Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት | ጀነራሉ ሀገር ጥለው ወጡ... ክፍል 2 | @BalageruTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv...
    • የዩቲዩብ | www.youtube.co...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት | ጀነራሉ ሀገር ጥለው ወጡ... ክፍል 2 | @BalageruTV
    //////////////////
    Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 15

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +1

    ተስምቶ የማይጠገብ የቀድሞው ስራዊት ጀግና ስራዊት እባላት ታሪክን ስለምታቀርቡ እናመስግናለን በህይወት እያሉ ይህን ክብር ስምተወት ቢሆን ጥሩ ነበር ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾 አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም ላይመችሽ ብዙ ጀግና ልጆችሽን ያጣሽ እናት ያስዝናል አይተኬዎቹ የቀድሞው ስራዊት አባላት ጀግኖቻችን ምን ግዜም ክብር ይገባቸዋል ትውልድ ሆይ የበሬ ወለደ ዜናን ከምታዳምጥ የጀግኖቻችንንም ታሪክ እወቅ የኢትዮጵያ ስራዊት ተሽንፎ ሳይሆን ለነዚህ ጉዶች ዘረኞች የተዳረግነው በውጭ ጣልቃ ገብነትና በባንዳዎች ክህደት ነው የዛሬው ውድቀት ላይ የደረስነው ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾💚💛❤️

  • @tkyohanes
    @tkyohanes ปีที่แล้ว +2

    ስለጀነራሉ ጀግንነት ብህይወት ሳሉ ምንም ሳይነገር አሁን ላይ ጀግናው ካረፈ በሗላ ..... ታሪክ ትነግሩናላቹ:: ምን ያደርጋል? ይህን ኢትዮጵያውያዊ ጀግና ወደ ሀገሩ እንዳይገባ መከልከሉ ኢትዮጵያ አሁንም ምን አይነት ችግር ላይ እንዳለች ገላጭ ማስረጃ ነው:: ሀገሪቷን በእጅ አዙር እየመራት ያለው ማን እንደሆነ መረዳት ይቻላል:: ጀነራሉ ፈጣሪ ይወዳቸዋል:: ሀገራቸው የነፈገቻቸውን ክብር በታላቋ አሜሪካ ቤተሰቦቻቸው በተሰበሰቡበት በክብር አፅማችው አርፏል:: ጀግና እንኳንስ ቆሞ ሞቶም ይከበራል:: እኔ እማዝነው ግን በስመ ጀነራል አሁን ላይ ቆመው የሚንቀሳቀሱ ሙታን ጀነራሎችን ስመለከት ነው:: ከአረቄ እና ከጠጅ ቤት የማይጠፉ ግምብ ራስ ጀነራሎች ስም ብቻ ተሸክመው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን ማገልገል ተስኗቸው አብይ ለሚባል ጥጃ ሲሰግዱ ማየት ያሳዝናል::ከነዚህ ጀነራል ምናምን ተብየዎቹ ጥቂቱን ለአብነት ብጠቅስ ደስ ይለኛል:: ፃድቃን: አበባው: እና ሌሎቹ ማፈርያዎች እስቲ እራሳችሁን በመስታወት እዩት እና ምን ይሰማችሁ ይሆን:: ሌሎች ያልኩት ተረኞቹ ቁጥራቸው ቡዙ ስልሆኑብኝ ነው

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የሁለተኛው አቢዮታዊ ሠራዊት አባላት በወታዴራዊ መሪያችን እድሁም የሂዎታችን ሙሉ አባታችን ህልፈተ ሂወት አዘተኞች ነን ከሁሉም በላይ ሓዘናችንን መሪር ያደረገው ወደሞቱላትና ወዳሥከበሯት ሓገራቸው ገብተው እዳይቀበሩ መከልከላቸውን ሥንሰማ ነው ታዲያ እውነት እቺ ሓገር ለሞተላት ሳትሆን ለገደላት መሆኗን አሁን ሥንረዳውና የኢትዮጵያም ሕዝብ አበሮ ካደን እንዴ ብለን ሓዘናችን የከፋ አድሆን አድርጎናል

  • @nakurayagheli1846
    @nakurayagheli1846 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ጀነራል ኣርኣያ ፕሮግራም ብትሰሩልንም በጣም ጥሩ ነበር!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 6 หลายเดือนก่อน +1

      He was exeptionaly great general.

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 ปีที่แล้ว

    አለን የታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን ጎበዝ የቀድሞ ሰራዊት አባላት

  • @EmmaHaile413
    @EmmaHaile413 6 หลายเดือนก่อน

    በ1976 ወይም 1984 በወር ውስጥ በውቃው እዝ ሁለት ግዜ ውግያ ተደርገዋል የመጀመርያው የሻብያ ጥቃት ሲኸሽፍ ሁለተኛው ጥቃት ግን ውቃው በደምብ ተመቶ የፈረጠጠበት ግዜ ነበር

  • @yonasakal9909
    @yonasakal9909 9 หลายเดือนก่อน +1

    At 49 minute, he says General Hussein was told he was flying to Keren, but the helicopter changed its course and flew to Saudi Arabia instead.
    I want your listeners to know true history. We respect the general. But we deserve the truth as well. So here is the truth from witness Generals and colonels who were in the helicopters. The witnesses say, the General told the pilot to fly to keren to organize the army there to fight. But once in the air, the General told the pilot to change course and fly to Dhahlak Island instead. General Hussein ordered this, according to witnesses in the helicopter who went with the general.
    Then the general told the pilot to land in Saudi Arabia. The general made calls to the Saudi border security units to make sure the helicopter was not fired upon by Saudi anitaircraft battery. They were welcomed and taken by Saudi security once allowed to land in Saudi Arabia.
    Keep his history intact and don't play with words to make it incorrectly sound like general Hussein didn't order the helicopter flight to Saudi himself.
    But it may be true that he did so after trying everything he could given the Eritrean forces were destined to enter Asmara by fighting or by having the remaining Ethiopian army surrender, he decided to leave his army behind and take a safe flight. The other generals were on the same day, Thursday, May 15, 1983 EC, fleeing with their armored vehicles, water tanks, and cash towards the border with Sudan where they surrendered, while many were cut off by the chasing Eritrean forces in the lowlands of Eritrea before reaching Sudan border and were made POWs and eventually released to go home by the Eritreans. Many died of hunger and thirst in the hot eritrean lowlands there, tragic as General Hussien and his companies landed safely in Saudi where they stayed in Saudi military camp as asylees until the general miraculously, yes!, won one of the first Diversity lottery visa (Divi lottery) to the USA.
    Keep history authentic.
    Hope your listeners and the public appreciate my time to clarify this here.
    Peace and love ❤️

  • @samiaraya627
    @samiaraya627 8 หลายเดือนก่อน +1

    Why are people trying to make hero out a general not only ones but twice abandoned his army and chose to save himself? He is not hero. He is a coward who betrayed whose men. The role he played in the failed 1989 coupe is not honorable either. If you are looking for hero, look at the story of General Teshome Tessema who fought to the bitter end with his men. That is what true hero do.

  • @hagosyohanns9443
    @hagosyohanns9443 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሻባያ ኮ ዱላ ይዞ በረሃ የሄደ፡ ታንክ ይዞ የተመለሰ ነው፡ ከደርግ ማርኮ ይዋጋል፡ ደርግ በ ብረቱ ነው የሞታ፡ሶቨት ኩባ----- አየታገዘ ጊን ተሸነፈ፡ ታሪክ መጠማዘዝ ትክክል ኣይደለም።

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 5 หลายเดือนก่อน

    ታሪክን አትጠምዝዙ ሽንፈትን ተቀበሉ ተጨፍጭፋቹ ነው የወጣችሁት።

  • @wedislas1
    @wedislas1 ปีที่แล้ว +2

    ጀነራል ኣርኣያ ደቀምሓረ ግንባር ከፍተኛ ጦርነት እያካሄደ ጥሎት የኮበለለ
    ጀግና ጀነራል

    • @nakurayagheli1846
      @nakurayagheli1846 6 หลายเดือนก่อน

      ጀነራል ኣርኣያ የት ኣለ ኣሁን? ስለሱ ምታውቀው ካለ እስቲ ትንሽ በለን?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 6 หลายเดือนก่อน +1

      የተከበሩ ምርጥ ጀኔራል መሆናቸው ነው የሚታወቁት። ባንዳዎች ቢተቿቸው አይገርምም።

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 6 หลายเดือนก่อน

    ብርጋዲየር ጄኔራል ታሪኩ ላይኔ በመንግሥቱ ኃይለማርያም ፍላጎትና ትዕዛዝ በሠራዊቱ ፊት ሲገደሉ የግድያውን አፈፃፀም ለመመልከት ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬና ጄኔራል ረጋሣ ጅማ በቦታው እንደተገኙ ሻለቃ ማሞ ለማ ባሳተሙት መፅሐፍ ላይ አንብበናል። ውበቱ ፀጋዬ ከግድያው በፊትም ጦሩ እንዲሰበሰብና እንዲመለከት ፤ ነገር ግን ምንም አይነት የጦር መሣሪያ ይዞ እንዳይገኝ መመሪያ ማስተላለፋቸውን ጭምር ገልፀዋል ። አይ ኢትዮጵያ ! በቲፎዞ የሚኖሩባት ሃገር ።