ትረካ - ዶክትሬት በጉልበት | ያየሰው ሽመልስ | የሴራ እርካብ የደም መንበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 247

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  5 หลายเดือนก่อน +34

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

    • @nugusuzewdie9991
      @nugusuzewdie9991 5 หลายเดือนก่อน +3

      በጥላቻ ትርከት ግቡን የመታ አብዮትም የለም።

    • @TedRose-f1d
      @TedRose-f1d 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ አንድ ዙር ሳይሞላው 27 አመት አስረክበህ የነበረውን ወልቃይትን አስመልሶ ዋና ጠላትህን ደምስሶ ሳለ አንተ ሆድ አደር የደም ነጋዴ ፉከራ ና ቀረርቶ ሙሾ ታወርዳለህ ወራዳ

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu 4 หลายเดือนก่อน +4

      ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!!

    • @filimontesfay9685
      @filimontesfay9685 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂.. ለተራ ያልበቃዉ ኣብዮት ኣባቱ የማይታወቀዉስ ?

    • @Ruppert-fu7mx
      @Ruppert-fu7mx 4 หลายเดือนก่อน

      @@nugusuzewdie9991Are you claiming this is not true? Then bring you side of the story.

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 3 หลายเดือนก่อน +12

    አህዮ ምን አይነት መጽሐፍ እንዲተረክልህ ፈልገህ ነው፣ይኽን ምርጥ ዜና የማይጠቅም ያልከው ለነገሩ ሼኔዋ ነሽ መሰለኝ አይታይብህም ፣

  • @Moges-c9c
    @Moges-c9c 2 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጺያ አምላክ የዚህን ሰውየ መጨረሻ አሣየን

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 5 หลายเดือนก่อน +23

    በጣምመስማት የምፈልገው መፅሀፍ ❤ በጣም አመስግናለሁ

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንዲህ አዝረክርኩት

  • @oneday4084
    @oneday4084 4 หลายเดือนก่อน +11

    ያየሰው ሽመልስ ጀግናችን ነው አንደኛ ተራኪ በርታ

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግና ትርጉሙ ከገባህ ሽመልስን ጀግና አትለውም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር ያውጣህ🙏🙏

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 5 หลายเดือนก่อน +18

    ዶክትሬት በጉልበት በትክክል

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 5 หลายเดือนก่อน +8

    His action proved his level of education. Right you are.

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you honest message we know he doesn’t have knowledge GOD bless Ethiopia and Ethiopian people

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 5 หลายเดือนก่อน +47

    የአብይ አምላኪዎች ተናደዱ አብይ እንዳልተማረ እኮ በየቀኑ ከሚናገረው ማወቅ ይቻላል እኔ ግን አብይ በተናገረ ቁጥር እንዳፈርኩኝ አለሁ

    • @user-cc2tb3bv9p
      @user-cc2tb3bv9p 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማፈሪያ አንተ ነህ ቁጭ ብለህ የምታወራ እሱ ስራ ላይ ነው

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-cc2tb3bv9p thank you 🙏

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 2 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiaethiopia7217 👍👍👍👍

    • @ቢራኑ
      @ቢራኑ 16 วันที่ผ่านมา

      ለመሆኑ አንተ 10ኛን ጨርሰካል😮

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማትሬክ አልወሰደም

  • @moges720
    @moges720 5 หลายเดือนก่อน +23

    የብልጽግና ወንጌላዊ ፖርቲ መዋሸት በሐይማኖቱ ይፈቅዳል። ፓስተር ዓቢይ መሐይም ደላላ ነዉ

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ጥጃ ጠባቂ ነበር የምትለው ቃል እንዴት አሣቀኝ ። በሬና ላሞች ለመጠበቅ ታማኝ አልነበረም

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 หลายเดือนก่อน +2

    "True love live forever."አለ አባዱላ እንግሊዘኛን በአደባባይ ወገቡን በዱላ ቀንጥሶ ሲጥለው የተጠየቀው እና የመለሰው የትየለሌ ሲሆን:: "ፍየል ወዲ ቅዝምዝም ወዲያ::"

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 5 หลายเดือนก่อน +6

    Truth story. Fesam Abiy Ahmed

  • @SintAyehu-Gebeyehu
    @SintAyehu-Gebeyehu 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!!

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ 3 หลายเดือนก่อน +7

    "300 እጥፍ ደሞዝ ተጨመረ" ብሎ በሚዲያ የተናገረ የ7ኛ ከፍል ያልደረሰው መሀይም ጠ/ሚኒስትር

    • @uthman9979
      @uthman9979 28 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 หลายเดือนก่อน +4

    አብይ በትምህርት እንዳልበሰለ ንግግሩ ይናገራል

  • @kassahundejene3817
    @kassahundejene3817 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተግባሩ ይናገራል

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 หลายเดือนก่อน +2

    Right

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 5 หลายเดือนก่อน +10

    ምላስ ብቻ!

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 4 หลายเดือนก่อน +3

    Victory for FANO

    • @unkn5033
      @unkn5033 หลายเดือนก่อน

      When pig flyes 😂

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ የበሻሻው ቅርፊት አፍ የኩበት የኮባ ቂጥ ስር ያደገ የጠንቋይ ልጅ እንኳን PHD 8ኛ ክፍል እንዳልጨረስ ብዙ ማስረጃ ሳያሻን 1) በሚናገረው 2)በሚያስበው3)እመለካከቱ 4) ደካማ ስብዕናው ብቻ የተማረ ስው ትምህርት አነጋገርን አስተሳሰብን እብሮ መኖርን ለስው ፍጡር ክብር መስጠትን የጠለቀ አመለካከትን የሀገር ይህዝብ ፍቅርን የሚያስተካክል የሚያርም የሚቀርፅ ነው ለዚህም ነው ንጮች እውሮፖውያን እኛን ጥቁሮችን በዘር በቋንቋ በእምነት የማንመሳሰላቸውን ስው ብቻ መሆናችን ከእነሱ ጎን እንደሚያስልፈን እውቀው በሀገራቸው ጥቁሮችን ተቀብለው አብልተው አጠጥተው አልብስው ምኖራያ ስጥተው አስተምረው ዜግነት ስጥተው መብታችንን ከእንሱ ዜጎች አኩል እድርገው የሚያኖሩን የመማር የማወቅ ውጤት ነው የበሻሻው ግም ሽንት ቤት ጠራጊነትም ብቃት የሌለ ፊያሽኮ ጭንቅላት ግዑዝ ነው ሌባ አጭበርባሪ አይናውጣ ከረፈፍ ነው አፈር ያብላው ባፍጢሙ ይተከል ይህ ግልብጥ ከንፈር አህያ

  • @ነገደስሜነው
    @ነገደስሜነው 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜሪካኖች ይህን መሀይም ወደፊት አምጥተው ስልጣን ላይ ያስቀመጡት ለአፍሪካ ያላቸው ንቀት ነው:. ያሳዝናል😮

    • @BaleGoba-bt8sk
      @BaleGoba-bt8sk 2 หลายเดือนก่อน

      ምሁሩ ናና ምራው አሜርካኖች ያንተን ያህል ዕውቀት አልነበራቸውምና ጠቁማቸው ዶንቆሮ

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 2 หลายเดือนก่อน

      አሜሪካኖች አላስቀመጡትም ያ ጠንጋራ ወላይታ ፈርቶ ስልጣን ሲለቅ በታሪክ አጋጣሚ አቢይ ወደ መንበሩ በቀላሉ ደረሰ!

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 5 หลายเดือนก่อน +20

    ዶክትሬቱ የውሸት መሆኑን የምትረዳው ሁልጊዜ ችግኝ ላይ ብቻ ማተኮሩ ነው። ሌላ ነገር ላይ ለማተኮር ዕውቀት ይጠይቃልና?

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 5 หลายเดือนก่อน

      Ewuket yalachew sewoch asteyayet sisetu say, libe bedesta litifeneda tidersalech...meh.

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu 4 หลายเดือนก่อน

      ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!!

    • @DawitDafa
      @DawitDafa 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሁለገብ ስራ እየሰራ ነው ከዚህ በላይ ምን ይሁንልህ ?

    • @habtamutolera4954
      @habtamutolera4954 2 หลายเดือนก่อน

      zim byi molfata

  • @Myen0912
    @Myen0912 5 หลายเดือนก่อน +6

    የአብይ ጉልበቱ ለወሬ ለጥላቻ ለበቀል ጊዜ የለም❤

    • @moges720
      @moges720 5 หลายเดือนก่อน

      መዋሸት በሐይማኖቱ ይፈቀዳል

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 4 หลายเดือนก่อน +1

    የውጭዎችም በማስረጃ አቅርበውታል

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ የሚታመን ታሪክ ከቅርቡ ። ጊዜ ወርቅ ነው። ሁለተኛ አ ል ሰ ማ ች ሁ ም ። 😢😢

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 5 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks. Muluwn terkuln

  • @getishfaris5321
    @getishfaris5321 2 หลายเดือนก่อน

    Yihema yekinat Menfes new

  • @chernetassefa6865
    @chernetassefa6865 4 หลายเดือนก่อน

    ትረካ የየዠመስረፅ አቅሙ ኃያል ነው ታድያየሚተረኩት ነገሮች ርዕሳቸውለትውልሎድ የሚተላለፍ ቢሆን መልለካም ነው።

  • @TsegaabTesfaye-rv2hd
    @TsegaabTesfaye-rv2hd 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nice

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 4 หลายเดือนก่อน +1

    Part 2 pls

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abiye uqat yalam

  • @mekonnentsegaye5051
    @mekonnentsegaye5051 4 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ ሁሉም ስራው የሌብነት ነው

  • @Aklilu_Heramo
    @Aklilu_Heramo 5 หลายเดือนก่อน

    Actually his brilliance is so magical.

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሳክስ አብይ አጨለለን እኮ😂😂😂

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ እና ጅራት ከወደ ኋላ ነው🤔ለታሪክ የሚቀመጥ አይ ዶክተር😄

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 4 หลายเดือนก่อน

    Abiye menim al marum uqat yalam

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele 5 หลายเดือนก่อน +3

    መማር እንዳንተ ከሆነና አለመማር እንደ አብይ ከሆነ አለመማር ለዘላለም ይኑር !!!!!!

    • @femumesele6926
      @femumesele6926 5 หลายเดือนก่อน +1

      ግን ያልተማረ መማርን አምርሮ ይጠላል በተለይ ምትወደው ሰው ያልተማረ ከሆነ አለመማርን በኩራትና በድፍረት ትክክል እንደሆነ ትናገራለህ

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ayyy #yeABIY #GEREDOCH 😈

  • @abdurahmanraja9786
    @abdurahmanraja9786 3 หลายเดือนก่อน

    Ennante mehayyiman attmetnutim zem belu

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 5 หลายเดือนก่อน +3

    አበበ ገላው ቼክ አድርግ አሳልፏል። አቤት የጭፍን ጥላቻ!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gud bel Gonder ‼️😀😂

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ትንሽ እፍረት ይስማህ። ሽመልስ የወያኔ በችላና ወጣቶችን ስታስጨፈጭፍ የነበርክ ስው ዛሬ መልአክ ሆነህ ለመምጣት አትሞክር

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 4 หลายเดือนก่อน

      ካወክ በማስረጃ አቅርብ

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 4 หลายเดือนก่อน +2

    አዬ በጉልበት 😂😂

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሰውየው የተፈጠረው ለመዋሸትና ለማጭበርበር ነው ሌላ ነገር ምንም አያውቅም ወሮ በራ ባለጌና ዘረኛ ነው:: ታላቁ እግዚእብሄር ባለው ሃይል እንዲያስወግድልን ብቻ እንፀልይ እላለሁ ዓሜን !!!! ዓሜን !!!!! ዓሜን !!!!! ::

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 5 หลายเดือนก่อน

    ለዝህነዉለካ፣፣፣፣በሰልጣንላዪ፣፣፣ማጭበርበር
    የበዛዉ፣፣፣በዉነት፣፣፣የሆነነገር፣፣፣እንደጎደለዉማ፣ወሰጥርዪነግረሀል፣፣፣ስልጣንላዪ፣፣ማጭበርበርየበዛዉ፣፣፣አዪአብዪያያዘዉሁሉ
    ማጭበረበር፣፣ለካለዝህነዉ

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs 5 หลายเดือนก่อน +1

    በየ ነበር

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebsibesitotaw7255
    @sebsibesitotaw7255 4 หลายเดือนก่อน

    Kilbur Yayesew Shimels really you are right doctret by force abiy never have edtionally doctret even he has no a doctret of kindergarten except carrying a gun

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 2 หลายเดือนก่อน

    abiy nw bilh nw ..seram alatta yaqettafi wurre enjiallahn weklenal boqaqso yitalilgn ameen...ekheeeeeeey tizh west chemrew endepolitica miyastellagn nger ylem

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክትሬትያለእወቀት

  • @user-km9pb9ft1p
    @user-km9pb9ft1p 5 หลายเดือนก่อน +1

    "The dogs are barking but the caravan goes on" Oyayaaaaaa Yayesew!

    • @FLYZ007
      @FLYZ007 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-km9pb9ft1p love that.

  • @klutzobrother6494
    @klutzobrother6494 2 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው በካራክተር አሳሳኔሽን አፃፃፍ እስከ ጥግ በመሄድ በጣም ጎበዝ ነው ግን የበዛ የግል ጥላቻውን ከቀነሰ ወደፊት የሚጽፈው የበለጠ ተወዳጅ ይሆናል!!!

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ እዬዬ መጨረሻው መቼ ነው። ተሰሰድደህም ታለቃቅሳለህ።

  • @MarcusBoboMathathi
    @MarcusBoboMathathi 4 หลายเดือนก่อน

    Baqurian lihoni yichilali doctor yehonawu

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፀሀፊን ኣስፈቅደህ ነው የምት ተርከው ?

  • @noneat7315
    @noneat7315 2 หลายเดือนก่อน

    pdf በእናታቹህ ያላችሁ ተባበሩኝ!!!
    ወይም አዲስ አበባ የማገኝበትን ቦታ አመልክቱኝ!!!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ያላየውን የሚበጠረቅ ሰው !

  • @mulukenhabtu4335
    @mulukenhabtu4335 5 หลายเดือนก่อน +1

    Atikededdddd Betam gobez temare neber

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 หลายเดือนก่อน +1

    #yayesew#SHIMELES
    you SPEAK 100% FACT ✅ about the #NARCISSIST 7-th GRADER ,#yeWESHET #DOCTOR ,ABIY AHMED ❗️

  • @ZuzuYemicon
    @ZuzuYemicon 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ተላላኪ የፃፈዉ መፅሀፍ ሳይሆን የግሉ ድርሰት ነዉ አብይ ዶክትሬት ሳይሆን ሰይነቲስትናከዛም በላይ የሚገባዉ ድንቅ ኢትዮጵያዊነዉ

  • @Abi-jh8vj
    @Abi-jh8vj 4 หลายเดือนก่อน

    omg

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 หลายเดือนก่อน

    Nigus ena. PM
    Leyto ayawkim Ende ⁉️😂
    Ethiopia Nigus yelatim ‼️
    Neberat ‼️
    💚💛❤️ HiM👍💚💛❤️
    King of Kings 🌹RIP🙏💚💛❤️
    💚💛❤️

  • @bekasambi6000
    @bekasambi6000 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅላዮ ደረጃዉን ከፍ አድርጐባቹዋል
    አትደርሱበትም። የተለየ ወቅት (ጊዜ)

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 2 หลายเดือนก่อน

    Sew or zehafi ateh naw yeshemeles mezhaf tanebaleh wesgetam tplf naw.

  • @YasinMenza-vm2yz
    @YasinMenza-vm2yz 5 หลายเดือนก่อน

    አለመማር እንደሱ የሚያረግ ከሆነ ተምረናል የምንል ሰዎች በመማር እና በት/ት ጊዜኣችንን በማጥፋታችን ከልብ ልንቆጭ ይገባል, እርሱን መውደድ መጥላት ሌላ ነገር ሆኖ የርሱን አለመማር ለማሳመን ብለህ ይህን ሁሉ መልፋትክ አያሳፍርክም?

  • @bersenastudio8275
    @bersenastudio8275 5 หลายเดือนก่อน +1

    አፄ ሚኒልክ ስለተማረ አይደለም የአመራር ብቃቱን በየትውልዱ የሚዘከረው ዋናው ጥያቄኮ ተማረ አልተማ አይደለም

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 5 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት ስው ማንበበ እንጂ ማሰበ እውቀት የለውም

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hassab Meda አንባቢ ..አሁን ደግሞ በዚህ ከች አልክ? ቀን ቀን እከሌን ሆነህ የምትኖር አሳዛኝ ሌሊት ስትተኛ ማንን ሆነህ ይሆን??

  • @TigistTakele-n8m
    @TigistTakele-n8m 4 หลายเดือนก่อน

    M

  • @ibxebc4901
    @ibxebc4901 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅናት ቅናት

  • @SeleKinde
    @SeleKinde 4 หลายเดือนก่อน

    Tumroal kunay ga arekay bet

  • @bekasambi6000
    @bekasambi6000 4 หลายเดือนก่อน

    ፀሐፊን ትላንት ማን እንደነበረ አንዘነጋም ፡
    ያየሰዉን ከሸሙጥ ዉጣ በለዉ ።
    ድንቄም ደራሲ !

  • @seidashifawe
    @seidashifawe 5 หลายเดือนก่อน +2

    Mekegna 😢😢😢😢

  • @YasinMenza-vm2yz
    @YasinMenza-vm2yz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርት መማሩ ላይ ሳይሆን ዋናው መረዳቱ ነው, እሱ ከሀገራችን ፕሮፌሰሮች በሙሉ ይሻላል, የት/ት ዋናው ግብ የአመለካከት ለውጥን ማምጣት ነው ሠርተፊኬት መደርደር ምንም ዋጋ የለውም, ለማንኛውም ለመሪዎቻችን ትንሽም ቢሆን ክብር ይኑረን

    • @TomMesfin
      @TomMesfin 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ እራሱ ይታዘብሀል ዝም በል

  • @leya8572
    @leya8572 5 หลายเดือนก่อน +1

    3ኛ Bላይ ነው የዘጋው😂

  • @befekadudebebe6833
    @befekadudebebe6833 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደራሲውን አስፈቅዳችኃል ግን? ካልሆነ አሳፋሪ ነው

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስውዬው ድፍን ኢትዬጵያዊያንን አታሏል ፤ አጭበርብሯል !! ትምህርትን በተመለከተ ሙሉ ለሙሉ ፎርጂድ ነው !!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 5 หลายเดือนก่อน

    ለካለዝህነዉ፣፣፣ስልጣንላዪ፣ጠቀምጦ
    ማጭበርበር፣፣መዋሸት፣፣፣መሰርቅ
    የበዛዉ፣፣፣፣ከልጂነቱ፣፣፣ጀምሮ፣አጭቤነበር
    አሁንግልፀነዉ፣፣አዪአብዪወራዳዉ

  • @achagre3721
    @achagre3721 3 หลายเดือนก่อน

    Doctrate yeweyane setota newe lehulume bandawoche yetesete newe professeurocheme yewechete asetemarywoche yewechete kesoche hulume digeryachewene yagegnute dedebyte bereha laye newe

  • @User-zzyyxxvv
    @User-zzyyxxvv 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ድሮ ተናግሬ ነበር:: የአብይ አምላኪዎች ሲበሳጩ ተውኩት እንጂ 😂::
    The man can’t even put 2 English sentences together without memorizing or reading. What language did he do the Masters Thesis or his PHD Dissertation?
    ቆይ ማን ነው ግን fake. PHD የሚያድለው? ገዝቼ LinkedIn ላይ ገጭ ላርግ እኔም, ማን ይሞታል 😂😂

  • @Mera-v2g
    @Mera-v2g 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ምቀኝነት መቼስ ይኼ ሰውዬ ሳይማር እዚ አልደረሰ ስንት ፈተና አልፎ ጠቅላይ ሚ/ር ሆነ እናም ብዙ በቅናት የሚንጨረጨሩ አሽሙረኞች ተምሯል አልተማረም እያሉ ሀሜት ከዚህም ከዚያም ሰብስበው ይተነትናሉ ስንት ተቋም መርቶ ያስመሰከረ መሪን ያማሉ እሱ ግን ወጥሮ ይሰራል መሃይምነት እንዲህ ካጎበዘው አንኳንም አለተማረ

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 4 หลายเดือนก่อน

    Ermias Legesse who was the advisor of Meles Zenawi said in the interview he made on ESAT television that All the TPLF authorities bought doctorate degrees by paying millions of dollars even though they did not complete their education beyond elementary school.

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu 4 หลายเดือนก่อน

      ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!!

  • @wegf6808
    @wegf6808 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔእምለው ጠቅላዩን ልብስን አስወልቃቹህ ከእራት ኪሎ ጀምሮ በስድስት ኪሎ በአፍንጮ በር በፒያሳ አድርጎ በመርካቶ .....
    ልታሯሩጡት ነው እንዴ???
    በችግኝ ተከላ ከተመረቀ በቂው ነው!!

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሞት ለማይኖረው ጨፍጫፊ አብይ አህመድና አጋፋሪዎቹ

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 4 หลายเดือนก่อน +1

    Very true!!
    Because his leadership and skills are so poor!

  • @sofiazeleke81
    @sofiazeleke81 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wey kinat dibin alachihu

    • @SintAyehu-Gebeyehu
      @SintAyehu-Gebeyehu 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቅጥረኛዉ ተላላኪዉ ባንዳዉ አብዩ አህመድ አሊ ከአገር አምልጦ ወደ አረብ አገራት ከመፈርጠጡ በፊት መያዝ አለበት!!

  • @SeidKedir-y2t
    @SeidKedir-y2t 4 หลายเดือนก่อน

    ዙሮ ዙሮ ሆኖ ተግኝቷል እኛም ወደን ተቀብለን አጨብጭበን ዙፍኑን ደህና አርገን ተክለውና ይህ ሰም ማጠልሸት እና ቅናት ነወ

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ በሉ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውዬው እኮ የነ ቢጤ ቂቀ ያለ መሐይም ነው :
    አጠራጠር ነበር መጀመሪያ ስልጣን ላይ ሲወጣ ድብልቅልቅ ያለ አመራር ሳይ ይሄ ነገር የእውቀት ማነስ አለ እደ ዶክተር አይደለም አሰተሳሰቡ እያልኩ ስቆዝም እግዚብሔር ይስጠው አቻምየለህ ታምሩ ዘከዘከው ጥርጣረዬ አፎይታ አገኜ😂😂😂😂

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 5 หลายเดือนก่อน

    Yebed dokteret new yalew temhert yakuwretew ke 3 tena kefel new

  • @solteshe
    @solteshe 5 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነዋ?

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ መንፈስ ነው 😭😆😩

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ያየህ ስው ሽመልስ በወያኔ ዘመን ብዙ ወጣቶችን ደም እንዲፈርስ ያደረግክ ካድሬ ነበርክ ትርክትህ ምንም ተቀባይነት የለውም

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 5 หลายเดือนก่อน +1

    የደንቆሮ ቆምጬ መፅሀፍ ሀሜት ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 4 หลายเดือนก่อน

    Aykebdem ke 7 doctret😂😂😂😂

  • @eyobawoldeyese3731
    @eyobawoldeyese3731 3 หลายเดือนก่อน

    ሳሙኤል ዘ ሚካል! የት ሄደ አንተ እሱ

  • @FaithYhwh
    @FaithYhwh 5 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ በዚህ አይነት
    ሁኔታ ላይ ያሉ የከፍቱኛ ተቋማት እስተማሪዎች ከተጠያቂነት ያመልጣሉ? ግን በጣም የሚደንቀው የ 7ኛ ክፍል ተማሪ ሀገር የመምራት አቅም ሲያገኝ አንዳንዶች በብቃት ተምሪው ከንቱ ሲሆኑ አለም ትደንቃለች ወንድሜ ሀገርህ እንድተጎዳች እስበህ ይሆን ወይስ እንደው ለዜና የቀን ቅኝት ውስጥ የገባኸው ምልካም የቅኝት ግዜ ብዙ እንጠብቅ?