ከአምላካችን ጋር ስንነጋገር የሚያስፈልጉ ሦስቱ ነገሮች የጐደላችሁን እወቁ || በመምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen ปีที่แล้ว +80

    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ ያሬድ ክብረ በሃል አደረሰን በምልጃው ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት በምልጃሽ ከክፉ ሁሉ ነገር ሀገራቺን ተብቂልን በስደት ያለነውን በሰላም አግቢን አሜን የኔንም ፀሎት ተብቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቀቀ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl ปีที่แล้ว +46

    አሜን 🙏🙏አባታችን የኛ አስተማሪ መካሪ እንኳን ደናመጡ 🙏ጥንካሬዎት ሁሌም ይገርመኛል ❤🙏

    • @meticar4025
      @meticar4025 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል 😢

    • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
      @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤
      መምሕራችን ፀጋውን ያብዛላችሑ
      አጀት የሚያርስ ትምሕርት ነው
      በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

    • @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
      @ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 10 หลายเดือนก่อน

      መምሕራችን ይቅርታ አደ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላልን ሑሌ አስብ ነበር 😢
      ሳውድ ነው ያለሑት መምሕራችን እና ሐጢያት ሑልግዜ ነው የምሰራው
      ምንይሻለኛል አድት ጐደኛ ነበረችኝ እና ነፍስ አባት የኔ አለኝና ላስተዋውቅሽ ብላኝ ተዋዉቄ ነበረ በቀጥታ ስልክ ነው የሚሰራው በሳ ስልክ ነው ንስሐ የገባሑት ሰጥተውኝ ነበረ ቀኖና አልተደረገልኝም 6 ወረ ሑኖናል እና ጧት ማታ ሑሌ አስባለሑ ከበደል ላይ በደልነው የጨመርሑት እስኪ
      እናተ እምትመክሩኝ ካለ ጭንቀቴን ላካፍላችሑ ብየ ነው ይቅርታ ይቅርታ 😢

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች❤❤🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ልመናዎ፣ ፀሎትዎ ፣ ረድኤትዎ... ከእኛ 'ጋ ከቤታችን ጋር ይሁንልን። እርስዎን የሰጠንን አምላክ እስራኤል እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ የተመሰገን ነው። ይሁንም። ለሚዲያ ፍጆታ እያሉና በመናፍቃን ለማስጨብጨብ የሚዶሉቱትን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው፡ ፡
    ለእርስዎም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ።
    አሜን! አሜን ! አሜን !
    ❤️ ❤️ ❤️

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ እግዚአብሔር የስማነውን በልባችን በስነ ልቦናችን ውስጥ ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 ปีที่แล้ว +25

    ሀይማኖት ፣ ትህትና ፣ ጥበብ ፣ አባታችን በየቀኑ እየፈተፈቱ ለሚያጎርሱን የሕይወት ቃል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረዥም እድም ከጤና ይሰጥልን

  • @Samuelgirma-dq2me
    @Samuelgirma-dq2me 6 หลายเดือนก่อน +2

    የህይወት ትምህርት ነዉ የመገቡን እግዚአብሔር ከዚ በላይ ጸጋውን ይስጦት!!

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ አምላከ ሊድያ ሆይ የልድያን ልቦና እንደከፈትክ በቸርነትህ የእኔን ሐጢተኛ ና በደለኛ ባሪያህን ልቦናዬን በቸርነትህ ክፈትልኝ አሜን ፫

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ኣባታችነይ ዕንቁ ስላሴ ❤ ቃል ሂወት ያሰማልን።

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ሀይማኖት
    ጥበብ
    ትህትና

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว +15

    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በስነ ልቦናችን ውስጥ ያሳድርብን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላካችን የእኛን ገዶሎ ይሙላልን።አሜን

  • @TameruYeshitla
    @TameruYeshitla 10 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ጠና ይሰጥልኝ አባታችን

  • @moges381
    @moges381 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    የሰማነው በልቦናችን እግዚአብሔር ያሳድርብን ይቅር ይበለን ይማረን እናመሰግናለን አባታችን ጸጋና በረከት ይብዛሎት🙏🙏🙏

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesi557
    @mesi557 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏
    እኛም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100/ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን🕊🕊🕊
    የሰማነው በልቦናችን ያሣድርልን አሜን፫🤲🤲✝️

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏❤

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @amangetachew8390
    @amangetachew8390 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠበቅልኝ መልካም ቀን ለእርሶና ለቤተሰቦችዎ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ ዑንቅ መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኛም ሃይማኖት፡ ጥበብ፡ ትህትና ይስጠን እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን በአገራችን የነደደ እሳት ያጥፋልን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 1,ሀይማኖት(2,)
    2,ትህትና
    3,ጥበብ የሁላችነም ያድለን አምላካችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጂ አሜን

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว +2

    ሐይማኖት ጥበብ ትህትና አባቴ መምህሬ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerkalemahuTekle
    @WerkalemahuTekle 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እርሶን የሰጠን ጌታ ክብሩ ይስፋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እምነት ጥበብ ትህትናን እግዚአብሔር ያድለን እኛስ ደንድነናል አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜንንንንንን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን አሜን🙏

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ሀይማኖቱን ጥበቡን ትህትናዉን እግዚአቢሒር አምላክ ያድለን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretbelay1556
    @meseretbelay1556 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን እድሜ ጤና ይስጥልኝቃል ህይወት ያሰማልን በጸሎት እሱኝ አጸደ ማርያም

  • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ ปีที่แล้ว +1

    ሐይማኖት እምነት ጥበብ ትህትና እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ💒🙏🙏🙏

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏❤🥰

  • @aschalewdires9680
    @aschalewdires9680 10 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እመብርሃን ቀሪ ዘመኖን ትባርክላችሁ አሜን ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኮን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw2126 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ
    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንነወትን ያርዝምልን አሚን

  • @tegestwortaw4708
    @tegestwortaw4708 ปีที่แล้ว +1

    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ አባቴ አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ባርኩን በረከቶት ይድረሰን ይፍቱኝ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +16

    እንኳንለኢትዮጵያዊዉ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ለቅዱስ ገላውድዮስና ለአባ በኪማስ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን:አባታችን መምህራችን እሽ ትምህርቶትን በጉጉት እንጠብቃለን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

    • @DegfiTekle
      @DegfiTekle ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማል ዓመታዊ በዓል ነዉ

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንምየተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @lieletmenber
    @lieletmenber ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎቶት አስቡን አባታችን

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ ባለጸጋ ጋደኛዬ ፈጣሪዬ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ንግስቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል 🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ አይማኖት ጥበብ ትህትና🙏 ውድ መምህራችን የክርስቶስ አርበኛ እንቁ ትጉ ትሁት💖✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏ዋጋሆን በሰማይ መዳፉ✝️🙏 በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว +2

    ሐይማኖት
    ጥበብ
    ትህትና
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልህይዉትያስማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @omegabiherzere8758
    @omegabiherzere8758 ปีที่แล้ว +7

    አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልን🙏❤️❤️❤️

  • @djbekiethiopia3103
    @djbekiethiopia3103 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @dadachewtagessa6463
    @dadachewtagessa6463 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ❤❤❤❤❤

  • @tsigeshimeles1921
    @tsigeshimeles1921 ปีที่แล้ว +2

    አንቃሜለህይወት ያሰማልን አባታችንሜ

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshometeshome2058
    @teshometeshome2058 ปีที่แล้ว +8

    እምነት(ሀይማኖት)፣ጥበብ እና ትህትና ለሁላችንም እግዚአብሔር ይግለጥልን

  • @MissaLeggese
    @MissaLeggese ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa ปีที่แล้ว +9

    ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏 በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወንድም እህቶቼ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት የሰማልን መንግስተ ሰማያት የውርስልን እድሜ ይስጦት ኑሩልን ሁሌም ገስፁን አባታችን

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን

  • @tahaye9453
    @tahaye9453 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ❤❤❤አሜን💔💔💔አሜን💘💘💘💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን የእግዚአብሔር አምላክ ጥበቃ የእናቱ እመብረሃን ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ካለ ሕይወት ያሰማልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃሉን እንድንሰማ እንድንታዘዝ ይርዳን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @derebesintayehu9271
    @derebesintayehu9271 10 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪያችን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት ጥበብ ትህትና ለሁላችንም ይስጠን

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት አዛኜን ግሩም ነዉ
    መ/ር/ ዶ/ር የሕይወትን ቃል ያሰማልን እንደናንተ ያሉ ሊቃዉንት ያብዛልን እናመሰግናለን የኔታ።

  • @ayelechdebebe6884
    @ayelechdebebe6884 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማን አሚን አማን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑረልን አሚን

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😢😢

  • @GenetYosef
    @GenetYosef ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የአባቶቻችን አምላክ ለአገራችን ሰላም ያድርግልን መምህራ እረዥም እድሜን ይስጥልን ኑርልን ጸሎታችሁ ይድረሰን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
    ሐይማኖት ትህትና ጥበብ
    አሜን 🙏❤️ አሜን 🙏❤️አሜን ❤️🙏

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ሐይማኖት ትህትና ጥበብ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle ปีที่แล้ว +3

    ሀይማኖት ጥበብ ትሕትና ስለ ቃሉ የአለም መድኀኒት እየሲስ ክርስቶስ የመስገን ይክበር ችርነቱ ይቅርባይናት አይለየን የመቤታችን አማላጅናት አይለየን የቅዱሳን አማላጅናት እረዴት አይለየን በፀሎት ያስብኙ ክብረ ጊዮርጊስ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏
    🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲
    አሜን
    አሜን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሐይማኖት ጥበብ ትህትና መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🏽

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሐይማኖት ጥበብ ትህትና
    አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በየቀኑ ለሚሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይማኖት ❤🙏ትህትና ❤🙏ጥበብ ❤🙏አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🤲🙏💒💝

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥል ቡራከዉ ይደርብኝ አባቴ❤❤❤

  • @TemesgenAbayneh-x3g
    @TemesgenAbayneh-x3g ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @natinolawi2212
    @natinolawi2212 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ፈጣሪ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን። ሀይማኖት ፣ ጥበብ እና ትህትናውን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ያድለን።

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባቴ በፀሎቶአይርሱኘ

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ ብስራተ ማርያም እባላለሁ።

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ የተመስገን ፡ ይህን ፡ ሰላማችን ፡ ይብዛልን ፡ በክርስቶስ ፡ ፍቅር ፡ መምህራችን ፡ አባታችን ፡ ይፈቱ ፡ ይባርክ ፡ መምህራችን ፡ አባታችን ፡ አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ ቃል ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህራችን ፡ በእድሜና ፡ በፀጋው ፡ ይጥበቅ ፡ አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላኬ ፡ሐይማኖት ፡ ትህትና ፡ ጥቡበ ፡ ይሰማነ ፡ ውልቦናችን ፡ ውስጥ ፡ ያሳድራል ፡ ርብርብ ፡ ለሁላችንም ፡ አሜን ፡ ❤❤❤

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ለሁላችንም ሐይማኖት ጥበብ እና ትህትናን አምላካችን ይስጠን።
    መምህራችን እናመሰግነዎታለን።

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይማኖት ጥበቡ ትህትና ይሰጠን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @burakkselam
    @burakkselam ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾❤️🙏🏾

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜንአሜ ይሃመማኖት ጥበብ ተሕና

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️አሜን🙏✝️🙏 ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martamarta8252
    @martamarta8252 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ይሰማልን አሜን

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +1

    ሐይማኖት
    ትህትና
    ጥበብ
    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว +1

    አሜን : ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ የአገልግሎት: ዘመንዎን: ይባርክልዎት።❤❤❤

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በሀይማኖት በጥበብና በትህትና ይባርከን አሜን።