የማይረሳ ታሪካዊ ክርክር እነ ዮኒ ማኛ የተሳተፉበት ስለ ገድለ ተክለሃይማኖት በፕሮቴስታት እና ኦርቶዶክስ መካከል የተደረገ ክርክር Knowledge Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 382

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 ปีที่แล้ว +28

    መምህር ያሬድ ትህትናህ አንተን የወለደች እናት መሀፅኗ ይባርክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +33

    የኛ ትሁት መምህሮዛችን ዲያቆን ያሬዶ እግዚአብሔር ጸጋውን ብዝዝዝዝት ያድርግልህ ያባታችን ተክለ ሀይማኖት ጥበቃ አይለይህ

  • @samsonankoka164
    @samsonankoka164 ปีที่แล้ว +14

    ዮኒ ማኛ እውነቱ ተገለጠልህ መዝሙረ ያሬድ የኔ ሊቅ

  • @rahele564
    @rahele564 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን ያሬድ እግዚኣብሔር ጸጋውን ጨማምሮ ያብዛልህ ወንድም አለም በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🏽

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ ปีที่แล้ว +5

    እምዬ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ያሬድዬ የድንግል ማሪያም ልጅ ትትናን ከድንግል ማርያም የተማረ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤😍😍🙏🙏🙏🌹🌹

  • @merontsegaye5677
    @merontsegaye5677 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mogn nw Erme orthodox lezelalem tinur ❤

  • @lometube-i2g
    @lometube-i2g ปีที่แล้ว +19

    ስንዱዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!! ያሬድ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ኤርሚያስም እግዝአብሄር ይስጥህ በአንተ ባይሆን ይህን ሁሉ አናቅም ነበር። መምህር ያሬድ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Danidan306
    @Danidan306  2 ปีที่แล้ว +11

    ለብዙ ሰው እንዲደርስ Share አድርጉ አመሰግናለሁ።

    • @destakeftew6727
      @destakeftew6727 2 ปีที่แล้ว +1

      ፓርት ቱ የለውም እንዴ??

    • @dehab2127
      @dehab2127 2 ปีที่แล้ว +1

      Dani መልስ ፈልጋለሁ ትላንት ለምን አነሳከው???

    • @Danidan306
      @Danidan306  2 ปีที่แล้ว +1

      Report አድርገው አስጠፍተውብኝ ነው። ነገር ግን እንደገና ሙሉ ክፍል በአንድላይ ለቅቄዋለሁ ። ዉድ ቤተሰቤ አመሰግናለሁ

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 2 ปีที่แล้ว

      ቀጣይ አለው?????ካለው እባክህ🙏🙏🙏

    • @Danidan306
      @Danidan306  2 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉው አንድ ሰዓት ከአርባ ዘጠኝ ደቂቃ 1:49:00 ያለው ሙሉ ቪድዮ ተለቋል እሱን ተመልከቱ።

  • @dagneweldaregay6434
    @dagneweldaregay6434 ปีที่แล้ว +7

    ኤርሚያስ በጣም ሼም ነው ያሬዶ በጣም አከበርኩህ ድንቅ ትህትና ነው ዮኒ ደሩ በቅንነት ዳኝታችኃል ከልብ አከብራችዋለሁ አመሠግናለሁ ሠላም ሠላም❤️🙏🎷!

  • @tadyman6488
    @tadyman6488 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔርን ዲያቆን ያሬዶ ጀግና ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +24

    ከማያምኑ ጋር ስለ ቅዱሳን እንደዚህ ማስረዳት እኮ ትልቅ በረከት ነው በእውነት

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว +1

      Yesew kidus yelewum wondime . Sew hulu hatiyatin sertoal yilal metsihaf kidus …

    • @KaleabZerihun-w7v
      @KaleabZerihun-w7v 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ሰው አይደለም እንዴ​@@sweetman5249

  • @michuwereket2711
    @michuwereket2711 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ከማስረጃው በላይ ትህናህና ትግስትህ በጣም አስተማሪ ነበር። ባዶዎችና ቀጣፊዎቾ አብዝተው ይጮሀሉ ይበሳጫሉ

  • @kasuamen7696
    @kasuamen7696 2 ปีที่แล้ว +29

    ትክክል ማርያምን ያሬድዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @wubalemwub3300
    @wubalemwub3300 ปีที่แล้ว +12

    ዮኔ እግዚአብሄር ይሥጥህ ያሬድም የኦርቶዶክሥ ብሌን ተባረክ

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +20

    ትትናን ከማርያም ከናታችን ነው የተማርነው

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ያሬድ ክበረልን ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ ያድልልን

  • @Danidan306
    @Danidan306  10 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቤተሰቦቻችን ይሄንን እና ሌሎች ክርክሮች ሙሉ ውይይት ለማግኘት Subscribe ማድረግዎን እንዳይረሱ አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisayMekonnen-i3p
    @SisayMekonnen-i3p 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ያሬዱ❤❤❤

  • @ethiopiaye3844
    @ethiopiaye3844 2 ปีที่แล้ว +19

    ተዋህዶ መልስ አላት ስንል በማስረጃ ነው::

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 ปีที่แล้ว +10

    ኤርሚያስ ከድንፋታ ውጭ ምንም አያውቅም። ባዶ ድንፋታ ብቻ ነው። ባካል ቢገናኙማ ቦክስ ሊሰነዝ ይችላል። ያሬዶ እናመሰግናለን።

    • @Mastawesh
      @Mastawesh 10 หลายเดือนก่อน

      esu alamawu 666 lamasifafat new gin getan awuko ena feligo ayedalm

  • @tewdroskaleb1030
    @tewdroskaleb1030 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Yoni for organizing this debate . I am both Orthodox and Protestant. Still searching the truth . Yared is very humble and matured. Ermias is disaster. Angry and rude guy . I was surprised by the tolerance of Yoni and Deru. Yoni , please continue organizing this kind of debate but with matured and calm teachers from both sides . The truth shall set you free .

  • @Aberu-jj2uy
    @Aberu-jj2uy ปีที่แล้ว +3

    የገረመኝ ኤርሚያስ እዚም እዛም የረገጠው ነገር ነው ደሞ ከስድብ ውጪ ተረጋግቶ መናገር በፍጹም አይችልም ለካ ብቻውንም ሚንጫጫው ገባኝ አሁን ውስጡ ታውኮበት ነው ዮኒ ማኛው መናፍቃንን እንዲህ ግልጥልጥ እንዲሉ የበግ ለምዳቸው ሲነሳ ምን እንደሚመስሉ ስላሳየህን ተባረክ

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว +7

    እነኝህ መናፍቃኖች ልቦናቸው ታውራል

  • @fantunegussie5647
    @fantunegussie5647 10 หลายเดือนก่อน +2

    ብዚህች ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መርጦ ያፅናን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ያሬድ🙏

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 2 ปีที่แล้ว +22

    መናፍቅ መናገር እንጂ መስማት ተነጥቀዋል 😢

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว +2

      Menafikima getan tito be kizen yemiyamin yante aynet kizenam new . Maferiya ! Degmo afi alegn bileh afihin mekifet 😂

    • @memem6833
      @memem6833 ปีที่แล้ว

      @@sweetman5249 ayih ye menfekh meceresha ayimerim 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว +1

      @@memem6833 Menafikima ayen man endehone . Fetarin tito ye enchet tabot , ye mutan manfes man endemiyamelik ayen. Gudih Le hizib adebabay eyewota new . Ye Teklehaymanot kizen yemitil kizenam …

    • @memem6833
      @memem6833 ปีที่แล้ว

      @@sweetman5249 silemetekh ayiferedebeshim lenate demo manager ayisefelegim dedeboch sile honechu enatem alechu ayedel ende megezen husit men ende meteregu medera shale hula 🤣🤣🤣🤣

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      @@memem6833 Ante neh awaki ahun ? Bitawuk eko Ye Teklehaymanot kizen atilim kizenam . Diro min tawukaleh debitera . Tenkuay bet new yemitiwulew .
      Alamaferih Ayigermim . Ahun orthodox Ke Taot amiliko bemin yileyal ? Bitawuk Le tawula atisegidim eko

  • @tsegayehailemariam9716
    @tsegayehailemariam9716 ปีที่แล้ว +4

    ኤርሚ ከ80% በላይ ኦርቶዶክሶች በተሰበሰቡት በክርስቶስ ወንጌል አጣቅሰህ የተክልዬን ገድል ስለገደልከው ተባረክ:: በርታ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏✝️✝️❤️🌺🌹🍀🇪🇹

  • @negestat12
    @negestat12 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ እውነት ተናግሯል❤

  • @elenigirma5925
    @elenigirma5925 ปีที่แล้ว +8

    ያሬድዬ ተባረክ

  • @letarikabebe
    @letarikabebe ปีที่แล้ว +12

    ያሬድ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ኤርሚያስም እግዝአብሄር ይስጥህ በአንተ ባይሆን ይህን ሁሉ አናቅም ነበር። መምህር ያሬድ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @meseretbeyene3523
    @meseretbeyene3523 ปีที่แล้ว +3

    YONI PLEASE KEEP CLEARING THE AIR IN SUCH KIND OF DOUBTS....now i undrstand Othodox more than ever....stay blessed!

  • @habtamugermu4041
    @habtamugermu4041 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ እ/ግ ይባርክህ ያሬድ ፈጣሪ ይባርክህ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል አብዝቶ ይባርክህ በርታ አኩርተኸናል

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres 10 หลายเดือนก่อน

      እ/ግ ምንድነው???
      እግዚአብሔር ብሎ ለመፃፍ ጊዜ ከሌለህ ኮሜንት ባትፅፍስ

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 ปีที่แล้ว +7

    ያሪድ ወንድሚ እመቢቲ ትባርክ

  • @asresasefa4748
    @asresasefa4748 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለመታደልማ ኦርቶዶክስ መሆን በቂዬ ነዉ

    • @Danidan306
      @Danidan306  10 หลายเดือนก่อน

      Subscribe ማድረግዎን አይርሱ

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +16

    ክክክክክክ ወይ ኤርምያስ ሰው ሲፈራ ኡኡታ ያበዛል አሉ 😂😂😂😂

  • @hareg373
    @hareg373 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ ปีที่แล้ว +15

    ኤርምዬ ጌታ ይበርክ ጸጋ ይብዘልክህ የወንጌል አርበኛ❤❤❤❤❤

    • @achubobasso3002
      @achubobasso3002 ปีที่แล้ว

      ላለመሽነፍ ይንጫጫል የተንጫጫ ሁሉ አዋቂ ነው ማለት አይደለም እኔ ግን ለነዚህ ወንድሞች ትልቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም ከፈጣሪያቸው ትልቅ ትግስትን እንደተማሩት በሥራ ላይ በማዋላቸው ትልቅ ክብር አለኝ ትግሥታቸው ይገርመኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።እግዚአብሔር ሁልግዜም ሰው አለው እናንተም ለዚህ በረከት ስለተመረጥችሁ እድለኞች ናችሁ።

    • @kassahunmangeshabelachew4767
      @kassahunmangeshabelachew4767 ปีที่แล้ว

      Slemisadeb new geta ybarkih ?libonawn ykfetlet

    • @Commentlegend777
      @Commentlegend777 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @tamegeza9393
      @tamegeza9393 ปีที่แล้ว

      እየሰደብኩሽ አይደለም ግን ይችን አባባል ላክልልሽ
      (ግም ለግም አብረ አዝግም)

    • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
      @ቆንጅት-ቈ8ጐ ปีที่แล้ว +1

      @@tamegeza9393 ኦርቶዶክስ ስድብ አለት💯😁

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid168 ปีที่แล้ว +3

    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ስራትህ ትህትና ደስ ይላል

  • @tewodrosafework6114
    @tewodrosafework6114 ปีที่แล้ว +4

    ያሬድ እግዚያብሄር የበለጠ ይግለጽልህ ያበርታህ ክበር ወንድሜ!!!!

  • @abebesema2091
    @abebesema2091 ปีที่แล้ว +3

    ዩኒ በርታ በትክክል እየመራህ ነው

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 ปีที่แล้ว +4

    Dn. ያሪድ አኮራኽን❤

  • @ሸዋላይነውቤቴ
    @ሸዋላይነውቤቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ 😇🥰

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 ปีที่แล้ว +7

    ወንጌላዊው ኤርሚያስ ምነው ግን እውቀት እና ፀጋ መረዳቱ እያለህ ለምን በቁጣ እና ትርፍ በመናገር ጠረስከው ይሄ አግባብ አይደለም ቁጣ ስጋዊ ነው እና please please ለማረም ሞክር

  • @genetkifle504
    @genetkifle504 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ ተባረክልን

  • @Zemerkoryos_yodbhe
    @Zemerkoryos_yodbhe 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትሁት እመቤታችን ትባርክህ ዲያቆን

  • @biniyamkefiyalew787
    @biniyamkefiyalew787 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዮ እውነት እንዲወጣ ወንድሞች አገናኝተህ እንዲያወሩ ማድረግ በጣም መልካም ነው ነገር ግን ኤርሚያስን የመሠለ መስማት ማድመጥ የማይችል እድል መስጠት የማይፈልግ ። እሱ ቢቻ አዋቂ አድርጎ የሚስል ሰነፍ ወንጌላዊ ነኝ የሚል ነውረቢስ ነው። ዮኒዮ እንደዚህ መሠል ቅጹል እውቀት ያላቸው ሰዎች አቅርበህ ይበልጥ ቅዱሳን አበውን ኦርቶዶክሳዊያን አባቶቻችንንና ቀኖናዋን እንዲሰድብ እያደረግን ነው። ደግሞ ብናምን የእምነታችን ጉዳይ ነው። በቃ ያለማመን መብቱ ነው ለዚህ ነው መናፍቅ የሆነው ለምን እንዲሳደብ ይፈቀድለታል። ዮኒ እባክህ አትድገመው ። ስርዓት በሌለው አፋቸው አይስደቡን!!!

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤mezmur Anten yeweledech mehaxen yetebarekech tihun

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይ አምላኬ ጥላቻም ጥግ አለው እኮ እውነት የኤርምያስም ይለያል ስለ እውነት😢😢😢😢😢😢

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።q

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ ปีที่แล้ว +3

    ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የእግዚአብሔር ቃል የለም!!!

  • @eyobeyob7835
    @eyobeyob7835 2 ปีที่แล้ว +10

    አይ መናፍቅ ልቦና ይስጣችሁ

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu ปีที่แล้ว +1

      አንተ ልቦና ይስጥክእንጅ ፈጣሪን ትተክ ፍጡር የምታመልክ

    • @ygffghdhjiig2044
      @ygffghdhjiig2044 ปีที่แล้ว

      ​@@MN-xf8xu እግዚአብሔር ያከበው እኛ አከበረነው አላከበረነው ምንም አይቀነሰባቸው እኛ ነውንጂ ተጎጂዎች

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 ปีที่แล้ว +2

    Thank you yaredye tikiklegnawn anbibehal ortodox lezelalem tinur

  • @ethiopiaye3844
    @ethiopiaye3844 2 ปีที่แล้ว +14

    አለም ምንም ይበል መናፍቃንም ይንጫጫ እኛ የሰማእታት የሀዋርያት ወዳጆች ነን የፈለጋችሁን በሉ

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪን ተትክ ፍጡርን ማምለክ መብትክ ነው የፍርድ ግዜ ያድንሀል??

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 ปีที่แล้ว +2

      መናፍቅነትማ ፍጡርን ማምለክ ስም መጥራት ተቅማጥ ያድናል ማለት ነው ።ይሄ ምንፍቅና ሳይባል ዝም ብሎ ቆሻሻ ምላስ አትዘርጋ

  • @blentube1484
    @blentube1484 ปีที่แล้ว +1

    Yared wendmachin egziabhar ybark endih new ye tewahdo liji

  • @anetikedir4611
    @anetikedir4611 ปีที่แล้ว +1

    ተርጋግታችሁ በጥበብ ስታወሩ በጣም ደስ ይላል፡፡ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @ermias2859
    @ermias2859 ปีที่แล้ว +6

    Thank you yared I m not orthodox but I got it .open mouth

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ካልሆንክ ምንድነህ ታዲያ ኢአማኒ ነህ ያው ነው ማለት ነው

    • @ermias2859
      @ermias2859 ปีที่แล้ว

      @@basildetino6842 it is not ur business count ur public hair

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ermiyas Malet Setaan....Ebdowal....GENA TABDALEH...

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ያልገባውበት የለም ነበር በፈጣሪ ስላገኘሁት እንዴት ደስ አለኝ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ኤርምያስ🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️ ኦርቶዶክስ ጥቅስ አታዉቁም አልክ ጥቅሱን ይዘን ስንመጣ አይጠቀስ ያዙኝ ልቀቁኝ ደሞ አማርኛ አይተረጎምም ላልከው መፅሀፍ ቅዱስ እኛ በምንተረጉመው ስለምንሄድ አይደል የተለያየነው ለነገሩ ብትህትና ብትመልስ ባትንጫጫ ነበር የሚገርመው. ሴይጣን መሎከሰ ላልከው ማንኛውም ተራ የተዋህዶ ልጅ ይመልሳል: ባንተ ቤት ሰይጣን ማለት ግንግድ ይሆነ ይሚያስፈራ ምናምን ትል ይሆናል . መንፈስ ነው ማንኛውም እግዚአብሔርን የማያምን ላይ ሀጥያተኛ ላይ.. ሌላው ላይ የሰፈረ ሁሉ ሴይጣን ነው :: ባንተ አማርኛ ሳይተረጎም ማለት ነው እንግዲህ ይሄ ምሳሌ ጠንቅዋይ ንሰሀ ገብቶ ቀኖናውን ጨርሶ ስጋ ደሙን ተቀብሎ እግዚአብሔር አምኖ ከሞለከሰ ነውር ነው ማለት ነው.?! የሌጊዮን ታሪክ ተፅፍዋል ችግሩ መፅሀፍ ቅዱስ መንፈስ ቅድስ ረድቶህ ካላነበብከው ፊክሽን ነው ላንተ ሲቀጥል ጥቅስ በሸመደደ አይደለም :: አንተ እውነት ማወቅ ከሆነ የፈለከው በክርስትና ደንብ በትህትና በተረጋጋ መንፈስ ትከራከር ነበር: እንደሰማሁ ከሆነ ግንፍል ብስጭት ሽሙጥ ... አታወራም ነበር የሚከተሉህም ሁሉ ያንተ ቢጤ ናቸው :: ዮኒ ተባረክ ይህንንም ዩትዩብ ላይ ያወጣህ ልጅ ተባረክ ቲክቶክ ለማናይ ማለት ነው❤በመጨረሻም ዲያቆን ያሬድ ክርስትናን ትህትናን በመፃፉ መሰረት ስላብራራህልን እናመሰግናለን ተባረክ ❤🙏🏽

  • @HumatekleHumatekle-nm2mc
    @HumatekleHumatekle-nm2mc ปีที่แล้ว +1

    መፅሐፉን አሳይ አሳይ እያልክ ስንቴ ነው የጨቀጨክከው በራስህ ሲመጣ ኡኡ ትላለህ ምላስ ብቻ ዮኒ ታዳላለህ ኦርቶዶክስ መልስ አላት እነሱ እንኳን የተክልዬን ገድል መፅሃፍ ቅዱስን እንኳን ቃላት እያወጡ ድጋሚ አትመውታል እኮ ማፈሪያዎች ናቹህ

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 ปีที่แล้ว +9

    ስንዱዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @hannagetachew1920
      @hannagetachew1920 ปีที่แล้ว

      Armias yehayimanot tebeka enji eyesusn yemigelt mannet yelehm thitna , fkir yigolhal keyesus temar

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 ปีที่แล้ว +2

    diyakon yared edeme zemenehe yebareke endante aynetune yabezalen

  • @memem6833
    @memem6833 ปีที่แล้ว +1

    Yarediye yene jegina memerechen egezabher rejim edemena xena yisetelen nurulin enewedehalen ye otodokisi tewayido emenet teketayiwoch hulum 🥰🥰🥰❤💒❤🙏

  • @etiyanelucho
    @etiyanelucho 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ነው መርዳታችሁ ክንቱ ነው አየሱስ ደሜ ያድናለ ህሰት መንፍሰ አግዜር ያስባችሁ

    • @Mastawesh
      @Mastawesh 10 หลายเดือนก่อน

      Man adadinem aleshe mahayem

    • @Mastawesh
      @Mastawesh 10 หลายเดือนก่อน

      eyesusi eyesusi Bala ayedalm

  • @abebawzegeye7544
    @abebawzegeye7544 ปีที่แล้ว

    ውይይቱን በሚገባ አየሁት ኦርቶዶክስ እንደመሆኔ ለምን ብዬ ጠይቄም አላውቅም።አሁን ግን የሰማሁትና ያነበብኩትን ግን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ሳመሳክረው እጅግ የበዛ ተፋልሶ ነው ያየሁት።በምንም አይነት ሁኔታ የትኛውም ፃድቅ የፈለገውን ያህል መልካም ቢሰራ የጌታን ስቅለት ያህል ሊሆን አይችልም።ይህ እንግዲህ የጌታን ደም ከንቱ ማድረግ ነው።ስለዚህ የበዛ በስህተት የተሞላና የጌታን ደም ከንቱ ያደረገ በእግዚአብሔርም ላይ አመፅ ነው።የገባኝ ይህ ነው ማንም በስራው አይፀድቅምና።

    • @yemaneaarabon9171
      @yemaneaarabon9171 11 หลายเดือนก่อน

      ጴንጤ ነህ አተፎግር

  • @alemgenatuji3821
    @alemgenatuji3821 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ መድረኩን ማዘጋጀትህን እና በፍቅር መወያየቱን አድንቄ ዮኒ ምንም የተዋህዶ ልጅ ብትሆንም አታዳላ።

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu ปีที่แล้ว +3

    ኤርምያስ በደንብ ነገርከው ግን ፍጡር አምላኪን ማስተማር ከባድ ነውመጽሀፍ ቅዱስ ዋናው እና ዋናው ነው ፍጡር ማምለክትታችው ፈጣሪን እመኑ ገድላት እኮ ስንት ጆሮ ጭው የሚያረግ ነገር ክርስቶስ ሳምራ ሰይጣንና እግዝሀቤርን ያስታረቀች ናት የሚሉ ጉዶች?!!!! የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም እኩል ነው የሚሉ?!!! ወይ መታወር ????

  • @elias0829
    @elias0829 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ አንዳንድ ግዜ አትሰማም እኮ! አባታችን ተክለሀይማኖት ሰማዕትነት ፈለጉ ጌታችንም በሰማዕትነት ሳይሆን በበሽታ (በተቅማጥ) ትሞታለህ አለዉ! ግን ተጋድሎህ እንደሰማዕት ነዉ አለ።

    • @sabadegu8000
      @sabadegu8000 ปีที่แล้ว

      ALALEM BELE BIBLE LAY YETSAF NBER

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሄን ጂብ ኤርምያስ እግዚአብሔር በሄደበት ሁሉ ያዋርድልን

    • @MeskiLove-y4o
      @MeskiLove-y4o 6 หลายเดือนก่อน

      ይሄን ቅዘናም አምላካቹን ስለተዋረደ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @azj7yemane745
    @azj7yemane745 ปีที่แล้ว +2

    እውነቱን ለመናገር እዚህ ላይ የዬኒን እና የደሩን ትዕግስት በጣም አድንቔያለሁ

  • @biruklulseged296
    @biruklulseged296 ปีที่แล้ว +3

    yoni ante rasu tilk sewu neh....thank you yihen plat form silefeterk

  • @endriasadefris2183
    @endriasadefris2183 ปีที่แล้ว +2

    Thank you yoni !!

  • @amarechzewdie3788
    @amarechzewdie3788 ปีที่แล้ว +2

    ክርስቶስ በመስቀል የከፈለውን ዋጋ ከንቱ የሚታደርጉ ወዮላችሁ ???? የፍርድ ቀን ቀርቧል ። ለራሱ ጽድቅ ላድርግ ብሎ ተክለሃይማኖት የከፈለውን በሥራ እንደፀደቀ እየተረጎማች ጊዜ የሚታባክኑ ከእውነት ስታችኃል ።

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว +1

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ ወይ መናፍቃን እንዳይዋረዱ እረብሻ ያስነሳሉ ቃል በቃል እያሉ አለቁ

    • @sabadegu8000
      @sabadegu8000 ปีที่แล้ว

      LZHE MELESU TERETEN MELESU AFEN BECHKOLET ABESU

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu5930 ปีที่แล้ว +1

    ገድለ ተክለሀይማኖት በማለት የፃፈው ማን ነው? ብፁ አባታችን ነው የፃፉት ወይስ ሌላ ሰው ነው የፃፈው?ገድሉን የፃፉት ራሳቸው ከሆኑ የፃፉት ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም ስለራሳቸው ጥሩ ነገር በመፃፍ ሌሎች ሰዎች አላግባብ እንዲያመልኩባቸው ነው ያደረጉትና ትክክል አይደለም።እኔ እንደገባኝ።

  • @biumein6638
    @biumein6638 ปีที่แล้ว +2

    teklye bereketachew yderbn setan ykatelal egna enzemralen leteklye ensegdalen enakebrachewalen yamaldunal teklye🥰🥰

  • @redietabdisa9698
    @redietabdisa9698 2 ปีที่แล้ว +5

    yared egziabher yetebkhe abatachen abune tekle haymanot redetachew ayeleyen

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 ปีที่แล้ว

      Teklehaymanot sew neber mote aleke . Ayat kidime ayat yeleshim ? Motu yelum tarik abeke 😂

    • @ermiasdaniel781
      @ermiasdaniel781 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ይህ ምን ችግር አለው

  • @nuhalitefagid3080
    @nuhalitefagid3080 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሁሉ ነገር ሰማሁ በዚህ መፅሐፍ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የለበትም።
    የኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት የለበትም።
    የበከተ ተረት ነው። በተረት ጊዜ ማቃጠል

  • @thewodrosalex
    @thewodrosalex ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን ሲናገርና ሲከስ ትክክለኛ ይመስላል እውነተኛው ነገር ሲገለጥ ግን እንዲህ ተዋርዶ ይባረራል 😂😂😂😂😂 ኤሪሚና መሰሎችህ እግዚአብሔር ይግለፅላችሁ 😳🙏🙏🙏🙏🙏

  • @siumshewit6663
    @siumshewit6663 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Yoni🙏🙏🙏

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 10 หลายเดือนก่อน

    Eseeey DEGADWR3GUU....MENAFEKAN ...GENA Bekenat Tebdalachuuuu

    • @Danidan306
      @Danidan306  10 หลายเดือนก่อน

      ውድ ቤተሰቦቻችን ይሄንን እና ሌሎች ክርክሮች ሙሉ ውይይት ለማግኘት Subscribe ማድረግዎን እንዳይረሱ አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @dchu8849
    @dchu8849 10 หลายเดือนก่อน

    Ermias Is he normal ? Thank you yared !!

    • @Danidan306
      @Danidan306  10 หลายเดือนก่อน

      Subscribe ማድረግዎን አይርሱ

  • @AliAhmed-b9f2c
    @AliAhmed-b9f2c 9 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመረ እግዚይብሐ ቅዱሰ ነው የተደበላለቀ ሠይጣናዊ አገልግሎት የለም ,እግዚይብሔ በዚህ ክፉ ዙመን የገለጠክ ብረቱ,ሠው ያባቴ ልጀ ተባረክ እኔም,አሁነው በሐይማኖት ሸፈን ያለውን ትብታብ እየሠማውነው ,ድም ፁ ነው ንግግሩ ,ውይይቱን አታዳሉ

    • @estifbest2121
      @estifbest2121 8 หลายเดือนก่อน +1

      የመረዳት ችሎታክ አሳሳቢ ነው

  • @tamenetessema6609
    @tamenetessema6609 ปีที่แล้ว +4

    Kkkk!
    ዶሮ ጭንቅላቴን ብሉና ከቤተመንግስት አትወጡም የተባለውን ቅዠት ስለተሞላችሁ ነው ለካስ ኦርቶዶክስ መንግስት ናት፤ አገር ናት የሚትሉት። አዬ ገድለተክልዬ....! ያስቃል!
    ለዛ ነው የጴንጤ ባለሥልጣንና መሪ ሲታዩ ኢትዮጵያ ተዋርዳለች የሚትሉን????
    በዓለም ላይ ያልታዬ የኋላቀርነት አጉል እምነት ነው!!
    ህይወት የማይሆኑ የጥንቆላ የሚመስሉ ገና ብዙ ትርካሚርኪ እምነቶች እየሰማን ነው። ተዋህዶ ይህንን አስተምህሮት ማሻሻል አለባት። ጥላቻ ስላለብኝ ሳይሆን የግለሰቦችን ቅዠቶች ተቀብሎ ፅፈው በዶግማ ማካተት ህይወት አይሰጥም። ይታሰብበት።
    አሁን ቢትሳደቡኝም ልጆቻችሁም ቢሆኑ መቀየራቸው አይቀርም።
    ምክንየቱም ከእግ/ር የተሰጠ ሃሳብ የትናንትናውንም ሆነ ሊመጣ ያለውን ዘመን ሥልጣኔንና ዕውቀትን ሁሉ የሚልቅ ካልሆነ እና ሲነገር እንኳን ለህሊናና ጆሮ የሚቀፍ ዓይነት ከሆነ ከእግ/ር ስላይደለ ሊወገዝ ይገባል።
    አልፋና ኦሜጋ ከሆነው እግ/ር የተሰጠን ቃል በታሪክነትም ሆነ በህይወት መመሪያነት ዛሬም ሆነ ሊመጣ ያለን የሚመጣውን ዘመን ሃሳብ ሁሉ የሚውጥ ነው። የፈጠራ ድርሰት ከሲኒ ውሃ የበለጠ ጥልቀት የለውም።
    ተክልዬ ብለው ሥጋ ለባሽን .."በሰማይ ነፍሴን አደራ..!"እያሉ እስከማመን መድረስ በጤና አይደለም።
    በዚህ ወቅት ቶሎ ባይጋለጥ ኖሮ ቀጣይ ላይ በስብከታቸው ሁሉ.... ሀዘንተኞችን ሲያፅናኑ.... "እንግዲህ...'ተክልዬ ሰጠ፤ ተክልዬ ነሳ፤' እኛም በተራችን ወዲያ ስለሆነ ተፅናኑ!"...የሚል እምነት እስኪሰርፅ ይሄዱ ነበር!
    ታላቋ ሃይማኖት በፈጠራ ድርሰት ከማሳመን አስተምህሮት ተላቅቃ ወደእኔ ቼርች ለመሄድ ቢረፍድብኝ እዚያ ሄጄ ንፁህ ወንጌል የምሰማባት ያህል አስተምህሮቷ እንዲፀዳ ምኞቴ ነው!

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว

    ሰለገል ምን አገባን

  • @dagiyehaile5075
    @dagiyehaile5075 4 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ❤❤❤

  • @wubalemafele844
    @wubalemafele844 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @fissehatefera8321
    @fissehatefera8321 ปีที่แล้ว +2

    Konjo.thetena.alew.yared.....

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
    T

    • @fikadualebachew9997
      @fikadualebachew9997 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣የኛ ነብይ !! ለምን እንደ አዩ ጩፋ በካራቴ እየቀጠቀጥሽ አትመልሽኝም እባክሽ

  • @nuhalitefagid3080
    @nuhalitefagid3080 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞቼ የተቅማጥ ሽታውንም እያሰባችሁ።
    የአምላካችን ደምና
    ተቅማጥ በህሊናችሁ አመዛዝኑ ተመልካቾች።

    • @Commentlegend777
      @Commentlegend777 ปีที่แล้ว

      ስታሳዝኑ የአጋንንት ፈረስ

  • @mulugetatefera7517
    @mulugetatefera7517 2 ปีที่แล้ว +6

    አይ ውሸት የመናፍቅ መጨረሻ መዋረድ ነው

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +1

    ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችሁ ማመን በሥራ አይደለም።

  • @meseretbeyene3523
    @meseretbeyene3523 ปีที่แล้ว +1

    Diakon Yared fetari yibarkih.....zare mulu orthodox aderekegn....ebakih berta!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +2

    የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከተቅማጥ ጋር አይወዳደርም።

  • @getanehsharew3820
    @getanehsharew3820 ปีที่แล้ว +3

    ዳቆን ያሬድ ዮኒ ማኛ አይኑ ከታወረ ልቡ ከሸፈተ ሰው ጋር ስትዳረቁ ገረማችሁኝ

  • @EjegayehuAbera
    @EjegayehuAbera 13 วันที่ผ่านมา

    የ አጋንንት መንፈስ ያደረበት ምንም ፍሬ የለውም በት እግስት ከሁለት ም እራፍ በላይ አነበበለት በጣም ይገርማል

  • @techcrowd3041
    @techcrowd3041 4 หลายเดือนก่อน

    This guy, Yared doesn't lose his temper.

  • @eyeberusitot3966
    @eyeberusitot3966 9 วันที่ผ่านมา

    ብዙዎችን ያሳተ ሰው በመሆኑ እውነቱ እንዳይገለጽበት የጋንጩርነት ባህሪው ገነፈለ

  • @nuhalitefagid3080
    @nuhalitefagid3080 ปีที่แล้ว

    ገላትያ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤
    ⁷ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
    ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
    ⁹ አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
    ¹⁰ ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።

  • @nigusutela8138
    @nigusutela8138 ปีที่แล้ว +3

    ስይጣን እንዴት ፍቅር ያውቃል ዮኒየ