ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እባቡ ለምን ይዋጋል? ማንን ይዋጋል? || ይድረስ ለእባቡ || ክፍል 2 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2022
  • እባቡ ለምን ይዋጋል? ማንን ይዋጋል? || ይድረስ ለእባቡ || ክፍል 2 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 634

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s ปีที่แล้ว +47

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣኽልን ቃልሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +37

    ጌታ እየሱስ ሆይ ወንጌል አውቀው ሳይሆን ጊዜ ሰጠን ብለው በእመቤታችን እና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተነሱብንን ጠላቶች አንተ እሰርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 ปีที่แล้ว +113

    ውድ የተዋሕዶ መምህር እንኳን ደና መጡ ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ ተአምሩን ለአለም ንገሩ በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከት የመቤታችን ፍቅራን ያብዛልን አሜን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መርጠን ሳይሆን ተመርጠን የተዋህዶ ልጆች ያረገን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +66

    "ይድረስ ለእባቡ , ከመላእክት ፣ከፃድቃን ከሰማእታት ,፣ ከእመአምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ንፅህይት ድንግል ማርያም ፣ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ አንሳ!! እባቡ ሆይ ቆዳህን አለስልሰህ መርዝህን መርጨት አቁም '!!"
    ክብር ለአባቶቻችን በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገደፀን እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በልባችን ፅላት ማህተም አድርጎ ይፃፍልን 👏👏
    የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አባቶችቼ
    👏👏አሜን

  • @genetkidane7137
    @genetkidane7137 ปีที่แล้ว +4

    ዉድ የኦርቶዶክስ ሀይማናት ወድምቼ ድንግል ትጠብቃችሁ አባቴ እንደርሶ አይነት አባት ስለሰጠን ክብር ለመደሀኒአለም ይሁን

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 ปีที่แล้ว +44

    ጠዋት ማታ የምንናፍቆት የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretalemante4908
    @meseretalemante4908 ปีที่แล้ว +3

    እንደናንተ አይነት መምህሮች ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ለኢትዮጵያዊዉ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ለቅዱስ ገላውድዮስና ለአባ በኪማስ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን በእርስዎ ላይ አድሮ የምመክረን የምያስተምረን የድንግል ማርያም ልጅ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏💚💛❤💖💖💐💐🌴

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว

      ጽጌ ማርያም
      አሜን አሜን አሜን

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u ปีที่แล้ว +2

    አይይ እባቡ ለእባቡ ተግተን እንጸልይ ብዙዎችን እየነደፈ ወደ ጥልቁ እየከተተ ነውና እንጠንቅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @hareg373
    @hareg373 ปีที่แล้ว +15

    የምንወዶ የምናከብሮ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m ปีที่แล้ว +20

    ክብር 🙏🙏❤🙏ለእናታችን ለጌታችን እናት ለወላዴተ አምላክ 🙏🌹❤🙏 አሜን 🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምልር 🙏

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w ปีที่แล้ว +15

    እባቡ ሆይ ከመልአክት ከፃድቃን ስማእታት ከወሊደተአምላክ ከእየሱስክርቶስ እራቅ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +27

    አቤት ጌታ መደኀኒያለም ሆይ የምህረት ጊዜን አምጣልን የቅዱሳን አምላክ ይታደገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን አሜን

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 ปีที่แล้ว +3

    ሁፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አንጀት የሚያርስ መልስ የሚሰጡ መምህራንን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው🙏

  • @Hanna_W
    @Hanna_W ปีที่แล้ว +9

    የካቶሊክ ቤተክርስትያን አማኝ ነኝ። መምህር በጣም እናመሰግናለን። በእመቤታችን አማላጅነት የምናምን ሁሉ አንድ ላይ ሆነን ክብሯን ለመመስከር እንዘጋጅ። ጻድቃን ሰማእታትን፣ መላእክትን፣ ቅዱሳንን፣ ነብያትን እናከብራለን።

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y ปีที่แล้ว

      ካቶሊክም በድንግል ማርያም አማላጅኘት ታምናላችሁ እንደ

    • @Hanna_W
      @Hanna_W ปีที่แล้ว +1

      @@user-fd7mp8to3y አዎን በሚገባ እናምናለን። እመቤታችን የጌታችን እናት፣ የአዲስ ኪዳን ታቦት፣ አማላጃችን፣ ሁልጊዜ ወደ ልጇ የምታቀርበን፣ ያለ ሃጥያት ተወልዳ ያለ ሃጥያት የኖረች፣ ጌታን ከመውለድዋ በፊትም ስትወልድም ከወለደችም በሗላ ድንግል የሆነች፣ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ክብር ያላት፣ ወደ ሰማይ ያረገች እናታችን መሆኗን እናምናለን።

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y ปีที่แล้ว

      @@Hanna_W በጣም ደሰ ይላል እና ከኛ ከኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በምን ነዉ የምትለዩት

    • @Hanna_W
      @Hanna_W ปีที่แล้ว +1

      @@user-fd7mp8to3y የምንመሳሰልበት በጣም ብዙ ሆኖ ሳለ የምንለያየው ደግሞ
      -ካቶሊክ በሮም ጳጳስ ስር ሲሆኑ ኦርቶዶክስ ግን አይደለችም
      -የጾም ወቅትና አጿጿም ልዩነቶች አሉ
      -የኦርቶዶክስ ቀሳውስት ማግባት ይችላሉ ካቶሊክ ግን በአብዛኛው አያገቡም (ከምስራቃውያን ካቶሊኮች በስተቀር)
      -በካቶሊክ የእመቤታችን እርገት ዶግማ ነው ማለትም እርገቷን የማይቀበል ሰው ካቶሊክ መሆን አይችልም በኦርቶዶክስ ዶግማ አይደለም ግን ይታመንበታል
      -በኦርቶዶክስ በዝሙት ምክን ያት ፍቺ ይፈቀዳል በካቶሊክ ግን ክልክል ነው
      ሌሎች አንዳንድ ልዩነቶችም ይኖራሉ ግን ለጊዜው ያስታወስኩት እነዚህን ነው።
      ቅዳሴ ደግሞ በጣም ተመሳሳይ ነው ከዚህ በታች ያለው ቪድዮ የልደታ ማርያም ቤተክርስትያን ቅዳሴ ነው
      th-cam.com/video/UoyHkKg9Wj8/w-d-xo.html

    • @user-fd7mp8to3y
      @user-fd7mp8to3y ปีที่แล้ว

      @@Hanna_W አሸ አመሰግናለዉ ዉደ

  • @millimilli7193
    @millimilli7193 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም መህር እንኳን በደህና መጡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ወንድሞቼ እህቶቼ እንበርታ በእምነታችን እንፅና እንፀልይ እናንብብ መድሃኔሃለም ከእኛ ጋር ይሁን አሜን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +18

    ውድ መምህራችን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ድንግል ሆይ ጣዕምሽን በአንደበታችን ፍቅርሽን በልባችን ሳይብን አሳድሪብን

  • @ebrahimabdureuf9080
    @ebrahimabdureuf9080 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቀሲስ ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 ปีที่แล้ว +15

    በእርስዎ አድሮ የሚያስተምረን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡ መምህራችን እና አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @fikruhailu1225
    @fikruhailu1225 ปีที่แล้ว +10

    የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት ለዚህ ነው ማርያምን እጅግ የምንወዳት አይቀንስም ክብሯ ዓለም ምንም አለ ቢያመሰግናት እንዴት በታደለ!

  • @user-ow9fv5qs3k
    @user-ow9fv5qs3k ปีที่แล้ว +2

    እባብ ሆይ ትሰማ ዘንድ ተጋብዘሀል የሚገለፅህ ቃል እንደ ወሃ እየፈሰሰሰ ነው ታስቆመው ዘንድ ይቻል ይሆንንንን

  • @felmetataye3830
    @felmetataye3830 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን አባታችን በእርሶ ትምህርት እኔ ማውቃቸው ብቻ ወደ ኣርቶዶክስ ሚመሉሱ በርካታ ናቸው ታናሽ እህቴ ከአምስት አመት በላይ በመናፍቃን አዳራሽ በዘፈናቸው ታገለግል ነበር አሁን በእርሶ ትምህርት ምክንያት ወደ ኣርቶዶክ ተመልሳ ልታገለግል ዝግጅት ላይ ነች አሁንም ፀጋዎትን ያብዛልን

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela ปีที่แล้ว +8

    የአባታችንን ትምህርት ሁሉም ይመለከተኛል ይገባኛል የሚል ሁሉ ሼር ማድረግ አለበት የተነካው እምነታችን ማንነታችንን ነውና እባካችሁ ለሁሉም እንዲዳረስ ሳንታክት እናዳርስ 🇪🇷🙏🏾🇪🇹

  • @almazabera
    @almazabera ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i ปีที่แล้ว +2

    የድያብሎስ የግብር ልጆች መናፍቃን ትንብት አስፈፃምዎች ፀረ ቅዱሳን ፀረ ማርያም

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህራችን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ጸጋውን ያብዛሎት!!! እድሜና ጤናን ይስጥልን!!! ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን!!!

  • @zeki2122
    @zeki2122 ปีที่แล้ว +8

    መምህር በእውነት በዚህ ዘመን እንደርሰዎ ያለ መምህር ስለተሰጠን ለእግዚአብሔር ምን አይነት ምስጋና እናቅርብለት ምን አይነት ዝማሬስ ይዘመርለት ተመስገን አምላካችን፡፡ መምህር ችግሩ ያለ የሚመስለኝ ከእኛ ከኦርቶዶክሳዊያን ሳይሆን አይቀርም ደጋግመው ይገስፁን አዎ! ይገስፁኝ፡፡ የአባት ግሳፄ እንዴት ደስ እንደሚለኝ፡፡

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +17

    መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን የ ድንግልማርያም ልመናዋ አማላጅነትዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +3

    የኦርቶዶክስ ዋልታ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛሎት አባታችን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h ปีที่แล้ว +18

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ🙏አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዋርሰልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z ปีที่แล้ว

    እስኪ በሌላ ትምሀርት ለተጠመዱት ወንድም እህቶች ይደርሳቸው ዘንድ ሼርና ላይክ እናረግ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስያውያን በሙሉ ሼር ሼር እናድርግ !!!ቃለህይወት ያስማልን መምህርራችን ። እድሜ ጤና ይስጦት።

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም እናታችንን እንወዳታለን የእውነት መንገድን የሚያስተምሩን መምሕራችንን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 ปีที่แล้ว +3

    ውድ መምህራችን የኦርቶዶክስ እንቁ እረጅምና እድሜ ይስጥልን

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነዉ ዉድ መምህራችን ❤️🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋዉን ያብዛሎት የኔ አባት

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥና ግልፅ ትምህርት ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ክርስቶስ በደሙ የመሰረታትን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኖራለች ዲያቢሎስና ልጆች ግን ይጠፋሉ ይወገዳሉ

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን ❤️🙏🙏ትምህርቱን ስሰማ ልቤ በደስታ ትዋጣለች 🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 ปีที่แล้ว

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልንቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-jd9hm2eb6l
    @user-jd9hm2eb6l ปีที่แล้ว

    የተከበሩ መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ💚💛❤💚💛❤💛❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀእድሜ በጤናው ይጠብቅልን
    አባቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ እኔኳን ለጻዲቁ አቡነ ሐረጋዊ ወረሃው ክበረ በዓል አደረሳችሁ

  • @user-cy6mb1it6n
    @user-cy6mb1it6n 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን ።የእመብርሃን አማላጅነት አይለየን።እንኳን በሰላም መጡልን ቀሲሰ ዘበነ ለማ ።

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ የነብሴ አገልጋይ ድንግል ትቁምልክ እዉነት ተቃጥለን ነበር አሁን ግን ተመስገን አቤት አንተን የሰጠን ፈጣሪ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i ปีที่แล้ว +10

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ✝️💒⛪️✝️💯✅🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ፀንታትኑር

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c ปีที่แล้ว +2

    በድሜና ጤናይሥጥልን የቅዱሠን አምለክልዑልእግዚአብሔር የጠብቀዉት አባተችን መምህረችን እዉነት ከባቡ ይጠብቀን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ju5zi7ng4l
    @user-ju5zi7ng4l ปีที่แล้ว

    እንቁ መምህራችን መከታችን አበርቻችን ነዎትና እድሜ ከጤና ይስጥልን። አምላክ ክብሩ ይስፋ ተመስገን 🙏

  • @galaxgalaxy1179
    @galaxgalaxy1179 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንደው ሲናገሩ እኮ እንጀት ነው ሚያርሱት መድሃኒአለም ዘመኖን ይባርክል በርሷ ላይ አድሮ የሚያሰተምረን አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ሰላም ይሰማኛል እርሶን ሳደምጥ
    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @bekelekebede5367
    @bekelekebede5367 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናም ይብዛልዎት አሜን አሜን

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የድግንግልማርያ አማላጂነቷ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ካስተማሯቸው ትምህርቶች ይህ ይለያል መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይግለፅሎት

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልወት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም ብረሳሸ ሀይማኖቴ ቀኘ ትርሳኝ

  • @alijawad4340
    @alijawad4340 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጡት!!!!!!!!

  • @user-xx8me3ut2j
    @user-xx8me3ut2j ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የተከለሀይማኖት በረከት ይደርብ
    ጥበቃቸውን አይለየን
    መምህራን እረጅም እድሜ ይስጦት

    • @tigabieferede7951
      @tigabieferede7951 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ ኣባታችን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕራችን

  • @hailuzelalemtedela7149
    @hailuzelalemtedela7149 ปีที่แล้ว

    ታላቅ የወንጌል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ለህይወቴ ምርጥ ስንቅ ነው የያዝኩት

  • @achamworkneh1326
    @achamworkneh1326 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን❤❤!!

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว +2

    በእርጋታ መብረቃዊ የሆነ መልስ ለእባቡ ስለሰጡልን እናመሰግናለን። ቃለ ሒዎት ያሰማልን ክብረት ይስጥልን መምህራችን።

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 ปีที่แล้ว

    እንዴት አይነት ደስታ በልቤ እንደሚናኝ መምህሬ አንተ በመሆንህ I'm proud for you. እባቦች ወዮላችሁ ዘንዶዎች ወዮላችሁ ይች ምድር አጭር ነች ነገር ግን ወደዛኛው የዘለአለም ቤትህ በፍፁም ርስት የለህም በፍፁም ድንግል ማርያምን ጣኦት ብለሀታልና ወዬ ለዚህ ንግግርህ።

  • @keaman2432
    @keaman2432 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ፀጋውን ያብዛልዎ ! አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣዕሟ አማላጅነቷ ለዘለአለም አይለየን አሜን

  • @mogessisay1852
    @mogessisay1852 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን።

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 11 หลายเดือนก่อน

    ወንደሞጄ እህቶጄ ሸር ላይክ ክፍል 2 አትርሱ ፎሎ አሜን አባቴ ይኛአባት ✝️✝️✝️ 🤲🤲🤲 ⛪️🙏⛪️✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @asterkasa8127
    @asterkasa8127 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመግን ማምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia106 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን 🤲☝️🙏

  • @egezharyadibabe6307
    @egezharyadibabe6307 ปีที่แล้ว

    አባታችን እመብርሃን ከክፉ ክልል ታድርጏ:: የተዋህዶ ጀግና ::

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp ปีที่แล้ว +4

    አቤት ልብየሚያረሰርስ ትምህርት መምህርዬ በድሜ በጤና ይጠብቆ ያገሬ የስሬ እቁ።

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዉደ አባቴ አሜን ይኛአባት አግዚአብሔር ይምስግን አሜን ⛪️🎻⛪️ ✝️✝️✝️ 🤲🤲🤲 ⛪️🤲⛪️ ✝️🤲✝️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅🙏

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 ปีที่แล้ว

    በመምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባረክ !!!❤❤❤

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @liltya3613
    @liltya3613 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታቸውን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ሰላም ጤና ፍቅር ፀጋ በረከትን ይስጥልን እረጅም እድሜን አገልግሎትን ይስጥልን አሜን

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እናመስግናለን ግሩም ትምህርት ነው የተዋህዶ ልጆች አይናችሁን ከፍታችሁ ከተናዳፊው እባብ ራሳችሁን ቤተስባችሁን ከምንም በላይ ይህች ብርቅ ሀይማኖታችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ዘብ ቁሙላት እባቡ ጭንቅላቱ ሲመታ እንደሚወራጨው ሁሉ መሞቻው ስለታየው እየተቅዘብዘ ነው እግዚአብሄር ከእግራችን ስር ይጣልልን ተዋህዶ በክርስቶስ መስራቿ በድንግላ ምልጃ ታብባለች አሜን !!

  • @e3108
    @e3108 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @BARCHMENG
    @BARCHMENG ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወትን ይያሰማልን፡፡

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥሉ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን ሥለ አንሥት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳውላ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዲሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሦ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏❤

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እመአምላክ ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይሁን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መግሰተ ሰማያትን የዋርሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን

  • @yonasfshaye1822
    @yonasfshaye1822 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድሜያቸው ያርዝምልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Surprise614
    @Surprise614 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ክርስቲያኖች በደንብ መከታተልና መስማት አለባችሁ ። ለማይጠቅም ፣ለጭንቀት ፣ለሁከት ከሚያጋልጡ በመጠንቀቅ እንደዚህ አይነት ትምህርት መከታተል የሚሰጠው ዕረፍት እና ሠላም እጅግ ትልቅ ነው።

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n ปีที่แล้ว

    መዳንያለም በሀይሉ ይጣልልን ተዋህዶ ፈተናዋ በዛ ጌታ ሆይ አስበን

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 ปีที่แล้ว +4

    ኑርልን እንቁአችን አንዴም ፈገግ አንዴም እራሴን እንድመለከት ያረጉኛል ቀን በቀን የሚሰጡት የአይምሮ ምግም እናመሰግናለን ፣የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን አባቴ 🙏🏽💛🙏🏽

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን እንቁ እንቁ ምምህራን ስላለን እግዚአብሔ ይመስገን ቃለ ይህይወት ያሰማልን መምህ እረጅም እድሜ ከፀጋር ያድልልል አሜን አሜን አሜን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ያቆይልን የቅዱሳን በረከት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @legendtube_777
    @legendtube_777 ปีที่แล้ว

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @jijitafara2540
    @jijitafara2540 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen