🔴New"የፕሮቴስታንቶችን"ጉዳቸውን ዘረገፈው፣ከማስረጃ ጋር||መምህር ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር)"ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ አንቀበልሚ የሚሉትን እነዚህን ጥያቄ ጠይቋቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 580

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 ปีที่แล้ว +43

    በስማም ,,,,,,,በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህራችን ጌታ አብዝቶ ይባርክልን,,,, ይበልጥ ኦርቶዶክሳዊቴን ወደድኩት ለተሳሳቱትም የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ማስተዋልን ይስጣቸው,,,,,

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የሚያጨበጭበው ሰው በደንብ ያዳምጥ ። በጣም ምርጥ ትምህርትነው። ግን የሚረዳየለም አጨብጭቦ ሣይረዳው ነው የሚሔደው ከማጨብጨባችን ልቦናን ሰብስቦ ማዳመጥ ብንችል ይህ ሁሉ ምርጥ ትምህርትነበር።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +37

    የምንወድዎት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ በጣም የምወድዎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፉ ጉረቤት ዕቃ ያሰገዛል እንዲሉ በየዘመኑ ለሚነሱ ተቃዋሚዎችን የሚረቱ ሊቃውንቱ የሚያስነሳልን ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን !

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ያረጋል በውነት ጡም ትምርት ከፊት እስከዛሬ እየተመገብነው ቃለሀይወት ያሰማልን በዚ ክፉ አጋጣም እኛተጠቀምንበት ያልገባንን ያላስተዋልነውን የህይወት ቃል ከብዙ መምህራን ተመገብን ተመስገን 🙏

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 2 ปีที่แล้ว +26

    በእውነት ረጅም እድሜ ያድልልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን!!! መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!

  • @MikaelTamru-qh8yl
    @MikaelTamru-qh8yl ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እንደው መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቆት በእውነት መረዳት የሚችል ጭንቅላት ያለው ከዚ በላይ ምን አለ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ

  • @abnetchernetu901
    @abnetchernetu901 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::
    መምህር , እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ፀጋውን ይብዛልህ!::

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት መምህችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ነወ ማስተዎል ያድለን እኛም ሰምተን 30-60-100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይረዳን ድንቅ የሆነ ትምህረት የሳቱትን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 7 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እንደ እርስዎ ያለ መምህር ያብዛልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤🙏

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 ปีที่แล้ว

    ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ ቃል ገባላቸው ጊዜው ሲደርስ ከማሪያም ተወልዶ በመስቀል ተሰቅሉ ሶስት ቀን በሲኦል ያሉትን አዳምና ሄዋንንም ሌሎችነም አወጣ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ሌላው ምክንያት ደግሞ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት በምድር ላለነው አስተማረን የእግዚአብሔር መንግሥት ምን እንደምትመስል ሰበከልን እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ምን እንደሚወድ ምን እንደሚጠላ ስለ ጽድቅ ስለ ኩነኔ ሊያስተምር መጣ ባጭሩ ሲሆን የንሰሀ አባት ወይም መጽሐፍን አንብቢ አስተማሪዎችን ጠይቂ አለማወቅሽ መግለጽሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ ለሳምራዊት የተሰጠ መልስ ባጭሩ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እርሶ ያለ አስተማሪ ያብዛልን።

  • @derejefekadu1649
    @derejefekadu1649 2 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።በነገራችን ላይ የእኛ አለመማርና በእውቀት አለመበልፀግ እንጂ እነሱ የትም አይደርሱም።ሌላው ደግሞ በየትኛውም ቤተክርስቲያን አካባቢ መጥቶ አፉን የሚከፍተውን መታገስ ግን ሊበቃ ይገባል።

  • @TsgeZeleke
    @TsgeZeleke 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በ 4:23 እዉነት መምህራች ቃለህዉት ያሰመልን
    🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @beteisrael2087
    @beteisrael2087 2 ปีที่แล้ว +31

    ኦርቶዶክስ መተባበር አለብን ሁላችንም በአንድነት ይጠብቀን እስቲ ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @genetabera3761
    @genetabera3761 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልነ እግዚያአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @genetabera3761
    @genetabera3761 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማል እግዚያአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ephremhailu1698
    @ephremhailu1698 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር እንኳን ደስ አለህ መምህር

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 2 ปีที่แล้ว

      መምህር ያረጋል በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ዶክተር እንዲሉት አይፈልግም!

    • @ephremhailu1698
      @ephremhailu1698 2 ปีที่แล้ว

      @@ASilesh3931 እሺ ወንድሜ የኦርቶዶክስ ጥበቧ ትህትና ነው እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 2 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ነን ባዮች መፃፍ ቅዱሱን ትራስ ነው ያረጉት ቢያነብ ቃሉን ቢያውቅ እደዚህ አይነት ንግግር ባልተናገር ነበር በእውነት ወሩው የጭቅላቱን ባዶነት ነው የሚያሳየው

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks ปีที่แล้ว +1

    ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን👏

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይተሳሳት ትምርትን የሚረጩትን እግዚአብሔር አምላካችን ይገስጥልን በፀሎት ህናሸንፋችዋለ በትጋት ወደ አምላካችን እንጭሁ

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በርቱ እንደዚህ ሁሉም ወንጌልን ካነበበ ወደ አንድነት የምንመጣበት ቀን ቅርብ ነው ። ሁሉም ቢራውን ፣ ጫቱን ፣ ዝሙቱን እያራገፈ ወደ እግዚአብሔር ከመጣ ቃሉን ካነበበ በቃኮ እውነት
    በቃሉ ውስጥ አለ። ማንም ማንንም እኔ አውቅልሀለሁ አይልም። የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን
    ነው ጨለማውን ሁሉ ይገልጣል ። ስለዚህ ቀሳውስቱም መእመኑም ወንጌልን አንሱና አንብቡ።
    አሁንኮ እነኝህን ሰዎች መስበክ ጀመርን። ነገር ግን
    ስለሀጥያችን በመስቀል ላይ የተሰቀለውን እየሱስን
    እንስበክ እርሱ ስለሚመጣ ያኔ ለእያንዳንዱ እንደስራው ይከፍላል። ደግሞስ እንደዝያ እንክርዳድ
    ተዉት እንደተባለው ለምን አንተውም። በመከር ግዜኮ እርሱ መንሹን ይዞ ይመጣል ። እያንዳንዳችን
    ያኔ ምን እንመልስ ይሆን ???

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 2 ปีที่แล้ว +5

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር እኛ ኦርቶዶክሳውያን ብዙ የምንማረው ነገር እንዳለ ተረድቻለሁ ፡ እነዚህ ለፍላፊዎችም ሕዝቡን ከማደናገራቸው በፊት የሚያስተምራቸው ያስፈልጋቸዋል

  • @user-sd4vo1vw8l
    @user-sd4vo1vw8l 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድማችን መምህር ዲያቆን ያረጋል፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡ ወተት የሆነ አንጀትን የሚያርስ ትምህርት ነው፡ ጤና ፤ እድሜና ሙሉ ሰላምን ያድልልን። አሜን !

  • @tamirattessema4992
    @tamirattessema4992 2 ปีที่แล้ว +6

    በስርአትና በትህትና እንድንኖር ለምታስተምረን ቅድስት ተዋህዶ አማኝ እንድንሆን ለመረጠን ለድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው፡፡ መናፍቅ ሆይ አንብቡ ሺ ግዜ አሜን አሜን እያሉና እያጯጯሁ በዝላይና በኳኳታ ከሚያደናግሩ ዘለው ካልጠገቡ አጭበርባሪዎች ተጠበቁ በሁዋላ ከንቱ ጥርስ ማፋጨት እንዳይሆን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ልብና ማስተዋል ያድላችሁ

  • @kidist434
    @kidist434 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው ቸር እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekechmakasha1684
    @felekechmakasha1684 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዝእትነ ድንግል ማርያም ከልጇ ታማልዳቸው ከሃስተኛው የሱስ እምነት በምልጃዋ ነጻ ታድርጋቸው እውነትን ትግለጽላቸው እኛም በፀሎታችን እንድናስባቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ! እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ! በእንተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም መሃረነ ክርስቶስ ! በእንተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም መሃረነ ክርስቶስ ! በእንተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም መሃረነ ክርስቶስ ! ኪራራይሶ ! ኪራራይሶ ! ኪራራይሶ!

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወለደ ነጎድጒድ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውምከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የጠፊትን ልቦናን ይስጥልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን

  • @jossyurael9042
    @jossyurael9042 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማዊ እና መንፈሳዊ አስተማረዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 2 ปีที่แล้ว +1

      ዩኒቨርሲቲ አስተምሮህ ነበር? እኔንም አካውንቲንግ የሚባል ትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተምሮኛል፡፡ እንዲሁም ማታ ማታ ግቢ ጉባኤ ቤተክርስቲያን ያስተምረን ነበር፡፡ በሁለት በኩል የተሳለ ማለት እንዲህ ነው፡፡ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናው!

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 2 ปีที่แล้ว +81

    ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ኦርቶዶክሳዊያን ጠንክረን ምንሰራበት ሰዓት ላይ ነን በሰይጣን የሚመሩት ፕሮቴስታንቶች መሀይብንታቸውና ልቅነታቸው በዝቷልና

    • @yofe1058
      @yofe1058 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnt bew

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 2 ปีที่แล้ว

      Ytkelye tkemat yadenal blen endnamen nw ymtseraw ?

    • @gedamawyhiwot
      @gedamawyhiwot 2 ปีที่แล้ว +2

      @@danielbizuneh1221 mechem kenante sar kemibelu karate eyeseru fewesku kemilu besew lay kemiremamedu etabiachewin le mimen kemiatetu pasteroch 100 ena 200% eyishalal mejemeria yerasachihun bat atsdu keza mayet tichilalachihu

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 2 ปีที่แล้ว

      @@danielbizuneh1221 Ere Esrael Dansa yishalal blen bnamn yishalal

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 2 ปีที่แล้ว

      @@gedamawyhiwot Tkematu yeshalegal kalk mn yderg ynkorkorleh

  • @fk3365
    @fk3365 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን የመንፈሳዊዉ ዓለም ምሥክሮቻችንና ምሣሌዎቻችን ቀርተው በዚህ ዓለም ሠርተው ያለፉ የአገር ባለውለታዎችን ማሠብንና ክብር መሥጠትን ዓለም ከመንፈሳዊዉ ዓለም እንደኮረጀች አያጠራጥርም ።

  • @Hagerenasew
    @Hagerenasew ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!!በእውነት ረጅም እድሜ ያድልልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን!!!!

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @zeki2122
    @zeki2122 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እርሰዎን ስለ ሰጠን ዘወትር ይመስገን አዎ! ይመስገን፡፡ መምህራችን በድጋሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በቤተ ክርስቲያን ያቆይልን፡፡ አሜን አሜን አሜን(

  • @akiyabekabil4654
    @akiyabekabil4654 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለበለጠ "የእዉነት ሚዛን "የሚለውን መጽሐፍ ቁ1,2,3አንብቡ ብዙ ኢአማንያን እየመለሰ ያለ ድንቅ መጽሐፍ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የበለጠ እንድትወዱ ያደርጋል ።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว

      Tkkl ene rasu be guadegnaye bekul yemawukachew 3 tetemkewal ke Protestant be krb gena yetateme akababym bzuwoch ke Protestant wetewal

  • @kt1651
    @kt1651 2 ปีที่แล้ว +22

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ አላት ምንኛ መታደል ነው መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +1

      እስቲ የአቡነ አረጋይ ቅዘን እንዴት ነው ከክርስቶስ ደም ጋር እኩል ሆኖ የሚቆጠርለት? መልስ ካለሽ

    • @shumetietefera521
      @shumetietefera521 2 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነው። ከአሁን በኋላ ግን በተጨማሪ ለሁሉም ጥያቄ ሊኖራት ይገባል፤ ለመናፍቅም፣ለመንግስትም፣ለባለጌም ወዘተ ጥያቄ መጠየቅ አለባት። መልስ ብቻ እየሰጠች መኖር የለባትም።

    • @shumetietefera521
      @shumetietefera521 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Menchgrotbatsub ለባለጌ መልስ መስጠት አይገባም። ባለጌ ነውና አይገባውም

    • @natu5257
      @natu5257 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Menchgrotbatsub ማን እንደዛ አለ አረ ተው አትዋሹ። ፕሮቴስታንት እኮ አሜሪካ እና አውሮፖ ላይ ለክርስትና መሰደብ ምክንያት ነው

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว

      @@shumetietefera521 መልስ ካልመለሳችሁ በመፅሐፋችሁ ላይ ያለውንመልስ አላት አይባልም

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቦናውን ያድለን 🤲✝️😥

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አይ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሡት አይሠማም ልብ ይስጣቸው😥ተዋህዶ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ

  • @muluemebet7186
    @muluemebet7186 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ! የአገልግሎት። ዘመኖት ያረዝምልን!!!

  • @negassiteklom-wq8vp
    @negassiteklom-wq8vp ปีที่แล้ว

    Wondimie hoy Egziabher ybarikih....
    Lekam alle mussie beferon lay amlak tebilo teshumuwal.
    Mezmure dawit lay demo amalikt nachu tebilual.
    Getachinim lehawariyat tiferdalachu biluwavhewal.
    Emebietachin tilik wuleta new yewalechilin
    Eshi yihunilign bila melekotin eko new yeteshekemechiw......ye emebietachin kibir besew andebet ayilekam.....
    Tebarek wondimachin.... Egziabher ymesgen egna orthodox tewahido melis allen.....

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ በእድሜ ቀጤና ይጠብቅልን ❤ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ ❤🙏

  • @abenezer-21
    @abenezer-21 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር!! መልካም መልእክት ምክር ነው!!እይታዎትን ወድጄዋለሁ!!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ መንግስት ሰማያት ያዋርስልኝ
    እንደእርስዎ ያለውን አባቶች ያብዛልን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የምንሰግድላት ፣የምናከብራት ፣ከተወደደው ልጇ ከጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የምታገናኘን ቅድስት ድንግል ማርያምን እኛ የኦርቶዶክስ አማኞች ከባለጌወችና ከእርኩስ መንፈስ ተከታዮች ዝልፊያ ለመታደግ እንደነ ዮናታን የመሳሰሉትን. በሰይፍ ጥለን እንወድቃለን ፣በድንግል ማርያም ኃይልም እናሸንፋለን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว

      አበት ክርስቲያን ነሽ አንቺ ለሰው ሰይፍ ተመኘሽ። ይቅር ይበልሽ።

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 2 ปีที่แล้ว +18

    እኛ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት የሚለውን ወንጌል እንሰብካለን❤🥰 እናንተ እኛን ስበኩ

    • @tadeletamene3717
      @tadeletamene3717 2 ปีที่แล้ว +3

      ካንተ ጥል ይሰበካል እንጅ ሌላ ምንም አይሰበክም። ከሰይጣን የምሰበክ ነገር አለህ?
      ስለክርስቶስ እንድታውቅ ፈጣሪ የተዘጋብህን ልብ ይክፈተው እንጅ።

    • @thomasgebremedhin4502
      @thomasgebremedhin4502 2 ปีที่แล้ว +1

      ኘሮቴስታንት ደግሞ ወንጌል የት ያውቃል 666 ነው እንጂ የስድብ አምላክ ገዝቷቹኃል የዲያብሎስ ልጆች

    • @beleteyimer6558
      @beleteyimer6558 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። መናፈቅ እማ መናፍቅ ነው ገና እኔ ጌታ ነኝ ብለው ይመጣሉ አባታቸው ሳኦል ነውና።

    • @babigetnet
      @babigetnet ปีที่แล้ว

      @@thomasgebremedhin4502 wendmie aybalm

    • @Saron-kc5ue
      @Saron-kc5ue ปีที่แล้ว

      አዬነው እኮ ስብከታችሁን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እነዚህ ኮ ጥቅስ ቢነገራቸው ቢጠቀሳቸው መስማት ያቃታቸው ለምንድር ነው የሚለው የቃል መልስ ብቻ መስጠት ሳይሆን ውስጣቸው ያለ ክፉ የመናፍቅ መንፈስ ፥ ከአእምሮኣቸው ቃለ እግዚአብሔር የሚነጥቀው ማውጣት ይጠበቅብናል። ያኔ ማስተዋል ይጀምራሉ።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ትናገራላቹ ማንም አይሰማም በብዛት ነው ወደ ምንፍቅና ያመሩ እግዚአብሔር ይመልሳቾው

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው እድሚና ጤናን ያድልልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @vartoskatim4951
    @vartoskatim4951 2 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤My orthodox Church is my home 💚💛❤

  • @bogaleashe4534
    @bogaleashe4534 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ! እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የራሳቸው ዶግማና ቀኖና ለሌላቸው፣የኦርቶዶክስ እምነትና እመቤታችንን ለሚቃወሙ አካላት ይሄ ትምህርት የሚከብዳቸው ይመስለኛል።ለነሱ ቀላሉና በምእመናኖቻቸው የሚያስጨበጭበው ኦርቶዶክስን መወንጀል ብቻ ነው።ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።ቤተክርስቲያናችን ግን በህግ የሚጠየቁትን መጠየቋን ለአፍታም ቢሆን ችላ ማለት የለባትም።

  • @EthiopiaTekedem-b3u
    @EthiopiaTekedem-b3u ปีที่แล้ว

    ቃልህይውት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @tadessefeleke7651
    @tadessefeleke7651 2 ปีที่แล้ว +2

    የንስሐ ቃል ከዚህ በፊት ዲያቆን የነበረ ጴንጤ በዪቱብ ፀረ ማርያም ስብከቱን አይቼ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያኔ ደግሞ ስለእመቤታችን አብዝታ ስለምትሰብክና በግሌም የቤተክርስቲያኒቱ አንዳንድ መሪዎች ደግሞ የሰሩትንና የሚናገሩትን ከጥቅማቸውና ከስልጣናቸው አንፃር ብቻ ሲሰሩ በግሌ ስለገጠመኝ በውኑ አነደዚህ ማድረግ ክርስቶስን ማወቃቸው እስኪያጠራጥረኝ ድረስ ታዝቤ ስለነበርና ብዥታ ፈጥሮብኝ ስለነበር አሁን እንደምፅፈው በፀረ ማርያሙ ዲያቆን ጴንጤ ዩቱብ ላይ አንዲህ የሚል ፅሁፍ ፅፌ ነበር ያልኩት ቃል በቃል
    ማርያም የኦርቶዶክስ አምለክ ናት
    የሚል የድፍረት ቃል ፅፌ ነበር
    ዛሬ ከዚህ አሮቶዶክሳዊ ስብከት በኋላ
    ይህን የፃፍኩት በንፅሂት እመቤታችንና እናታችን
    ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ የኦርቶዶክስ አምላክ ናት ብየ በድፍረት የፃፍኩትን ቃል በአዋጅ የሻርኩት መሆኔን ለማወጅ እና ኦርቶዶክሳዋነቴን ያለምንም ጥርጥር ያፀናሁ መሆኔን ለማወጅ ነው
    በደቡብ ኢትዮጵያ ያለውን የጴንጤ ፓስተሮች ሁኔታ ሳይ ህዝቡን በአዳራሽ እየሰበሰቡ የሀሰተኛ ክረሰቶስ ትምህርት እየጋቱትና አንዳንዶቹም ፓስተሮች ራሳቸው ክርስቶስ ለመሆን ሲዳዳቸው ማየት ከዮናታን በባሰ መልኩ አንዱ ፓስተር እኔን ሞት አይነካኝም በስጋ እያለሁ ወደ መለአክትነት እቀየራለሁ ሲል በጆሮየ ሰማሁ ፕሮቴስታንት በኢትዮጵያ አናርኪዝምን የሚያስፋፋ ህግ አልባ ሀይማኖት ነው
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ወለወላዲቱ ድንግል
    ወለ መስቀሉ ክቡር
    አሜን ወአሜን

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO ปีที่แล้ว +1

    የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን እየሡሥ ክርስቶሥ ይባርክዎት።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +14

    እጅግ የተብራራ በውሸታሞች ጓዳ የተሰባሰቡትንም አስተምሮ ወደ ትክክለኛው ኦርቶዶክስ እምነታችን እንዲመለሱ የሚስችል ትምህርት ስለሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️✝️🙏

  • @berhandres7046
    @berhandres7046 2 ปีที่แล้ว +4

    ተዋህዶ ብርቅ 💚💛❤ ዓሣ ጐርጓሪ ዘንዶ ያወጣል

  • @Biniyam3832
    @Biniyam3832 2 ปีที่แล้ว +1

    31:10 በዚህ ደቂቃ ላይ ስለ "ስላሴ" የተባለው አዎን ምንም ስላሴ የሚል ቃል በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም። ነገር ግን የስላሴን ሀሳብ ወይም መልዕክት ተፅፎ እናገኛለን። እኔ ምሳሌ ልጥቀስ፣ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው የሚል ተጠቅሷል? አልተጠቀሰም። ግን ሁሉን አዋቂነቱን እናምናለን አይደል? አዎ እናምናለን። ስለዚህ የስላሴ እምነታችን ልክ ነው።

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፉ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ሰምተን የምንለወጥበት ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በውነት ቤተክርስቲያን በነዚህ አጭበርባሪ የመንደር ቦዘኔዎች ለጥቅም ሲሉ በመስገብገብ በግልጽ የሚሰሩት የሚፈጽሙት አድራጎታቸው
    ማንነታቸውን አጋልጧቸዋል ታውቀዋል የሚያሳዝነው እነሱን የሚከተሉት ናቸውና እንደዚህ የተጠናከረ መልስ
    ሊሰጥባቸው ይገባልና በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ መምህሮቻችንን ያብዛልን ።

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @tigistterefe795
    @tigistterefe795 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነትን እናውቅ ዘንድ መጽሀፍ ቅዱስ እንድናነብ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገልግሎት ዘመኖትን ኦንደነማቱሳላ ያርዝምልን

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
    ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
    1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?
    2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!!
    ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
    3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡
    4. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ያረጋል ሆይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ጬፌ ያለምልምልን እንደ ዋርካ ያስፋልን
    " ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢአውቅ ኖሮ አይከስም ነበር"
    ይላሉ አባቶ እነዚህን ወገበ ነጮች / የሉተር ልጆች አሳየህልን እንዳልተማረያለ ደፋር የለም አሉ የእኔታ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ አሜን

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @100abeto
    @100abeto 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ

  • @gizeabisetegn7499
    @gizeabisetegn7499 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ነካክተው ነካክተው ሊያጠነክሩን ነው ምስማር ሲመታ ይጠነክራል እኛም እንደምስማር እንጠንክር

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለመደሐኒያለም

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳስተር ዮናታን መቼም ቢሆን አይገባውም !!!!! እኛ ግን በዚህ አጋጣሚ አቋማችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው።የዳስተሮች ብዛት ለኦርቶዶክሳውያን ጥቅም እንጅ ጉዳቱ አይታየኝም ምክንያቱም እኛን በነኩን ቁጥር እንደ ምስማር እንጠነክራለን እንበዛለን አሜን!!!!!!

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንመምህሪ

  • @fggh6526
    @fggh6526 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywet yasemal abatachen bereketachew yderbn❤❤❤❤❤

  • @wondmagegntsega1273
    @wondmagegntsega1273 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ከጤና ይስጥልን

  • @henokfikre7626
    @henokfikre7626 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ገላትያ ሰዎች
    1፡
    1-2_በኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታንም ባነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ የሆነ እንጂ ከሰዎች ወይም በሰው ያልሆነ ጳውሎስ ከእኔም ጋር ያሉት ወንድሞች ሁሉ፥ ወደ ገላትያ አብያተ ክርስቲያናት፤
    3_ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    4_ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።
    5_ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
    6_በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤
    7_እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
    8_ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
    9_አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
    የተሰጠን መጸሐፍ ቅዱስ እንደት በቅ እንደሆነ ይህ ክፍል ያሳያል፡፡

    • @sofoniyaskedir1311
      @sofoniyaskedir1311 2 ปีที่แล้ว

      አረ ተው ባክህ ስለ በቂነቱ ሌላ ጊዜ ግን ይህ የገላትያ ክፍል እንደ አንተ አባባል የሚል ከሆነ የገላትያ መልዕክት ይበቃናል ለምን ሌሎቹን የፊልሞናን የቲቶን መልእክት ተቀበልክ ለምን የገላትያ ብቻ አትቀበልም

  • @mesisalem6693
    @mesisalem6693 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ህይወትም እኔ ነኝ ያለውን ማምለክን ሀጢያት ነው?አትሳሳቱ ገድላቸውን እያነበባችሁ እያንዳንዱ ፍጡርን እየዘመራችሁላቸው እያወደሳችሁ በስማቸው ስለት እየተሳላችሁ ከዚህ በላይ አምልኮ አለ ይሄስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተጽፏል ገድላቸውስ የትኛው ላይ ተጽፏል?

  • @kefyalewtaye4514
    @kefyalewtaye4514 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @Heaven91475
    @Heaven91475 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሓልካ

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 ปีที่แล้ว

    መምህር ያረጋል አበጋዝ❤❤❤

  • @HawaSeid-i3k
    @HawaSeid-i3k ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እንደዚህ ጣፋጭ የሆነውን ቁዱስ ቃል በተለይ ከወቅታዊው ነገር ጋር እየሄደችሁ በምእራፍና ቁጥር ማስረጃ ይዛችሁ ብታስተምሩ ላላወቁ ታሳውቃላችሁ የምናውቀውንም ታፀኑናላችሁ በጎቼን ጠብቁ የተባለው እኮ ከእንደዮናታን ካለው ተኩላ ስለሆነ አሁንም ይድከማችሁ አትተኙ ሕዝቡን አድኑ እኔ በበኩሌ ሙሉውን እየጻፍኩኝ ነው የተከታተልኩት እኔም በተማርኩት ያላወቁትን እመልሳለሁ፡፡ ኦርቶዶክሳዊያን ስትሰሙ በወረቀት መጻፍ ልመዱ ምእራፋን ብቻ ሳይሆን ሃሳቡንም ለመጻፍ ሞክሩ እንድሜ ለዮናታን እኛም ያላወቅነውን እንድናውቅ አደረጉ የነሱም ጉድ ይወጣል፡፡

  • @yonassahlu
    @yonassahlu 2 ปีที่แล้ว +1

    God is great I am orthodox we have a lot to teach them

  • @ashebirtesfaye
    @ashebirtesfaye 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ ትህትና ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 ปีที่แล้ว

    Thanks !!! God Bless u

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን እነሱ ሲጅመር ከፕሮቴስታንት ምን ጥሩ ቃል ይውጣል ብላችሁ ታስባላችሁ እነሱ ሀይማኖታችው መቃውም አይደል እንዴ ልክ እንድ አሪውሰ ከላይ መለፈለፍ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናችው ይገረማል ፍጣሪ በውነት ልቦና ይስጣችው አይናችውን ያሳውረውን ልባቸውን ያደነደነውን አውሬውን ይገስፀልን ግን እግዚአብሔር እኛን ከሰማይ ሆኖ ሰውን ተመለከተ እንሆም እረክሰን ከቤተክረስትያን ውስጥ ሆነው ምእመናንን የሚያስቱ ብዙ ጠንቋዩች እና ለሰይጣን የሚገብሩ በአንድ እጃችው መስቀል በሌላኛው እጃችው ተንኮል ዘረኝነትን እግዚአብሔር አየ ስለዚህ የእስራኤል ልጆች ህግን ተላልፈው ባህዛብ እንደበተናችው እንዲሁም ማደረያውን መሳቂያና መሳለቂያ እንዳደረጋችው እንዲሁም እኛን ድግም በአውሬው ልጆች አሳልፎ ሰጠን እኛም እንተማመን

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ it is fantastic praching .May God bless your true praching. We are proud of lovely and fantastic praching ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን እኮ የማይገባኝ፥ ወደ ማርያም፣ ገብርኤል፣ ሚካኤል . . ወዘተረፈ ሲፀልዩና ሲዘምሩ ከርሞ - "እኛ ማርያምን ሆነ መላዕክትን አናመልክም" የሚባለው ምን የሚሉት ፈሊጥ እንደሆነ ነው??
    ዼንጤውም አክብሮት በተሞላበት መንገድ እውነት ብሎ የያዘውን ነገር ቢያቀርብ፣ ኦርቶዶክሱም የሚባሉትን ነገሮች በተግባር እያደረጉ በቃል (በአፍ) መካድ እራስን እያታለሉ ወደ ሞት እንደመነዳት መሆኑን አውቆ ቢጠነቀቅ:: እንደኔ መላ ህዝበ ክርስቲያን ማድረግ ያለበት ቢኖር ማንኛውንም ነገር ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ይፈትሽ:: መጽሐፍ ቅዱስን ማን ነው ለፓስተር አልያም ለቄስ ብቻ እንዲያነቡት የሰጠው?? ሁላችንም በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት ስንቀርብ እገሌ እንዲህ ብሎኝ ነበር ማለት አያድነንም:: መ/ቅዱስ "እምነት ከመስማት ነው፥ መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው" ይላል:: ተባረኩ!!

  • @MikaelTamru-qh8yl
    @MikaelTamru-qh8yl ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ኦርቶዶክሳውያን ደስ ይበለን እውነተኛ የወንገጌል አርበኛ መምህራን ነቸው ያሉን