበት የእግዚአብሔር መንግሥት የምትጠራበት የቃል ኃይልና ሚስጥር ከብርሃናት አባት ከሰማይ ይጨመርልህ
    ዛሬ በአንድ የእግዚአብሔር ቃል ማብራሪያ እንድትሰጠኝ ፈልጌ ነው ይኼውም ጌታ ኢየሱስ ሐዋርያቱን ሲልካቸው እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሄዱ ወንጌልን ለፍጥረት እንዲሰብኩ የተቀበሉትን በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ የሚል ነው በሐዋርያት ሥራ መጽሃፍ ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ ይላልና ሰዎች በገባቸው ልክ ወደ ተለያዬ ጽንፍ ይወስዱታልና መጽሃፍ ቅዱስ ልዩነት አለው ብዬ ባላምንም የሁለቱን ሃሳቦች አንድነት እንድታሳዬኝ ፈልጌ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ደጆች ይክፈትልህ አሜን
    በቴሌግራም ብትልክ ይደርሰኛል 0988562511

  • @samiyonas7021
    @samiyonas7021 2 ปีที่แล้ว

    I just love you yaredo tebark

  • @tigistberhanu6772
    @tigistberhanu6772 2 ปีที่แล้ว

    አሜን !!አንተ ከነገሬ በላይ ትልቅ ነህ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 3 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ አምላክ ይባርክህ ! አንተ እኮ እውነተኛና የተቀባህ አስተማሪ ነህ !! ብትደመጥ ብትደመጥ የማትሰለች፣ የእግዚአብሔርን ቃል ፍትትትትት፣ ፍልፍል፣ ፍልቅቅቅቅቅ አድርገህ የምታስተምር ድንቅ መምህር ነህ ተባረክ አሁንም ይብዛልህ !! አንተ ጋር ያለው የቃሉ መገለጥና መረዳት ሁሌም ይገርመኛል !!!

  • @fevengezahegn6391
    @fevengezahegn6391 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

  • @mussiekahsay7739
    @mussiekahsay7739 3 ปีที่แล้ว

    GOD bless you

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብስቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ በትምህርትህ ሁሉ ብዙ ተጠቃሚዎለሁ ይሄን ትምርህት በተከታታይ እንድተስተምራን God bless u abundantly

  • @kirubelteshome2493
    @kirubelteshome2493 3 ปีที่แล้ว +10

    Very critical and interesting spiritual lesson. God bless you Evangelist!!!

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን በአንተ ጌታ ከስንቱ አላቀቀን።

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመንህ ይለምልም ገና ጌታ እንዳገኘሁየአእምሮ መታደስ ተከታታይ የሰበከው ኢትዮጵያ ስሄድ ያመጣሁት ካሴት የማይጠገብ ስብከት አለኝ ፡፡ይገርማል በጣም የቆየቢሆንም እንዲደገም በዚህ መልኩ ይባርካል፡፡

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ እርፍ የሚያደርግ አይምሮን የሚያድስ ድንቅ ምልክት ጌታዬ ይባረክ ሥለሰጠኝ ይሄን የመሰለትምርት እረ ህዝቤ ንቃ እራስህን ፈልግ ሀሳብህ ተሰርቆብሀ ል እውነት ጠፍታብናለች እይታችንን እናሰተካክል በአእምሮ መታደስ እንለወጥ ከዚ አለም የምናተርፈው ምንም የለም ወንንድም ያሬድ በዚትምርት በጣም ተነክቻለው ምንም አልቀረልኝ እግዚአብሔርን ስላሳየኅኝ ጌታየሱስ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ዝምብለህ ብዛ 🙏🙏🙏

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  3 ปีที่แล้ว

      ሰምሃር እግዚአብሔር ይባርክሽ። በርቺና ተከታተይ።

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያሪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 9 หลายเดือนก่อน

    may God bless you this one I have to say

  • @user-zq4ho9pl9u
    @user-zq4ho9pl9u ปีที่แล้ว

    Geta yebarekehi❤

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እደንቅ ተምህርት ነው ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 ปีที่แล้ว +5

    Wowooooooow, God Bless you.

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow !!! Pastor Yared God bless you very good interesting spiritual lesson

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 ปีที่แล้ว

    Bless you brother

  • @tigistberhanu6772
    @tigistberhanu6772 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ!! ጨምር

  • @naodfirew9663
    @naodfirew9663 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you evangelist yared it's important lesson we all have to learn God wants our mind please keep teaching us more about the mind don't stop😊.Thank you

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @tarikuabebe1660
    @tarikuabebe1660 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ስለአንተ ይመስገን፣ ወንጌላዊ ያሬድ ስጦታችን ነክ፣ ጸጋ ይብዛልህ!!!😍

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Evangelist Yared! You are always a blessing for the body of Christ.

  • @mesertwoldselasie5623
    @mesertwoldselasie5623 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ: በእውነት ታስፊልገናለህ !!

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you 🙏 you are one of the best teacher of our generation!!!

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 3 ปีที่แล้ว +1

    O may God open our eyes.thank u

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 3 ปีที่แล้ว +4

    የአእምሮ ነገር እንዴት አይገርም....? የአእምሮ መታደስ ነገር ፡ ተናገረው፣አስተምረው፣ፃፈው፣እንደሚሆን ሁሉ አድርገው! እኛንም ይለውጠን።

  • @ethichakida2953
    @ethichakida2953 ปีที่แล้ว

    ጌታ በአንተ በኩል ብዙ እንቆቅልሽ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግኝቻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! አሁንም ያብዛልህ!!

  • @Amha395
    @Amha395 3 ปีที่แล้ว +5

    Dear evangelist Yared
    I always thank God for you because of His grace given you in Christ Jesus.

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 3 ปีที่แล้ว +7

    Yaredo I’m speechless!! This is the core of Christianity. What a sermon🔥🔥🔥
    I'm just amazed the revelation you are blessed with? Keep it flow, please. I’m highly grateful for what God is doing thru you.

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 3 ปีที่แล้ว +1

    Ho my gush wengelawi Yard God bless you 🙏 temendsly you expers it exlnt Saty bless again and again 🙏

  • @user-qr1fv4kd6b
    @user-qr1fv4kd6b 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልክ ይህ ትምህርት ብዙ ነገሮች እዳስተውል አርጎኛል

  • @biruktes99
    @biruktes99 3 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you more.
    Great preaching brother Yared T., It really challenge every contemporary Christian to review his/her "born-again life" as God's intended it.

  • @aynalemhaile936
    @aynalemhaile936 ปีที่แล้ว

    Wendima Tebark

  • @whitney5003
    @whitney5003 3 ปีที่แล้ว

    Jesus what a message God bless you yaredo

  • @hanasolomon3435
    @hanasolomon3435 2 ปีที่แล้ว

    You are such a great blessing for our generation !!!!!!!

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 3 ปีที่แล้ว +1

    You are a preacher for our generation ! What a revelation ! You are our smart home :) !

  • @febenyemane3053
    @febenyemane3053 3 ปีที่แล้ว

    Glory be to God

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 ปีที่แล้ว

    በፀጋህ ተባርከናል አምላክ አሁንም ይጨምርብህ

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 3 ปีที่แล้ว +1

    💎💓 ufff endet yasarefal melekteh.🙏💓🙏🙏

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @matiwoskassaye5629
    @matiwoskassaye5629 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you with more insight. You always push me one step toward Christ

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 3 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረክ።

  • @bellalmana9748
    @bellalmana9748 3 ปีที่แล้ว +2

    Stay blessed Pastoriye! No words can express my love and respect for you!

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን! በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተፃፈውን "እግዚአብሔርን መምሰል" የሚለውን መፅሐፍ ታነቡ ዘንድ እጠይቃችኋለሁ። እኔም ሌሎች ወገኖችም እጅግ ተጠቅመንበታል፣ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ!

    • @tamirumathewos5
      @tamirumathewos5 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያውያ ይገኛል ወይ ?please can u tell me

    • @abeshasolomon1798
      @abeshasolomon1798 3 ปีที่แล้ว

      @@tamirumathewos5 ወንድም ታምራት፣ እኔ የገዛሁት ከደቡብ አፍሪካ ነው፣ ግን እትሙ ካላለቀ በስተቀር በመንፈሳዊ መፅሐፍት ቤቶች ወይም ቤተ ክርስቲያናት (መፅሐፍ መሸጫ ያላቸው)፣ ሄደህ ብትጠይቅ አታጣም ብዬ አስባለሁ።

    • @tamirumathewos5
      @tamirumathewos5 3 ปีที่แล้ว

      @@abeshasolomon1798 ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ሳዉዝ አፍሪካ የት አከባቢ ነዉ የገዛው? እኔም እዚዉ ነኝ....

    • @amel2712
      @amel2712 3 ปีที่แล้ว

      አዎ በትክክል! በጣም እኔም ተጠቅሜበታለሁ

  • @firaoletefa8852
    @firaoletefa8852 3 ปีที่แล้ว

    God Helps us by you our Beloved Brother

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you evangelist Yared! You are amazing and i am blessed thank you.

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ያሬድሻ ስወድክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏽🙏🏽 Amen God bless you brother yared

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 3 ปีที่แล้ว +1

    Woooowwwww

  • @yeshigizaw3356
    @yeshigizaw3356 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you yaredye

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 3 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus yibarkh Wengelawi Yaredo ❤️

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว

    GOD❤bless You 🙏

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 3 ปีที่แล้ว

    Many blessings yaredsha

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @lemlembekele3476
    @lemlembekele3476 3 ปีที่แล้ว

    My God bless you my brother...!!!🙏🙏🙏

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz 3 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you, your teaching have changed my perspectives towards the words of God in many ways.

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 ปีที่แล้ว +1

    MEGABI BETAM DINQ MELIKT NEWU GREAT IYESUS BE 100 ETIF ABZITO YIBARKIH .

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 3 ปีที่แล้ว +1

    May our lord bless you more and more! I was immensely blessed by your teaching of Hebrew while you were in Addis years back. Thank you.

  • @ethiocpa9028
    @ethiocpa9028 3 ปีที่แล้ว

    God Bless

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ !!

  • @simona380
    @simona380 3 ปีที่แล้ว

    My heart melts when I hear your teaching I thank you 🙏

  • @zebergaberha5229
    @zebergaberha5229 3 ปีที่แล้ว

    በጠዋት ተነሥቼ እዉነተኛ መልእክት ሠማሑ .ተባርክ ተባርክ!!!!!!

  • @hayredinail1602
    @hayredinail1602 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬድ

  • @bizuneshdoyamo3150
    @bizuneshdoyamo3150 3 ปีที่แล้ว

    Bless you brother.

  • @aidademoz3304
    @aidademoz3304 3 ปีที่แล้ว

    WOW amazing teaching. May God bless you more and more.

  • @mrenoch5740
    @mrenoch5740 3 ปีที่แล้ว +1

    I can't Express how much I felt while watching and listening each word. And the result is that I needed, missed, loved that mind. Remain blessed Dear.

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 3 ปีที่แล้ว

    Wowww God bless you.

  • @thevoiceofvoicelesslm4308
    @thevoiceofvoicelesslm4308 3 ปีที่แล้ว

    Wow!!!! What a wonderful teaching!
    God bless u a lot

  • @meem3233
    @meem3233 3 ปีที่แล้ว

    God bless u brother

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 3 ปีที่แล้ว

    Thank you yaredo again stay blessed

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 3 ปีที่แล้ว

    May God blesss u bro.Yared 🙏🙏🙏

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 3 ปีที่แล้ว

    Renewals of mind.

  • @mercybisrat7843
    @mercybisrat7843 3 ปีที่แล้ว

    this so wonderful and blessing wisdom a life Journey. I am so up left. I was really having changes God is Mercy full. I see he's almight works through this teaching. May God bless you 🙏

  • @tensayedesalegn806
    @tensayedesalegn806 3 ปีที่แล้ว

    yaredo nafkehegnal my role model

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 3 ปีที่แล้ว

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥሩ አስተማሪ ድሮ በጣም ነበር የምከታተለው አሁን ግን በማስታውቂያው ብዛት ትምህርትህ አይገባኝም ከተውኩት ረጅም ጊዜ ሆነኝ

    • @tamirumathewos5
      @tamirumathewos5 3 ปีที่แล้ว

      ማስታወቂን ዘለሽ ትምህርቱን መስመት ትችያለሽ እኮ

  • @zowetube6600
    @zowetube6600 3 ปีที่แล้ว

    its very help full

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እሄ ትምህርት ሁልግዜ ተደጋግሞ ማንም ሰው ለህይወቱ የሚያዳምጠው ነው።ድምፁን ?ተባረኩልኝ

  • @kassahunwoubeshet6309
    @kassahunwoubeshet6309 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello brother Yared!
    I went back and listened again this sermon. What l am seeing is how important it is that trying to grasp the timing that this message was written. However, one thing grasp my mind. I remember long time ago l listened that prayer is the highest form of worship. Considering John 4:23,24, true worshiper worship the Father in truth and in the spirit. What l am trying to find out is which Interlinear Greek have you used to see the meaning of the word prayer. As l listened to you, you said prayer in Greek is worship. I tried to see the word prayer but did not see it as worship, for future what kind of dictionary do you use for best Greek interpretation?

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 3 ปีที่แล้ว

    First time to see you brother ...wooow .. where was I all this time ? I am so blessed to hear this message , subscribed ...it's time to fetch all your teaching the whole evening now ..you are our blessing .Thank you Sir for saying yes to your calling ..

  • @tafachbekel6934
    @tafachbekel6934 3 ปีที่แล้ว

    ቻናሌን በመቀላቀል ይባረኩ

  • @kassahunwoubeshet6309
    @kassahunwoubeshet6309 3 ปีที่แล้ว

    “But you, Daniel, roll up and seal the words of the scroll until the time of the end. Many will go here and there to increase knowledge.”
    ‭‭Daniel‬ ‭12:4‬ ‭
    We see from the sermon that brother Yared opens with admiration of the technological advancements human being has made. In fact, this advancement in technology is not lift up the work of Christ rather to deter it. This advancement much less to benefit the church of God, rather it is threatening the very existence of the world itself. So, when Yared admonishing it, l do not thing he he saying this knowledge is given by our heavenly God, rather it is by the power of the prince of darkness. You shall know them by their fruit. Though we are the user of it as a Christians, It is sufficient enough what brought with it. If talk about social media (3G to 4G) it brought more divisions than it brought oneness. As these technologies gets refined (4G to 5G) the world inter into AI (the age of Artificial Intelligence) where they are discussing these AI should be autonomous or not as they are capable of making a decision by themselves.
    So, find a verse the book of Daniel which talks about the increase of knowledge.
    Here, we see the prophet Daniel brings to it view. And this knowledge Daniel is talking about is not about the scientific knowledge that world has achieved. Brother Yared made it clear, even if he admires it, he said that by itself this knowledge is not what we are looking for. In fact, this knowledge they have their root in the Akashic records. I do not know why internet becomes mind boggling for people of our time when we have the work of the Holy Spirit at the day of Pentecost. All these technologies are the result of man achievement whose mind reject the wisdom, knowledge and understanding of the Holy One! Proverbs 9:10
    If you clearly follow in the stream of time, these technological achievements flooded our planet exactly at the same time God told to Daniel that knowledge shall increase. But this knowledge God was talking about was not the scientific knowledge but the prophecy Daniel told to close as it is for the time of the end. It is prophetic knowledge that the Lord referred but as a church inherently (mistakenly) apply it to the scientific achievement man has gained. So, as you listen the sermon, please, understand what our brother says.

    • @yemanetekeste9166
      @yemanetekeste9166 3 ปีที่แล้ว

      እቲ ሉዑል ሰማያዊ አምላኽ ካብዘልአለም ንዘልአለም ምስጋና ይኹኖ ከማኻ ዝበሉ መማህራን ናብ አቦ ዘጠምቱ ሂቡና ቃላት ይሓጽረኒ ንኽገልጾ አይከአልኩን ጸጋ ይብዛሓልካ ንፈትወካ ኢና ቡሩኽ ኢኻ

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  3 ปีที่แล้ว

      የቀነለይ