Selam Meski! Yemtseriyachew negeroch tru sleneberu dro eketatelsh neber neger gn bettam yekoye bachr tsegur yetenesashwn photo maskemet stjemr ameneta slatahugn eyayush aydelem. Yemtseriw beki new memoker mifelg ymokral slezih yetint photo maskemetsh egna lanchi lik yalhone eyta endinoren new yemiyadergew. Hulem ewunet new miyashenfew! It is better to be honest Thank you!
ይሄን ከቻሌንጃቹ ጋር ጀምሩት የፊት ፀጉር ለማሳደግ የምትፈልጉ የሮዝመሪ ቅባትም ሰርታቹ❤
አህለን ማሚ እኔም እጠቀማለሁ እናመሠግናለን ለሚመቸው ሰው ለውጥ አለው በየቀኑ ተተጠቀሙ ዘይት ትንሺ ወይም ክሬም ተጨመሩበት አይደርቅም
መስኪዬ
ፌሻል ፌስ መሰራት እንዴት ነው እና ሴራቪ ምናምን ፉት ያሳሳል ይባላል እንዴት ነው
እሺ እናመሠግናለን መስክዬ የኔ የፊቱ እንክት ብሎብኛል ቻሌንጁን በደንብ እየተከታተልኩ ነው ❤❤❤
@@kidankidankidankidan7031 አብሺሩ ያድጋል ተንከባከቢው
የፊት ብቻ ነዉ የኔ ከዉሃላ አጭር ሆነበኝ
መስኪ የእኔ ባለውለታ በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለው በቅድሚያ፤እመቤቴ የጎደለሽን ትሙሉላልሽ፤እግዚአብሔር ይስጥልኝ! 🙏 አንቺን በማየቴ እኔም ጎብዤ ፀጉሬ አደገ ጎንጆ ሆነ። ትገረሚያለሽ ፎቶ ብልክልሽ የበፊቱ እና የአሁኑንን... እንደውም ሌሎችን ሁሉ ማስተማር ጀምሪያለው because of you😊 ፀጉር ላይ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየርሽው በእውነት በጣም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
ምን ተቀብተሽ ነው ለውጥ ያገሽው
ምን ተጠቅመሽ ነው እኔ ፀጉሬ ሊመልጥ ነው😢😢😢
Meski yalechiwn Hulu yaderege tilk lewt yayal
Selam Meski!
Yemtseriyachew negeroch tru sleneberu dro eketatelsh neber neger gn bettam yekoye bachr tsegur yetenesashwn photo maskemet stjemr ameneta slatahugn eyayush aydelem.
Yemtseriw beki new memoker mifelg ymokral slezih yetint photo maskemetsh egna lanchi lik yalhone eyta endinoren new yemiyadergew. Hulem ewunet new miyashenfew! It is better to be honest
Thank you!
መስኪዬ በጣም አመሰግናለው የኔ የፍለፊት ፀጉሬ ተልጧን አሁን ባልሽው መሰረት እጠቀማለው መልካም ሴት ❤❤❤❤❤❤
እኔ እኮ መስኪን የምወዳት በዩቱብ ብዙ ነገሮችን እያመጣች ስለምታሳየን ብቻ አይደለም እኔ መስኪን የምወዳት የማከብራት እንዲገባን ተረድተን በተግባር እንድናውለው የምታደርገው ጥረት ሁሌ ያስገርመኛል እኔ ሌላ አልልሺም ልጆችሺ በጤና በሰላም በፍቅር አድገው ለቁም ነገር ይብቁልሺ አንቺ ምርጥ ሴት ነሺ ፈጣሪ ይባርክሺ
መስኪ ዛሬ የሰራሽዉ ቪዶዎ ለኔ ፀጉርነዉ አመሰግናለሁ ያንችን ቪዲዎ እየተከታተልኩ ፀጉሬ በጣም ለዉጥ አለዉ በርች መስኪ❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤ማታ ማታ ብንጠቀመውስ የማዳም ቅመሞች መቼም ምትመቸን ሰአት ያችው ናት😂😂❤❤❤
የኔንን ጉድ ዛሬ ነገርሽኝ መስኪ አመሰግናለው ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ መልካም❤❤🎉🎉🎉
መሰኪዬ በጣም አመሰግናለው የምታደርጊውን ሁሉ እያደረኩ ፀጉሬ ለውጥ አምጥቶአል የኔ መካሪ ተባረኪ ናይላላላላላዬንናናታታታታታታንን ሳሚልኝ
መሰኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ በጣም ምርጥ የፀጉር ማሳደጊያ ነዉ ያሳየሸን እመብርሃን ትጠብቅሸ ከእነ ልጆችሸ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሸ ዉዴ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ የኔ ውድ በጣም የተቸገርኩበት ነወ ጭድ በይው የኔማ ሲጀምር ፀጉሬ ጭድ ነወ እዬንን እጠቀምና በርትቼ ለምስጋና እመጣለወ እጅሽ ይባረክ መስኪዬ ❤❤❤❤
ወይ መስኪዬ ስወድሽ እኮ ችግሮቼን ነው እያነሳሽ መፍትሄውን የምትነግሪኝ ተባረኪልኝ ልጆችሽ ይደጉልሽ ባልሽ ውሎ ይግባልሽ የኔ መልካም
@@tsiongezahegn3054 አሚን አላህመ አሚን ለሁላችንም
አሜን መስኪየ አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤💝💝💝💝🙏🙏🙏
አሜን መስኪየ አንቺንም እግዚብሄር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Great! I will try it. Thank you so much!!!
መስዬ አንችን እኮ ስውድሽ ቅን ልብ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን መሲ❤❤❤❤
መሲኪ ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
መሰክየ አንች እምሰርያቸው ሁሉም ነገር ለኔ የስማማኝል የኔ ውድ እህት አንችንም ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስወድሽ😍ቅን ደግ ቆንጆ ሁሉን አስተካክሎ የሰጠሽ ተባረኪ
መስኪየ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ በፈጠረስ የጉብር ስሪልን ከሰዉ ፊት መቅረብ አልችልም በጣም ነዉ የማስፈራዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስሪልኝ በፈጠረሽ
yene konj 🎉🎉🎉🎉🎉yenagarishu hulu lane new isiti mokire ayalo
የኔ ውድ የምታስረጅበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል ሁሌም አስረጅን
የኔ መልካም አሜን ሁላችንም ይጠብቀን ❤
መስኪዬ እንዴት እደናፈቅሽኝ ልጆችሽ ደና ናቸው የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ በእውነት መልካም ሰው ነሽ❤❤
እናመሰግናለን መስክዬ እሺ አኔሞክረዋለን እኔ ቅረፉድ ወረቅ ካር ሮዝ ሜሪ ከረከዴ በአንድ ላይ አድረጌ አፍለቼዉ በየወቀኑ ፀጉሬ ላይ እረጫለሁ በእርግጥ እኔ የግንባሬ ፀጉር አልሸሸብኝም ግን በሚገረም ሁኔታ ቤቢ ሄር ወጣልኝ ማለቴ ትንንሽ ፀጉሮች በቀሉልኝ በጣም ነው ደስስ ያለኝ መስኪ እንዳለችዉ ፀጉር ያደረቃል ቅባት ተቀብታቹ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው በተለይ ከረዳዳ ፀጉር ያላቹ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ያደረቃል ሞክሩት ይጠቀማችኋል
Betam melkam saw nesh yenenat❤ Egziabher yibarkish
Thank you meskiy the challenge helps a lot
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤❤
መስኪየ ቆንጆ እንኳን ድና መጣሽ ናይላየ አደገች ❤❤😊😊😊ያንችን እያየሁ ከሁለት አመት በፌት ቆንጆ ሆኖ ነበር አሁን ተመልሶ ተስባበርብኝ
Mirt saw neshi yene marrr God bless you dear ♥️ ❤️
Meskye betam gobez ena teru set nsh enamesegnaln
Thank you meski endet endamewadesh
እሽ እጀምራለው የፍቱ ፀጉር አለቀ
ተባረክ መስክ❤
Thank you Meskiye, bless you!
መስኪየ የኔ ውድህት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቻሌጃችን እየጠነከርን ነው እናመሠግናለን እኔ የቁንፍድና ለእሩዝመሪ ቅጠል እሩዝ ውሀ አይሥማማኝም ከቅባት ጋር ቀላቅዬ ከተቀባሁት እንዳለ ተነቃቅሎ ይወጣል ከውህዱ ውጪ አልጠቀምም
ቅሩንፉዱና ሩዙን ተይውና ሮዝመሪውን ብቻ አፍልተሽ ተጠቁሚ ሩዝና ቅሩንፉዱ ፀጉር ያደርቃል
እኔ በጣም ያደርቅብኝና እንደውም ያሳክከኛል
ለሁሉም ሰው አይስማማም ሮዝመሪው ግን አሪፍ ነው ሞክሪው
እናመሰግናለን አንዱ ባይኖርስ እህቴ
እኔ ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ገና ዛሬ ነዉ ያዉም አንዴት ጓደኛዬ የአንቺ ብጤ ናት ብላ ነዉ የላከችልኝ ምንሽ ይሆን እኔን የምትመስለኝ ብዬ አንድ ሁለት ቪድዬችሽን አየሁ እዉነትም ትመስዬኛልሽ እኔ ጥፍሬን አልሰራም ሜካብ ብቻ የምኖረዉ በተሰጠኝ ተፈጥሮ ነዉ ወድጄሻለሁ ተባረኪ ማሪ ጎበዝ
አመሰግናለሁ መስኪየ ልሞክረው ነው
መስኪየ ተባርኪ እድሜ ላንች እኔም ወጉ ደርሶኝ ከጆሮየ ወርድ እያለችልኝ ነው
Good
አመሰግናለሁ በጣም ጠቆሞኛል🎉🎉
Thanks for the great tip ❤
Thank you betam
አሜንንንንንን ተባረኪ ሞክረውና ኮመንት አረጋለው
መስዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን❤❤❤🥰🥰🥰🥰
Meskiye I love you in the depth of my heart ❤❤❤❤❤❤
የኔ መስኪ እናመሰግናለን ❤🙏❤
መስኪዬ ማታ ተቀብቼ ጠዋት ብታጠበውስ የኔ ውድ ጥቅም ይኖረዋል የኔ ልዩ መስኪዬ ❤😘
ትችያለሽ ግን ቶሎ ቶሎ መታጠብ ለፀጉር ጥሩ አይደለም ወዙን ያሳጣዋል ያደርቀዋል እቤት ስትሆኚ ተጠቀሚው
አዎ በጣም በጣም እህቴ እናመስግናለን ❤❤❤
የእውነት ያንቺ ትምህርት በጣም ኣሪፍ ለውጥ ያለው ነው❤
መስኪ❤ እንደው ያንችንማ እጠቀማለሁ ወላድተአምላክ ትጠብቅልኝ የበረዶ ያልሽው እራሱ ጀምሬ ማዳቴ እየጠፍልኝነው😢
እንዴት ሆኖ ነው የጠፋልሽ
መስኪየ ባንች የተነሳ ከጸጉሬ ለውጥ በተጨማሪ ሚስጥር በሆነ ጉዳይ እራሱ እየጠቀምሽኝ ነው በጣም ነው ማመሰግን
Gobez Guadegnaye berchi ishi❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም እህት
መስኪዬ የዛሬው እርስ ለኔ ነው ትላት ታጥቤ ያደርኩትን ፀጉሬን እየፈታሁ ነው የምሰማሽ 😂😂😂እና እኔ እሮዝ መሪ ማገኘት አልችልም አዴ ባጋጣሚ ወጥቸ ገዝቸ ነበር በጣም ተመችቶይ ነበር አሁን አለቀብይ ይበልጥ ለውጥ ለማግኘት መደጋገም ጥሩ ነበር ግን አላገኝም 😢😢😢😢
አንዴ ስርት አርገሽ ለ ብዙ ግዜ መጠቀም ትችያለሽ
❤❤❤❤❤ ተባረኪልን የቆንጆ
ተባረኪ I’m going to try it!
Tbarkelge❤
ተባረኪ እህት ከልብሽ እውቀትሽን ታካፍያለሽ
መስኪ ወድሻለው የኔ ቆንጆ
Tnx meskiye ❤️
gn mulu tsegurachnnm bnkebaws
እኔመሰግናለን መስኪበዚህ ቻሌንጅ እንደሚለወጥ ተስፋ አደርጋለው ቫይታሚን ዲ እጥረት ተብዬ ጸጉሬ ረግፎ ማለቁ ነው
አሜን አሜን ተባረክ እህተ
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ የኔውድ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አንድ ጥያቄ አለኝ እዳታልፊኝ እህቴ ፀጉሬ እርዝመቱ ምንም አይል ግን በጣም ቀጫጫነው ስስት ያለነው መላ በይኝ ለብዛቱ የሚሆን ነገር ንገሪኝ የኔ እህት በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሰኪ አመሰግናለሁ!
መስኪዬ የኔ መልካም ሰው ስወዲሺ የኔ ፀጉር ሀይማኖተኛ ነበር አሁን ግን ያንቺን ቻሌንጂ ልሞክረውና እመለሳለሁ ለውጥ አለው ከበፊቱ
የኔ መልካም ሹክረን እኔ ቁርፍድ እና እሩዝ መሪ እየተጠቀምኩ ለዉጥ አለዉ
እናመሰግናለን ምስክር ኑሪልን❤
አሜን መስክዬ እንወድሻለን ቤሩት ላለን እህት ወንድሞችሽ በጸሎትሽን አስቢን የኔ ትሁት በርቺልን
አይዟቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሀል የስደተኞች አምላክ ይከልላቹ❤
ከክፋሁሉ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ።
ሰላም መስኪ ልጄ የሚመጣዉ እሁድ 7 ወር ይሞላዋል እስቲ ምን ምን ቢመገብ አሪፍ ነዉ ትያለሽ ከአትክልትም ከፍራፍሬም መመገብ ያለበትን አንድ በአንድ ብትፅፊልኝ ካላስቸገርኩሽ
Eski leforefore ymehon medanet kale bet wuste yemisera kale tebabergn betam enamesgnalen
Amen… may the Lord guard us all!!
አ ሜን የኛ ቆንጆ እናመሰግናለን
THANKYOU SIS.
❤❤❤❤❤❤❤enameseginalen meskiye betam betam ❤❤❤❤
Ameen Galatoomi bareedduukoo ❤
❤❤❤በርች የኔ እህት
እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ❤❤❤
መስኪየ አራስነኝና ሳጠባ በጣምነው የሚነቀለው መፍትሄውን እባክሽ መልሽልኝ
Thank you Mar
መስኪ ይቅርታ የሩዙ ውሀ እየቆየ ሲሄድ አይሽትም ስራሽ ሁሉ ቆንጆ ነው እናመስግናለን
አዎ ሩዙ ዉጪ ከሆነ ይሸታል። ፍሪጅ ዉስጥ አስቀምጪ
መስኪ እንናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለልጅ መጠቀም ይቻላል እንዴ
Mask please tell me how to protect or cover health treatment for early gray hair .
በደርቅ አይሆንሞ ሮዝመሪ ውድ❤❤❤❤
መስኪዬ ውዴ የሮዝመሪ ቅባት እባክሽን ስሪልን
❤❤❤❤❤❤❤ላይክ አድርጉኝ😢
🎉። መሲኪ ሰላምሺ ይብዛ
እናመሰግናለን እህታችን አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቅ ደረቁ ሮዝመሪ ይሆናል?
መስኪዬ ከብዙ ሴቶች ፀጉር ጀርባ አንቺ አለሽልን, አንቺን እየተከታተልኩ ፀጉሬ እየተንከባከብኩ ገድጎልኛል 🙏🙏🙏 ነገር ግን ቁጥርጥር ስሰራው ውስጡ ስብርብር ያለ ነው ምን ላድርግ ? ፀጉሬ ደግሞ በጣም ለስላሳ ነው በተፈጥሮ
አሜን የኔ ውድ❤❤❤
ዎ በጣም ተቀይሯል የነይላ እከታተል ነበር ከድሮም ።
Kebreln negegersh endt des endmil anchinm fitary yetbkshe❤❤❤❤
የእኔ ማር መስኪዬ❤❤❤❤
Betam nw mewedeshe ❤❤❤
ቁርፍዲና እሩዙን ብቻ መጠቀም እንችላል ወይ እህት ሮዝ መሪ የለለን
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መስክዬኑሪልን🎉🎉
Hi meski please lijoch chafu tsegurachewu yemiderekewu lemidne esti Nigerian please