የእመቤታችን ፍልሰት ትንሣኤና ዕርገት በእኛና በሌሎች || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 518

  • @abebechmersha1895
    @abebechmersha1895 ปีที่แล้ว +3

    የምንወድዎ መምህራችን እድሜዎን ያዝምልን የመቤታችንን ፆመ ፍልሰታን ከአንድ እስከ አስራስድስት ስእንዳስተማሩኝ እመቤታችን ልፋትዎን ድካምዎ ሁሉ ዋጋ ከፋዩ አምላክ ዋጋዎን ይክፈልልን አሜን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

      አሜን💕🙏💕 ያመት ሰዉ ይበለን

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እንኳአን ለእናታችን ነፀ ንፁሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤ አደረሰዎት በረከቷ ይድረሰብን በፀሎትዎ ያሰቡኝ ወልደ ገብርኤ እባላለሁ

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq ปีที่แล้ว +8

    አባተችን እንኳን አደረሶት ባርኩን ይፍቱኝ አሜን

  • @melakuabi3898
    @melakuabi3898 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤ በሰላም አደረሰን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +2

    የተወደዱ የተከበሩ መምህራችን እንኳን
    ለናታችን ለመዳኒታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የእርገት በዓል በሰላምና በጤና አደረሶት እንዲሁም የእመቤቴ ወዳጆች❤️❤️🌺🌸🌹💐🌷🌼
    ኦርቶድክሳዊያን እንኳን አደረሳቹ
    የከርሞ ሰው ይበለን አሜን 🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️
    3:43

  • @samimelse841
    @samimelse841 ปีที่แล้ว +12

    ይህን ቪዶ ምታዩ በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤዋ በአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን።

    • @tigasttjcv-rk4rv
      @tigasttjcv-rk4rv ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

    • @chinach4522
      @chinach4522 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @genetgenet8416
      @genetgenet8416 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 ปีที่แล้ว

      ጌታ በዮሐንስ 10 ላይ ትንሳኤ እና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ህያው ይሆናል ብሏል አረእባችሁ የፍርድ ቀን አለ ሁላችን በክርስቶስ ፍርደ በነጩ ዙፋን ፊት እንቀርባለን !!!!

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት ምልጃ በእኛ በአገራችንም ይሁንልን የእመቤታችን ለኪዳነ ምህረት እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን አቤቱ ታማልደን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል እንድሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን በዝች ባጭር ቀን ውስጥ የተማርነው ትምህርት በጣም ጥሩ ነበር ያገልግሎትዘመኖትን ይባርክሎት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምአገራችንን ትጠብቅልን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን🙏 እንቁ አባታችን እንዲሁም ኦርቶዶክስአዊያን በሙሉ እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ማርያም ትንሳኤዋ በሰላም አደረሳችሁ 🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤናይስጥልን አባታችን🙏✝️⛪️❤️

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር የእመቤታችን ፍቅርዋ ጣዕምዋ ይብዛልን ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም እርገት አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 ปีที่แล้ว +39

    ዉድ አባታችን እኳን ለእመቤታችን ለቅድሥት ድንግል ማሪያም ተንሣኤ በሠላም አደረሠወ አደረሠን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @netsanetnetsi1146
    @netsanetnetsi1146 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወድ አባቲዬ ዘመናቹን ይባርክልን 🙏💗💗 ሁሌም የነብሳችን ቁር እንመገበው ዘንድ እረሶን ሰጠን 🙏💗እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን 💗🙏💗🙏💗🙏💗

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi ปีที่แล้ว +6

    ለእመቤታችን ለቅዶስተ ቅዱሳን እመብርሀን ድንግል ማርያም እርገት አደረሳችው አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    ላስተማሩን ለመከሩን ለ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🏽

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว +31

    እንኮን አብሮ አደርስን ዉድ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏የናታችን እረደት በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏አሜን ❤️❤️❤️አባታችን ሺ አመት ያኑሮት 🙏🙏🙏

  • @mahiletkebede4524
    @mahiletkebede4524 ปีที่แล้ว +12

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ትንሳኤና ዕረገት አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ አይለየን 🙏❤🙏 አባታችን እግዚአብሔር ያኑርልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @FirehiwotMelka-ye9rb
    @FirehiwotMelka-ye9rb ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ፣አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን።

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ6ወ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማሪያም ትንሳኤ በአልአደረሶት የተዋህዶ ልጆች በሙሉ አደረሣቹህ አደረሰን

  • @usr66696
    @usr66696 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማል የማቱንሳላን እድሜ እኔና ቤተሰቦቼፈተመኘን
    #ሌላ ቻናል የቱን ሊንኩን ቢያስቀምጡልን
    ዘወትር ቢደመጥ የማይጠገብ ትምህርት ነው
    አገራችንን ይማርልን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል
    🙏🙏🙏

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። አባታችን እንኳን አደረሰዎት ይባርኩኝ አባታችን ።

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 ปีที่แล้ว +5

    እእንኮን በስላም ለዚህ ደስ የሚል ለእመቤታችን እርገት ቀን በስላም አደረስዎ አደረስን🙏🙏🙏

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን መልካም በዓል ይሁንልዎት🙏💚💛❤

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 ปีที่แล้ว +23

    እንካን አደረሰዎት አባታችን እንዲሁም እንካን አደረሳችሁ ወገኖቼ የኦርቶዶክሰ ቤተሰቦች በሙሉ አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @alainall6304
      @alainall6304 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 ปีที่แล้ว +8

    እኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 ปีที่แล้ว +6

    ስላም መምህራችን እንኮን አብሮ አደረስን እመቤታችን ለአመቱ በስላም ታድርስን እድሜ እረጅም ታድሎት አሜን አሜን አሜን

  • @legessezewudie
    @legessezewudie ปีที่แล้ว +5

    🌹🌹🌹 አባታችን እንኳን ለመቤታችን እርገቶ,ተንሣየ ዓመታዊ በዓል
    በሰላም አደረሰወት🙏🙏🙏🌹🌹🌹 እንዲሁም ለኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ አደርሳለሁ/አደረሰን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍

  • @ዮዳሄሳራ
    @ዮዳሄሳራ ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ለዚ ቀን ድንግል ማርያም ክብርን ምስጋናን ላንቺ ይሁን በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    እኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም የተንሣኤ በእል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!! 🌹🌹🌹ማርያም እናቴ 🌹🌹🌹

  • @selamsidamo1737
    @selamsidamo1737 ปีที่แล้ว +8

    እንቁ አባታችን እንካን ለእመቤታችን ለቅድሦት ድንግል ማርያም አደረሶት❤❤❤

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 ปีที่แล้ว +6

    ይፍቱኝ ኣባታችን!! ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣማኝ በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የትንሳሄ በሀል በስላም ኣደረስን ኣደረሳችሁ ኣሜን 🙏🙏❤️

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ለሀገራችን ሠላምን ታውርድልን የዓመት ሰው ትበለን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏💒💒💒

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube ปีที่แล้ว +1

    .አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኪዳነምህረት እናቴ ምልጃሽ አይለየን👏👏👏👏👏👏ወንድሜ ሳዉዲ ድንበር ጠፍቶብኛል ሰሞኑን ጥሩ ዜና አይሰማም ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡልኝ😭😭😭😭ጌታ ሆይ አደራህን😢😢

  • @HabtshTube-j7l
    @HabtshTube-j7l ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ዉደ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የሰማነዉን በልባትች ያስቀምጥልን

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አደረስዎት አባታችን ለእናታችን ለንፀህይት ለቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤ እረገት ባአል በድሜ በጤና ታቆይልን✝✝✝

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳቹው ቅድስት እናታችን ኪዳነምህርት ልመናዎን ምልጃዎን ፅሎትዎን በርክትዎን እርዴኤትዎን ከሁላችን ጋር አትለይንም ቅድስት እናታችን ኪዳነምህርት የአመቱ ስው ትበለን ቅድስት እናታችን ኪዳነምህርት ትጠብቀን ለሁላችን

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰዎ አባታችን🙏

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 ปีที่แล้ว +5

    ❤ተወዳጆች እንኳን ለእመ አምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም እርገት በዓል በሰላም አደረሠን አደረሣችሁ❤❤❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጅች❤❤🙏🙏

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን💕🙏💕

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +30

    አባታችን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ማርያም ትንሣኤ አደሰሆት አሜን አሜን አሜን💒🙏🌿🌾🌿🌾🌿💐🌹🌺

  • @adisedelelgn7198
    @adisedelelgn7198 ปีที่แล้ว +5

    የኛ አባት እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂዎት ያሠማልን

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ለእመቤታችን ትንሳኤ እንኳን በሰላም አደረስዎት፣ አደረሰን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለአገልግሎትዎ እረጅም እድሜ ይስጥልን። በረከትዎ ይድረሰን።

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እንኮአን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገቷ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋሂዶ ልጆች በሙሉ እኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲 መጭዉ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያመት ሰዉ ይበለን 🤲🤲🤲

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የእናታችን የቅድስት ድግል ማርያም በአል አደረሳችሁ አደረሰንአሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አባታችን በጸሎቶው አይለዩን ፣፣

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ወላዲተ አምላክ ዕርገት አደረሰዎ!!! ቃለ ሂወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰብ ጋር!!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ የርሶ ትምህርት
    መቼም ብሰማው አይጠገብም
    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን
    የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን
    🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️

  • @የራማዋእናቴአችታቄለሽ
    @የራማዋእናቴአችታቄለሽ ปีที่แล้ว +8

    ዉድ አባታችን እኳን ለመቤታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም ትንሳኤ በሰላም አደረሰሆት አደረሰን ተዋህዶ ልጆች እኮን በሰላም አደረሳችሁ

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @danielhailu5546
    @danielhailu5546 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኦርተዶክሶች በሙሉ እማምላክ በምልጃዋ ትርዳን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ታሰጠን እደቸርቱ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን💕🙏💕 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ሺአመት ኑሩልን💕🙏💕

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይኛ እመቤት በወነት ደንቅነሸ ማርያም ይኛ እመቤት ሁሌም ፍቅርነሸ ማርያምን ይእግዚአብሔር እናት በወነት እንኳን አደርሳቹህ አደርሰን በሰላም በፍቅር አደርስን ወንደሞጄ እህቶጄ ለአባታጅን ሸር ላይክ ፎሎ አትርሱ ይኛአባት ሁሌም ክብር እግዚአብሔር ይምስገን ለዘላለሙ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🎤 👍👍👍 ⛪️🙏⛪️🌹🌹🌹🛐🛐🛐✝️🎻💯ዪድርስ ላእባት ✝️💯🌹🌹🌹🚻⛪️🙏⛪️✅🇪🇹✅

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🏻✝️❤️😘 እንኳን ለመቤታ ች ትንሣኤ በሰላም በፀጋ በጤና አደረሰን አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 !!!

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን እንኮን ለመቤታችን ትሳየዋ አደረሰህ ለሃገራችንም ሰላም ምህረትን ታምጣልን በተጨነቁ ነፍሶችንም ትጎብኝል❤❤❤

  • @astermeshesha841
    @astermeshesha841 ปีที่แล้ว +39

    ውድ አባታችን እንኩዋን ለመቤታችን ትንሳኤ በአል በስላም አደረሰዎት !!! ኑሩልን❤❤❤

    • @ketselatekle2939
      @ketselatekle2939 ปีที่แล้ว

      Please forgive me for all the sin I made Amanuel EL SHADDI ELOHIM ADONI AHCAD SHEMA ISRAEL FOREVER AMEN please St Michael St George St Marry St George St Marcous I don't know where I was for the 12 days

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 ปีที่แล้ว +2

    እንካን በሰላም አደረሰን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አሜን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว

    አሜን 🏰⛪️🏰 አሜን ⛪️🙏⛪️ አሜን ይኛአባት በጠም ሁሌም ደቅነህ እግዚአብሔር ይምስገን ሁሌም በፍቅር በደስታ ይጥብቅን ለዘላለሙ አሜን ✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏰 ይድርስ ለእባቴ ✅🇪🇹🇪🇹🙏🎤🎧👍👍✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏰✅🇪🇹🏰✅

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤዋ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የእርገት የትንሳኤ ባእልሏ አደርሳችው እማምላክ ሆይ ኢትዩጰያ የአስራት ሀገርሽን በምልጃሽ ከልጅሽ አሳሲቢ እማምላክ መላው ጠፍልን አለም በሀፂያት ተዘፍቆሳይጠፍ ድርሽ አዛኝ ነሽና አንች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን 💚💛❤🙏

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +7

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ለምዬ. ለናቴ ለድንግል ማሪያምዬ ለኪደነ ምርት ክብረ በአል ተመስገን❤❤❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገትና ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኮን አብሮ አደረሰን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር ለናትና ልጇ🙏 እናመሠግናለን መምህራችን!!!

  • @bait1035
    @bait1035 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ፀጋውን ያብዛልን አባታችን

  • @selam8348
    @selam8348 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤🙏🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን!!!

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +2

    የኛአ እቁ አባት❤❤❤❤ ቃልሂወት ያሰማልን❤❤❤መምህራችን እንኳን አብሮ አረሰን

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሰወት አባታችን የተዋህዶ ልጆች

  • @MesertNugse
    @MesertNugse ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም የእረገት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ድንግል ማረያም ሀገራችን ሰላም ታድረግል አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን!!! እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች!!!

  • @መድህኒአለምአባቴ
    @መድህኒአለምአባቴ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫ እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባዓል ትንሳኤ በስላም አድርስን አድርሳችው አሜን፫⛪🥰❤️✝️ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አሜን ፫ ስላም ለሃግራችን ⛪❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰት ትንሳኤና ዕርገት እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን🙏የእመቤታችን ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን❤🙏የተማርነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን በረከትዋ ይደርብን 🙏🙏🙏 ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርገት በዓል❤❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤት በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ
    በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠማዊት እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በጣም አሞኛል በሥደት ላይ ነው ያለሁት ፀሎታችሁ አይለየኝ

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን!!! አሜን! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 እመብርሃን ትመስገን 💖✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን 🙏እንካን አብሮ አደረሳቹሁ✝️ አደረሰን እግዚአብሔር🙏✝️ አገራችንን ያስባት እመቤቴ🙏እናታችን ከክፉ ሁሉ ትጋርደን ትጠብቀን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት✝️🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ብርታቱን ይስጦት 🙏✝️ 💖የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 ปีที่แล้ว +1

    ሊቁ ዶክተር ውድ አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሶት አደረሳቹ የሶ ፍቅር ይብዛልን ልጅን ፍቅሩ ይብዛልን አሜን ፭ 5 ❤❤❤❤❤

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኮአን መምህራችን ለመቤታችን እንኮአን ለመቤታችን ትንስኤእርገት አደረሰሶት እንደማር እንደወተት የሚጣፍትትምህርቶ ጋ ከረምኩአሁንም እይለዩኝ በዐሎቶ እስራተገብርኤልን አይርሱኝ

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ድንግል ትጠብቅልን እንኩዋን አደረሶት🙏 ይፍቱኝ🙏ይባርኩኝ🙏አባታችን እባኮት በፀሎቶት ያስቡኝ🙏 እህተ ማርያም

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን🙏🥰❤

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว

    አሜን (3)እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አባታችን በጸሎቶው አይለዩን ፣፣

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን

  • @abi4294
    @abi4294 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለነ እንኳን ለእ እመቤታችን ኪዳነምህረት በአለ አደረሳቹ ሁላቹም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @nathanbkas1
    @nathanbkas1 ปีที่แล้ว

    አባታችን በመጀመሪያ አንቱን ለነፍሳችን ምግብ ለህይወታችን መለምለም የሰጠን ልኡል እግዘብሔርን የተመሠገነ ይሁን እንኳን ለእመቤታችን አርገት በሠላም አደረሣሁ

  • @raweyaalmagshali7894
    @raweyaalmagshali7894 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን የእኛ አባት ኑሩልን ሺ አመት ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን እሜን

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @AcAcc-kb5ju
    @AcAcc-kb5ju ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ማርያም ትንሣኤ አደረሰዎት አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🙏✝️❤️

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጡ መምህር ፀጋውን ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት እርገት አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ባዕሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድን አሜን ❤

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እንኳን፡ አብሮ፡ አደረሰን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤