I am 36 ,but I have many Gray hair for last 8 years witch is increasing .I started intermittent FASTING,switch my food to organic ,eliminate sugars and high carbs, avoid antibiotics ,increase vegetables ,I eat row garlic mixed with yogurt & moringa powder in empty stomach .finally I reversed it .
Thank you for this important info. But i have concern on using avocado. Many people say that it is harmful for hair mask. Is there evidence based study on this? please share me. Tnx
Haddis Tadesse Evidence on DIY home remedies are not available on medical web pages because different institutes does their researches on commercial goods to make money and doing research costs time and money so they don’t usually make research on DIY because there’s no money in it. But I will try to look in to it if I can find something. If I can guess avocado is extremely rich in nutrients so too much application on hair or not washing it thoroughly might dry out our hair and cause build up .
Lol I like her honesty!! She said the truth!! But, most TH-camrs just jump into anything to say this or that works for me!! No it doesn't work pls! Hope people will stop being naive in anything they see on YT!
ለመጀመሪያ ጊዜ እውነተኛ ተናጋሪና በጥሩ አገላለፅ ያቀረብሽልን ምርጥ ሰው ነሽ አመሰግንሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ❤❤❤
I am 36 ,but I have many Gray hair for last 8 years witch is increasing .I started intermittent FASTING,switch my food to organic ,eliminate sugars and high carbs, avoid antibiotics ,increase vegetables ,I eat row garlic mixed with yogurt & moringa powder in empty stomach .finally I reversed it .
Wow!! Really??
You can share how you did please help me
Really?! Please share more
make a video and share it to the public
በጣም አመሰግንሽ አለሁ ሀቁን ነው የተናገርሽው እኔ ታይሮድ አለብኘ 50ግራምነው እምስደው ታብሌቱን በጣምትክክልነሽ በ20ያዎቹ ነው ሽበት የወጣብ
በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሽበት ጠይቄሽ ስላሳየሽን
የሰጠሸን መረጃ ጥሩ ነወ እናመሰግናለን ለሚነቃቀል ፀጉር እስኪ መላ
ሜላትየ በጣም እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው የተናገርሽው አንችንም ለሽበት ክብር ያብቃሽ እኔ ሽበቴን እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይስጠን ስጦታየ ነው ሆኖም ምንም ለማጥፋት አልሞክርም በግንባሬ ጎን ና ጎን ብቻ አለ እሱን እንዲአንፀባርቅ ና ልዩ ውበት እንዲኖረው ምንልቀባ ምክርሽን እፈልጋለሁ
Amare Aklog
አዎ ሽበት የተፈጥሮ ፀጋ ነው የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከወይራ ዘይት ጋር መቀባት ለፀጉር ጤንነት እና ብዛት ጥሩ ነው
@@melatdemessie808 n
.
እኔ 24 አመቴ ላይ።ነው።የወጣው አሁን34።አራት ሆነኝ።አሁን።ላይ።ምንም።ነገር።ጥቁር።ቀለም የመውም።እዳለ ነጭ ነው።በድሜየ።ቢሆን።ደስ ይለኝ ነበር።ግን ያለድሜየ።እዲሆን አንጋፈልግም።ነበር።ፍን።ምን።ማርግ አልችልም
@@hagerabaye1215 እኔም
እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን እናመሰግናለን ለምን ያክል ጊዜ ይቆያል ግን ?
❤ አመሰግናለሁ ለግዜው መሸፈኑም ጥሩ ነው ያው ግብአቶቹ ለፀጉርም ጥሩ ነው ተባረኪ
እናመሰግናለን በተፈጥሮ ላይ ማንም ምንም መለወጥ እንደማይችል እውነተን በመናገርሽ አመሰግንሻለሁ ስታብራሪም እርጋታሽ እንዲገባን አድርገሽ ነው አድናቂሽም ነኝ በርች
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ::
ወንድምሽ ከአስመራ / ኤርትራ ❤
ኤርትራ ❤❤❤❤❤❤❤...የመቸም ዉስጣች ናት ለኛ ለኢትዮጲያዊያን
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ::
ለሰጠሽን ማብራሪያ አመሰግናለሁ!! ፀጉሬን ትንሺን ጥቁር ሻምፓ እቀባ ነበር በፊት አሁን ፀጉሬ 3 አይነት ከለር ሆነ ግማሹ ሽበት አለው ሌላው ብራውን እና አመዳም ከለር ኖረው በምን ማስተካከል እችላለሁ ብራውን እና አመዳም ከለር የሆነውን፡፡
እናመሰግናለን መልካም ምሸት
እኔ ከህፃንነቴ ጀምሮ ሁሉ ፀጉሬ ሽበትነው ስጀመር በዘራችን በእናቴ በአባታ ዘር ሁሉ ሽበታምነው ይሄው ሁላችንም ተዋርሰን ሽበታምነን ተመስገን ከዘራችን እሚጠጣ እሚአጤስ በጥቅሉ ሱስ የተባለ እሚጠቀም ሰው የለነም ዝብሎ ነው ከፈጣሪ ሽበታችን
Thanks sile dench#potato letach lay mabarar secheng esk shebt yatfal yebalal
Thank You For Info I Have Question About Indigo?pls Share Us
Mebri Habtu
It’s a kind of plant ( leaf) people use it to color their hair .
Hi dear you wrote on subtle sibeti matiae bileshi by the way when u sharing u have understanding Gbu good job
እውነተኛ ሰው ነሽ በእውነት ሳላመሰግንሽ አላልፍም፣ እኔ ፀጉሬ ግሬይ ነው አንዳንድ ዩቲዩበሮች ሽበትን ድራሹን ለማጥፋት...... እያሉ የሚሰሩት ቪዲዮ ከእውነት የራቀ እንደሆነ ስለምረዳ አንድም ቀን ሞክሬው አላውቅም፤ አንቺ የምትሰሪውን ቪዲዮ ስለምከታተልና ተዓማኒነቱን ስላረጋገጥኩ ወደኋላ እየሄድኩ ቀድሞ የሰራሽውንም እየተከታተልኩ ነውና በታማኝነትሽ አድናቂሽ ነኝ።
እናመሰግናለን ማሬ እመክረዋለሁ
Thank you for sharing ! Can i use nescafe?
Hana Workneh
It might have preservative and other ingredients and may not be as strong as the fresh ground coffee to color your hair
Thank you 🙏
ጎበዝ ነሽ
Keser eko new miwetaw? Maqomes yichalal? Melat
አመሰግናለው ሜሉዬ ጥሩ መረጃ ነው ያስተማርሽን
ሰላም ውዴ
ጥቁር አዝሙዱን መጀመሪያ መታመስ አለበት ወይስ ጥሬውን ነው ምንፈጨው
ሽበትን መሸፈን እንጂ በፍፁም አይጠፋም!!!!
How can we clean tikur azmud from our hear its very rughf when i wash
ተባረኪ እውነቱን ስለነገርሽን.
ብና እቤት ነዉ ወይስ የታፈጨ ገስታሽነዉ ንግርን
እናመሰግናለን፣
ወይ ጉድ እኔ የ19 አመት ነኝ ሽበት የጀመረኝ፣ ግን ደስተኛ ነኝ አንድ ቀን እንኳን ለመሽፈን መኩሬ አላቅም ። አሜን ብለህ መቀበል ነው መድሃኒት። እንድያው ነሰዎች ፊት ሞጎስ ሰጠኝ እንጂ ። እኔም እወደዋለሁ መፅሓድ ቅዱስ ስናገአ ፀጉሩን የሸየበ ሰው እርሱ በጽድቅ መንገድ ነው ። ወይ ጌተ ሆይ ይህ ሁሉ መቃመም ለምንድ ነው? እ|ሔር በሰጠን ከርተን አንኖርም? ወገነቼ ይህ የምታቅምመው ያለችው ምናልባት የባሰ ፀጉራቹ ያለ ምላጭ ርግፍ እንዳደአገው
Egzabehre yesitlege! Betame tikile ewoneti selmekershne mikinyatume tefetiro mekeye silemayechale. Lalawo ena tegura Betame bezu ena yerasu wobeti yalewo nebere erjime neber bekeleme bezati derashune atifechwo .byekenu kintisitesi eyale asicherogale bemene endmasitkakile gra gebetogale beyeworu sikortwo betame eyatere meta? Mefitha kalesh?
ኤሬ ሰለ ሸቤት ነገር ነዉ መሰለኝ የምታሰተምር ሰለዝይ ከምግብ ጋር ባናመሳስለዉ
Thank you melat🙏🏾
እዉነት ነዉ እኔ ኣንድ ሽበት ኣልነበረኝም ልኽ እናቴ ስትሞት በጣም ጭንቀት እና ብስጭት ነበረብኝ ሁሌ ማልቀስ ነበር ህይወቴ እና ኸዛ ሽበት በጣም ወጣብኝ
ዊ የእናት ሞት ከባድ ነዉ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
Ayizoshi Mami geta melikma nawu
Ayezoshe wudeye enime leke edanechi new yonekute
እኔም አባቴን ካጣሁ በሃላ በፍጥነት ሽበት በሽበት ሆንኩ
እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ከባድ ነዉ ሊያም የእናት ሞት ብርታቱን ይስጥሽ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፋቸዉ
Tadya satamgnibet mnun nw mtasayin?
ለመለጠ ወይም ለምሳሳ ፀጉር ሊያበቅል የምችል ነገር ካለ ብታካፊይ
ሰላም ሰላም 👋 የምትሰሪያቸውን ነገሮች ሁልጊዜ እጠቀማቸዋለው በጣም ጥሩ ውጤት አላቸው ምክንያቱም ብዙ ጥናት ታደርጊበታለሽ ይህ ደግሞ ያለ ስጋት እንድጠቀም እረድቶኛል አመሰግናለው🙏
ሂና ሽበት ያበዛል ሚባለው ምን ያህል እውነት ነው?
Selam Aklilu
የማንኛውም ሰው ሽበት እኮ አንድ ግዜ ከጀመረ እየጨመረ ነው የሚሄደው ምክንያቱም የፅጉራችንን ቀለም የሚያመርቱት ሴሎች እየሞቱ ሲሄዱ ሽበቱም እየበዛ ይሄዳል ሌላ ሴሎቹ በድጋሚ ተተክተው ቀለም እንዲያመርቱ የሚያደርግ ነገር እስካልተገፕ ድረስ
@@melatdemessie808 thanks 👍
ተባረኪ እህቴ ሽበት በፍፁም አይጠፋም እኔ ደክሞኛል ያለግዜው ነው የወጣብኝ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ያው አማረጩ ማስክ በማድረግ መሽፈን ብቻ ነው
tsgure temeletelish min yeshalal ?
Lilachew yehon ??
melataw beza
ጥቁር አዝሙ አይስራም አትልፉ አስረግጪ እንግራችዋለሁ::
ሽብት ሊሽፍን የሚችለው በቀለም ወይም በሂና ብቻ ነው ::
በጣም በትክክል በሂና ነው የኔማር
እህቴ ሂና እንዴት ነው ምንቀበዉ በእናትሺ ንገርኝ
ሂኛ ለጊዜው ሊሸፍን ይችላል እንጂቀጥሎ እጥፍነው ሽበቱሚያወጣው አለመቀባት ይሻላል
Meli ytegur msasat endet lnkotater enchlalen ?
-የፀጉር እድገትን የሚያግዙ የተመረጡ የምግብ አይነቶችን መመገብ እንደ እንቁላል አበባጎመን አልመንድ ሙሉውን የምግብ አይነቶች ቪዲዩ ሰርቼበታለሁ እሱን ብትመለከተው መረጃውን ታገኛለህ
-በውጪ ሀገር የምትኖር ከሆነ የውሀው አይነት hard water ማእድናት ከመጠን በላይ የተከማቸበት ለፀጉር መጥፎ ስለሆነ የሻወር ማጣሪያ መጠቀም
- ሲጋራ አለማጨስ ጭንቀት መቀነስ
- የራስ ቅላችን ማሳጅ ማድረግ ( የደም ዝውውር ለመጨመር)
-በባለቤቴ ላይ ያየሁት ለውጥ በወይራ ዘይት እና የተፈጨ የጥቁር አዝሙድ ተቀላቅሎ ጠዋት እና ማታ 1 የሾርባ ማንኪያ ይጠጣል እና ፀጉሩ በጣም ሲበዛ አይቻለሁ
Kalemenshebet lemen alekbeshe tadeya
አመሰግናለሁ
ፐርም ለረጅም ጊዜ እየተጠቀምኩ ነው። ችግር እንደሚያመጣብኝ ስምቻለሁ ። እንዳልተወው ጸጉሬ ጠንካራ ነው። እባክሽ ምን ላድርግ
Arre andet aelgedawum and 1 gze bkeba
Aechedew keziyan jemro mergef bewutat auffff
እውነቱን በመናገርሽ እናመሠግናለን
Seleme mare yene wudee brche 💘😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
can anyone tell us is disaper for ever
tadiya lamin tiseriyalesh or lamin shibat yalew saw lay atimokirm
Qaaluum indiih yilal xiqurun nec mareg atichilum necuunim xiqur mareg atichilum .....silezih never maxfiya yelewum
Thank you for this important info. But i have concern on using avocado. Many people say that it is harmful for hair mask. Is there evidence based study on this? please share me. Tnx
Haddis Tadesse
Evidence on DIY home remedies are not available on medical web pages because different institutes does their researches on commercial goods to make money and doing research costs time and money so they don’t usually make research on DIY because there’s no money in it. But I will try to look in to it if I can find something.
If I can guess avocado is extremely rich in nutrients so too much application on hair or not washing it thoroughly might dry out our hair and cause build up .
@@melatdemessie808 Thank you so much. Hoping, you will share us if you find sth regarding with it.🙏
Haddis Tadesse
Yes , definitely!
@@melatdemessie808 ሸ
ተባረኪ
What about pansly natural hair
እር ጋይስ ወላሂ እኔ በ20 አመቴ አንዳንድ አወጣሁ ደግሞ ነቀልኩት ጭንቅ አለኘ ልጂ እንኮን ሳልወልድ
ከነቀልሽው ይበዛል
😂የኔ እናት
እኔም20 አመቴ ፀጉሬ በሙሉ ሸበተ😢😢😢😢
የኒ ቆንጆ እኒ አዲሰ ገቢ ነኝ ትምህርትሸን ወድጀዋለው ፀጉሪ እየሳሳ ተቸገርኩ
Koy yehe yeserashew tadeya lemnu new sigerm
የሚገዛውን ቀለም መቀባት ለማይፈልጉ ሰዎች
my child starts white hair at 16 age or years old
እኔ ባስሊን ከቪቅስ ጋ የዘይት ወይራ ጋ ቀላቅዬ ተቀብቼ በሳምት ሸበትኩኝ
ይሄዉ ከዛወድህ በየቀኑ ይወጣል ሽበት
እናመሰግናለን እባክሽ የልጆች ጸገር እንክብካቤ አሳይን
እኔ በሀያ አመቴ ጀምሮኛል ግራ ገባኝ. እውነት ከሆነ እናመሰግናለን
YOU'RE NOT LAYER YOU'RE GOOD PERSON TANKS
ሽበት አይጠፉም::በሰውነት ውስጥ በእድሜ እንዲሁም አንዳንዴ በልጅነት የፀጉርን ቀለም ወደ ነጭ የሚለውጠው ሆርሞን ካልተወገደ ወይንም ካልመከነ ::በምንሰማው ማጥፉትም ሆነ ማቆምም አይቻልም::
is it true
Shalom !
ከስር ለምበቅለውስ ልሸፍን ይቻል ይሆን ?
እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ ቆንጆ
thank you
Betam enamesegnalen
እውነተኛውን መረጃ ስለሰጠሽን እና መሰግናለን
Lol I like her honesty!! She said the truth!! But, most TH-camrs just jump into anything to say this or that works for me!! No it doesn't work pls! Hope people will stop being naive in anything they see on YT!
አመሰግናለሁ የኔ ወደ ግን ለራሰሸ ብተሸ አሳይ
እንዳይበዛ በኮክናት ቅባት ማሳጅ ማድረግ ጥሩ ነው ሞክሩት
Tank you
አውነት የሆነውን ነገር ስለነገርሽን እናመሰግናለን
Kelem lalew tsegur yehonal
Where are you live?
እኔም አቃለሁ የግዛብሄር ሥጦታ ነው መቀበል ነው ወይም ቀለም እየተቀቡ መሸፍፈን ነው ከዛ ውጭ ማፊ
እግዚአብሔር እንዲህ ነው የሚፃፈው እባካችሁ
እናመሰግናለን
ፀጉሬ እረጅም ሽበት ውርር አረገኝ
Hy *ላመለጣውስ ምን ድነው ሚያጠፈው?
Abraham Ebura
የወንዶች መመለጥ ያው በዘር ስለሆነ በአብዛኛው ከንቅለ ተከላው ሌላ መፍትሄ አለው ብዬ አላምንም ግን እኔ በባለቤቴ ላይ ያስተዋልኩት እንዲሁ ለጤነት የተፈጨ ጥቁር አዝሙድ የተዘፈዘፈበት የወይራ ዘይት በቀን 1 የሾርባ ማንኪያ ይጠጣል እና ፀጉሩ በጣም እየበዛ ነው እና በጣም ቶሎ ቶሎ ያድጋል ምናልባት ከጠቀመህ ሞክረው
ጀማይካ ካሥተር ኦይል አሪፍ ነው ተጠቀም
ፍሬ የወለላይቷ እመቤት ልጅ ነኝ
አዎ ጥሩ ነው ግን ካስተር ኦይል ስትጠቀሚ ከሌላ ዘይት ጋር በጣም በትንሹ ቀላቅለሽ ነው መሆን ያለበት ለብቻው ከተጠቀምሽ በጣም መጥፎ ነው
Thanks
እደትነሽ እህቴ እስኪ መላበይኝ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ አለቀብኝ ምንእድጠቀምትመክሪኛለሽ
ዜድ ነኝ የርሱል ወዳጅ
በመጀመሪያ ፀጉራችን የሚበጣጠስበትን ምክንያት ማወቅ መፍትሄውን ለማግፕት ስለሚረዳን በደንብ ለመረዳት የፀጉር መሰባበር እና መርገፍ ምክንያቶች የሚል የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ብትመለከቺ መልካም ነው
በናትሽመላበይኝእኔ15አመቴነውግንብዙነውያለብኝ
I am bold I haven't any grey hair. I am lucky
Betam teru new ewnetun menageresh beshampo melk yalwes kelm gudat alw?
Berhan G
በኮንዲሽነር የሰራሁትን ማለትሽ ነው?
No yemishetew shampo kelem metkem gudat alew wey?
Berhan G
ማንኛውም ታሽጎ የሚሸጥ የፀጉር ቀለም ጥሩ አይደለም ሂና እራሱ በካርቶን አሽገው የሚሸጡት አለ ( ጥቁር ሂና ብለው) እሱም ጥሩ አይደለም
እኔ ደማነሥ ነበረብ እሥካሁን መድሀኒቱን እየወሰድኩ ነው አብሮኝ ነው የኖረው ያ ያመጣብኝ ግን ግድ የለኝም
በግል አውሪኝ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኔ ሂና እጠቅማለሁ በወር አንድ ጊዜ ግን ሸበት አለብኝ እና ሂናው ሸበቱን አቀላብኝ በጣም ያስጠላል ምን ላድርግ?
በሻይ ወይም በቡና ተቀብተሽ ሞክረሽዋል
@@melatdemessie808
ቡና ከሂና። ጋር አያድርቅም?
Tigist Jesus is Lord
ሂና ዘይት ካልገባበት ፀጉር በጣም ያደርቃል በዘይት ተጠቀሚው
Sis Tegesteya are you apostolic church (Hawaryawet betecherstyan)?
Endayekela be Yagort and egg mix it.
ምንነገረአት ተቀሙእህቶቸ እየባሰእይ አይቀንስም እናመሰግናለንዉደ ሰለምክረሺ
What about aging??
Azeb Habte
What about it?
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
የኔ እናት በእግዚአብሔር ስራ አትግብ
Tedy Lemma
አዎ በፀጋ መቀበል ይሻላል
እህት፡ተባረኪ።ሂናን፡ለሚጠቀሙ፡የተፈጨ፡ከሰል፡ይመከራል።
የጥቁር አዝሙዱም በታጠበ ጸጉር ላይ ነዉ መቀባት ያለበት?
አዎ
በ25 አመቴ ካየውት ጀምሮ እጅጉን ኮንፊደንሴን ነስቶ ብስጬ ሆንኩ ጭራሽ...አሁን 30 ነኝ ተወርሪያለዉ እስቲ ቀለም ልቀባው ሳላብድ በፊት ተቁሚኝ ጸጉር የማይጎዳ ካለ
ይቅርታ እኔ በእርግጥ ቀለም ተጠቃሚ አይደለሁም በቤተሰቦቼ ቀለም ተጠቃሚዎችን የማየው ግን ፀጉር እንደሚያሳሳ ነው ያየሁት በኬሚካሉ ምክንያት ማለት ነው እና ሳይንሱ የሚለውም ያው ፀጉር እንደሚጨርስ ነው
@@melatdemessie808 so, መፍትሄ አለው ሜሉ ??
yene 22 amet rasu saymolagn nw yemin mechenek nw
Enem endezaw negn 25 amete nw shibet mawtat jemreyalehu confidence asatitognal
ሽበት ያለው ፀጉር ያድጋል ?
Meme Meme
እዎ ጥቁር አይደለም እንጅ ሽበት ከሆነ በኃላም ማደጉን ይቀጥላል
Melat Demessie አመሰግናለሁ
Gn tugur azmud ewunet new madyat fit lay yawetal alu
ያንቺ ፀጉር የምረል
የቡና ዱቄቱን ብቻ ነው ያወቅኩት፡፡ የሚቀላቀሉትን ነገሮች አጠር አርገሸ ብትገልጭልኝ
እህቴ እባክሽ
ኦርጂናል ቅባቶች እና ሻንፖ ኢትዮጲያ የት ይገኛል እና ሥለሁሉም እናመሠግናለን
Saba Beyene
ቀላቴ ኮስሞቲክስ (ቦሌ መድሀኒአለም ሞል አንደኛ ፎቅ)
በጣም በጣም አመሠግናለሁ ኢሄን የጠየኩሽ ምትሠሪያቸዉ እዉነተኛ ሥለሆነ ነው
ሜሉዬ አመሰግናለሁ እስቲ ስለሻንፓ እና ኮንዲሽነር ሊቭ ኢን ኮንዲሽነር ግንዛቤ ስጭን በተረፈ እንደሁሌውም ተባረኪ
Mewded Getachew
ስለ ሊቭ ኢን ኮንዲሽነር ያው ከታጠብን በኃላ ተቀብተን ፀጉራችን ላይ የምንተወው ነው ኢትዮጵያ ከሆንሽ ያለሽው ካንቱ ኮንዲሽነር ታገኛለሽ ሻንፖ ግን ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ፀጉር በጣም የሚያደርቁ ዋጋቸውም በጣም ቅናሽ የሆኑ ሻምፖዎች አሉ እነዚህ በጣም መጥፎ ናቸው መጠቀም የለብንም ኦሪጅናል ሻምፖዎች ቀላቴ ኮስሞቲክስ መድሀኒአለም ሞል ታገኛለሽ
We can use decaffeinated coffee
Yes you can
ርእስሽ ሌላ የምታወሪው ሌላ ሽበት ማጥፊያ ብለሽ ሽበት አይጠፋም ተምታቶብሻል
thanks meli I have one question ፊቴ ምንም አይነት ነገር ባደርግ ቡጉር ሁሌም ያስቸግረናል መን ላድርግ?
ብጉር ለማጥፋት ዋናው ማድረግ የሚገባን የምንመገበውን ነገር ለይተን ማወቅ ነው በዚህ ላይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ከዚህ በተጨማሪ ለብጉር ተብለው የተሰሩ ቫይታሚን ኤ ቅባቶች ላይ በዚህ ሳምንት የምሰራው ቪዲዮ አለ
ሸበት ወሮኝ ነቀልኩት እዳው ምን ትይኛለሽ
ጎሽ በዝቶ ታገኘዋለሽ ለምን ነቀልሽው
Human hair tetkamiwoch endeeet nw treat madreg yaleben tsegurachen
Shallom Andegna
ሂውማን ሄር ከወጣ በኃላ ፀጉራችን በደንብ ትሪት መደረግ አለበት ከመታጠብሽ በፊት ቆዳሽን በሚስማማሽ ዘይት ማሳጅ አድርገሽ ለተወሰነ ሰአት አቆይውና ከዛ በደንብ በሻምፖ መታጠብ እና ኮንዲሽነር መጠቀም
ወዲያው በፔስትራ አለመሰራት ጊዜ መስጠት እና በፀጉርሽ ፕሮሲቲ መሰረት አከታትለሽ ትሪት ማድረግ
ፀጉርሽ በጣም ያምራል ቆንጆ 😍😍😍