የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም።#@#@ ስጋችን መታሰር አለበት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም።#@#@ ስጋችን መታሰር አለበት

ความคิดเห็น • 4

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @melesede
    @melesede หลายเดือนก่อน

    ታድያ መምሕር ግርማን አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ለምን ትቃወሙዋቸዋላችሑ እሣቸው ያሉት ፁሙ ፀልዩ ሥገዱ ቅዱሥ ቁርባን ውሠዱ ብለው ነው ያሥተማሩት ሕዝቡ ከአጋንንት ውጊያ እንዴት መከላከል እንደሚችል ነው ያሥተማሩት ፁሙ ፀልዪ ሥገዱ ቅዱሥ ቁርባን ውሠዱ ብለው ሥላሥተማሩ ለምን ትቃወሙቸዋላችሑ ይሔ ጥያቄ ለአባ ገብረ ኪዳን ?

  • @melesede
    @melesede หลายเดือนก่อน

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ንሥሓ ግባ ኑሮአችሑ ከአጋንንት ጋር ነው የምትኖሩት የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው እናንተ አጋንንት ፈሪሣውያን አሥመሣዮች አገሪቱዋ ሠላም አጣች በእናንተ ምክንያት ።