የሩዝ ውሀ ፀጉሬን ምን አደረገው?/ what happened to my hair after using rice water

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እንዴት ድርቅ አድርጎ በተጨማሪ ከለሩን ሁሉ አመዳም አደረገው። የእኔ ብቻ ሳይሆን የእህቴንም ።የሁለታችን ፀጉር የተለያየ ነው ግን ሆኖም ለእኛ አልተስማማንም።

  • @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
    @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 4 ปีที่แล้ว +42

    ሢጀመር አብዛኞቹ ሥለፀጉር የምሠሩ ፀጉር ከተፈጥሮ ያላችሁ ሢቀጥል ሥለፊት የምሠሩት ፊታችሁ የጠራ ነው እና ሁሉም የፈጣሪ ሥጦታ ነው ሠው አታጓጉ

    • @ሶፊወሎየዋ-የ3ነ
      @ሶፊወሎየዋ-የ3ነ 3 ปีที่แล้ว

      ሠህ ትክክል ነሽ እኔ መቸም የጠቀመኝ የለም የሩዝ ውሀ አከረደደብኝ ጭራሽ

    • @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
      @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ሶፊወሎየዋ-የ3ነ የሩዝ ውሀ ስትቀቢ ቅባቶች ጨምሪበት በተለይ ዘይትዘይቶን

    • @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
      @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሶፊወሎየዋ-የ3ነ ማለት Olevoa Oil

    • @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
      @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 3 ปีที่แล้ว

      @@kedibintadem3951 የሩዙን ውሀውንም ሆኖ ሙሉን ቀቅለሽ ልትቀቢ ሥትይ ግዲ ቅባት ጋ መቀላቀል አለብሽ ያለሽ ቅባት ጋ ማንኝውም ይሁን ቢኖር ዘይት ዘይቶን ሀሪፍ ይሆናል ቅባት ከሌለው እማ ያደርቃል

    • @sifftube7537
      @sifftube7537 3 ปีที่แล้ว

      በርግጥ ሁሉም የ ፈጣሪ ስጦታ ነው ግን የተሠጠንን ካልተንከባከብን ልናበላሸው እንችላለን።

  • @sarahsusu5614
    @sarahsusu5614 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔም እጠቀመዉ አለሁ በጣም ቆንጆ ነዉ እህታችን ግን ማንኛዉም የፀጉር ቀላም ተጠቅመን በናደርግብት ጉዳት ይቆየዉ ይሆናል ወይ ደሞ እንዳልሽዉ ቆዳችን ላይ ይለጠፋል ልክ ፎረፎር ይመስላል ለእድገት ግን ቆንጆ ነዉ

    • @zdtubezd8348
      @zdtubezd8348 3 ปีที่แล้ว

      ሂና በለው ፀጊር ለይ ብነደርገው ችግር አለው ወይ?

  • @muler5974
    @muler5974 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቹ

  • @sumeyaabdulfetah5803
    @sumeyaabdulfetah5803 4 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen
    And tiyaqe neberegn rise water ke lemon litachgar qelaqlen bintekem endet new?

  • @ferehiwottasfaye4740
    @ferehiwottasfaye4740 3 ปีที่แล้ว

    inee asadigolngaal bexam arif naw ketexeqemin behuwalaa Moisturized madreg naw yalebachihuu

  • @enyedemissie2743
    @enyedemissie2743 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኪ

  • @sebletilaun7720
    @sebletilaun7720 4 ปีที่แล้ว

    Which method u prefer out of z three

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር
    @የአረህማንባሪያእዉቀትብር 4 ปีที่แล้ว +1

    የሩዝ ዉሀ ጡሩ ነዉ ይባላል እኔ አንድ ጊዜ ሞከርኩት ገና 3 ቀኔ ተጠቅመን ስንታጠብ በሻምቦ ነዉወይ መታጠብ ያለብን ድርቅ ይላል ደሞ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      የአረህማን ባሪያ እዉቀት ብርሀን ነዉ
      በንፁህ ፀጉር ላይ ተቀብተን ከ 10-15 ደቂቃ በኃላ ለሰስ ባለ ውሀ ብቻ በደንብ መለቃለቅ

    • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር
      @የአረህማንባሪያእዉቀትብር 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808 አመሠግናለሁ ለወደፊቱ ነገርሽኝ ደቂቃዉንም ባለፈዉ 2 ሠዓት ያክል አቆይቸዋለሁ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 ปีที่แล้ว

    ሚሉየ የፀጉሬን ነገር ተይው ባላወራው ይሻላል ሰይፉን ልመስል ነው ግን ማዳት ተጫወተብኝ እርጅኝ የምታውቂው ክሬም ካለሽ ፊቴ ኦይል እስኪን ነው

  • @zxc836
    @zxc836 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰለምሽ ይብዛ እህታችን እናመሰግናለን እኔም አንድ ቀን ታጣቅሜ በጣም ክረድድ አላብኝ

    • @ميميالعتيبي-ض5ص
      @ميميالعتيبي-ض5ص 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ እህት th-cam.com/video/FhGNGYyeDtM/w-d-xo.html

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 ปีที่แล้ว

      @@ميميالعتيبي-ض5ص እህት ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ th-cam.com/video/FhGNGYyeDtM/w-d-xo.html

  • @sebletilaun7720
    @sebletilaun7720 4 ปีที่แล้ว +1

    Which method u prefer out of three

  • @medinayimer3700
    @medinayimer3700 4 ปีที่แล้ว

    Thank you dear 1*coffee Le taegure konjo new 2* gIycerin Le tsegure konjo new ? Please enzehen 2 teyakewochi melshingne

  • @mobileshop3757
    @mobileshop3757 3 ปีที่แล้ว +1

    Eske zare yebezu sew video aychalew yanchi gn ejige betam tekami yehon ena lemayat yemiyaguwgaw video new egzeabehr yebarekeshi ❤

  • @hanawolde461
    @hanawolde461 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekh gini ye forofori mini madaniti ale be beti wusixi ??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Hana Wolde
      ስለ ፎሮፎር የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @ribkawondesen9393
    @ribkawondesen9393 4 ปีที่แล้ว +2

    castro oil betam arif nw beteley ke coconat ena oliv oil gar teqelaqlo

  • @vere2107
    @vere2107 4 ปีที่แล้ว +2

    costor oil ተመችቶኛል

  • @bekimis3628
    @bekimis3628 4 ปีที่แล้ว

    ena lazi ngre adiss ngi ena edate naw maxkme yalbgi taguram achiren sese naw ediyadegligim baxm naw mifligaw ena mn teylshi?

  • @qtrclick1148
    @qtrclick1148 4 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ቻአናል ገና ዛሬ ስጎበኝው እናመስግን አለን የኔ ፀጎር በጣም ይርግፋል

  • @foziyaibrahim1748
    @foziyaibrahim1748 2 ปีที่แล้ว

    sewedeshe yena konjo serateshe ena maberariyashe

  • @ጊወርጊስአባቴማርያምእናቴ
    @ጊወርጊስአባቴማርያምእናቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ምን አይነት እሩዝ ነዉ የምትጠቀሚዉ አሣይኝ

  • @samirjawhar7726
    @samirjawhar7726 ปีที่แล้ว

    Tebareki Yene konjo

  • @ድንችፒስ
    @ድንችፒስ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውብ እውነትሽን ነው ግን እኔ ፅጉር እንድድርግኛ እፈልጋለሁ በናትሽ ግን ገና ልምክረው ነው ወላሂ መካራው ከረዘም ወላሂ እኔ ብቻ ስልሆን ጓድኘቸንም ስስክራይብ አዲርጓት ነው የምለው

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 4 ปีที่แล้ว +2

    Tnx for valuable information

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว +1

    Mamaye castor oil bichawn siltexeqemsh new ke olive or coconut ga ketxeqemsh endeza ayhonm mare

  • @MartaChaneyalew
    @MartaChaneyalew 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 1:16 1:20

  • @kenyalfal7605
    @kenyalfal7605 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👍

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว +1

    ካስትር ኦይል በምንም አይነት ብቻውን አይቀባም እኔም እንዳልሺው ገጥሞኛል ከሌላ ቅባት ጋር መቀላቀል አለበት

  • @Aa-jg9vs
    @Aa-jg9vs 4 ปีที่แล้ว +3

    ስረሀ ሩዝ እደትነው ያበረክታል ወያስ እደትነው ማለትየ ለርዝመት ሳያሁን እምፈልገው እሚያበዛ ነገ እፈልጋለሁ

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 4 ปีที่แล้ว

    ማረ ፀጉረሸ የአምራል እኔ ተጠቅሚው ነበረ ግን ምልኩ የፀጉሩ መልክ የአሳምራል ማሳደጉ ግን አላየውትም እኔ ሸንኩረትም እንቁላልም ሰለምጠቀመው የሩዙን ጥቅም የአየውት የፀጉሩን መልክ ሰለማማሩ ብቻ ነው የተረዳውት

  • @alykh7717
    @alykh7717 4 ปีที่แล้ว +1

    የሩዝ ውሀ ከዛ በፊት እጠቀም ነበር ግን እንደ ዱቄት ነገር ለቀቀብኝ እንደ ፎረፎር ነገር ውጤቱንም ሣላይ ለቀቅኩት በናትሽ የምታውቂውን ካለ አሣውቂኝ ጸጉሬ በጣም ብዛት አለው ጫፍ ጫፉ የተሠነጠቀ ነው ሣበጥረው ይረግፋል ደሞ ጫፍ ጫፉ የተቋጠረ ነው እንደዚህ የሆነብኝ ፐርም ከተቀባሁት በኃላ ነው በጣም ቆይቷል ወደ 4 አመት ነው

    • @Shep0000Shep
      @Shep0000Shep ปีที่แล้ว

      ባርም ከተጠቀምሽ ተቆረጭዉ አለበለዚያ የተቀባሽዉን ቅባት ብትቀቢ ሊስተካክል አይችልም

  • @masikonjo7938
    @masikonjo7938 4 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻል

  • @fhyesxg235
    @fhyesxg235 4 ปีที่แล้ว +1

    Sistye vidiosh arif new gn yikrtana manghawm eruz yihonal weyis

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Fhyes Xg
      አዎ ማንኛውም ሩዝ ይሆናል

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ገና ዛሬ ሳደርገው ጸጉሬ ደግሞ ረዥም እና ቆንጆ ብዙም ነው ካለበት ለመጨመር ብየ ነበር እንግዲህ ልተወው ነው ማለት ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Kaz Kazi
      ከተስማማሽ አትተይው ግን አታብዢው እያራራቅሽ ተጠቀሚበት

  • @sarass838
    @sarass838 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የማይስማማኝ ሽኩርት ነው ባይገርማቹህ

  • @zubest7326
    @zubest7326 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜላትዬ እኔ እንደውም ማታ ፀጉሬን በሙሉ የሩዙን ውሀ አድረጌበት አሳድሬ ጠዋት ነው የምታጠበው እንዴት እንደተስማማኝ አጠይቂኝ በህየወቴ ፀጉሬ አድጎ የማያቀውን አሳደገልኝ ስብርብር የሚለውን አቆመልኝ ሁሌ በዊግ ነበርኩኝ አሁን በታዬ እንዴት እንደረዘመ እንዴት እንደለሰለሰ ልነግርሽ ቃላቶች የሉኝም በጣም ሳላመሰግንሽ አላልፍም አሁን በታይ እየፈረዝኮ ማለቴ ፍሬዝ እያረኩኝ ነው እኔም እንዳንቺ ካስተር ኦይል ሰቀባ ፀጉሬ እንዳለ ነቃቀለው እሱ በጣም በጣም መጥፎ የተበላሸ ቅባት ነው ሰለዚህ የሩዝ ውሀ በጣም ተመችቶኛል የኔ ቆንጅዬ ፎቶ ተኘስቼ አልክልሻለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      zu Best
      ከተስማማሽ ጥሩ ግን ለውጡን መከታተል አትዘንጊ

    • @momlove2688
      @momlove2688 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አሁን ሰርቻለው እህቴ ቆይ ልጠይቅሽ መስኪ ትዩብ እንዳሳየችን ለቀናት መጠቀምስ ሞክረሽው ታቅያለሽ

  • @salmanuae19
    @salmanuae19 3 ปีที่แล้ว

    ማማየ የኔ ከፌቴ እዳለ ተበጣጠሰብኝ እና እዲርዝምልኝ እፍልጋለሁ መፍቴሄ ካለሽ ?????

  • @adayoftomorrow6865
    @adayoftomorrow6865 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif nbr...gn yene teyake anchi basayeshiw recipe lay ke 24hr belay aykoyem gn lela video lay demo ke 3kn eske sament ye ruz wehaw mekoyebt alebt yebalal ..so mn teyalesh tnsh gera selegebagn nw

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Hani Ab
      የዛን ያህል ግዜ ከቆየ ይበላሻል ይሸታል ምክንያቱም ምንም ማቆያ ኬሚካል ስለሌለው

  • @efhiopaethi4486
    @efhiopaethi4486 4 ปีที่แล้ว +14

    ውይ ምክርሺ ጥሩ ነበር ወሬሺ ግን ልቤን አዞረው

  • @abrahamebura6443
    @abrahamebura6443 4 ปีที่แล้ว +2

    ሃይ ግዜው ሳይ ደርስ መላጠ ላሆነ ፀጉር ምን መድራግ አሌብን?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Abraham Ebura
      ስለ ወንዶች ፀጉር ብዙ መናገር ባልደፍርም ወንዶች ገና እድሜያቸው ሳይገፋ የሚመለጡበት ምክንያቶች ተብለው የሚጠቀሱት
      1- ጭንቀት
      2- ፀጉራቸውን ስታይል ለማድረግ የሚጠቀሙባቸው እንደ ጄል እና ሌሎችም ምርቶች ለመመለጥ ምክንያት ናቸው
      3- በዘርህ መመለጥ ካለ ያለእድሜህ ልትመለጥ ትችላልህ ( ለዚህ መፍትሄ ያለው አይመስለኝም)

  • @FatumaIndrise
    @FatumaIndrise ปีที่แล้ว

    እሩዙን እዴትልጠቀመው

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉ ጥሩ ሻንፓ እና ኮንድሽነር ምን ልጠቀም እስቲ መላ በይኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Mewded Getachew
      የት ነው ያለሽው?

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ነኝ ያለሁት ናዝሬት ከተማ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +3

      Mewded Getachew
      እዚህ አገር ከሆነ ያለሽው እንደምታቂው ብዙ አማራጭ የለም ጥሩ የሚባል ሻምፖ ያለው
      Treseme , L’Oréal , Dove , head& shoulder ናቸው ነገር ግን የአረብኛ ፁሁፍ ካለው ኦሪጅናሉ አይደለም
      በእንግሊዘኛ ብቻ የተፃፈበት ነው ትክክለኛው
      Sulfate free , natural , organic እያልን መምረጥ የምንችለው ምርት የለም እዚህ

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +3

      ከልቤ አመሰግናለሁ ሜሊ ጉድለታችንን ስለምትሞዪ ምክንያቱም ብዙ ብር ታወጫለሽ በቅባት በሻንፓ ግን ምንም ለውጥ የለም ፎርጅዱም ግራ ያጋባል አሁን አልሸወድም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ተባረኪ

    • @mee_yee8602
      @mee_yee8602 4 ปีที่แล้ว +2

      Mewded Getachew "tressmee" tetekmi btamm arif nw ehet nazret ale

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam wushetam nesh human hair zef argesh yerasesh tsegur asmeselesh setawori eferi

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      Blen Mamo
      😂
      አንቺ ብቻ አይደለሽም እንደዚህ ያልሽኝ
      ለምንድነው ግን ሰውን መሳደብ ኖርማል የሆነው እዚህ አገር?
      Wow. በጣም ያሳዝናል
      እኔ የራሴ የተፈጥሮ ፀጉሬ ነው ያላመነ ሰው ይጠይቃል ያጣራል እንጂ እንዴት የማያውቀውን ሰው ይሳደባል?
      እግዚአብሄር ይርዳሽ

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808 ...hi melat...pls pls not answering back for those dirty mind jealousy people because it is just waste of time.i my self hate when people say that I am a lier while am telling the absloute truth.just ignor them. it is a pure complex. period

  • @zidtupe4547
    @zidtupe4547 4 ปีที่แล้ว +5

    ያሩዝን ውሀ እዳ ኮድሽራን ከታጠቀምኩ ቦሀለ በሸምፖ ሊታጥበው ወይ አስረጂኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      አላህ ነው ወኪሌ ኩን ፈያ ኩን zid tupe
      ከሻምፖ በኃላ መጨረሻ ላይ ነው የሩዝ ውሀ የምትጠቀሚው

  • @kamilatkamilat9815
    @kamilatkamilat9815 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ፀጉሬ ያም ይም ጥሩ ነው እያሉኝ ገዝቼ ገዝቼ ከብሬም ከፀጉሬም ሳልሆን ቀረው አሁን ሳስቶ ጭራሽ በቀስ ገባሁበት እሚያበዛና እሚያሳድግ መላ ካለሽ ንገርኝ

  • @meseretworku9006
    @meseretworku9006 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል ለኔም አልተስማማኝም

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 ปีที่แล้ว +5

    እና ያደርቃል ግን የሩዝ ውሀ የተጠቀምን ማግዝት ከአገኘን ቅቤ ከአጣንም የአለንን ቅባት አሙቀን በደብ ተቀብተን በላሥኬት መሸፈን ግዜ ከአለን ሙሉ ቀን እናውለው የተቀባነውን ቅቤም ይሁን ቅቤ

  • @alemmuhaba8986
    @alemmuhaba8986 ปีที่แล้ว

    ስለም ሜላት ጥያቄ ፅጉሬን ላብ ያስቸግረኛል

    • @alemmuhaba8986
      @alemmuhaba8986 ปีที่แล้ว

      መፍትሔ ካለሽ በጣም ነው የሚያልብኝ አመሰግናለው

  • @azebmillion2591
    @azebmillion2591 4 ปีที่แล้ว +2

    ስስና ብዛት የሌለዉ ፀጉር የሩዙ መጠን ካሳየሽን ስኒ መጠን ይቀነሳል ወይስ በዛዉ መጠን ነዉ መልሱን እፈልጋለዉ?

  • @tigestalemu4396
    @tigestalemu4396 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 4 ปีที่แล้ว

      ለወንዶች ስሪልን ለሳሳ ፀጎር

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 3 ปีที่แล้ว +1

    ሩዙ ተቀቂሎ ያታሰረው ነው ጡሩ ወይስ ሰይቀቃል ያተሰረው ነው ጡሩ ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ሳይቀቀል ለ24 ሰአት የሚዘፈዘፈው ነው ጥሩ

    • @zdtubezd8348
      @zdtubezd8348 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ኢሽ ውድ እህቴ አክብረሽ ጥያቄን ስለመለሺልኝ ፈጠር ያክብርሽ አመሰግናለሁ

  • @hawayimam4918
    @hawayimam4918 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግለን

  • @saraox2599
    @saraox2599 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesginaln konjiye!
    Ruzun sanatibew new weys atibenew new yeminitekmew ????

  • @ayaabubeker355
    @ayaabubeker355 4 ปีที่แล้ว +2

    Orange rice water west meketet use mndnw

  • @kabbosh1264
    @kabbosh1264 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ገባሁ ከቤትሽ አድስ ነኝ ፀጉሬ አየተነቃቀለ ነዉ ወለቀ መርዘም አፉፍጋለሁ አጠቃቀሙን ንገሪኝ የሩዙን ዉሀ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      የሩዝ ውሀ ስንጠቀም መደጋገም የለብንም አጠቃቀሙ በታጠበ ፀጉር ላይ ስፕሬ አድርገን 20 ደቂቃ በኃላ በደንብ መለቃለቅ ቪዲዮ ላይ እንደተናገርኩት ከበዛ ፅጉር ይጎዳል

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-የ5በ
    @ለኔስእናቴማርያምናት-የ5በ 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ፀጉር ስታጠበው ይቆራረጣን መፍቴው ምድነው

    • @zedenakiya2379
      @zedenakiya2379 4 ปีที่แล้ว

      Yanem

    • @habtammekonen9474
      @habtammekonen9474 4 ปีที่แล้ว

      የእኔም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      ለኔስ እናቴ ማርያም ናት ለኔስ እናቴ ማርያም ናት
      በሙቅ ውሀ ትታጠቢያለሽ?

    • @nejatali9063
      @nejatali9063 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808 እኔም በሙቅ ውሀ አልጠቀምም ግን ሳበጥረው ብጥስጥስ ይላል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Nejat Ali
      ፀጉር የሚበጣጠስበት ምክንያት በጣም ብዙ ነው ለምሳሌ
      - የምትጠቀሚው ሻንፖ ካልተስማማሽ ወይም ፀጉር በጣም የሚያደርቅ ከሆነ
      - ሎ ፕሮሲቲ ፀጉር ካለሽ እና ፕሮቲን ያለው ትሪትመንት የምትጠቀሚ ከሆነ
      - ፀጉርሽን በትክክለኛው ትሪትመንት የማትጠቀሚ ከሆነ
      - የሆርሞን መቀያየር
      - የምትኖሪበት ሀገር ውሀን ለማጣራት የሚጠቀሙት ኬሚካል ካለ
      - ፐርም ወይም ሪላክሰር መጠቀም
      - በእሳት የመሰራት ልማድ እና በቤት ውስጥ በፔስትራ ስንሰራ በትክክለኛው መንገድ ካለመስራት

  • @haymanotberhanu2803
    @haymanotberhanu2803 4 ปีที่แล้ว

    Please can u tell us about aioe vera jell
    Tnxs

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      HAYMANOT BERHANU
      Yes , it’s very beneficial to hair and scalp health . I will make a video on that this week .

    • @haymanotberhanu2803
      @haymanotberhanu2803 4 ปีที่แล้ว

      Thank u dear

  • @lolomohamed7799
    @lolomohamed7799 4 ปีที่แล้ว

    Thanks melu

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ እህታችን አመሠግናለሁ የኔ ፀጉር ቆንጆ ነበረ ግን ሥወልድ እንዳለ ይወድቅና እንደገና ይበቅላል አሁን ወድቆ ባዶ ቅል ነው ያለሁት ለምን ይሆን ከወሊድ በሆላ የሚወድቅብኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +4

      Hadiya Serag
      ትክክል ከወሊድ በኃላ ፀጉር ይረግፋል ምክንያቱም ከሰውነታችን በጣም ብዙ ማእድናት እናጣለን አይረን እና ዚንክ የተባሉት ማእድናት በሚፈሰን ደም ምክንያት ከሰውነታችን ይወጣሉ በተጨማሪ የሆርሞናችን መቀያየር ፀጉር እንዲረግፍ ያደርርጋል ስለዚህ አይረን እና ዚንክ የሚተኩ ምግቦችን ከመመገብ በተጨማሪ ሀኪምሽን የአይረን ቫይታሚን እንክብል እንዲያዝልሽ ማምከር መፍትሄ ይሰጣል

    • @fah200
      @fah200 4 ปีที่แล้ว

      ይሄው የኔም ጀምሯል ምድነው መላው ቅሌ ብቻ ሊቀር ነው

    • @hadiyaserag5997
      @hadiyaserag5997 4 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሽ ማሬ አመሠግናለው

  • @eskedarabe5764
    @eskedarabe5764 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ ውሃ አይዝም ፍሪዝ ማድረግ አልችልም ምን ላድርግ

  • @samrawittefera8942
    @samrawittefera8942 4 ปีที่แล้ว +2

    የሩዝ ውሀዉ ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት ይቻላል?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Samrawit Tefera
      ፍሪጅ ውስጥ እስክ 3 ቀን

    • @samrawittefera8942
      @samrawittefera8942 4 ปีที่แล้ว +1

      ማለት ተጠቅሜው ከተረፈኝ ብኋላ ለሳምንታት ባስቀምጠው እና ብጠቀም ጉዳት ይኖረዋል?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Samrawit Tefera
      በትንሹ እየሰራሽ መጠቀም ነው የሚመከረው ማቆያ ኬሚካል ስለሌለው ባክቴርያ ይራባበታል

    • @samrawittefera8942
      @samrawittefera8942 4 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ

    • @HayatAhmed-ck1zk
      @HayatAhmed-ck1zk 4 ปีที่แล้ว

      እስከ አራት ቀን ተላጃ

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 4 ปีที่แล้ว +2

    Selame lanich enate xegurshe nwe yanich?

  • @zinet273
    @zinet273 4 ปีที่แล้ว +3

    ሥታምሪ የኔቆጆ 💝💝💝💝💝💝

  • @sebletilaun7720
    @sebletilaun7720 4 ปีที่แล้ว +1

    Shall we wash z rise

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Seble Tilaun
      Yes you have to wash it with water only

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 4 ปีที่แล้ว +1

    በጥናት የተረጋገጠ ነው የሩዝ ውሀ የሀዊ ሰዎች ለረዥም ዘመናት ይጠቀሙታል ከነሱ የተገኘ ጥናት ነው የነሱ ፀጉር በጣም እረጅም ብዛት ያለውና በጣም ትልልቅ ሰዎች ናቸው ግን አንድም ነጭ ፀጉር የላቸውም ፀጉር ያጠቁራል ያለሰልሳል ኘሮቲን አለው በውስጡ ኘሮቲን ከበዛባቹ ደግሞ በተቃራኒው ፀጉርን ሊሰባብር ይችላል ስለዚህ አጠቃቀሙን ማወቅ አለብን

    • @መቅዲ-ፈ3ዸ
      @መቅዲ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว

      እሽ አጠቃቀሙስ

    • @HayatAhmed-ck1zk
      @HayatAhmed-ck1zk 4 ปีที่แล้ว

      ቆይ ግን የሩዝ ወሀ ብቻ ነው ወይሥ ስንቀቅል ጨው ያለው ይሆናልደ

  • @mychannelygredi8983
    @mychannelygredi8983 4 ปีที่แล้ว +1

    Ruzun atelelen kawetanew behuala wehawen akoyeten bentekem cheger alew?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      rediet guta
      ፍሪጅ ውስጥ ካልሆነ ይበላሻል

    • @mychannelygredi8983
      @mychannelygredi8983 4 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 የግረምሻል ፍሪጅ ውስጥ ሳላስገባው 1 ሳመንት ሆነው በርግጥ ቀዝቃዛ ቦታ ነው ያለው... ብጠቀመው ችግር አለው?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      rediet guta
      ሌላ ብትሰሪ ይሻላል

  • @Nebi230
    @Nebi230 4 ปีที่แล้ว +2

    በስንት ጊዜ ለውጡን አያለው እና ተቀብቼው ባድር ምን ይሆናል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +2

      Nebiyat Mesfin
      በፍፁም ማደር የለበትም ቢበዛ 30 ደቂቃ ነው ማቆየት ያለብን

  • @rahelamare5847
    @rahelamare5847 4 ปีที่แล้ว +1

    enameseginalen enmokerewalen

  • @genetbet753
    @genetbet753 3 ปีที่แล้ว

    መላት በጠም ግልጸ በሆነ መንገድ ለማሰረዳት በጣም ትጥራለሽ እኔ የምልሸ ግን እግዚሐብሄር ድካምሽን ለውጤት ያብቃሸ እያልኩ በጸሎት አርሳሽም

  • @tube4886
    @tube4886 4 ปีที่แล้ว +1

    እናማሳግናል

  • @africaayele2440
    @africaayele2440 4 ปีที่แล้ว +2

    Ket tekemkugn 2 wor hongnali gin minim alt ylgnim hode

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Aseel 123
      ፀጉርሽን የማያደርቅብሽ ከሆነ ለውጥ እንድታይ በየሳምንቱ ተጠቀሚበት ግን ፀጉርሽ ላይ አታቆይው በቪዲዮው ላይ እንዳብራራሁት የሩዝ ውሀ ከበዛ ይጎዳል

  • @saradachago7199
    @saradachago7199 4 ปีที่แล้ว +1

    Salmna taga yibzalishiii wowo Tagurishii yamiralii👍🙏

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 4 ปีที่แล้ว +2

    anchi tiru adirgesh geltseshewal

  • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ
    @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሩዙጋር. ዘይት ዘይትዘይቶን ቀላቅሌ ብቀባ ችግር አለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ
      አልገባኝም ጥያቄው

    • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ
      @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ከሩዝ ውሀ ጋር ዘይት ዘይቶን አብርን ብንጠቀም ችግር አለወይ ነው ያልኩሽ ዬወይራ ዘይት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ
      የሩዙ ውሀ ክምንም ነገር ጋር አይቀላቀልም ከታጠብሽ በኅላ እንደ ኮንዲሽንር ተጠቅመሽ ከ 15 ደቂቃ በኅላ በደንብ መለቃለቅ ነው

    • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ
      @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ

    • @lulwaabylulwa8892
      @lulwaabylulwa8892 4 ปีที่แล้ว

      Era manma alkbama aferaka yamtwta terwo nwo yas.degal btama 2 were lng.erhwa ehatwaha powder chapeya takbwao asmtwana

  • @mesimessa1524
    @mesimessa1524 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam ehite ke fete yemsebaber tsegru enedet masadege yechalale

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      Mesi Messa
      ፀጉር ከፊት ይሚሰበረው
      ብዙውን ግዜ አጥብቆ በማስያዝ ወይንም ጥብቅ ያለ ሹሩባ እንዲሁም ዊግ አጥብቆ በመሰራት ሊሰባበር ይችላል

  • @shawittariku388
    @shawittariku388 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኔ 2 ግዜ ተጠቅሜ ጸጉሪ በጣም ሳሳብኝ እኔ ጸጉሪ በጣም. ብዙ ነበር. አሁን ግን እረዘመ ሳሳ በጣም አሁን እንዴት. አርድርጌ ልመልሰው ንገሩኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Shawit Tariku
      አዎ የሩዝ ውሀ ለሁሉም ሰው አይደለም የሚስማማው

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ እኔ ለብዛት የሚሆነኝ እፈልጋለሁ ?? ፀጉሬ ስስ ነው??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ጥቁር አዝሙድ ዘይት ፀጉር ያበዛል በተጨማሪ ፀጉርሽ ሎ ፕሮሲቲ ካልሆነ እንቁላል ከወይራ ዘይት ጋር መቀባት ጥሩ ነው እንዲሁም ፀጉር የሚገነቡ የምግብ አይነቶችን መመገብ ( ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ )

  • @semeretnegn571
    @semeretnegn571 4 ปีที่แล้ว

    Ke 3tu more yetu arif new???

  • @helugirlatronautatronemer5620
    @helugirlatronautatronemer5620 3 ปีที่แล้ว

    የሩዙ ውሀ ግን ምን ያህል ያሳድጋል

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 4 ปีที่แล้ว +1

    Xegureenidach nbre bezaume rezimte ahuni btame alekbegn bezatume kumtume aleke meni ladregbet pleas???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Eyeruse Eyeruse
      የቀነሰበት ምክንያት ምንድነው

  • @fjfjhshs6136
    @fjfjhshs6136 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶላቡያምራል አችምታምሪአለሽሀሀሀ

  • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
    @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ በጣም ጠቅሞኛል ❤️❤️

    • @kokewolde4863
      @kokewolde4863 4 ปีที่แล้ว

      አሳደገልሽ ተጠቅሜ አለውቅም ልሞክረው ብዬ ነው እህቴ

    • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
      @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 ปีที่แล้ว

      Koke Wolde ሞክሪው በጣም ያበዛል ሁለተኛ ባጭር ጊዜ ያረዝመዋል ሞክሪው

    • @kokewolde4863
      @kokewolde4863 4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለው እህቴ ግን ቀቅዬ ነው 24 ዘፍዝፌ የቱ ነው የተስማማሽ ጸጉሬ ጥሩ ነበር አሁን አጠረ ተበጣጠሰ እና ልከባከብ ብዬ ነው ውዴ እስኪ አንቺ እንዴት ተጠቅመሽ እንደረዳሽ በደንብ ንገሪኝ አመሰግናለው ❤🙏

    • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
      @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 ปีที่แล้ว +1

      Koke Wolde የኔ እህት የ24ሰአቱ ሀሪፍ ነው የተቀቀለው ፎረፎር አመጣብኝ ስትዘፈዝፊ እንዳይሸትብሽ የብርቱካን ልጣጭ ወይም የስጋ መጥበሻ አርገሽ ዘፍዝፊው ቆንጆነው በየሳምንቱ ተጠቀሚው ሳትሰለች በ3 ወር ዘፍ ነው እሚል ፀጉርሽ እመኝኝ

    • @kokewolde4863
      @kokewolde4863 4 ปีที่แล้ว

      ሳትሰለቺ ስለነገርሽኝ አመሰግናለው እህቴ ውጤቱን እነግርሻለው ። ተቀብቼ ከ1 ሰአት ቦሃላ መታጠብ ከዛ ቅባት ቀብቼ መሰራት አይደል።

  • @حليمةالشحي-ض9ذ
    @حليمةالشحي-ض9ذ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @haymanotberhanu2803
    @haymanotberhanu2803 4 ปีที่แล้ว

    Same people says for 30 minute and u said for 15 so which one ??

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      HAYMANOT BERHAN
      You can do 30 minutes once you are get use to it . But for beginners you don’t know how your hair is going to react . Rice water has different result for different people , so it’s better to try it for 15 minutes and go from there

  • @dilnesawvip7959
    @dilnesawvip7959 3 ปีที่แล้ว

    የፀሀይ እስኬኑን ፎቶውን ፈልጌ ነበር

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 3 ปีที่แล้ว

    እኔምለው እሩዝን ተጠቅመን ስት ስአት እናቆይለን

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ አዲስ ነኘ ስላም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesphaneshcycy7697
    @tesphaneshcycy7697 4 ปีที่แล้ว

    👍Ok thanks

  • @tsegatefera580
    @tsegatefera580 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ ሜሉ በአንድ ቪድዬ ላይ ቤኪንግ ሶዳ ለፊት መጥፎ እንደሆኑ ነግረሽናል ለጥርስስ ጥሩ ነዉ ወይስ መጥፎ ነዉ ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +3

      Tsega Tefera
      ትክክል ! ለፊት ጥሩ አይደለም
      ለጥርስ ግን መጠቀም ይቻላል ግን መጠንቀቅ ያለብሽ ነገር ከበዛ ጥርስ ይጎዳል ቤኪንግ ሶዳውን ቀጥታ ጥርስሽ ላይ አታድርጊው በ1 ብርጭቆ ውህ 1 የሻይ ማንኪያ ቀላቅይው በ ሳምንት 1 ግዜ በቂ ነው

    • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር
      @ወለተ.እየሱስየድንግልማር 4 ปีที่แล้ว +1

      Tsega Tefera እናት እኔ በበኩሌ አትጠቀሚው የጥርስ ድድሽን ይበላውና ጥርስሽ በሽተኛ ይሆናል ጥርስሽ የሸራረፍል እኔ ጋ ስለደረሰ ነው የህቴ ጥርስ ተበላሽታል ቢክን ሶዳ አሲድ ነው እመኝኝ አትጠቀሚው

    • @sofiabeautytube4129
      @sofiabeautytube4129 4 ปีที่แล้ว

      @@ወለተ.እየሱስየድንግልማር sint gize texeqemsh ena leblashe

    • @tsegatefera580
      @tsegatefera580 4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሩዝ በጣም አሬፍ ነው ግን አጠቃቀሙ ማወቅ አለብን

  • @maranatamaranata828
    @maranatamaranata828 4 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደ እኔ የእሩዝ ውሀ በጣም በጣም ጠቀመኝ እና ከ አንድ አመት በኃላ ግን ፀጉር አልባ አደረገኝ ነቃቀለብኝ በጣም አሳሳብኝ ግን ደግሞ አልተውኩትም

    • @kadija7430
      @kadija7430 4 ปีที่แล้ว

      እኔስጭጉሬአድምየለምግራገባኝጥክሮእርግፍብሎአለቀብኝመላበሉኝ

  • @reyanhayder4335
    @reyanhayder4335 4 ปีที่แล้ว +5

    አልገባኝም ምንድነው በደንብ አስረጂን 😡like like 😂😂

  • @zufanmelesey1278
    @zufanmelesey1278 3 ปีที่แล้ว

    2 gize sttekemiw mnm lewt alayeshm

  • @talatalacotalaco7012
    @talatalacotalaco7012 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የሩዝ ውሀ ተጠቅሜ ነበር ሁለቴ ቀቅየ ሁለቴ ደሞ በውሀ ዘፍፍሬ እና ተጠቅሜው አድርኩ ግን ፀጉሬ ንቅልቅል አለ እና ስላሳደርኩት ሳአቱ በስቶበት ነው ወይስ ምድነዎ እስኪ ንገሪኝ በናትሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Talatalaco Talaco
      ከ 15 ደቂቃ ነው ማቆየት ያለብሽ ፀጉር ይጎዳል

    • @gshshdvshshsg923
      @gshshdvshshsg923 4 ปีที่แล้ว

      እር አላውቅም የነበረውን ጸጉሬአጣሁት

    • @sofiyaadem6844
      @sofiyaadem6844 4 ปีที่แล้ว

      @@gshshdvshshsg923 እኔም እንዳቸ አንድ ስዓት ትኩል አቆይቸው በጣም አሳሳብኝ በፊት በጣም ብዙ እና እረጂም ነበረ አሁን ላይ ቁመቱም አጠረብኝ

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 4 ปีที่แล้ว +1

    Zarenewu yayewush subscrib aderigeshalewugn Enna sile,Piroten,mitaki kale ene Madame naberech,piroten,newu bila yekebachichign keza bohala lee 3 wer,siteret honno naber yee,koyewu,kezan,bohala tsegure kee mahali tekirito aleke

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      Tigest Nigussie
      ምንድነው የተቀባሽው?

  • @richnengenatennafakaa7409
    @richnengenatennafakaa7409 4 ปีที่แล้ว +2

    Ene betam yisasabingal mn baderg new gn yemimelesew

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว +1

      Rich neng enaten nafak Aa
      ብዙን ግዜ ፀጉር የሚሰባበረው ሲደርቅ ነው ስለዚህ የሚስማማሽን ፀጉር የማያደርቅ ሻምፖ ፈልገሽ ለመጠቀም ሞክሪ ሌላው ትሪትመንት ተጠቀሚ
      ኮኮናት ዘይት ለድርቀት
      እንቁላል በወይራ ዘይት መቀባት
      ቀለም እና ፐርም አትቀቢ
      ሙዝ ማስክ ተጠቀሚ

    • @richnengenatennafakaa7409
      @richnengenatennafakaa7409 4 ปีที่แล้ว

      Ok thank you so much yene melkam sew ❤

  • @sadaabdu4458
    @sadaabdu4458 4 ปีที่แล้ว +2

    ከጪፉ መታ ለሆነፀጉርምንዲን ነው እሚያሳዲገው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 ปีที่แล้ว

      sada abdu
      እንቁላል ከኦሊቭ ዘይት ጋር መቀባት
      ሙዝ ማስክ
      አቮካዶ ትሪትመንት መቀባት
      ኬሚካል አለመጠቀም

    • @sadaabdu4458
      @sadaabdu4458 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatdemessie808እሺ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 3 ปีที่แล้ว

    ስንታጠብ በሻምቦ ነው

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ በጣም አፍታታው እና ወዛማ አረገው